ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህዶ አምላክ 🥺 ኦ ፈጣሪ. አደራህን. አተ ጠብቀን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
መተኪያ የሌለሽ እምዬ !!! ፈጣሪ ለእናቶች ጤናአና እረጅም እድሜ ይስጣቸው ለልጆቻቸው ያቆያቸው
ይህ የመንፈሰ ሰራ ነው !!!እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈሰ ይጠብቀን!!!!!
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው ብዙዎቻችን እኮ ቆን ስንሄድ ጤነኛ የሆንን ይመስለናል ግን ውስጣችን ያለውን ችግር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው፡፡ ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡ (ዓለማችን ላይ ያልተሰሙ እንጂ ያልተፈጠሩ ክስተቶች የሉም 👉 Abel Birhanu የወይኗ ልጅ /ሞክሼ/) እናመሰግናለን🙏
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ. አሜን አድነን ጌታ ሆይ
በጣም ያስገርማል ያስደንቃል✌️✌️ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጅዎች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🙏
ግን ውነት ነውደ
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን አደራ 🙏 በዚህ አለም ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ የለም
አሜን
አቤት ጉድ ጌታ ሆይ ቶሎና😢😢😢አቤቱ ማረን ይቅር በለን
በስመዓብ ወወልድ ጌታ ሆይ አንተ የማትችለው ነገር የለም ሁሉም ያንተ ስራ ነው ተመስገን. ግን አንድ ይታዘብኩት ነገር አንድ ሰው ወዶ አይደለም እንደዚህ ያለ ነገር ሚፈጥረው እንዴ ይእግዚአብሔር ነው ፈጣሪን ቢያስቡት እንደዚህ አያገለዋትም እናማ እግዚአብሔርን ማስቀደም ነው ከሁሉ ነገር. አቤላ እናመሰግናለን በርታልን
🇪🇹 ኢትዮጵያችን ምጥሽ ሳይበዛብሽ የአጥር ወፍ ሳሰማሽ ያንን ቀና ዘመንሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 🇪🇹 👏
🇪🇹👏
አሚን 🇪🇹💚💛❤🙏🤗🇪🇹
Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ ምህርት ከኛ አይራቅ 🙆 ዘንድሮ ማንስማው ጉድ የለም በኢየሱሰም 😪 አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርት ከኛ አይራቅ😭
ጉድ ነዉ አይ እነት ለዘላለም ትኑር ክብር ለነቶች
سبحان الله سبحان الله سبحان اللهأَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰهእውነትም ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ ያልተከሰተ የለም ።
አይ እናት እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ለእናቶች ሱብሃንአላህ ያላህ ስራ ብዙ ነው ከእንደዚህ አይነት ነገር ባንተ እጠብቅለሁ አላህየ እኛ ሀገር ላሚቱ ጅብ ወልዳ ጉድ ሲባል ነበር ሱብሃንህ ያረብ
በጣም አሰገራሚ ነገር ነው አለማችን ላይ ያልሆነ ነገር የለም😱😱
ቸሩ መድሀኒአለም እንዲ ያረገበት ምክንያት ይኖረዋል የተሰበረ ቅስሙዋ ቸሩ መድሀኒአልም ያክምላት የኔ እናት እንጄቴ ተላወሰ ኡፍፍ
በተንኮል ቀይረውባት ሊሆን ይችላል እንጂ ማመን ይከብዳል።
ለማመን ቢከብድም ግን ከሥንት አንድ ይከሠታል ኢትዮጵያ ዉስጥ ዝንጀሮ የወለደች ሴት አዉቃለሁ በጣም ታሳዝነኝ ነበር ሠላም እሚላት ሠዉ እንኳን አልነበረም
@@bemnetap80 enem semechalehu.
