የህልም ፍች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @nooreth6602
    @nooreth6602 9 หลายเดือนก่อน +3

    ብር እና ፍራክ መልቀም ምድነው በየግዜው በህልሜአገኛለሁ

  • @mdporan6273
    @mdporan6273 12 วันที่ผ่านมา

    Ere ebakachu anshidu yerebishal yetegnaw ensimaw ?

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰገራ ሲሳይ ነው😂😂❤

  • @amulyrra
    @amulyrra 7 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረ በኢልም አይታመንም

  • @ትምራምንዋጋው
    @ትምራምንዋጋው ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እንዴት ናችሁ ሂወት እባላለሁ ሁልጊዜ ትምህርት ስማርነው የማድረው የቤትስራ ስሰራ ፈተናስፈተን ኖትስፅፍ ነው የማድረው እባካችሁ በቅርብ ፍቹን ብትነግሩኝ ደስይለኛል ጨንቆኛል

    • @danielgezae4019
      @danielgezae4019 10 หลายเดือนก่อน

      Bertetshi tseleyi fetena wuste nesh

    • @HelenMulugeta-vu1yd
      @HelenMulugeta-vu1yd 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺው ነኚ ሂዊ

    • @ElhamAmir-es8gb
      @ElhamAmir-es8gb หลายเดือนก่อน

      Genzeb new ene agechalwe habt new

  • @HUBtube1221
    @HUBtube1221 14 วันที่ผ่านมา

    በሕልሜ በመኝታዬ ላይ ሳለሁ ተጸዳድቼ አንሶላዬ ሙሉ በአይነምድር ጭቅይት

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew 3 หลายเดือนก่อน +2

    በአጠቃላይ መልካም ፍች አለው አልክ ግን አንተ መቶ ፐርሰንት የፈታህው መጥፎ እንደሆኑ የሚገልጥ ነው ብሮ

  • @Awel73
    @Awel73 9 หลายเดือนก่อน

    Slm wondimme ene sira botaa sgaran saswogid ayohu mnd nw

  • @Sofia1969-g9j
    @Sofia1969-g9j 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ የሰው ሰገራን ማፅዳት ምንን ያስመለክታል

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 หลายเดือนก่อน

    thanks 🙏

  • @FevensolomoFevensolomo
    @FevensolomoFevensolomo ปีที่แล้ว +2

    Yehewlhe wendema asasebognal ebakeh fetalgn mn meselhe betea weset hugne masetatebiya laye aralhu ena masetatbiyawe yemolale keza yehe hulu eyalkuge edenkalhu keza yemakat leje temetalche keza endataybegn beya edebekewalhu ezawe abezhubhe sele kena melshe amesgnalehu

    • @FevensolomoFevensolomo
      @FevensolomoFevensolomo ปีที่แล้ว

      Wendeme ebkehe afetnwe

    • @leyla1so
      @leyla1so ปีที่แล้ว

      Bezu eyebelash new bro/sis

    • @EkramYasin-gl5qs
      @EkramYasin-gl5qs 6 หลายเดือนก่อน

      As,wr,wb behlme erekuten sewech siyayugh ena yehonech tikur set koshasha sitdefabgh ayehu beallah fitulgh

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ወድሜ ለቤተህ አዲስ ነኝ በርታ

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 3 หลายเดือนก่อน +1

    በህልም ሁለት ብልቃጦች መቀበል ምንድነዉ?

