ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠላም ውዴ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
በርች ጎበዝ ነሽ
በርች የኔጀግና ወላሂ የትንሽ ትልቅነሽ ማሻ አላህ ሰብሰክራይብ አድረግሻለሁ
አድናቂሸ ነኘ እየጠበኩሸ ነኘ❤❤🎉
ሰላምዋለኩም እህት እኔ የተፈታሁ ነኝ በህልሜ አድስ አባያ ጥቁር ገዝቼ ስለካዉ ልኬ ነዉ እና የሞቱ እናትና ልጅ ነበሩኝ ለነሱ አሳያቼዋለሁ ያምራል ስላቼዉ አወ ቆንጆ ነዉ ይሉኛል እና ልጁ እኔን ይወደኛል እና የእህቱ ለምን እሷን ትወዳለህ ብላ ትቆጣለች እናታቼዉ ደሞ ምን አገባሽ ትላታለች እህታቼዉ አለች በህይወት ❤❤
ስልክ ቆጥርሸን ላኪልኘ❤በጣም ነዉ የማደንቅሸ🎉ጏበዝ በርች እደቤተሰብ ነዉ ገለጻ ምታደርጊዉ🥰🌺
ገበያ ውሥጥ ይመሥለኛል ከበተሠቦቼ ጋር እና እኔ በሥቲካ ከቃ ውሥጥ ላወጣ ሥል እቢ ይለኛል እና ቤተሠቦቼ ጥለውኝ በመኪና ይሄዳሉ ሁለት ማሥቲካ በግድ አወጣለሁ ምድን ነው ውዴ እባክሽ
ወአለይኪ ሰላም እኔ በህልሜ ት/ቤት ሄጄ 8ክፍል ተማሪ ነኝ እናም ክፍሉ በተማሪ ተጨናንቋል ከዛ ሳይስ መምህራችን የሳይስ ደብተር አዉጡ ይላል ሁሉም ደብተሩን ያወጣል የኔ ደብተር ግን ያልሆነ ነገር ፅፌበታለዉ ከዛ ምን ላድርግ እያልኩ አስባለዉ በቃ አዲስ ደብተር ገዝቼ እፅፋለዉ ብዬ ዝም እላለዉ አስተማሪዉ ደብተሬን እዳያይብኝ እጨነቃለዉ ባለ ትዳር ነኝ
አፈታትሽ በጣም ደስይለኛልአንዱን አልፈታሽልኝም ❤❤❤❤❤❤❤
በርች እህቴ እስኪ ልጠብቅ
❤❤❤
ሰላም እዴነሽ እህቴ አሁንማ መፃፌንም አቆምሁ ለምድነው ግን የማትፈችልኝ ደሞሲ ካላለፍሺኝ ፍቺልኝ በህልሜ አህያን ከጅብ ማዳን ምድነው
የኔስ ህልም
ፈትቼልሻለሁ እኮ ግን ከሰማሸዉ የተጻፈዉ ኮመንት ተመልሼ ሳይዉ የለም ያንቺን በርግጠኝነት ፈትቼዉ አለሁ
ክመንትሸ ጠፍቶል ማን እያጠፋዉ ነዉ
@@haytomer9818 በህልሜ ድሮ የተማርኩበት ትምርት ቤት አንድ ክፋል ውስጥ የማቀው ልጅ ነው ባለትዳር ነው እራቁቱን ሁኖ ቁመን እንሳሳማለን ደስተኛ ነኝ ግንኙነት ሊያደርገኝ ሲል እቢ ብየ ራቅ ስል ብልቱን ነካ ሳረገው በሰውነቴ የህመም ስሜት ይሰማዋል ሰውነቱ የፍቅረኛየ ይመስለኛል ከፍቅረኛየ ጋ አናወራም በውነቱ ከዛ ክፍል ይወጣል ክፍሉ ውስጥ ባአልጋ ላይ ቁጭ ብየ አንሶላ ለብሻለሁ ማንም ሳይነካኝ ብልቴ በስሜት እረካ ባነንኩ
@@haytomer9818 ልፃፈልሽ አሁን
ሰለም። የኔ ህለም እኔ ውጪ ነው ያለሁት በውነቱ ሀገርቤት ሂጀ ይመሰለኛል ከናቴቤት እናቴ ሙታለች የማውቀወ ሰው ከናቴገር ካልጋዋ አብሮ ተኝቶ አየሁ እኔ ይገርመኛል ፈትቻለሁ
የኔ ውድ የሆነ ልብስ ላይ መርፌ ቁልፍ አግኝቼ ወሰድኩት ምንድነው
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በህልሜ መሀል መንገድ ላይ ጨለማ ውስጥ ከ ትንሽ ሴት ልጅ ጋር ቆሜ የሆነ ሰውዬ በጩቤ እያስፈራራን ሌላ ሰው ሲመጣ ዞር ሲል እናምልጥ ብያት እሷ ወደላይ እኔ ወደ ቤቴ ሮጥን ከዛ ዙሪያውን በ አረንጓዴ ዛፍና ሣር የተከበበ መሀሉ ንፁህ ውሀ አንድ እግሬን ካስገባሁ በኋላ መውጫ መንገድ የለውም ብዬ ስዞር አሜሪካ ያለው ወንድሜ ከሚስቱ ጋ ፈገግ ብለው እቅፍ አርጌያቸው ደስ ብሎኝ ባነንኩ ባለ ትዳር ነኝ