አዞ የወለደች አለች እኛጋ
@@እሙፈቲሀ የት ሀገር
@@ethiopia3962 ወሎ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በምህረትክ አስበን ፈጣሪዬ
ሰላም ነው ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት ሰላማችን ይብዛ
በየሱስም ጌታ ሆይ
እግዚኦ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ከእነደዚህ መአት እና ጉድ ቸሩ መድሃኒያለም ይሰውረኝ ይጠብቅኝ ።ይ መአት እና ጉድ ነው ።በጣምም ያስፈራልም ያስደነግጣልም
በጌታ በእየሱስ ስም
ትክክል ሁሌም እናት እንዲ ናት ገበና ሸፋኝ በጨለማ ጨረቃ በነጎድጓድ ውስጥ እቅፏ ሰላም እናትነት ሀገር እህትነት 👏
በስመ ስላሴ እግዜኦ መሀርነ የማይስማ የለ😥😥😥🙏
ያአላህ አንተዉ ጠብቀን ያአላህ ያአላህ
abel Berhanu Des yemil film yante hulu mkttlo nw ferinds ❤️❤️❤️❤️❤️
የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ምን ጉድ እየሰማን ነው 😔 እሄ የስክሪት ሶሳይት/የሚስጥረኞቹ ሴራ ነው በእውነት እማምላክ ሆይ ከልጅሽ ጋር አስቲርቂን 🤲😭
Metareki kafelaki eyasus yewadekale esoni enide getaki arega takabeli
@@natnaelabera6284 የምያዋጣኝን እኔው አውቃለው ከቻልክ ወደራስህ ተመለስ አመሰግናለው 🙏
@@gemechistube9126 👍💯
@@yohnnyhabte2180 🙏
ሰክሪት ሶሳይቲዋች ሙከራ የሚያደርጉት በአፍሪካ ህዝብ ላይ ነው እንደ ኢቦላ ኤችአቢ አንበጣ ብዙ ነገር
ሱበሀን አላህ እንደው በጣም ይገርማል አቤል አንደኛ ነው ያንተ ቻናል ወላሂ በጣም አጅብ አጀብ ነገር ነው
Betam yegermal yemayesema neger yelem thank you Abel for sharing 🙏 ❤️
ጌታ ሆይ ምህረትህ ከኛ አይራቅ🙏🙏
አረ አላምንም እንዴት ሊሆን ይችላል አፍሪካኖች አንዳንዴ ይዋሻሉ
በክርስቶስ
Naff edema ka Tena Gare la entoch😢🎉❤❤❤
ጥሩም ሆነ መጥፎ ክስተቶች ከፈጣሪ ብቻ እንደሚደርስብን አምነን ፈጣሪን ማመስገን አለብን....!!!!
አላህ ጥራት ይገባው እናመሰግነዋለን
አምላክ ምህረትን ይላክልን
ሱበሀነክ ያረቢ
ስባት ለአብ ስባት ለወልድ ስባት ለመንፈስ ቅዱስ አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን
እረ በእግዚአብሔር ይሁንብህ እንደዚህ አይነት ነገር ባታመጣብን ጥሩ ነው መልካም ነገር የለህም እረ በጌታ
ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ የለም
😭😭😭😭 እግዚሆ ማርና ክርስቶስ አረ ጌታ ሆይ አድነን
እግዚኦ ፈጣር ጠብቀን
አምላኬ ከዚህ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስባት ለአብ በጣም ይከብዳል ጨርሼ ለማየት ከብዶኛል ወጥቻለሁ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
ሱባሀን አላህ
ወይ ዘጠነኛው ሺ አቤት ምን የማይሰማ ነገር አለ አይ እናት ለዘላለም ትኑር
Thank you.
እናት ሁሌም እናት መተኪያ የሌላት
ወይ አቤል አንተ ምን የማታመጣው ነገር አለ በርታ
ሱበሃናህ የአላህ ስራ አልሃምዱሊላህ
በስማም በወልድ መንፈስ ቅድስ የማንሰማው ነገር የለም ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
ሀኪሞች ቀይረውባት እንዳይሆን ቢሆንኳ የሰው አካል ይቀላቀልበት ነበር
በሰማም ፍጣሪ ሆይ😭😭😭😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዞ አምላኬ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት ቧሏ ግን ባለጌ ኑው ከጎኗ ሊሆን ይገባው ነበር አብዛኞ ች ወንዶች ሴቶች ሲጎዱ ከጎናቸው ሆነው አይዞሽ ከማለት ይልቅ በሞራሏ ይነካሉ እሷ አውቃ ይመጣች ይመስል ይህን ሁሉ ልጆች የወለደችለትን ሴት በእግዚአብሔር ስራ ገብቶ ይሄን ሁሉ ልጅ ይዛ አልፈልግሽም ይላታል ለእናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል ለእናት ውለታ ምን ይከፈላል ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆💕💕💕💕
በስመአብ እግዞኦ ማርናክርስቶስ
ሱብሀን አላህ!ልጇን ተሰርቃ ቢሆንስ አዋላጅ የደረሰው ከወለደች በኋላ ነው?