  • @MeryemYisa
    @MeryemYisa 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምወአለይኩም ወድም እኔም በህልሜ ቤታውን ሜዳላይ በብዛት ሰገራ ወጥቻለው

  • @KingKing-pr1bk
    @KingKing-pr1bk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወድሜ በሕልሜ ረሻ ቦታ ሺትቤት ያለ ይመስለኛል እና ወደረሻው ቁጭ ብዬ ስሸና አድ ሰው አየኝ ፍታልኝ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የሞተን ሰው ማየት ምንድነው እናመሰግናለን

  • @Hiwot347
    @Hiwot347 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሰው ቤት ገብቼ ሽንት ቤታቸው ገብቼ ሽንትቤቱ ሰገራ ሞልቶ ውሃ ስደፋበት ነው ያየሁ እና ስለሱ አለላልክም
    እባክ ንገረኝ

  • @HayatMohammed-l5s
    @HayatMohammed-l5s ปีที่แล้ว +1

    አሰላማአለም ህልም ፍታልኝ ጨቆኛል እናቴን በቅርብ ነው ያጧኋት እና በህልሜ እጀን ይዛ መብራት አብሪ ስትለኝ እየደጋገምኩ ሳበራ ይጠፋብኛል እና አልበራሐኝ እናቴ ስላት እሷ በአድ ጊዜ ታበራዋለች ከዛ ልቀቂኝ እጀን ስላት ለኢድ እወስድሽአለሁ አለችኝ

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 3 หลายเดือนก่อน

      ተዘጋጂ እወስድሻለሁ ካለች ውዴ❤❤❤ፈጣሪ ሰላም ያድርግልሽ

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠፍህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @nahomdejene7973
    @nahomdejene7973 ปีที่แล้ว

    የውሻ ሰገራስ በህልሜ እየጠርኩኝ በዛላይ ሙስሊሞች እቤታችን አንጥፈው ቁጭ ብለው እየበሉ አያለሁ ለምንድን ነው እኛቤት ቁጭ ብለው የሚበሉት እያልኩኝ የተጣደውን ድስት ስነካው ከምድጃው ላይ ይገለበጣል

  • @UaeVip-k6q
    @UaeVip-k6q 4 หลายเดือนก่อน +1

    በህልሜ ሰገራዉ ዉስጥ ልገባ ነበር ገን አዲት እሴት ያዘቺ ብገባ ልክ እደብሀር ነበር እሜዉጠኝ

  • @TimajHusen
    @TimajHusen หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኔ ያየውት ህልም መፀዳጃ እየተጠቀምኩ እያለ በቤቴ ውሰጥ ሰያፈሰ አያለው ቤቱ ሙሉ ይጨማለቃል ልሰምጥ ይመስላል

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከኋላ የሚረብሸውን ድምፅና ሙዚቃ ብትዘጋው ምናለበት እንዴት አድርገን እናዳምጥህ ? የአበሻ ቪዲዮ በአጠቃላይ ፀዳ ያለ አቀራረብና ጥራት የለውም ሁሌም የሚቀርበው መልእክት በጫጫታና በሙዚቃ የታጀበ ነው እናንተን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን ? የህንድ ፊልም አስመሰላቹሁት እኮ 😂ወየጉድ አበሻ መቼ ይሆን የሚሰለጥነው ?

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 10 หลายเดือนก่อน

    thanks very much

  • @samelo_fdw_kominiket1466
    @samelo_fdw_kominiket1466 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩ እንዴት ናች ባለትዳር ነበርኩ እና ተለያይተናል ግን በሄልሜ ሁሌ ከሱ ሣድር አያለዉ እባካችሁ ምን ይሁ ንገሩኝ

  • @yetnayetstga986
    @yetnayetstga986 8 หลายเดือนก่อน

    Ene yemeseratbet gebi West arine arahu gene ke wesefat gare newe yarahut menedenw please

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ኸረ ሰገራ ሽትቤት በህልምሲኦል ነው

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሆድን መታመም ምንድን ነው

  • @mentymenty5188
    @mentymenty5188 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድሜየ በነትህ መልሥልኝ ካልጋየላይ ቅጥን ያለ ቅዘን ነው እነ አልጋየ ላይ አልጋየ ማህሉው ላይ ሥርክል ላይ ቅርጵ ብሎዎ ልክ እንደመጰዳቻ ቤት ሁኖዎ ይወርዳል ወደታች

  • @nathandkassa5394
    @nathandkassa5394 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ህልም ፍታልን ጠፍተሀል

