ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አመሰግናለሁ ህልሜን ፈተሽልኛል
ሰላም የኔን ህልም ፍችልኝ ካእባ ውስጥ የለሁ ይመሰለኛል የልገባኝ ፀብ ነገር ይመስለኛል አባቴ ከነኢህራም ልብሱ ከተቀመጠበት ተነስቶ ሲረብሽ የነበረውን ሰው ያባረዋል ብዙ ሰዎችም ከተበታተኑበት ተሰብስበው አባቴን እያደነቁ ሰፈቸውን ይዘው ይቀመጣሉ እኔም ከባለቤቴ ጋር ቁጭ ብለን በጣም የተረጋጋ ና ፀጥ ነጭ በቻ የለበሰ ሰው ከፌቴ የሚታየኝ ፀሀይ ወደ መጥለቋ አካባቢ ይመስለኛል ወደ ሰማይ ቀና ብዬ ሳይ ሰማያዊ ሰማይ ነጫጭ ደመና ከእናታችን ላይ በተረጋጋና ደስ በማል ሁኔታ ያልፈሉ በረጅሙ በጣም ቆንጆ አየር ስቤ ወደ ባለቤቴ ትከሻ በፍቅር ደገፍ ስለው ሸሸኝ ምንድን ነው ከቻልሽ በአላህ ፍቃድ ፍቺልኝ
በጣም አመስግናለዉ ፈተሽልኛል❤❤❤❤❤🎉🥰
በጣም ነው የማመሰግንሽ እንደምጠይቅሽ ሁሉ ለምላሽሽም መልስ መስጠት ስላለብኝ ነው ሁሉም ልክ ነሽ የሚገርምሽ ፀበልም ሀኪምም ምንም ለውጥ የለውም ብለው ሸፋፍነውታል ነገሩን ብቻ እኔ አላውቅም ፈጣሪ ነው አዋቂ ስለሷ እና ስለኔም ያልሽው ልክ ነው ግን አብሬአቸው የሄድኩት ሴቶች ጓደኞቼ መሰሉኝ እንጂ አላቃቸውም ነበር ከኔ ጋ ሶስት ነበርን ብቻ ግን ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ከሀሳብ አሳርፈሽኛል አመስሰግናለው❤
❤
ዋሌኩም ስላም
እባክሽ እህቴ ሌላ ህልም አለኝ ፍችልኝ በህልሜ በጣም ከፍ ያለ ቦታ ማለት ወደ ሰማይ ማለት ነው እና ወደዛ ወጥቼ ከልጄ ጋር በጣም የሚያምሩ ቤቶች የሉበት የሚያምር ጥርት ያለ ወንዝ ያለበት ቦታ ሆነን በጣም እየተደነቅሁ እያለሁ ሁለት ሴቶች በትኩስ እንጀራ ክትፎ ሰጥተውን እየበላን አየሁ እባክሽ ፍችልኝ
እኔ ፈትቻለሁ ሰለረሳሁት። ነው ይቅረታ
አንድ የማላቀዉሰዉ መካ ለኔ እናለሁለትጎደኞቸ ሰጠን የፈታሁነኝ
ምንድነዉ የሰጠሸ?
እግዚአብሔር ይመሥገን
ሀይ ሰላም ነው በህልሜ ጎረቤቶችናቸው ሁለት ሁለት አየሆቸው በአጠቃላይ 8 ናቸው ሰያቸው ለብቻ ለብቻ ሁለት ሁለት ናቸው ፈችልኝ አዷ ግን ጓደኛየ ናት
A❤❤❤❤❤
ስሚማ አማቴ የተበላሸ እጀራ በጣም በተበላሸ ወጥ ለሆነች ሴት ትሰጥ አየኋት ያንከሰጡ በኋላ ባሌ እትልቅ ቤት ውስጥ ገብተን እንፈልገዋለን ግን ተፋተናል ባሌጋ እዲንማለስ ይፈልጋሉ ግን
በህልሜ እንቁላል ጥጀ ያረረ ይመስለኛል ሂጀ ሳየዉ ዉሀ አለዉ ዉሀ እያለዉ እንደት ተቃጠለ እላለሁ ስነካዉ ፍርስ አለ እንደ አመድ ፍችልኝ😊 ፈት ነኝ
ዉዴ ባሌ በህልሜ ቪዲዮ እያወራን ጣቱ ላይ የብር ቀለበት ልሙጥ አያለዉ ከየት አመጣህ አንተ እኮ ስታስርልኝ እኔ አላሰርኩልህም ስለዉ ገዝቼዉ ነዉ ይለኛል ባለ ትዳር ነኝ
በህልም የሚወዱት ስው ጋር ወዲ ባዲ አየር አገርመኽዲ አላገባሁም
Selam ehtilm ebiksh atilfng canqo naw ❤ka dero fikng gari quci biya ka afe lay bulun 🪈 4 eyawxng sixawlng keza esum yqbling keza yafilft tersi ba ehuni serti naw ena tersi yawlql kez bji yasikut eunm tersi siwlq asqyim honsh yilng enam tindji simwlawng ka sew yanin afiri tadbikng
እስኪ ለእኔፈችልኝ እኔ ገንዘብ ለሰው አብድራለሁ ለወንድ ነውለአረብች ልጅነው ግን ደግሞ20ብር ይስጥኛል