Selamsh bzt ybel ehti yehi yelelit bal yemibal betam aschegari new hiwetn yameseqaqlal ena ehtochi eni kelgneti bezih neger echeger neber miyamkarew sew yelem demo yasafreg neber endalnager ahun gadegkug hulu sawq gn bexomna bexelot le sebat qen wesadkug egziabihir ymesgen 7 ameti aychew alawqm ena bezihu hlm lemtechegeru child atbelut egziabihir kekfu hulu ytebqen tebarekulg
Selam bettye be tigist ambebish selmetifechilen. helemoch geta yibarkish zare 2 hilm alegn Eyerotikugn salehu ke fit lefite ke kome ye mebirat Pole ga tegftire wedkugn yemebirat pole tenkilo wedeke keza melishe be botaw tekelikut ena lela demo ke tetalahut ye wend gwadegnaye ye beteseboche bet ber layi be riqat kumo simelket ayehut
SELAM BETYE YAYEWIT ENATE BUNA AFLITA ENE YAZEGAJEWITIN KITA MITADLAY TAMOKALECH KEZA LEMINDIN EHITE YALMETACH TIRAT ELATALEW AYI DABO GAGIRA YIZA LITIMETA NEW TILEGNALECH ENE GIN BESIDET NEW YALEWIT HILMU ETHIOPA HIJE NEW PLESS MELSHILGN
ሁሌም እከታተላለው ግን በጣም ደስ ይላል እህቴ በርቺልኝ እልሻለውኝ
Selam betiy lene aftatsh temechitogal berchi konjiye
Selamsh bzt ybel ehti yehi yelelit bal yemibal betam aschegari new hiwetn yameseqaqlal ena ehtochi eni kelgneti bezih neger echeger neber miyamkarew sew yelem demo yasafreg neber endalnager ahun gadegkug hulu sawq gn bexomna bexelot le sebat qen wesadkug egziabihir ymesgen 7 ameti aychew alawqm ena bezihu hlm lemtechegeru child atbelut egziabihir kekfu hulu ytebqen tebarekulg
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ቤቲ እንኳን ደህና መጣሽልን ።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀትና ጥበብ ያድልሽ በእውነት ህልሙን ያለምኩት ሳምንት ይሆናል ።ላንቺም ከነገርኩሽ ሳምንት ሆኖኛል ግን አፈታትሽ በጣም ያስደንቃል ።በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ። ደግሞ ቴሌግራም ላይ ብንወያይ ያልሽው እኔም እስማማለሁ ከህልሙ ጎን ብትከፉቺና ብንወያይ ደስ ይለኝ ነበር።
Wow mar asbesh betame teruw new berchy