  • @ASSEFABerihun
    @ASSEFABerihun ปีที่แล้ว +4

    እውነት እልሀለው ሽንት ቤት ካየሁኝ በትክክል ገንዘብ አገኛለሁ ።

  • @tigistashagre7711
    @tigistashagre7711 5 หลายเดือนก่อน

    በአር መታጠብ ምንድነዉ

  • @BetelhimLamma
    @BetelhimLamma หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 ena yemakwe sew lebsene segra asenkabgne mend new

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፍጣሪ ይስጥህ

  • @YusrajibrilAbdalla
    @YusrajibrilAbdalla ปีที่แล้ว

    Asallam Aleykum Worahimatullah barakatuu

  • @YaredNegu-r5m
    @YaredNegu-r5m 5 หลายเดือนก่อน +1

    በህልም እጀራ መጋገር ምንድነው

  • @BirhaneGebremedhn
    @BirhaneGebremedhn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Are josye. Behlme beij metatebya arge yerase segera. Ldefa sl hwletgze sewoch metwgn ena aferkw mndnew josye

  • @nooreth6602
    @nooreth6602 9 หลายเดือนก่อน

    ለመስማት ጎጉቻለሁ❤❤❤

  • @MedinaSeid-e6j
    @MedinaSeid-e6j 8 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰♥️♥️ ወላሂ እኔ በሰው ሽንት ቤት ላይ መርማመጃ አጥቸ መገደ ሁሉ ሽንት ቤት ይሆንብኝና ሰመለሰ ወደኋላ ደሞ ጭቃ ውሰጥ እገባለሁ እበቱን ለማሳት በእጀ እየነካሁ እተዋለሁ መገዱን እበት ነው እዳለ

  • @adeyabeba7604
    @adeyabeba7604 5 หลายเดือนก่อน

    Enem abzagewun gize temart semar demo 9 alalfem kamet ekamet beewunetawu alem 9 hulet gize degmelew

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ጊዜ ልፀዳዳ ገብቼ ሽንት ቤቱ ልሰምጠኝ ይላል😢

  • @lubaba3474
    @lubaba3474 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ በብዙ ሰገራ ተጠቅሚ ሰው እንዳያይብኝ አፈር አለበሰኩት ብዘቱ ደግሞ

  • @HayatAhmed-vj2vl
    @HayatAhmed-vj2vl 2 หลายเดือนก่อน

    እኔየሆነሰውተኝቼእኔላይሠገራውንተፀዳዳብኝምድነዉ

  • @sophiasulaiman5207
    @sophiasulaiman5207 ปีที่แล้ว +3

    በልሜ ደም ስየስመልሰኝ አይቼዋለሁ አሐስክ መልስልኝ 😭😭

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺ አይቻለሁ ምን ይሆን

    • @ZynabHussen
      @ZynabHussen 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅንጆነው

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 ปีที่แล้ว +1

    ያላገባች ሴት ልብሶ ላይ ሽንት መሽናት ምንድነው

  • @zumaraalmahdihiyaw6846
    @zumaraalmahdihiyaw6846 10 หลายเดือนก่อน

    Tafa wandime minew beselam new

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 6 หลายเดือนก่อน

    Dhuga waqayyoo ani akasumati arge abjudhani 😢😢

  • @BettyBarkor
    @BettyBarkor ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ በመቀጠል ሁል ግዜ የህዝብ አልያም ትምህርት ቤት ይመስለኛል እና ሁል ግዜ ገብቼ እፀዳዳዳለሁኝ ደግሞም ሁል ግዜ የሞላ ሽንት ቤት ነው የሚገጥመኝ ህልሙም በተደጋጋሚ ነዉ የሚገጥመኝ

  • @Habiba-q5j
    @Habiba-q5j 6 หลายเดือนก่อน

    Yekaftochi sagara layi matsadadati mini yibalali bezza layi honeye biyalew yemadam liji mexana afferkuna tenesiche sihedi issue gebba bebotawu

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i 5 หลายเดือนก่อน

    Wyena gda fla😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gediyongebreyes6734
    @gediyongebreyes6734 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለተጠየከው መልስ ስጥ !!