Betame yegermal amelak yetbeken atem wedem tebareku
ጌታ ከዚህ ይጠብቀን፡፡ምናልባት ባሏ ከፍየል ጋር ተገናኝቶ ወዲያዉ ከሚስቱ ተገናኝቷት ይሆን?
Thank you abelo
ስሉስ ቅዱስ እውነት ነው ግን በማርያም 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍ እኔን አላህ ያዝንልሽ
Besmeam Amlak ykr beley
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት እንዴት ልደግ ይህንን ሁሉ ጉድ እየሰማው አለ ይባላል ተረቱ!!እግዚሆ ነዋ ሌላ ምን ይባላል
እግዚኦ
ሁሌም እናት እንዲህ ናት።!
እግዛቤር ሆይ እዚህ አድነን
Ow dear Abel a tragic story as you said unheard story you pls you have to update us thank you
የሚገርም ነዉ 😌😌😌😌😌😌
betam yasaznal geta hoy
አቤቱ ይቅር በለን
ሱብሀነሏህ የፋጣሪ ስራ እሱ የሻውን ይሰራል
سبحان الله العظيم يخلق من يشاء
Love you abelo I will meet you one day big fan🥰🙌
Yarbiii kiyaa
አቤል በጣም ትገርማለህ በርታ
ሡብሀንአላህ
የአላህ የሱ ሰራ ብዙ የሰውን አድራጊ ነው ለምን ማለት አይቻልም
በጣም የሚያስገርምታሪክ ነው
በጣሞ ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረዉ
Suban alah😪
የፈጣሪ ያለህ ሲዘገንን ፍየል እግዚዮ!ሰላም ለሀገራችንሰላም ለህዝቦቿ💚💛❤️
እግዚኦመርናክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
እግዚኦኦኦኦኦ....
በስማም,, 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪ጌታ,,, ይቂር,, በላን 😭😭😭😭😭😭😭
Abets ante ready🙏🙏🙏🙏 ye sayenc new👨🏼🔬👨🏼🔬👨🏼🔬👨🏼🔬
በጣም ያስደንቃል 😱😱😱
በስመሀም በውልድ ይቅር በለን
Baxami yegarmale😢😢
የኔ ጥያቄ ግን እነዚህን ሰወች አላምናቸውም: ልጁን ሰርቀው የፍየል ልጅ አሳቅፈዋት ነው:: እንደ ጎዳናው ጋዜጣ ታሪክ ነው::
አቤት የስራኤል አምላክ ሆይ ተቺና ሸምጋይ ፈራጅ እዳንሆን አተ እርዳን
🤔 hard to believe!! Is there any video??
Besmam geta hoy adera 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abelo Ewinet New Gin Anite Eko Dirom Tleyalehi
Abetu geta hoy ende hatsiyatachin sayhon ende mihretih yikr belen
እንዴት?ባሏ ለምን?የሰጣት የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነውእስዋ እንደ ጭቃ አምቦልቡላ አልሰራችውም ሌላው የአሁኑን የዘመናችን ሁኔታ በትክክል ያስረዳናል ግን ወንድም ሁኖ የተወለደላቼውን ፍየል ታርዶ ይበላ ይሆን?ዛሬ በዓለም ዙሪያ ሰውን ሰው ያለ ሀጢያቱ እያረደ እየጣለለፍየል ሰዋችንስ ምን እናሥብለት ይሆን? ለማንያውም የሰው ልጅ በም በከንቱ አይፍሰሥ እኔ አጣሬን ስልክ መልኩና ደም ግባቱ እንደናተ ያማረ አይደለምይላም አምላካችን ፈጣሪ ሁሉን በየመልኩ እንደፈጣሪ በዚያው ይባርክልንመልካም የእጾምና የጸሎት ቀንና ስዓት የሁንልን ሰላም መልክቴ ነው
amlake yetarken betam yaseferal
Bertaleje abelo!
