የተመልካቾች የህልም ፍቺ ቁጥር 24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @yematazewide878
    @yematazewide878 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወድ እህቴ ህልሜን በጥሩ ፈታሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 23 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉድ ምንደምል አላህ ችግርሺን በሙሉ ይፍታልሺ በጣም ነወ እማመሰግነወ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 22 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
    በጣም ጎበዝ በርቻ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ሠላም መጣችሽልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን ማማዬ🎉🎉🎉🎉

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እዴነሽ በህልሜ ጓደኛዬ አዝሎዝ ስነክሰው አየሁ እና ብዙ ወንዶች ልጆች አግቼ ብር ስሰጣቸው አየሁ አበዛሁብሽ አላገባሁም

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዉደ ሰላም ነሺ ህልሜን ስለምፈችልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ደሞ ፍችልኝ ከስራቦታየ ከዙባላዉ ባሊ አፈርማ እባብ ዉቶ ወደሳላዉ ሲሄደ አየዋለሁ እሳላዉ ደርሶ ወደኔ ምልስ ሲል ወደየለል ይቀየራል እኔክፍል እመስኮቱ ላይ ቁሞ ወደዉጭ እያየ መስኮቱን ቀስ አድርጌ እዘጋበታለሁ ምድነወ ማሬዋ መጥፎ ከሆነ ተይዉ

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @SaraloveSaralove12
    @SaraloveSaralove12 23 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉 የኔ ውድ

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 16 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም እደት ነሽ ዉዴ በህልሜ የማላቀዉ ደስየሚል ልጂጋ ሶፋ ነገረ ይመስለኛል ልጂቷንም አላቃትም ከቤቷ እናስገባላትና ከዛ እሷ ሰማዊ ሽቶ ትሰጠኛለች ተቀብይ ነጭ ክፍት መኪና ላይ ልጂጋ ጎን ለጎን ተቀምጠን በጣም ደስተኛ ነበረኩ ከሱጋ ሹፌሩ ደግሞ አቀዋለሁ ትልቅ ሰዉ ነዉ ሀገሬ ይመስለኛል የኛ ሰፈር ሜዳ ነዉ እና ከወደላይ ወደታች ማለቴ ወደቤት እየሄዲን ከቤት አከባቢ ሲደረስ አቀመዉ ሰፈሩን አሻግሬ እያየሁ ነቃዉ አበዛሁብሽ ይቅርታ እህቼ ብዙ ጊዜ ህልም ስለማይ ነዉ አግብቼ የፈታሁ ነኝ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 23 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 22 วันที่ผ่านมา

    Selam marr yeta fala wotati mashakam mindenew alagabahum gin fikragn alegn

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 16 วันที่ผ่านมา

    በህልሜ ቤት ዉስጥ ቁጭ ብለን ልጀ እህቴ ልጀን እያጫወኩ ከዛ ብሬን መጭቃ ትወስዲብኛለች አሯሯጨ ልነቅጣት ስል እኔም እሷም የምናቀዉ ልጂ ከሳሎኑ ሁኖ ሳየኝ ሼም መስሎኝ ተዉኳት አግብቼ የፈታሁ ነኝ ❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወዲሽ በረች

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 23 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ላዳምጥ በርች ዛሬ ደግሞ በምግብ ጠረጴዛ ላይ የተለያዩ ሴቶች ጋ ምግብ እበላለሁ በሰሀን እንጀራዉ ትንሽ ነዉ የሁላችንም ከጎኑ ላይ ሁለት የበሰሉ እንቁላሎች አሉበት ጨእህቴ

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 19 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሊኩም ለባለትዳር ሴት ቁርቁራ መብላት ከዛ ለመግዛት ገበያገብቼአየሁ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 22 วันที่ผ่านมา

    የድሮ ት/ቤት ለመማር እሄዳለዉ የኔ ክፍል መጨረሻ ላይ ነዉ በግዜ አልገባም በግዜ ስመጣ ኦረፋ ነዉ ተማሪዉ ይጨናነቃል ረፈድ ሲል ማንም አይኖርም እያልኩ ግቢ ገባለዉ ከዛ መዳሜ ሁለቱን ሴት ልጆቿ አጥበሽ ከጨረሽ ፀጉራቸዉን አድርቂ ትለኛለች እኔ ጨርሻለዉ እላታለዉ ትንሿ ፀጉሯንም ሳልሰራት ሮጣ ሴትዮዬ ክፍል ትገባለች መዳሜ አልጋ ላይ ተኝታ ስልክ ታያለች ፀጉሯን እዳታይ ብዬ ሮጬ ይዣት ወጣለዉ ከክፍል መዳሜም ታየኛለች ግን ምንም አትለኝም ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ ፀጉሯን አደርቅላታለዉ አደኛዋ ተራዋን እየጠበቀች ነበር ባለ ትዳር ነኝ