  • @fatimahussen-o7u
    @fatimahussen-o7u 4 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮

  • @HanaAbiyot-eo3yt
    @HanaAbiyot-eo3yt 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አላገባሁም
    እና የሞተችው አያቴ ሻወር ቤት ውስጥ ፊቴ ላይ ስትፀዳዳብኝ አየሁ 🙏🙏 እባክህ ፍቺውን ንገረኝ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 หลายเดือนก่อน

      😂 አፈር ብዪ አንቺ ደደብ

  • @Ahmedeylahaba
    @Ahmedeylahaba 9 หลายเดือนก่อน

    አንድ እርጉዝ እናት ሽንት ቤት አካባቢ በእጇ ስታጨማልቅ ምኑን ያመለክታል

  • @Tagay-n1q
    @Tagay-n1q 7 วันที่ผ่านมา

    በህልም ጭቃ ማየት ምንድነው??

  • @biniamir6996
    @biniamir6996 4 หลายเดือนก่อน +1

    በህልም ካካ ሲሳይ ነው

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mayrshm4046
    @mayrshm4046 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን

  • @NaimaNuradin
    @NaimaNuradin ปีที่แล้ว

    Shint bet molto sifesi ayewut isti ngreng wondime.

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰገራን ማየትስ

  • @AsalfDameni
    @AsalfDameni 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሳም

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ ปีที่แล้ว +2

    ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር አንተ ምንም የምታውቀው ነገር የለህም በመላምት አትጋጋጥ

  • @AlmazSisay-m3h
    @AlmazSisay-m3h 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዛሬ መቀመጫ የለው መፀዳጃላይ ስፀዳዳ ከታች እያፈሰሰ አየሁ

  • @AsefaGadebo
    @AsefaGadebo ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @fthumhammed2860
    @fthumhammed2860 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም.በሌላ ቻናል መተህነው?..ባልሳሳት የበፊቱ ቪዲዮ ችህ የት አለ??? በጣም ምርጥ የህልም የህልም ፍቺዎች ነበረህ??? ግር ስላለኝ ነው መልስልኝ 🤷‍♀️

  • @Ertycjfjc-up1fu
    @Ertycjfjc-up1fu ปีที่แล้ว +1

    በህልሜ ሢልደር ፈድቶ ግማሽቤትአቃጠለብኝ ተዛ ወደዉታደሰ

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 ปีที่แล้ว

    በህልም ልጅ በጀርባ ማዘል ምንድነው???

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 ปีที่แล้ว

    Btam amsgenalew yene wdem

  • @EmiruEfaye
    @EmiruEfaye หลายเดือนก่อน

    ትኩስ አር ጭቅላተ ላይ ተቀባው

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 9 หลายเดือนก่อน

    እረ ዛሬ አይቸ ሠርተች አርጌ ነው ያገኘሁት

  • @minakteur7525
    @minakteur7525 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥርህ እፈልጋለሁ

  • @mulusew505
    @mulusew505 ปีที่แล้ว

    ህልም አፈታትህ ደስ ይላል❤ እስቲ ፍታልኝ የራሴን ሰገራ ደጅ የቤቴ በር ላይ 3ቦታ ካካ አርጌ ተከራይ ልጅ ስትመጣብኝ ወይኔ ብዬ ቶሎ ቶሎ በፌስታል አረገዋለሁ አላየችብኝም ካካዬ ሲያምር ብዬ እገረማለሁ😂😂 በናትህ ፍታልኝ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 8 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰገራ ቻናል

  • @messilove8657
    @messilove8657 10 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ አልጋ ላይ አሬን አራው

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 6 หลายเดือนก่อน

    Bahelme.sagra..balebse.lay.setsadada.ayehu

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @ነኢማ-ቐ7ቨ
    @ነኢማ-ቐ7ቨ 8 หลายเดือนก่อน