Gudinow 🤲🤲🙏🙏
Welcome back አቤሎ😍
ፈጣሪዬ ሆይ
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህዶ አምላክ 🥺 ኦ ፈጣሪ. አደራህን. አተ ጠብቀን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
መተኪያ የሌለሽ እምዬ !!! ፈጣሪ ለእናቶች ጤናአና እረጅም እድሜ ይስጣቸው ለልጆቻቸው ያቆያቸው
ይህ የመንፈሰ ሰራ ነው !!!እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈሰ ይጠብቀን!!!!!
በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው ብዙዎቻችን እኮ ቆን ስንሄድ ጤነኛ የሆንን ይመስለናል ግን ውስጣችን ያለውን ችግር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው፡፡ ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡ (ዓለማችን ላይ ያልተሰሙ እንጂ ያልተፈጠሩ ክስተቶች የሉም 👉 Abel Birhanu የወይኗ ልጅ /ሞክሼ/) እናመሰግናለን🙏
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ. አሜን አድነን ጌታ ሆይ
በጣም ያስገርማል ያስደንቃል✌️✌️ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጅዎች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🙏
ግን ውነት ነውደ
በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን አደራ 🙏 በዚህ አለም ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ የለም
አሜን
አቤት ጉድ ጌታ ሆይ ቶሎና😢😢😢አቤቱ ማረን ይቅር በለን
በስመዓብ ወወልድ ጌታ ሆይ አንተ የማትችለው ነገር የለም ሁሉም ያንተ ስራ ነው ተመስገን. ግን አንድ ይታዘብኩት ነገር አንድ ሰው ወዶ አይደለም እንደዚህ ያለ ነገር ሚፈጥረው እንዴ ይእግዚአብሔር ነው ፈጣሪን ቢያስቡት እንደዚህ አያገለዋትም እናማ እግዚአብሔርን ማስቀደም ነው ከሁሉ ነገር.
አቤላ እናመሰግናለን በርታልን
🇪🇹 ኢትዮጵያችን ምጥሽ ሳይበዛብሽ የአጥር ወፍ ሳሰማሽ ያንን ቀና ዘመንሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 🇪🇹 👏
🇪🇹👏
አሚን 🇪🇹💚💛❤🙏🤗🇪🇹
Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ ምህርት ከኛ አይራቅ 🙆 ዘንድሮ ማንስማው ጉድ የለም በኢየሱሰም 😪 አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርት ከኛ አይራቅ😭
ጉድ ነዉ አይ እነት ለዘላለም ትኑር ክብር ለነቶች
سبحان الله سبحان الله سبحان الله
أَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰه
እውነትም ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ ያልተከሰተ የለም ።
አይ እናት እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ለእናቶች ሱብሃንአላህ ያላህ ስራ ብዙ ነው ከእንደዚህ አይነት ነገር ባንተ እጠብቅለሁ አላህየ እኛ ሀገር ላሚቱ ጅብ ወልዳ ጉድ ሲባል ነበር ሱብሃንህ ያረብ
በጣም አሰገራሚ ነገር ነው አለማችን ላይ ያልሆነ ነገር የለም😱😱
ቸሩ መድሀኒአለም እንዲ ያረገበት ምክንያት ይኖረዋል የተሰበረ ቅስሙዋ ቸሩ መድሀኒአልም ያክምላት
የኔ እናት እንጄቴ ተላወሰ ኡፍፍ
በተንኮል ቀይረውባት ሊሆን ይችላል እንጂ ማመን ይከብዳል።
ለማመን ቢከብድም ግን ከሥንት አንድ ይከሠታል ኢትዮጵያ ዉስጥ ዝንጀሮ የወለደች ሴት አዉቃለሁ በጣም ታሳዝነኝ ነበር ሠላም እሚላት ሠዉ እንኳን አልነበረም
@@bemnetap80 enem semechalehu.
