ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ዉድህት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ አመሰግናለሁ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
Marr Amasaginalow goboz nash❤
አበባ ለማለት ነዉ እባክሽ ንገሪኝ ፍቺዉ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንደት ነሽ እኔ አላገባሁም ከፍቅረኛየ ጋ እንጀራ አብረን እየበላን አየሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ❤❤❤❤❤
እህቴየ በህልም የህክምና መርፌየ መወጋት ምድነው ኣላገባሁም
Berchi
በርች እህቴ ዛሬም የለ በቃ የኔ
ጻፊ ደገመሸ እሰኪ ጠፍቶ ይሆናል
@@haytomer9818 እሽ ካስቸገርኩ ይቅርታ ሙስሊም ነኝ ጓደኛየ ናት ያየችዉ አንችና አንዷ ጓደኛችን ሁናችሁ ነጭ ቀሚስ እስከ ነጠላዉ በጣም ያምራል ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ሁለት ወንዶች እደናንተዉ ነጭ ለብሰዉ ከኋላችሁ ተከትለዉ ቤተክርስቲያን ገባችሁ አለች በዕዉነታዉ አለም አንዷ ህልም የታየላት ሙስሊም ነበረች ዙራ አግብታለች እኔ ደግሞ ከሁለት አመት በፊት አግብቸ ተፈትቻለሁእኔ ደግሞ እደዚሁ ቆንጆ አበሻ ቀሚስ እስከ ነጠላዉ ለብሸ አካባቢዎችን ቤተክርስቲያን አለና ቀጥ ብየ ስሄድ አየሁና ከዛ ተመልሸ ምኝታ ቤት ገብቼ ብዙ ሀልጋ አለ እሱን አስተካክየ አንዱ ሲቀረኝ አሶላዉ ላይ ሽንት ተሸንቷል አስቼ ወሰድኩት በዛ ይቅርታ
ሰላም ነሽ የኔ ውድ የኣባቴ እህት በህይወት የላትም እና ልታገቢ ነው ብላ ሊጥ እያቦኳት ኣየሃት ኣላገባሁም
ልታገቢ ነዉ ብላ ከተናገረች ታገቢያለሸ
አሰላም አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔ በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተናል ግን በህልሜ ሁሌ አየዎለዉ
እህቴዋ ግን ህልሙ መጥፎ ከሆነ እዳፈችዉ ይቅርብኝ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በትክክል ፈተሽልኛል ጀዛከለህ አሁን ደሞ በህልሜ መኝታ ቤቴ ባማረ አልጋ ላይ ከሞተው ወንድሜ ገር ጋደም ብለን አልጋልብሱ ነጭ ነው የ አራስ ህፃን ልብስ በተንተን ብሎ አለ ከሳሎን እናቴ ወደ መኝታ እያየች ምን ታረጋለህ ስትለው ወጥቶ ሄደ ከዛ ደስ የምትል ህፃን ሴት ልጅ መጣችና ፈገግ ብላ አልጋው ላይ ጋደም ብላ ሳቅፋት ባነንኩ ባለትዳር ነኝ
እህት ሰላም ነሺ ስለምንሺ በአላህ ይህን ህልም ፍችልኝ ቁጥረ ቁጥር ያለ ሺብራ ደጋ ያለዉ ደጋዉን ልልቀምና ሞቅ ሞቅ አድርጌ ሹሮ ላስፈጭለት ወደስራየ ሳልመለስ እያልኩ አዱን ቁጥር ፈታሁት ድጋ ጪካኔ ነወ ብለሻል ሺብራ በኩሜትም ቢሆን መልሺልኝ
