ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርች እስኪ ላዳምጥ ዛሬ ከሌለ አልከታተልም አቆማለሁ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ሀቢብቲ ስታብራሪ አገላለፅሽ አፈሳሰርሽ በጣም ደስ ስትይ❤👌‼️
በርቺ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
Aslsmalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam metashi wudeee enamesegenalen
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉 ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን በእውነት ዘወትር ስለምትሰጭን መልካም ምላሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉ዛሬ በህልሜ በሁለት ጀሪካን ውሀ እየቀዳው አንዱሞልቶ ሁለተኛውን እየሞላው ድንገት ነቃው ከእንቅልፌ ያለውት በስደት ነው በቅርቡ ወደሀገር እገባለው አላገባውም ግን የትዳር ጓደኛ አለኝ እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ ከይቅርታ ጋር🎉🎉
Yeteferawen like aderegi
ዋሌኩም ስላም
በህልም በእናት መናደድ ወይም መበሳጨት ምንድነው
አሠላሙ አለይኩም እህት ተረከዝ ያለዉ ጫማ አድርጌ አየሁ ምንድ ነዉ አላገባሁም
❤❤❤❤❤
❤
አመሰግናለሁ ዉዴ
ደህና ነሸ ዉዴ
@@haytomer9818 አልሓምዱሊላህ ጠፍተሻል ላይቭ
አረ አለሁ አላገኝሽ እያልኩ ነው በጣም ነው የምወድሽ ❤ ህልም ስትፈቺ በጣም ጎበዝ ነሽ@@Aisha-m3z
ካላሥቸገርኩሽ የባለፈው የፈታሽልኝ አሣጥሬው ነው ሙሉውን ፍቺልኝ እኔና ባለቤቴ አልጋለይ ቁጭ ብለን የሡ ሥልክ ይደወልለታል ሢያነሣው ሤት ናት እሧን ነው የምትወዳት እያለች ታለቅሣለች እኔ ደግሞ በኔላይ ሌላ ሤት ይዘህብኝ ነው ብዬ ሥልኩን ቀምቼ ከቤት ውጭ ያለ ደረጃ ጋር እሰብረዋለሁ እና ሂድ ብዬ በሩን እዘጋበታለሁ። አበዘሁብሽ ይቅርታ
as wr wb bale tedare ngi ehta mkaber lay yetkemt dabo setbla ykerstyan new atebeyi eylqate tekure dabo new
Selam enat endet nesh? behilem ke fiqeregn gare ye asepalet Layi Enihedalen Kezam Menafisha Wuste Geban Wana Atichiyem Sile Ene Chilalewu biye wedewane genidawu sigeba wuhawu tsidite ayale Newu Wustu Semayawi qelem new Wustu Tinisheye Asa (Fish) Neber Kezam Wagniche Cerishe Siweta Yebetu Wuhalike Layi Teqemixo Neber Foxaa endiyaqebilegn Siterawu Yitefabignale Min Yihon? 2 yehewu yefiiqer godegnaye. Andi Yemawuqewu Sewu Silikun Xelifo Yasemagnale Ena Lelea Seti Gare yawerale enam silkun sewuye xerepeza sire newu semisemagn dimitse kezam agobishe ayiche ista yinedale kazam wuha recewubeti atefahugn min yihon enatiye?
