አልጋ ላይ እባብ፤እህል ላይ መሽናት, እርሻ ቦታ መክፈል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬዋ የጌታ ሰላም ይብዛላቹ ዝንጅብል ሻይ በማር ጠጪ በተረፈ የእስራኤል አምላክ የዘመን ቁጥራቹን ይባርክ በልጆቻቹ ማረፍ ይሁንላቹ

  • @wubalemteshome4403
    @wubalemteshome4403 2 ปีที่แล้ว

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @maratube8209
    @maratube8209 2 ปีที่แล้ว

    Selam beti ene yayehut bete wist ketema segozeguz enam elayulay ferash antefe setegna ayehu mendenew fechilegn amseginalew

  • @selujunta474
    @selujunta474 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ የእንቅልፍ መዳኒት ነው

  • @ወርቅነሽወድፍራው
    @ወርቅነሽወድፍራው 2 ปีที่แล้ว

    ህልሜን ስለፍታሽልኝ አመሰግናለው

  • @annatadbeer4172
    @annatadbeer4172 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መታችሁ

  • @kisanetkebedom7131
    @kisanetkebedom7131 2 ปีที่แล้ว

    Hiii betiye endetinesh enena balea betekirsitiyan wist honen yekuruban libs lebsen tilik mesikel hizen bebzuh kesech tekeben mindinew hadera fitilij

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሸ ጉንፋን ዝጀብልእና ሎሚ አፈልትሸ ጥጪበት

  • @almasalmas7317
    @almasalmas7317 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ ህልሜ ሰለ ፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ በህልሜ ቄስ በቤተ ክርስትያን ዉስጥ ልባስ ለብሶ በመቁጠርያ አንገቴ ሲመታኝ ከመታኝ ቦሃላ ግን አይዞሾ ከጠላት ተገላግለሻል እስከ አሁን ግን ጠላት ስያሰቃዩሽ ነበር አለኝ. ምን ይሆን

  • @kidist2481
    @kidist2481 2 ปีที่แล้ว

    Bettye selam new tsable matmak madan new arif helm new

  • @meazagmichael9505
    @meazagmichael9505 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ናቹ በእልሜ አልጋ ላይ የሰዉ ልብስ ማጠብ

  • @fmkf6191
    @fmkf6191 2 ปีที่แล้ว

    Fekreghaye chama seseteghn ayew mendenew

  • @muluneshlakiyew828
    @muluneshlakiyew828 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ እዴት ነሽልኝ ትምርትቤት ግቢ ውስጥ ሆኝ ይመስለኛል እና የድሮ መምህሬ አሻግሬ ይባላል ጠጉሩ ሙሉውል ሽበት ነው እና እሱ መምህሬ ሆኖ ይመስለኛል እኔ ፍቃድ ልጠይቀው እላለሁ ደግሞ እስክሪብቶ ሳልዝ ሄጀ አብራኝ ላለችው ልጅ እዳላስኩ እየነገርኳት እያለ ጎንበስ ስል እስክብሪቶ ግን መሬት ላይ አገኝው ምን ይሆን

  • @mehretabbe5110
    @mehretabbe5110 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲዬ! እኔ በህልሜ የማላውቀው ሰው ለአዲስ አመት የሚሆን ጌጣጌጥ ያለበት ቢጫ ሙሉ ቀሚስ አለበሰኝ እና ቀለበት ጣቴላይ አጠለቀልኝ ቀሚሱን እንደለበስኩ አብረን ትራንስፖርት ይዘን ተጓዝን ። አደራ እንዳታልፊኝ ቤቲዬ

  • @eden2056
    @eden2056 2 ปีที่แล้ว

    Selam mara

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 2 ปีที่แล้ว

    የቴሌ ግራም ቻናል ማግኝት አልቻልኩም

  • @puremam9359
    @puremam9359 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ ለአምስተኛ ጊዜ ዘለልሽኝ በጣም ታዘብኩሽ በህልም ሀይስኩል ዩተማርኩበት ትምህርት ቤት የተዘጋ ክፍል ውስጥ ብዙ እባቦች ያሉ ይመስለኛል አይተናኮሉነም እኔና ጓዱኛየ ነን እኛም አልፈራነም ምንድን ነው ሌላው በተደጋጋሚ የፃፍኩልሽ ሄል ጫማየ አንድ እግሩ ይስበራል እኔ ግን ባላንሴን እንደ ጠበኩ ቆምኩኝ መንገድ ላይ ታክሲ እየጠበኩ ነበር አብሮኝ የሆነ ልጅ አለ ከሁዋላየ አብራኝ የተማረች ጓደኛየ ጥቁር ናት ትስቅብኛለች ምንድን ነው ቤቲየ ፍችልኝ በእናትሽ

  • @twiniyayaway6448
    @twiniyayaway6448 ปีที่แล้ว

    Abo bota atatabubu with megemrya endat endemetoregem tears buzu anbubu

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ የኔን ድጋሚ ዘለልሽው😥

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว

    አይሮፕላን መከስከስ እኔ ግን አልነካኝም ለጥቂት ተረፍኩ የአይሮፕላኑ ክንፍን ስነካው በጣም ነበር የሚያቃጥለው

    • @kidist2481
      @kidist2481 2 ปีที่แล้ว

      Elsa abebe taltashe new yawadekaw

  • @tizitateseema8543
    @tizitateseema8543 2 ปีที่แล้ว

    eny minim aynet gingunet yelegim behilme bizu biret disit eyatebiku lela degimo key konjo mitamir wetat mekina yiza enen bota tefitit siteykeg enemi wedezaw neg biyat yizag hedin Gebeya Gebita lerasuwa konjo neche chama gezita adirga metach beka esuwan alawikatim betiy

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    የኔን አልፈተሻልኝም ምነዉ ቤቲዬ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ለእኔ ግን ለምን አትፈችልኝ⁉️⁉️🤭