እህቴ ሰላም ነሺ ለባለቤቴ ህልም ፍችለት በህልሙ ትልቅ ኢማራዉስጥ ገብቸ መዉጫዉ በረ ጠፍቶብኝ ስፈልግ አድሴት አገኘች በሩን ጠየኮት በዛሂድ አለችኝ ስሄድ በጣም ብዙ ንብ አላስዉጣኝ አለ ተመልሺስጠይቃት ሌላምገድ አሳየችኝ አሁንም ስሄድ መስኮት አገኛለሁ ብቅ ስል በመስኮት ደሞ ሌላ ንብ ይመጣብኛል ስሸሺ ሁለት ንብ እቤት ገቡ ሌላዉ ተመለሰ አለ ግን አልነከሱኝም አለ ምን ይሆን እህቴ ፍችዉ አደራ
እሺ በር ሲጠፋ ማየት ያሰብትን ማሳካት አለመቻል ነዉ ሌላዉ ንብ ወደቤት የገቡት የሁለታቹሁን መተሳሰብና ፍቅርን ይገልጻል ሸሸተዉ የሃዱት ንቦች ግን የተወሰነ የገንዘብ ኪሳራን ወይ ሰራ መልቀቅን ነዉ ለምን ንብች እድገት ደረጃንና በሰራ ለዉጥን ሲያመላክት ከቤት ወጥተዉ ከሄዱ ከሸሹ ያንን ማጣት ነዉ ባይመለሱ ጥሩ ነበር ወደቤት የገቡት ሁለቱ ግን የባሌና ሚሰት መተሳሰብና ልጆችን በጥሩ ነገር ማሰደግ ይገልጻል
እህቴ ህልመን በወነት በትክልነወ የፍታሸልኝ በጠመበጦሞ አመሰግናልሁ
Dero bexam emwedewe sure selebesew bexam neber emewedew esun lebsa ayehu mendenwew
አ ወ ወ እህቴ ከባሌ ተለያይተናል እና ምን አየዉ መሠለሽ ወደቤቴ እሄድና ወስጥ ስገባ እርብሽብሽ ብላል የባሌ ልብሶች ተበታትነዎል ከዛ ልብሣችን ምናሥቀምጥበት ቦርሣ ዉስጥ ሥከፍተዉ የመአት የሚያምር ልብስ አየዉ ሳወጣዉ ለኔና ለልጄ አንዳይነት ከለር ያለዉ እና ቀይ አበብ አግቼ ሥወጣ ባሌ መጣ ከዛ በጣም ይቆጣል ለመማትት ሢፈልግ ልሄድ አይደለም አልኩት ፈርቼዉ ከዛ እሥኪ ዉጪ ብሎኝ ወደ በረንዳ ወጣ
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በህልም የዳማከሴ ቅጠልን ጨምቆ ለሽውታ መጠጣት ያገባ ወንድ
የኔ የሆነ እቃን ከሌላ ሰዉ ቤት ማየት ምድነዉ እህቴ ፍችልኝ
ምነዉ ይኔ ህት ስንቴ ጠበኹቸሳትፈቺልኝ❤❤❤🎉
ዉዴ ድጋሚ ጻፊ ጠፍቶ ከሆነ
አስላም አለይኩም ወወ እንድ ሰው ለትዳር የሚጠይቀኝ ንብረት እኔም እሱም አግብተን የፈታን ነን ከመጀመርያ ትድራችንም ልጆች አሉን በህልሜ እቤቴ ይመጣ ይመስለኛል አልጋየ ላይ ተኝቶ ከወገቡ በላይ እራቆቱ ስህን ከወገቡ በታች ብርድ ልብስ ውስጥ ተሽፍናል በቀኝ ጐኑ ክርን ተደግፎ ከወገቡ ቅን ብሎ ወደኔ ያያል ውድ እሱ እንድመጣ እንደቾከለ ያየኛል እኔ ደግሞ በአልጋየ ግርጌ በኩል ልብሶቼ እያጥፍኩ ልብሷን እጥፍ ጨርሼ ቁምሳጥኔ ከትቼ ውድስ ለመሄድ ልብ ይቸኩላል እንደገናም ልብሶቼ እጥፍ መጨረስም እፈልጋለሁኝ ነገር ግን እጥፍ ሳልጨርስ ክልልም ነቃሁኝ ፍችልኝ እንሽአላህ
የፈታሁ ነኝ በህልሜ የማላውቀው ፖሊስ የፖሊስ ቀበቶ አረንጓዴ እና ጥይት የሌለው አዲስ ክላሽ ሲሸልመኝ አየሁ
ሰላም ውዴ እኔ ያስራ ሁለት ክፈል ተማሪ አለችኝ እና እቤት ላይ ቆርቆሮውን በሚስማር ስመታ ሚስማሩ ውልግም ስል በዛው በመምቻው በፋሱ ቀና ታረገዋለች እኔ ስደት ነው ያለሁት ከባሌጋ ተጣልተናል በምታምኒው አምላክ ፍችልይ???