ህልሜን እንድትፈችልኝ ፈልጋለሁ ምላይ ልፃፍልሽ ከዚ ውጭ
አህለን❤❤❤❤
በህልሜ ሎተሪ መኪና ሲደርሰኝ አየሁ ዉንድ ነኝ
ሚሰት ነዉ የተሻለ ሰራ የተሻለ ሂዎት ማለት ወደፊት ይመጣል
ህልሜን።ሁሌም።ትተይውአለሽ።ልሞክርብየነው።ህልሜ።ጓደኛየ።ጋር።ተጣልተናል።በህልሜ።እቤቴ።መታ።ውጭስላት።አልወጣም።ብላ።ትቀመጣለች።ውጭብየስጎትታ።ወለሉ።ላይ።ልጥፍብላ።ትተኛለች።ከዛ።መቀሌ።ልሄድነው።ትልኛለች።እኔ።ሂመድ።ትፈልጊ።አድል።አኩ።እድትወጣልኝ።ፈልጌነው።የልካት።ደሞ።ዝለይው።አሉሽ
እህቴ የባለፈውን ህልም ዘለልሽኝ በርግጥ በዝቶቦሽ ነው የፈታሁ ነኝ ፖሊሲ አረንጓዴ አዲስ የሸራ ቀበቶ እና ጥይት የሌለው ክላሽ ሲሸልመኝ አየሁ
ሰላምዋሌኩምያለፈውን ፍቺፈአዳመጥኩ ፀጉር ሲቆረጥ እንጂ በራሱ ተነቅሎ ተቆርጦ ስለማወድቅ ፀጉር አላገኘውምዛሬ ሰታጠብ እየተቆረጠ ሲወድቅወይ ብዬ አጠገቤጋ ዶክተሬ ያለች አሳያታለውዶክተር በተደጋጋሚ አያለው በርቺልን
በህልሜ እንጀራ እየጋገርሁ አንድ ድመት እመሶቡላይ ወታ የጋገርሁትን እንጀራ በእግሯ ዚሪያውን ስትዞርበት አየሁ የዞረችበትን አንስቼ እየጋገርሁ አየሁ አላገባሁም
ሰላም ፈተሸዋል ግን እደዛ አደለም ፈቅረኛየ ከቤቴ ገባ ከጠረፔዛው። አጠገብ ተቀመጠ እኔም ወደሱ ተጠጋሁ ወሀ ይዠ እደዚህ የደፋህ እደዜህ አረከኝ ብየ ከጠረፔዛው ደፋሁት ትንሸ የነካውይመሰለኛል እረ ተይ እያሰተካከልኩ ነው አለኝ በሊላ ቀን ደግሞ አብረን ምግብ በላን አሰተካክይል 🙏
ፌቱን አልተረጨም ሚመሰለል ተንሸ ልብሱን ነው። ከጠረፔዛው ላይ ነው በደንብ። የተደፋው አደራ ፈችልኝ
እህት እኔ በህልሚ ወድሚ የጎርቤ ልጅን ይግላታል እድሞትች ወድአፍርነት ትቅይራ ነፉስ ይወስዲታል ቤትስቧቿ በባሊስ ያስፍልጓትል እኔሞ ልወድሚ እድግድልካት እዲትናግር እልዋለሁ እናአልቅሳልሁ እሱሞ ትነሸ ልጀ የሆነብኝል የልጀቷሞ የኝሞ ቤትስብ እድትስበሰቡ እኔነኝ የግድልካት አትፍልጉ አታግኝትሞ ይላችዋል ወድሚ የትሰበሰቡት ሰወች በቃ መግድል አልበት እዲወመ ክቤትስቡ ሌላሞ ሰወ ትጭመሮ መግድል አልበት ይባላል የአባቲንእናት ትግድል ይባልና ይወስናል ወድሚን እና አያቴን በጀግራ አግታችወ ትቆርጣ ይምታሉ በሁልትኝወ ቅን ድግም በህልሚ እሄወ ወደሚ ጆሮወን ሰወች ሲቆርጡት አየሆ በጦሞ ጆሮወ ይድማል በጦሞ ይቅርታ አደርጊልኝ ስላሰርዘመኩ እህቴ
የፈታሁ ነኝ በህልሜ በተደጋጋሚ አሮጌ ሽንትቤት ገብቼ ስወጣ አያለሁ ሌላው አንድ ሰውዬ ቴፔን ሲወስድብኝ አየሁ በተጨማሪም አሮጌ ልብሶቼን ጨለምለም ያለ ቦታ ላይ ይጠፋብኛል ነገር ግን የጠፋውን ልብሶቼን ትልቅ ሴትዮ መንገድ ላይ አግኝቼ አስቀምጬልሻለሁ ይሉኛል
እህቴ ህልሜን ባለፈው አልፈታሽልኝም ከጏደኛየ ጋር የቤተስብ ጉዳይ አለን የምናስተካክለው የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው እና አንገቴን በጣም ጥብቅ አድርጎ እቅፍ አድርጎ ይስመኛል እና አለቀቀኝም ከዛም እግራችን ሶፋ ላይ አድርገን ብርድ ልብስ ለብሰን ቲቪ እናያለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ነው የተቀመጥነው ከዛም የሚበላ ነገር ቼኮሌት ነገር አጎርስው እልሁ ከእርሱ እፍ ግማሽ የተረፈውን እኔ እበላው አለሁ ግማሹን እና ፍችልኝ እህቴ ምንድን ነው?