    ጠጉርመላጨት

  • @AsratNegusie
    @AsratNegusie หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁልግዜ ገንዘብ አገኛለሁ

  • @RukiaHassen-n5j
    @RukiaHassen-n5j ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ያንተ የህልም ፉቺ አልመጣ አለኝ ይኔን በመከራ ነው ያገኝውት

  • @SadSad-c1s
    @SadSad-c1s ปีที่แล้ว

    ወድሜ እዳታልፈኝ በተደጋጋሚ ናዳእያየሁነው ምድነው

    • @SadSad-c1s
      @SadSad-c1s ปีที่แล้ว

      መልስልኝ

  • @gediyongebreyes6734
    @gediyongebreyes6734 5 หลายเดือนก่อน

    ለማረጋገጥ ምንጩን ጥቀስ ቪዲዮ ላይ ምስልህ ይኑር ስልክህን ፃፍ እኛ አበሾች ስለሆን

  • @kairyah
    @kairyah ปีที่แล้ว

    በህልም አህያ ማየት ምድነው

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 ปีที่แล้ว

    ወንድም ፊትህ ለምን አይታይም ??????????????

    • @ReEe-zi7yv
      @ReEe-zi7yv ปีที่แล้ว

      😂😂😂የሡፊትምንየደርግልሻል

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc ปีที่แล้ว

    አረአቦተወወወወኘ

  • @BedryaAdem-m2q
    @BedryaAdem-m2q 26 วันที่ผ่านมา

    Don't solve as a negative dear!! Absolutely, you define false keep for your self ..

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ

    እረ ተውተው ትላልቅ ኦሎማዎች ጠይቁ ህልም ሁሉ የሼጣንነው አምሣሥሎ ነው መልካም ካያቹ አልህምዱሊላህ በሉ መጥፎ ከሆነ የሼጣነው ቢሥሚላህ ብላቹ ትፍትፍ በቀኝ ጎናቹ

    • @SadSad-c1s
      @SadSad-c1s ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችሽ

    • @leyla1so
      @leyla1so ปีที่แล้ว

      You are right

  • @tewodroswoldeyes2243
    @tewodroswoldeyes2243 ปีที่แล้ว

    TH-cam business shows more and more...SHAME on YOU

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለበት አንተ ደደብ ደነዝ ከኋላህ ያለውን የሙዚቃ ጩኸት ብትዘጋው ወይስ ሙዚቃዊ ድራማ ነው ?😂ወየጉድ እንዳው መቼ ነው የምትሰለጥኑት እናንተ እበቶች

    • @MardaGetachew-uz5ul
      @MardaGetachew-uz5ul 6 หลายเดือนก่อน

      ክላሲክ እኮ ነው ያምሃል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 หลายเดือนก่อน

      @@MardaGetachew-uz5ul የምናባታቹሁ ክላሲክ ነው የምታወሩት እናንተ ደነዞች ? መልእክቱን እንዳምጠው ወይስ ክላሲኩን እናዳምጠው ?

    • @MardaGetachew-uz5ul
      @MardaGetachew-uz5ul 6 หลายเดือนก่อน

      @@MikeAsmare3308ፈጣሪ ይቀር ይበልህ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน

      @@MardaGetachew-uz5ulክላሲኩን ለምን የህንድ ፊልም አትሰሩበትም ታዲያ ?😂

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน

      @@MardaGetachew-uz5ulፈጣሪ ይቅር የሚለኝ ለምን እውነት ተናገርክ ብሎኝ ነው ?

  • @BirhaneGebremedhn
    @BirhaneGebremedhn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Are josye. Behlme beij metatebya arge yerase segera. Ldefa sl hwletgze sewoch metwgn ena aferkw mndnew josye

  • @BirhaneGebremedhn
    @BirhaneGebremedhn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Are josye. Behlme beij metatebya arge yerase segera. Ldefa sl hwletgze sewoch metwgn ena aferkw mndnew josye