አዞ የወለደች አለች እኛጋ
@@እሙፈቲሀ የት ሀገር
@@ethiopia3962 ወሎ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በምህረትክ አስበን ፈጣሪዬ
ሰላም ነው ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት ሰላማችን ይብዛ
በየሱስም ጌታ ሆይ
እግዚኦ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ከእነደዚህ መአት እና ጉድ ቸሩ መድሃኒያለም ይሰውረኝ ይጠብቅኝ ።ይ መአት እና ጉድ ነው ።በጣምም ያስፈራልም ያስደነግጣልም
በጌታ በእየሱስ ስም
ትክክል ሁሌም እናት እንዲ ናት ገበና ሸፋኝ በጨለማ ጨረቃ በነጎድጓድ ውስጥ እቅፏ ሰላም እናትነት ሀገር እህትነት 👏
በስመ ስላሴ እግዜኦ መሀርነ የማይስማ የለ😥😥😥🙏
ያአላህ አንተዉ ጠብቀን ያአላህ ያአላህ
abel Berhanu Des yemil film yante hulu mkttlo nw ferinds ❤️❤️❤️❤️❤️
የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ምን ጉድ እየሰማን ነው 😔 እሄ የስክሪት ሶሳይት/የሚስጥረኞቹ ሴራ ነው በእውነት እማምላክ ሆይ ከልጅሽ ጋር አስቲርቂን 🤲😭
Metareki kafelaki eyasus yewadekale esoni enide getaki arega takabeli
@@natnaelabera6284 የምያዋጣኝን እኔው አውቃለው ከቻልክ ወደራስህ ተመለስ አመሰግናለው 🙏
@@gemechistube9126
👍💯
@@yohnnyhabte2180 🙏
ሰክሪት ሶሳይቲዋች ሙከራ የሚያደርጉት በአፍሪካ ህዝብ ላይ ነው እንደ ኢቦላ ኤችአቢ አንበጣ ብዙ ነገር
ሱበሀን አላህ እንደው በጣም ይገርማል አቤል አንደኛ ነው ያንተ ቻናል ወላሂ በጣም አጅብ አጀብ ነገር ነው
Betam yegermal yemayesema neger yelem thank you Abel for sharing 🙏 ❤️
ጌታ ሆይ ምህረትህ ከኛ አይራቅ🙏🙏
አረ አላምንም እንዴት ሊሆን ይችላል አፍሪካኖች አንዳንዴ ይዋሻሉ
በክርስቶስ
Naff edema ka Tena Gare la entoch😢🎉❤❤❤
ጥሩም ሆነ መጥፎ ክስተቶች ከፈጣሪ ብቻ እንደሚደርስብን አምነን ፈጣሪን ማመስገን አለብን....!!!!
አላህ ጥራት ይገባው እናመሰግነዋለን
አምላክ ምህረትን ይላክልን
ሱበሀነክ ያረቢ
ስባት ለአብ ስባት ለወልድ ስባት ለመንፈስ ቅዱስ አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን
እረ በእግዚአብሔር ይሁንብህ እንደዚህ አይነት ነገር ባታመጣብን ጥሩ ነው መልካም ነገር የለህም እረ በጌታ
ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ የለም
😭😭😭😭 እግዚሆ ማርና ክርስቶስ አረ ጌታ ሆይ አድነን
እግዚኦ ፈጣር ጠብቀን
አምላኬ ከዚህ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስባት ለአብ በጣም ይከብዳል ጨርሼ ለማየት ከብዶኛል ወጥቻለሁ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
ሱባሀን አላህ
ወይ ዘጠነኛው ሺ አቤት ምን የማይሰማ ነገር አለ አይ እናት ለዘላለም ትኑር
Thank you.
እናት ሁሌም እናት መተኪያ የሌላት
ወይ አቤል አንተ ምን የማታመጣው ነገር አለ በርታ
ሱበሃናህ የአላህ ስራ አልሃምዱሊላህ
በስማም በወልድ መንፈስ ቅድስ የማንሰማው ነገር የለም ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
ሀኪሞች ቀይረውባት እንዳይሆን ቢሆንኳ የሰው አካል ይቀላቀልበት ነበር
በሰማም ፍጣሪ ሆይ😭😭😭😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዞ አምላኬ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት ቧሏ ግን ባለጌ ኑው ከጎኗ ሊሆን ይገባው ነበር አብዛኞ ች ወንዶች ሴቶች ሲጎዱ ከጎናቸው ሆነው አይዞሽ ከማለት ይልቅ በሞራሏ ይነካሉ እሷ አውቃ ይመጣች ይመስል ይህን ሁሉ ልጆች የወለደችለትን ሴት በእግዚአብሔር ስራ ገብቶ ይሄን ሁሉ ልጅ ይዛ አልፈልግሽም ይላታል ለእናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል ለእናት ውለታ ምን ይከፈላል ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆💕💕💕💕
በስመአብ እግዞኦ ማርናክርስቶስ
ሱብሀን አላህ!ልጇን ተሰርቃ ቢሆንስ አዋላጅ የደረሰው ከወለደች በኋላ ነው?