ፈትቼዋለሁ በርግጠኝነት ወይ ቁጥር 20 ወይ 21ተከታተይ
እህቴ ህልሜ ቁጥር 20 እና 21 ላይ የለም ቪዲዮውን ተከታትየው አለሁ እዛ ውስጥ የለም እና አልተፈታልኝም እና እባክሽ ፍችልኝ እየጠበኩሽ ነው
Ene.bhelme.bensera.ytela.atela.eykedaw.ekalay.segelebet..mendnew.baltdar.negn
በርች እስኪ ላዳምጥ ዛሬ ከሌለ አልከታተልም አቆማለሁ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ሀቢብቲ ስታብራሪ አገላለፅሽ አፈሳሰርሽ በጣም ደስ ስትይ❤👌‼️
በርቺ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
Aslsmalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam metashi wudeee enamesegenalen
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉 ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን በእውነት ዘወትር ስለምትሰጭን መልካም ምላሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉
ዛሬ በህልሜ በሁለት ጀሪካን ውሀ እየቀዳው አንዱሞልቶ ሁለተኛውን እየሞላው ድንገት ነቃው ከእንቅልፌ ያለውት በስደት ነው በቅርቡ ወደሀገር እገባለው አላገባውም ግን የትዳር ጓደኛ አለኝ እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ ከይቅርታ ጋር🎉🎉
Yeteferawen like aderegi
ዋሌኩም ስላም
በህልም በእናት መናደድ ወይም መበሳጨት ምንድነው
አሠላሙ አለይኩም እህት ተረከዝ ያለዉ ጫማ አድርጌ አየሁ ምንድ ነዉ አላገባሁም
❤❤❤❤❤
❤
አመሰግናለሁ ዉዴ
ደህና ነሸ ዉዴ
@@haytomer9818 አልሓምዱሊላህ ጠፍተሻል ላይቭ
አረ አለሁ አላገኝሽ እያልኩ ነው በጣም ነው የምወድሽ ❤ ህልም ስትፈቺ በጣም ጎበዝ ነሽ@@Aisha-m3z
ካላሥቸገርኩሽ የባለፈው የፈታሽልኝ አሣጥሬው ነው ሙሉውን ፍቺልኝ እኔና ባለቤቴ አልጋለይ ቁጭ ብለን የሡ ሥልክ ይደወልለታል ሢያነሣው ሤት ናት እሧን ነው የምትወዳት እያለች ታለቅሣለች እኔ ደግሞ በኔላይ ሌላ ሤት ይዘህብኝ ነው ብዬ ሥልኩን ቀምቼ ከቤት ውጭ ያለ ደረጃ ጋር እሰብረዋለሁ እና ሂድ ብዬ በሩን እዘጋበታለሁ። አበዘሁብሽ ይቅርታ
as wr wb bale tedare ngi ehta mkaber lay yetkemt dabo setbla ykerstyan new atebeyi eylqate tekure dabo new
Selam enat endet nesh? behilem ke fiqeregn gare ye asepalet Layi Enihedalen Kezam Menafisha Wuste Geban Wana Atichiyem Sile Ene Chilalewu biye wedewane genidawu sigeba wuhawu tsidite ayale Newu Wustu Semayawi qelem new Wustu Tinisheye Asa (Fish) Neber Kezam Wagniche Cerishe Siweta Yebetu Wuhalike Layi Teqemixo Neber Foxaa endiyaqebilegn Siterawu Yitefabignale Min Yihon? 2 yehewu yefiiqer godegnaye. Andi Yemawuqewu Sewu Silikun Xelifo Yasemagnale Ena Lelea Seti Gare yawerale enam silkun sewuye xerepeza sire newu semisemagn dimitse kezam agobishe ayiche ista yinedale kazam wuha recewubeti atefahugn min yihon enatiye?