Salam beti ine sidat naw yalehut inam ine gana sira saligaba adisi indamaxahu naw yalehut ina miyamir ye xefi injera ka igire layi taxaqiso faniqiye libalaw asibalaw kaza akisite ina qirib godenyaye kane gar nabaru inam akisitem insane litibalaw asiba gin alibalachiwum godanyaye qorisa balachiwi inam bakishin fichilinyi bizu gize yeni hilm atifachilinyim yihenin gin fichilinyi bakishin
የኔ እህት ቤትየ በጣም አመስግናለሁ የኔ ውድ እህት።
Ketewatu 2 sat new yayehut helmun bale adis chama arego yesefawal gen betam yameral elalew selam salelef alefena melshe selam elewalew esu zem yelgnl
ቤቴዬ እንደምን ነሽ ያነሳሽው ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
እሽ አመሰግናለሁ ቤቲየ አሰሪየ የሌላ ሀገር ዜጋ ነች እናም መኖሪያ ፈቃዷ ከተበላሸ ቆየ ምን አልባት ያየሁት ህልም ከሷ ጋ የተገናኘ ሰለመሰለኝ ነዉ እንዳልሽዉም ቅዠት ይሆናል
ሰላም ቤቲ ለቤትሽ አዲስ ነኝ! በህልሜ ባሌ ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም አየሁት። ግን እቃዠው ነው ብዬ እራሴን ገፀስኩና አለፍኩ።በሌላ ቀንም ያንኑ ህልም ደግሜ አየሁ። ምንድነው ኢሄ ህልም ተደገመ ብዬ ጥያቄ ፈጠረብኝ ግን ብዙም ቦታ አልሰጠውትም አለፍኩት ። ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ህልም ደግሜ አየሁ ለሶስተኛ ጊዜ ባየሁ ሰአት ግን እኔ አጠገቡ መሆኔን እያወቀ ነበር ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም ያየሁት እናም ስነቃ በጣም አዝኜና ልቤ ተሰብሮ ነበር ።ያለሁት ከሀገር ውጪ ነው እሱ ኢትዮጵያ ነው። ፍቺል አመሰግነዋለሁ።
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ ቤትየ ህልሜን ስለፈታሽልኝ የኔ ውድ ዛሬ በህልሜ ሁለቱ ጡቶቼ ውጥር ብለው ደረቴን ጡቴን መሸከም ያቅተዋል ጡቴን በጄ ስነካው አልጋላይ ተኝቼ በጣም ከበደኝ የጡቴ ክብደት ከደረቴ ጋ ካልተመጣጠነ ጥሩ አይደለም መሪ ን ለርግ እያልኩ ነቃሁ ህልሜን ፍችለኝ ቤቲየ
በህልምዳቦ መጋገር ምንድነው
አመሠግናለሁ ቤቲ
ጥሩ ሐሣብ ነዉ ከቻላቺሁ በቴሌግራምላይ የምንወያይበት ቻናል ቢኖራቺሁ መልካምነዉ
ቤትየ በጣም አመሰግናለሁ የበፊት ህልሜን ስለፈታሽልኝ ሌላ ህልሜን ከሳምንት በላይ ሆነኝ ቤትየ ህልሜን ፍችልኝ ካልኩሽ ቤትየ ።
ሰላም ላች ይሁን ቁጥርሽን እዴት ማግኝት ይቻላል
ሰላም ቤቲሻ .... በፊት ተከራይተን ከቤተሰቤ ጋር እንኖር ነበር አሁን ኮንዶሚኒየም ደርሶን ወደ አምስት አመት ሆነን ከወጣን....ነገርግን በህልሜ በጣም በተደጋጋሚ የበፊቱን ቤት አያለሁ እዛ ገብተን ስንኖር በቃ በጣም ነው በህልሜ ማየው