❤
ውዴ ህልሜ በጣም እረጅም ነው ቴሌግራም ቁጥር ካለሽ
ጨርሸ አዳመኩ የለም
አህልን
የኔን ህልም አልፈታሽልኝም
ህልሜን ላስታውስሽ ከጠፋብሽ ,ከጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኜ መውጣት አልችል ብየ እና ዋሻው በር ላይ ርዥም ድንጋይ አለ መውጣት እልችል ብየ እናቴ ዋሻው በር ላይ ቆማ ባትሪ እያበራችልኝ እንዴት አድርጌ እንደምወጣ ትነግርኝ አለች ከዛም ቀኝ እጀን ለእናቴ ለእህቴ ለእህቴ ልጅ ከዋሻው ውስጥ ሆኜ እስጣቸው አለሁ እነርሱም ሶስቱ እጀን ጎትተው ከጨለማው ዋሻ ያወጡኛል ስወጣም የቀን ብርሀን ነው ዋሻው ግን ጨለማ ነበር የነበርኩበት እና ፍችልኝ እህቴ ምንድን ነው?
ሌላኛው ህልሜ ደግሞ ከጏደኛየ ጋር የምናስተካክለው ጉዳይ አለ በእውንየተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው እና በህልሜ ጏደኛየ አንገቴን በጣም ጥብቅ አድርጎ ይስምኛል ከዛም ሶፋ ላይ እግራችን ስቅለን ብርድ ልብስ እግራችን ላይ አድርገን ሶፋው ላይ ደገፍ ብለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ተቀምጠን ቲቪ እናያለን ክዛም የሚበላ ነግር አጎርሰው አለሁ ከእርሱ አፍ የተርፈውን ግማሽ ምግብ እኔ እበላው አለሁ ከዛው እንደተቀመጥን ነቃሁ ምንድን ነው እህቴ እባክሽ ፍችልኝ
በህልሜ አንድ እግር ነጠላ ጫማ ጠፍቶብኝ አየሁት አንደኛው እግሬጫማ አድርጌ አንደኛው ይጠፋብኛል ምንድን ነው ፍችልኝ እባክሽ
❤❤❤❤❤
ሠላም ውዴ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
በርች ጎበዝ ነሽ
በርች የኔጀግና ወላሂ የትንሽ ትልቅነሽ ማሻ አላህ ሰብሰክራይብ አድረግሻለሁ
አድናቂሸ ነኘ እየጠበኩሸ ነኘ❤❤🎉
ሰላምዋለኩም እህት እኔ የተፈታሁ ነኝ በህልሜ አድስ አባያ ጥቁር ገዝቼ ስለካዉ ልኬ ነዉ እና የሞቱ እናትና ልጅ ነበሩኝ ለነሱ አሳያቼዋለሁ ያምራል ስላቼዉ አወ ቆንጆ ነዉ ይሉኛል እና ልጁ እኔን ይወደኛል እና የእህቱ ለምን እሷን ትወዳለህ ብላ ትቆጣለች እናታቼዉ ደሞ ምን አገባሽ ትላታለች እህታቼዉ አለች በህይወት ❤❤
ስልክ ቆጥርሸን ላኪልኘ❤
በጣም ነዉ የማደንቅሸ🎉ጏበዝ
በርች እደቤተሰብ ነዉ ገለጻ ምታደርጊዉ🥰🌺
ገበያ ውሥጥ ይመሥለኛል ከበተሠቦቼ ጋር እና እኔ በሥቲካ ከቃ ውሥጥ ላወጣ ሥል እቢ ይለኛል እና ቤተሠቦቼ ጥለውኝ በመኪና ይሄዳሉ ሁለት ማሥቲካ በግድ አወጣለሁ ምድን ነው ውዴ እባክሽ
ወአለይኪ ሰላም እኔ በህልሜ ት/ቤት ሄጄ 8ክፍል ተማሪ ነኝ እናም ክፍሉ በተማሪ ተጨናንቋል ከዛ ሳይስ መምህራችን የሳይስ ደብተር አዉጡ ይላል ሁሉም ደብተሩን ያወጣል የኔ ደብተር ግን ያልሆነ ነገር ፅፌበታለዉ ከዛ ምን ላድርግ እያልኩ አስባለዉ በቃ አዲስ ደብተር ገዝቼ እፅፋለዉ ብዬ ዝም እላለዉ አስተማሪዉ ደብተሬን እዳያይብኝ እጨነቃለዉ ባለ ትዳር ነኝ
አፈታትሽ በጣም ደስይለኛልአንዱን አልፈታሽልኝም ❤❤❤❤❤❤❤