Betame yegermal amelak yetbeken atem wedem tebareku
ጌታ ከዚህ ይጠብቀን፡፡ምናልባት ባሏ ከፍየል ጋር ተገናኝቶ ወዲያዉ ከሚስቱ ተገናኝቷት ይሆን?
Thank you abelo
ስሉስ ቅዱስ እውነት ነው ግን በማርያም 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍ እኔን አላህ ያዝንልሽ
Besmeam Amlak ykr beley
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት እንዴት ልደግ ይህንን ሁሉ ጉድ እየሰማው አለ ይባላል ተረቱ!!እግዚሆ ነዋ ሌላ ምን ይባላል
እግዚኦ
ሁሌም እናት እንዲህ ናት።!
እግዛቤር ሆይ እዚህ አድነን
Ow dear Abel a tragic story as you said unheard story you pls you have to update us thank you
የሚገርም ነዉ 😌😌😌😌😌😌
betam yasaznal geta hoy
አቤቱ ይቅር በለን
ሱብሀነሏህ የፋጣሪ ስራ እሱ የሻውን ይሰራል
سبحان الله العظيم يخلق من يشاء
Love you abelo I will meet you one day big fan🥰🙌
Yarbiii kiyaa
አቤል በጣም ትገርማለህ በርታ
ሡብሀንአላህ
የአላህ የሱ ሰራ ብዙ የሰውን አድራጊ ነው ለምን ማለት አይቻልም
በጣም የሚያስገርምታሪክ ነው
በጣሞ ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረዉ
Suban alah😪
የፈጣሪ ያለህ ሲዘገንን ፍየል እግዚዮ!
ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ለህዝቦቿ
💚💛❤️
እግዚኦመርናክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
እግዚኦኦኦኦኦ....
በስማም,, 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪ጌታ,,, ይቂር,, በላን 😭😭😭😭😭😭😭
Abets ante ready🙏🙏🙏🙏 ye sayenc new👨🏼🔬👨🏼🔬👨🏼🔬👨🏼🔬
በጣም ያስደንቃል 😱😱😱
በስመሀም በውልድ ይቅር በለን
Baxami yegarmale😢😢
የኔ ጥያቄ ግን እነዚህን ሰወች አላምናቸውም: ልጁን ሰርቀው የፍየል ልጅ አሳቅፈዋት ነው:: እንደ ጎዳናው ጋዜጣ ታሪክ ነው::
አቤት የስራኤል አምላክ ሆይ ተቺና ሸምጋይ ፈራጅ እዳንሆን አተ እርዳን
🤔 hard to believe!! Is there any video??
Besmam geta hoy adera 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abelo Ewinet New Gin Anite Eko Dirom Tleyalehi
Abetu geta hoy ende hatsiyatachin sayhon ende mihretih yikr belen
እንዴት?
ባሏ ለምን?
የሰጣት የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው
እስዋ እንደ ጭቃ አምቦልቡላ አልሰራችውም
ሌላው የአሁኑን የዘመናችን ሁኔታ በትክክል ያስረዳናል
ግን ወንድም ሁኖ የተወለደላቼውን ፍየል ታርዶ ይበላ ይሆን?
ዛሬ በዓለም ዙሪያ ሰውን ሰው ያለ ሀጢያቱ እያረደ እየጣለ
ለፍየል ሰዋችንስ ምን እናሥብለት ይሆን?
ለማንያውም የሰው ልጅ በም በከንቱ አይፍሰሥ
እኔ አጣሬን ስልክ መልኩና ደም ግባቱ እንደናተ ያማረ አይደለም
ይላም አምላካችን
ፈጣሪ ሁሉን በየመልኩ እንደፈጣሪ በዚያው ይባርክልን
መልካም የእጾምና የጸሎት ቀንና ስዓት የሁንልን
ሰላም መልክቴ ነው
amlake yetarken betam yaseferal
Bertaleje abelo!
Gudinow 🤲🤲🙏🙏
Welcome back አቤሎ😍
ፈጣሪዬ ሆይ