Selam bettye be tigist ambebish selmetifechilen. helemoch geta yibarkish zare 2 hilm alegn
Eyerotikugn salehu ke fit lefite ke kome ye mebirat Pole ga tegftire wedkugn yemebirat pole tenkilo wedeke keza melishe be botaw tekelikut ena lela demo ke tetalahut ye wend gwadegnaye ye beteseboche bet ber layi be riqat kumo simelket ayehut
ስላምሽ ይብዛ ቤቲይ ብጣም ጥፈቻልዉ ብነይት መከኒያ ብጣም እናፈቃችዋልዉ ቡዙ ህልመ ኣሎኝ የኣሁኑ ህልሜ እኔ እና ጎዶኞቼ ነብርን ስዉች ይነብሩ ይመሱሉኛል ብጣም ቡዙ እሾህ ነብር ብልስ ነዉ እሽሁ ብዉስጥ ኣነድ ብልስ ቡዙ ፌሬ ያዝች ብጣም ብእሾህ ተክባልች ኤኔ ፊሬዉ ለብላ ብይ እሽሁ እንዳይዉገኝ ቀስ እያልኩ ድሬሴ እብላልዉ ብጣም ጣፈጨ ነዉ ኣብዛኛዉ ብጣም ብስልዋል 2_3 ይመስልኛል ቡዙ ኣልብስልም ነብር ገን ሁሉም እይብላሁት ነቃሁ
ሰላም ላንቺ ቤት በጣም አመሰግናለው በጣም ስናፍቀው የነበረ የእልም ፍቺ ነው ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛ እኔ ብዙ ህልም አያለው ግን ከሶስት ቀን በፊት ያየሁት ህልም በጣም አስጨንቆኛል ስለወርቅ የፈታሺ ህልም ስምቻለው ግን የኔ ይለያል ያየሁ መኖሪያ ቤታች ትንሽ እራቅ ያለሰፈር ቤት ፊትለፊት ትንሽዬ ጎጆ የሚመስል ደስ የሚል ቀይ የሙሽራ ልብስ ነው እዛ ላይ የለበሰው በጣም ብዙ ደሳስ የሚል ወርቅ ተንጠልጥሏል እና እኔ በፍጥነት ሰው እንዳይደርስብኝ እየፈራ እለቅማለው በመሀል ጏደኛዬ ስትመጣ ነይ ልቀሚ አልኳ እሷም ትንሽ እንደለቀመች ያልቃል ከዛን አብረን ወደሰፈር እየተመለስን የያዘችውን ወርቅ አንድ ሱቅ ደጅ ላይ አስቀምጣ መጣው ብላ ትሄዳለች የእኔ ወርቅ ግን በጣም ብዙ ነው በግራ በኩል በውስጥ ድብቄ እየሄድኩኝ እያለ እንድ የሙስሊም ቆብ ያደረገ ስው ወደኔ መጣና ትክሻዬን መታመታ አድርጎ ወደሰፈር የሚወስደው መንገድ የፍተሻ ኬላ አለ እዛ ሄዶ ከዘበኞች ጋር አብሮ ወደእኔ ይመለከታሉ እኔ በቃ ታውቆብኛል ወርቅ መያዜ ብዬ ከነሱ ውጭ ሌላ ሰው እንዳያውቅ ብዬ ወደነሱ ሄድኩ እነሱ ወደ ሌላ ስፍራ ይዘውኝ ሄዱ ስፍራ ነጮች አሉውስብስብ ያል ጊቢ ውስጥ ትንሽዬ ቤት አለች ወደዛ አስገብተውኝ ወርቁ ይወስዱና ይመዝኑታ ቆይ እዳትሄድ ኪሎ ጉሏል ሲሉ የጉደለው ጏደኛዬም ወስዳለች ብዬ እየነገርኳቸው እያለ የጏደኛዬ እህትና እናት እዛ ግቢ መተው እሷ እንደወሰደች እንጠይቃለን ብለው ሄድ እኔን ግን እሷ ይዛ እስክትመጣ እዛው ጊቢ ውስጥ እራቅ አድርገው ለብቻዬን አስቀመጡኝ እና ነቃው እባክሽ ቤቲ ፍቺልኝ🙏🙏🙏
የኔ እህት ህልም አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል )በህልሜ የሆነ ወድ አህያጭኖ ዱቄት ወደነ
ይመጣል እናም እኔ ደሜ የሆነች ሴት ጋ በት ተቀምጠናል እናም ጭኖ የመጣ ያለ በሩጋ ስደርስ በሩን ዘጋበታሎ በጣም ፈርቸ ከዛም በሩን ከፍቶ ሊገባ ይታገላል አግዢኝ ስላት አጠገቤ ያለችውን ሰት እኔን ያየች ዝብላ አታግዘኝም ግን ሳይገባ ቀረ በቱ ሰውየውም የተጫነችው አህያም