በርች እህቴ እስኪ ልጠብቅ
❤❤❤
ሰላም እዴነሽ እህቴ አሁንማ መፃፌንም አቆምሁ ለምድነው ግን የማትፈችልኝ ደሞሲ ካላለፍሺኝ ፍቺልኝ በህልሜ አህያን ከጅብ ማዳን ምድነው
የኔስ ህልም
ፈትቼልሻለሁ እኮ ግን ከሰማሸዉ የተጻፈዉ ኮመንት ተመልሼ ሳይዉ የለም ያንቺን በርግጠኝነት ፈትቼዉ አለሁ
ክመንትሸ ጠፍቶል ማን እያጠፋዉ ነዉ
@@haytomer9818 በህልሜ ድሮ የተማርኩበት ትምርት ቤት አንድ ክፋል ውስጥ የማቀው ልጅ ነው ባለትዳር ነው እራቁቱን ሁኖ ቁመን እንሳሳማለን ደስተኛ ነኝ ግንኙነት ሊያደርገኝ ሲል እቢ ብየ ራቅ ስል ብልቱን ነካ ሳረገው በሰውነቴ የህመም ስሜት ይሰማዋል ሰውነቱ የፍቅረኛየ ይመስለኛል ከፍቅረኛየ ጋ አናወራም በውነቱ ከዛ ክፍል ይወጣል ክፍሉ ውስጥ ባአልጋ ላይ ቁጭ ብየ አንሶላ ለብሻለሁ ማንም ሳይነካኝ ብልቴ በስሜት እረካ ባነንኩ
@@haytomer9818 ልፃፈልሽ አሁን
ሰለም። የኔ ህለም እኔ ውጪ ነው ያለሁት በውነቱ ሀገርቤት ሂጀ ይመሰለኛል ከናቴቤት እናቴ ሙታለች የማውቀወ ሰው ከናቴገር ካልጋዋ አብሮ ተኝቶ አየሁ እኔ ይገርመኛል ፈትቻለሁ
የኔ ውድ የሆነ ልብስ ላይ መርፌ ቁልፍ አግኝቼ ወሰድኩት ምንድነው
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በህልሜ መሀል መንገድ ላይ ጨለማ ውስጥ ከ ትንሽ ሴት ልጅ ጋር ቆሜ የሆነ ሰውዬ በጩቤ እያስፈራራን ሌላ ሰው ሲመጣ ዞር ሲል እናምልጥ ብያት እሷ ወደላይ እኔ ወደ ቤቴ ሮጥን ከዛ ዙሪያውን በ አረንጓዴ ዛፍና ሣር የተከበበ መሀሉ ንፁህ ውሀ አንድ እግሬን ካስገባሁ በኋላ መውጫ መንገድ የለውም ብዬ ስዞር አሜሪካ ያለው ወንድሜ ከሚስቱ ጋ ፈገግ ብለው እቅፍ አርጌያቸው ደስ ብሎኝ ባነንኩ ባለ ትዳር ነኝ
❤
ውዴ ህልሜ በጣም እረጅም ነው ቴሌግራም ቁጥር ካለሽ
ጨርሸ አዳመኩ የለም
አህልን
የኔን ህልም አልፈታሽልኝም
ህልሜን ላስታውስሽ ከጠፋብሽ ,
ከጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኜ መውጣት አልችል ብየ እና ዋሻው በር ላይ ርዥም ድንጋይ አለ መውጣት እልችል ብየ እናቴ ዋሻው በር ላይ ቆማ ባትሪ እያበራችልኝ እንዴት አድርጌ እንደምወጣ ትነግርኝ አለች ከዛም ቀኝ እጀን ለእናቴ ለእህቴ ለእህቴ ልጅ ከዋሻው ውስጥ ሆኜ እስጣቸው አለሁ እነርሱም ሶስቱ እጀን ጎትተው ከጨለማው ዋሻ ያወጡኛል ስወጣም የቀን ብርሀን ነው ዋሻው ግን ጨለማ ነበር የነበርኩበት እና ፍችልኝ እህቴ ምንድን ነው?
ሌላኛው ህልሜ ደግሞ ከጏደኛየ ጋር የምናስተካክለው ጉዳይ አለ በእውን
የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው እና በህልሜ ጏደኛየ አንገቴን በጣም ጥብቅ አድርጎ ይስምኛል ከዛም ሶፋ ላይ እግራችን ስቅለን ብርድ ልብስ እግራችን ላይ አድርገን ሶፋው ላይ ደገፍ ብለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ተቀምጠን ቲቪ እናያለን ክዛም የሚበላ ነግር አጎርሰው አለሁ ከእርሱ አፍ የተርፈውን ግማሽ ምግብ እኔ እበላው አለሁ ከዛው እንደተቀመጥን ነቃሁ ምንድን ነው እህቴ እባክሽ ፍችልኝ