ዉዴ ትምህርቱን የምታልፍ ይመሰለኛል ሌላዉ ምናልባት ከባልሸ በሷ ምክንያት ትታረቁ ይሆናል
❤❤❤❤ehitamsgnalho❤❤tbareke❤❤❤❤❤❤❤
ባለትዳር ነኝ እርሳሁ
በሕልም የሞተ ወንድም ማየት
ሰላም አመሰግናለሁ ሌላው ህልሜ የሚቀርበኝ ሰው አለ ከቤቴ ገባ ከጠረፔዛው አጠገብ ተቀመጠ እኔም ቀረብኩት ለምነው እደዚህ የምታደርገኝ እደዚህ ይድፋህ ብየ ውሀ ከጠረቤዛው እረጭት አረኩት እሱንም ትንሸ የሚረጨው ይመሰለኛል ፈትቻለሁ አመሰግናለሁ
ይቅርታ ማሰተካያ ነው ውሀውን ሰረጨው የተናገረው እረተ ተየ እኔ እያሰተካከልኩ ነው እያመቻቸሁ ነው ብሎ አዘነ እኔም ዝም አልኩ ከዛ ጋር አያይዠው ይቅርታ። ዘግቸው ነው🙏
የኔ ዉድህት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ አመሰግናለሁ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
Marr Amasaginalow goboz nash❤
አበባ ለማለት ነዉ እባክሽ ንገሪኝ ፍቺዉ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንደት ነሽ እኔ አላገባሁም ከፍቅረኛየ ጋ እንጀራ አብረን እየበላን አየሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ❤❤❤❤❤
እህቴየ በህልም የህክምና መርፌየ መወጋት ምድነው ኣላገባሁም
Berchi
በርች እህቴ ዛሬም የለ በቃ የኔ
ጻፊ ደገመሸ እሰኪ ጠፍቶ ይሆናል
@@haytomer9818 እሽ ካስቸገርኩ ይቅርታ ሙስሊም ነኝ ጓደኛየ ናት ያየችዉ አንችና አንዷ ጓደኛችን ሁናችሁ ነጭ ቀሚስ እስከ ነጠላዉ በጣም ያምራል ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ሁለት ወንዶች እደናንተዉ ነጭ ለብሰዉ ከኋላችሁ ተከትለዉ ቤተክርስቲያን ገባችሁ አለች በዕዉነታዉ አለም አንዷ ህልም የታየላት ሙስሊም ነበረች ዙራ አግብታለች እኔ ደግሞ ከሁለት አመት በፊት አግብቸ ተፈትቻለሁ
እኔ ደግሞ እደዚሁ ቆንጆ አበሻ ቀሚስ እስከ ነጠላዉ ለብሸ አካባቢዎችን ቤተክርስቲያን አለና ቀጥ ብየ ስሄድ አየሁና ከዛ ተመልሸ ምኝታ ቤት ገብቼ ብዙ ሀልጋ አለ እሱን አስተካክየ አንዱ ሲቀረኝ አሶላዉ ላይ ሽንት ተሸንቷል አስቼ ወሰድኩት በዛ ይቅርታ
ሰላም ነሽ የኔ ውድ የኣባቴ እህት በህይወት የላትም እና ልታገቢ ነው ብላ ሊጥ እያቦኳት ኣየሃት ኣላገባሁም
ልታገቢ ነዉ ብላ ከተናገረች ታገቢያለሸ
አሰላም አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔ በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተናል ግን በህልሜ ሁሌ አየዎለዉ