  • @Radite568
    @Radite568 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ሳላመሰግንሽ ብቀር ንፉግነት ነው በጣ ምነው የማመሰግንሽ ሌላ ምንም ነገር አልልሽም ብቻ በርቺልን እንዳትሰለችኝ ደሞ ምንም ስተት የለውም የምትፈችው ብቻ እንዳፍሽ ያርግልኝ የኔ መልካም ❤እዚ ጋ ግን ከቻልሽ በኮሜንት ላስቸግርሽ የድሮ ማዳሜ ኢትዬ መታ አያታለው በተደጋጋሚ ልብስም ለልጅሽ ብላ ይዛልኝ መጣች የልጁዋ ሚስትም አንዴ እያለቀስኩ ውሰጂኝ ስላት እሺ እያለች ታቅፈኛለች አንዴ ሰልልፍ እየጠበቅን አብረን በማዘን እያየችኝ ነበርእና ስትሄጂ ወተት ላኪልኝ ለልጄ ስላት አንድ ወንድ ጠርታ እንዲያመጣልኝ ትልከዋለች ተደጋገመብኝ እየመጡ እኔ ሌላ አገር ለመሄድ እያሰብኩ ነበር ባለትዳር ነኝ ❤

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 23 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኝን ነኝ

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 22 วันที่ผ่านมา +1

    ደሞ አገር ገብቸ ይመስልኛል የተኩስ ድምፅ እሰማለሁ በየት ነወ ስላቸወ በቀያፈር ይሉኛል ወዳዉ ወታደሮቹ ግቢዉስጥ ይነጋገራሉ ጥቅልል ብየ እዳላያቸዉ እተኛለሁ ከደደሴ ቢለዋ ያጠምዱብኛል ቀጥ ስል ቢለዋዉ በደደሴ አረደኝ ሸሀዳም አደረኩ ግን አልሞኩም ጭቀትም አልተሰማኝ ምን ይሆን ፍችልኝ

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ በጣም ቡዙ ህልም ልኬልሽ አልተፈታም እንዳልሽው ሜሴጅ እያጠፈብሽ ነው መሰለኝ እባክሽ አሁን ፈቺልኝ ወንድሜ በህይት የለም እና እኔ ሽንትቤት ተቀምጬ የጆሮ ወርቅ ሲሰጠኝ ከዛ ሽንትቤት ውስጥ ገባብኝ ደንግጬ ሳወጣው ቆሻሻ አልነካው እና ከአፍንጫዬ ውስጥ 3 ወስፋት የሚመስል ትል ሲወጣ አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ

  • @FoziaMuzeyen
    @FoziaMuzeyen 22 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ ወንድ ልጅ ያለ ስቃይ ምጥ ወልጄ ቤት ውስጥ አዋላጄ ነርስ ናት ወዲያው ይገረዝ ብላ ይዛው ሆስፒታል ሄደች ባሌም አብሮኝ ነው በጣም ደስተኛ ነበርኩ ምን ይሆን

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኔ ውድ በህልሜ ከቤቴ ውሰጥ ብዙ ልጆች አሉ ከበሩ ድምፅ እሰማለሁ ሳዳምጥ ማነው የጣለው ይህን ልብሰ እያሉ ሰው ይጠይቃሉ ፖልሶች ይመሰሉኛል እኔን። አዳይሉኝ ብይ መሄዳቸውን ሰሰማ በሩን ሰከፈት የተለበሱ ልብሶች ከበሪ ተቅምጧል ከላይ ያለው የወድ ጂሰ ሱሪ ነው እና ፈቅረኛ አለኝ። ተንሸ ተኮራርፈናል ከሱጋር ያገናኝዋል ፈችልኝ አመሰግናለሁ

  • @SaraloveSaralove12
    @SaraloveSaralove12 22 วันที่ผ่านมา

    በህልም ትኃን መግደል ምድነው አላገባሁም

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 22 วันที่ผ่านมา

    Yekoye achacher koneta selka ayew Tekor koneta tatebo tesetole awereje lebesekote kelay kemes aregalew algebawem

  • @Mariontube
    @Mariontube 23 วันที่ผ่านมา

    1ኛ ነኝ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 23 วันที่ผ่านมา

    ዉዴ ሴትዮዬ ሪሞት ትሰጠኛለች ቲቪዉን 9ቁጥር።ላይ አድርጊ ትለኛለች በቆሎ እሸት ወቅጬ አደርቀዋለዉ ፀሀይ ላይ ላፅፈጨዉ አታስፈጪም ስትለኝ አልደረቀም እርጥብ ነዉ እላታለዉ ባለ ትዳር ነኝ

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 23 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እኔ በወነታወ አድት ዘመድ ጋር ኩርፍኝ ነኝ በህልሚ ቂጦ አመጥታ አጠግቤ ታኖርዋልች አታናግርኝም ብይመ አትልኝመ እኔሞ አይች ዘመ እላታልሁ መልሳትወሰድዋልች እና እቤቷ እድግባች በቴሌቢዝን ሙዚቃትክፍታልች እኔሞ የራሴን ልክፍት ስል እሪምቱ አልስራ ይልኝል እና ትነሽ እድቆየ የሳ ቷሌፏዝን ይፍንድል ቤትመ በሳት ይቅጦጠላል እኔ ልወጦስል በሩ ቁልፍ የሆንብኝል በመስኮት እወጦልሁ ስወችነሞ እየጫኩኝ ሰነግራችወ መልስ አይሰጡኝመ እህግ አካል ስህድ እነሱ ይመጡልኝል በወንታወመ ቤታችን ቅርብ ነወ ይቅርታ አሰርዝመኩብሸ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