በህልም ጓደኛን ማየት ፍቺ።ሲታመመ ሲሞት ሲያለቅሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @AbebechSisay-ym6ry
    @AbebechSisay-ym6ry 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላምነሽ።እህቴ።ህልሜን።ልገርሽ።ተኝቸነወ።ሰወች።በርከፍተው።ሲወጡሰማሁኘ።እና።ተነሳው።ከዛ።ብዙሰወች።አዲትሴት።ይዘው።መጡ።ስልክሽንሰርቃሺ።ይሉኛል።ሰጡኝ።ስልኬን።ለምንስላት።እፈልገዋለው።ትለኛለች።ብርልስጥሺ።ስልትም።አልፈልግም።ስልኩነውታላለች።ትቸ።ሄድኩኝ።ስልኬንይዤ።ፍችልኝ።ነጠላነኝ

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Kedu-l7x
    @Kedu-l7x 4 วันที่ผ่านมา

    የኔመልሺልኝ

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 4 วันที่ผ่านมา +1

    በነትሽ ውዴ ፍችልኝ የጎደኘዬ ወድምሞቶ
    ከጎደኘዬ ከኔ ከህቷ ገረ ስነለቅስ በጠምበአዘንነበርን የወድሞን የሞቹን ፈቶእኔእዤ ነበር እደየዩኝ ደብቄእዤእየየሁት እየለቀስኩነበር በአለምድነው
    የትደርህወቴ ፍችለይነኝ

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 3 วันที่ผ่านมา

    ፍቅ ቤት ሰርቸ አየሁ በጣም ያምራል ለናቴም ጭምር ይመስለኛል ገና ግን አልገባሁበትም ጨርሻዋለሁ ከነፊኒሽንጉ እና ቤቱን አይቸ ስመለስ እርጥብ ሳር ቄጤማ ይመስለኛ የታሰረ ተሽክሜ ወደ መጀመሪያው ቤቴ ስሄድ አየሁ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  4 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ ላይክ አትርሱ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እርጂም መገዴ ህፃልጂ አቅፎ ስኽዲ ጡቴን አውጥቼ ስጥቻት ትናካካኛለይ ስው ሳይ እሽፍናለሁ ጡቴ ትልቅ ቀይ ሁኖ አየሁ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 4 วันที่ผ่านมา

      አቅፋ ለማለትነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 วันที่ผ่านมา

      ትልቅ ጡት ያለሸን ገቢ ሲሳይ ነዉ የሚገልጸዉ ምናልባት ለሰዉ ሳታሳወቂ የምታጠራቂሚዉ ብር ሊኖር ይችላል

  • @mekdesalem
    @mekdesalem 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ሊጥ በባልዲ አቡክቼ እረስቼው ከላዮ ቢጫ ውሃ ነገር ይዟል እንደመበላሸት ሊል ስል አገኘውት ሊጡን ዱቄት ጨምሬ ልጋግረው አስቤ 3 ወንዶች የጋራዥ ቱታ የለበሱ ለዱቄት መግዣ የሚሆን አስር አስር ብር ይሰጡኛል ብሩ ከሰል እንደመንካት እንደመቆሸሽ ብሏል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  วันที่ผ่านมา

      ነይ በዉሰጥ

    • @mekdesalem
      @mekdesalem วันที่ผ่านมา

      @haytomer9818 እህቴ በውስጥ ተጠቅሜ ስለማላውቅ አልችልበትም

  • @Radite568
    @Radite568 2 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እንዴት ነሽ በናትሽ እኔ ቪድዬም ዝርዝርም አላስቸግርሽም በዚሁ ቀንጨብ ብሎ ይበቃኛል ጓደኛዬ እኔ ጋር ነው የምትኖረው እና በሕልሟ እኔ እና አንድ ሰውዬ ፈረስ ላይ ሆነን ጅቦች መጡ እና ቀበሮ ይመስላሉ ከዛ ሰውዬው ሙሉ ትጥቅ ታጥቆ ነበር ከዛ መንገዱን ነግሬአችሁ ሄድኩኝ ከዛ በሀይለኛው እየጋለባችሁ ስትመጡ ጨንቆኝ ጅቦቹስ ስለው ሰውዬው ገደልኳቸው አለኝ አለችኝ እኔ ባለትዳር ነኝ እሷ አላገባችም ባሌ ደሞ የሚያቀው ሰው ወደ ነጭ በግ ሲቀየር አየው አለኝ የቴክኖሎጂ አላርጂክ ናቸው ለዛ ነው እኔ ያስቸገርኩሽ ይቅርታ የኔ ውድ❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 วันที่ผ่านมา +1

      ህልሙ ለራሷ ነዉ ፍቺዉ ላንቺ አይደለም ሌላዉ ወደ በግ የተቀየረዉ መልሱ ከቪዲዮ አለለሸ በህልም ጓደኛን ማየት ከሚለዉ ወይም በዉሰጥ ነይ

    • @Radite568
      @Radite568 วันที่ผ่านมา

      @haytomer9818 እሺ የኔ መልካም የሷስ ኬር ነው?እሺ ለማንኛውም አመሰግንናለው

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 4 วันที่ผ่านมา

    ፈቅረኛዬ እየጠራሁት ተደበቀኝ የፈታሁ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 วันที่ผ่านมา

      መደበቅ ሀላፊነትን መፍራት ነዉ

  • @Radite568
    @Radite568 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እንዴት ነሽ አቤት ምን ትይኝ አላቅም አንቺም አይሰለችሽ እኔም ብቻ ይሐውልሽ የባለቤቴ እህት ቀስ ብዬ ቤታቸውን አልፌ ስሄድ ታየኝና እህቴ እያለች ትጠራኛለች ፀጥ ብያት በማዳበርያ እቃ ይዤ ነበር የሆነ ቤት እደበቃታለው ከዛ በጒዋሮ ሁለቱም በር የተከፈተ ነበር ወጥቼ ስሄድ ሁለት ትናንሽ ጀርኪና ይዤ ነበር አንዱ ሙሉ ነው አንዱ ሳላየው ተበስቶ ፈሷል እሱን አገኘውዋለው መኪና ውስጥ ነበር እና ከሁዋላ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የሚነዳ ይመስለኛል መኪናው አይሄድም ከዛ ሲኒዬ እቃ ስሲገልለብጥ መኪናው ላይ ሊያርፍ ሲል ነበር በኮፈኑ እጄን አውጥቼ ደግፌ ላንሸራትተው ስል እንቢ ይለኛል እሱ ሶስት ሆነው መሪውን ሳያንቀሳቅስ ዘና ብለው ለሶስት ጫት ይቅማሉ እኔም ቀስ ብዬ ገፍቼ ለቀኩት ሰሞኑን ዛሬ ደና ነገ ፀብ ሆንነናል ምንም ቢሆን ንገሪኝ እቅቀበላለው የኔ ውድ እባክሽ

  • @amalia1199
    @amalia1199 3 วันที่ผ่านมา