ህልሜን እንድትፈችልኝ ፈልጋለሁ ምላይ ልፃፍልሽ ከዚ ውጭ
አህለን❤❤❤❤
በህልሜ ሎተሪ መኪና ሲደርሰኝ አየሁ ዉንድ ነኝ
ሚሰት ነዉ የተሻለ ሰራ የተሻለ ሂዎት ማለት ወደፊት ይመጣል
ህልሜን።ሁሌም።ትተይውአለሽ።ልሞክርብየነው።ህልሜ።ጓደኛየ።ጋር።ተጣልተናል።በህልሜ።እቤቴ።መታ።ውጭስላት።አልወጣም።ብላ።ትቀመጣለች።ውጭብየስጎትታ።ወለሉ።ላይ።ልጥፍብላ።ትተኛለች።ከዛ።መቀሌ።ልሄድነው።ትልኛለች።እኔ።ሂመድ።ትፈልጊ።አድል።አኩ።እድትወጣልኝ።ፈልጌነው።የልካት።ደሞ።ዝለይው።አሉሽ
እህቴ የባለፈውን ህልም ዘለልሽኝ በርግጥ በዝቶቦሽ ነው የፈታሁ ነኝ ፖሊሲ አረንጓዴ አዲስ የሸራ ቀበቶ እና ጥይት የሌለው ክላሽ ሲሸልመኝ አየሁ
ሰላምዋሌኩም
ያለፈውን ፍቺፈአዳመጥኩ ፀጉር ሲቆረጥ እንጂ በራሱ ተነቅሎ ተቆርጦ ስለማወድቅ ፀጉር አላገኘውም
ዛሬ ሰታጠብ እየተቆረጠ ሲወድቅ
ወይ ብዬ አጠገቤጋ ዶክተሬ ያለች አሳያታለው
ዶክተር በተደጋጋሚ አያለው በርቺልን
በህልሜ እንጀራ እየጋገርሁ አንድ ድመት እመሶቡላይ ወታ የጋገርሁትን እንጀራ በእግሯ ዚሪያውን ስትዞርበት አየሁ የዞረችበትን አንስቼ እየጋገርሁ አየሁ አላገባሁም
ሰላም ፈተሸዋል ግን እደዛ አደለም ፈቅረኛየ ከቤቴ ገባ ከጠረፔዛው። አጠገብ ተቀመጠ እኔም ወደሱ ተጠጋሁ ወሀ ይዠ እደዚህ የደፋህ እደዜህ አረከኝ ብየ ከጠረፔዛው ደፋሁት ትንሸ የነካውይመሰለኛል እረ ተይ እያሰተካከልኩ ነው አለኝ በሊላ ቀን ደግሞ አብረን ምግብ በላን አሰተካክይል 🙏
ፌቱን አልተረጨም ሚመሰለል ተንሸ ልብሱን ነው። ከጠረፔዛው ላይ ነው በደንብ። የተደፋው አደራ ፈችልኝ
እህት እኔ በህልሚ ወድሚ የጎርቤ ልጅን ይግላታል እድሞትች ወድአፍርነት ትቅይራ ነፉስ ይወስዲታል ቤትስቧቿ በባሊስ ያስፍልጓትል እኔሞ ልወድሚ እድግድልካት እዲትናግር እልዋለሁ እናአልቅሳልሁ እሱሞ ትነሸ ልጀ የሆነብኝል የልጀቷሞ የኝሞ ቤትስብ እድትስበሰቡ እኔነኝ የግድልካት አትፍልጉ አታግኝትሞ ይላችዋል ወድሚ የትሰበሰቡት ሰወች በቃ መግድል አልበት እዲወመ ክቤትስቡ ሌላሞ ሰወ ትጭመሮ መግድል አልበት ይባላል የአባቲንእናት ትግድል ይባልና ይወስናል ወድሚን እና አያቴን በጀግራ አግታችወ ትቆርጣ ይምታሉ በሁልትኝወ ቅን ድግም በህልሚ እሄወ ወደሚ ጆሮወን ሰወች ሲቆርጡት አየሆ በጦሞ ጆሮወ ይድማል በጦሞ ይቅርታ አደርጊልኝ ስላሰርዘመኩ እህቴ
የፈታሁ ነኝ በህልሜ በተደጋጋሚ አሮጌ ሽንትቤት ገብቼ ስወጣ አያለሁ ሌላው አንድ ሰውዬ ቴፔን ሲወስድብኝ አየሁ በተጨማሪም አሮጌ ልብሶቼን ጨለምለም ያለ ቦታ ላይ ይጠፋብኛል ነገር ግን የጠፋውን ልብሶቼን ትልቅ ሴትዮ መንገድ ላይ አግኝቼ አስቀምጬልሻለሁ ይሉኛል
እህቴ ህልሜን ባለፈው አልፈታሽልኝም
ከጏደኛየ ጋር የቤተስብ ጉዳይ አለን የምናስተካክለው የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው እና አንገቴን በጣም ጥብቅ አድርጎ እቅፍ አድርጎ ይስመኛል እና አለቀቀኝም ከዛም እግራችን ሶፋ ላይ አድርገን ብርድ ልብስ ለብሰን ቲቪ እናያለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ነው የተቀመጥነው ከዛም የሚበላ ነገር ቼኮሌት ነገር አጎርስው እልሁ ከእርሱ እፍ ግማሽ የተረፈውን እኔ እበላው አለሁ ግማሹን እና ፍችልኝ እህቴ ምንድን ነው?