Hule kakisete gar behlime etalalu betfecheln
ቤቲዬ እንዴት ነሽ?እኔ ያየሁት ህልም በፊት የምኖርበት ጎረቤታችን ከታመመች አንድ ወር ሆኗታል አትጠይቋትም እንዴ ይለኛል አንድ ፊቱን የማላየው ሰው እኔም ኸረ እኔ አልሰማሁም በየው ልንጠይቃት ከእህቴ ጋር ሄድን የነበረችበት ክፍል ዝግ ነበር እኛ ስንመጣ ከፈቱት ጎረቤቴም ከወገቧ በተች አይቀሳቀስም አልጋ ላይ ቁጭ ብላ እኛን ስታየን የሹፈት ሳቅ ትስቃለች ልጇም ከፈት ለፊቷ ቁጭ ብላለች አንድ ማላውቃት ሴት ቀይስር ትከትፋለች እኛም በሳቋ ተናደን ጠይቀናት ሳንቀመጥ ወጣን።
ድምጽ ድምጽ ድምጽ
T
SELAM BETYE YAYEWIT ENATE BUNA AFLITA ENE YAZEGAJEWITIN KITA MITADLAY TAMOKALECH KEZA LEMINDIN EHITE YALMETACH TIRAT ELATALEW AYI DABO GAGIRA YIZA LITIMETA NEW TILEGNALECH ENE GIN BESIDET NEW YALEWIT HILMU ETHIOPA HIJE NEW PLESS MELSHILGN
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ። ህልሜን ፍችልኘ ኝ በራሴ የተሸከምኩት የጭቃ ሙግድ ወድቆ ተሰበረ ጓደኛየም ጣይው ሌላ የጥራር ሙግድ እሰራልሻለሁ አለችኝ። አኔም ትቸው ስሄድ አንድ የሀገራችን ትልቅ ባለሀብት በሪሲት የተዘጋጄ ቼክ ይሰጠኛል ።ያን ይዠ ወደቤቴ ገባሁ።
❤
Betcristan heje yehonche seteyo kefe arega yeherode mesale yehonew tariyaw lay yalewn yemotuten hesanat mewekelewen keche keche meluten tasenkagnleche ene gen ortodoxe ayedelehum
የኔ ማር ቢቲዬ. እባክሽ. መልሽልኝ እልሜን
እኔና ባሌ. መንገድ ላይ. እዬዬደን. የድሮ ፍቅረኝው መንገድ ላይ ሆና ከጎደኝዎ ጋር ትጠራኝና መቶ ኪሎ የጤፍ ዱቄት ትሰጠኝለች. ከዛ ለባሌ. ታቃለክ. አይደል. ብዙ ጊዜም. ብንጠቀመው. አያልቅም ብዬ. እነግረዎለው. የጤፍ ዱቄቱን. እየገፍውት በመግፈያ. ድጋሚ ሌላ. ሰው ውለት ፍቅረኝሞች ምን ግድ ላይ ሌላ መቶ ኪሎ የጤፍ ዱቄት ይሰጡናል. ከዛ. በጣም. ተደስቼ. ወይና. ታቃለክ ምንም. አመት. ብንጠቀመው. አያልቅም. ብዬ. ለባሌ. እነግረዎለው ከዛ. ቀና ብዬ ሳየው ባሌን. ልጅ. በእጁ ይዞል. ሴት ልጅ
አምጣት. ብዬ ሳቅፍው. ለባሌ እኝን. አትመስልም እኮ አፍንጫዎ. ድፍጥጥ. ነው ብዬ. ስነግሩው. አሆ. የኝ. ልጅ. አይደለችም ሲለኝ. ከፍኝ. ምን. ይሆን. ህልሜ የኔ ውድ መልሽልኝ
ቤቲ ኧረ በእየሱስ ክርስቶስ ይሁንብሽ ድምፅ ምን ሆነሽ ነው ⁉️🙄🙄🙄🙄
አትንተባተቢ
ቤትዬ 15 ቀን ሆነው አልፈታሽልኝም ላስቸግረሽ ምን መሰለሽ የሆነ ቤተክርስቲያን ተንበርክኬ ተሳልሜ ቀና ሰል የሆነች ሴትዮ ነይ ብላ ጠርታ የክርስስትና ስሜን ጠየቀችኝ ነገርኳት መጠሪያ ስምሽን ስትለኝ ነገርኳት ከዛ ስመሽን ቀይሪው ስትለኝ እሺ አልኳት ከዛ እኔ ልቀይርልሽ አለችኝ አዎ አልኳት ከዛ የተታጠፈ ወረቀት ሰተችኝ ከዛ ገልጬ አለየሁትም ተቀብያት ደበቄው ሄድኩኝ
Selam betiy lene aftatsh temechitogal berchi konjiye