እህቴዋ ግን ህልሙ መጥፎ ከሆነ እዳፈችዉ ይቅርብኝ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በትክክል ፈተሽልኛል ጀዛከለህ አሁን ደሞ በህልሜ መኝታ ቤቴ ባማረ አልጋ ላይ ከሞተው ወንድሜ ገር ጋደም ብለን አልጋልብሱ ነጭ ነው የ አራስ ህፃን ልብስ በተንተን ብሎ አለ ከሳሎን እናቴ ወደ መኝታ እያየች ምን ታረጋለህ ስትለው ወጥቶ ሄደ ከዛ ደስ የምትል ህፃን ሴት ልጅ መጣችና ፈገግ ብላ አልጋው ላይ ጋደም ብላ ሳቅፋት ባነንኩ ባለትዳር ነኝ
እህት ሰላም ነሺ ስለምንሺ በአላህ ይህን ህልም ፍችልኝ ቁጥረ ቁጥር ያለ ሺብራ ደጋ ያለዉ ደጋዉን ልልቀምና ሞቅ ሞቅ አድርጌ ሹሮ ላስፈጭለት ወደስራየ ሳልመለስ እያልኩ አዱን ቁጥር ፈታሁት ድጋ ጪካኔ ነወ ብለሻል ሺብራ በኩሜትም ቢሆን መልሺልኝ
እህቴ ሰላም ነሺ ለባለቤቴ ህልም ፍችለት በህልሙ ትልቅ ኢማራዉስጥ ገብቸ መዉጫዉ በረ ጠፍቶብኝ ስፈልግ አድሴት አገኘች በሩን ጠየኮት በዛሂድ አለችኝ ስሄድ በጣም ብዙ ንብ አላስዉጣኝ አለ ተመልሺስጠይቃት ሌላምገድ አሳየችኝ አሁንም ስሄድ መስኮት አገኛለሁ ብቅ ስል በመስኮት ደሞ ሌላ ንብ ይመጣብኛል ስሸሺ ሁለት ንብ እቤት ገቡ ሌላዉ ተመለሰ አለ ግን አልነከሱኝም አለ ምን ይሆን እህቴ ፍችዉ አደራ
እሺ በር ሲጠፋ ማየት ያሰብትን ማሳካት አለመቻል ነዉ ሌላዉ ንብ ወደቤት የገቡት የሁለታቹሁን መተሳሰብና ፍቅርን ይገልጻል ሸሸተዉ የሃዱት ንቦች ግን የተወሰነ የገንዘብ ኪሳራን ወይ ሰራ መልቀቅን ነዉ ለምን ንብች እድገት ደረጃንና በሰራ ለዉጥን ሲያመላክት ከቤት ወጥተዉ ከሄዱ ከሸሹ ያንን ማጣት ነዉ ባይመለሱ ጥሩ ነበር ወደቤት የገቡት ሁለቱ ግን የባሌና ሚሰት መተሳሰብና ልጆችን በጥሩ ነገር ማሰደግ ይገልጻል
እህቴ ህልመን በወነት በትክልነወ የፍታሸልኝ በጠመበጦሞ አመሰግናልሁ
Dero bexam emwedewe sure selebesew bexam neber emewedew esun lebsa ayehu mendenwew
አ ወ ወ እህቴ ከባሌ ተለያይተናል እና ምን አየዉ መሠለሽ ወደቤቴ እሄድና ወስጥ ስገባ እርብሽብሽ ብላል የባሌ ልብሶች ተበታትነዎል ከዛ ልብሣችን ምናሥቀምጥበት ቦርሣ ዉስጥ ሥከፍተዉ የመአት የሚያምር ልብስ አየዉ ሳወጣዉ ለኔና ለልጄ አንዳይነት ከለር ያለዉ እና ቀይ አበብ አግቼ ሥወጣ ባሌ መጣ ከዛ በጣም ይቆጣል ለመማትት ሢፈልግ ልሄድ አይደለም አልኩት ፈርቼዉ ከዛ እሥኪ ዉጪ ብሎኝ ወደ በረንዳ ወጣ
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በህልም የዳማከሴ ቅጠልን ጨምቆ ለሽውታ መጠጣት ያገባ ወንድ
የኔ የሆነ እቃን ከሌላ ሰዉ ቤት ማየት ምድነዉ እህቴ ፍችልኝ
ምነዉ ይኔ ህት ስንቴ ጠበኹቸ
ሳትፈቺልኝ❤❤❤🎉