- 732
- 3 180 305
AddisView
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 30 เม.ย. 2021
AddisView is a diversified company across a wide variety of industries, including media and advertising.Our channel publishes video that focuses on Dream interpretation, psychology, News, drama, short movies and interviews.
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ|ቴዲ ምላሽ ሰጠ|
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ|ቴዲ ምላሽ ሰጠ|
entertainment #addisview #ebs #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianews #fetadaily #habesha #ethiopianrealstate #home #ethiopia #news #news #ተዋናይ ቴዲ/እንግዳሰው
entertainment #addisview #ebs #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianews #fetadaily #habesha #ethiopianrealstate #home #ethiopia #news #news #ተዋናይ ቴዲ/እንግዳሰው
มุมมอง: 417
วีดีโอ
ፍጥጫው ቀጥሏል!ጉዳቱ በርትቷል! መሬት መንቀጥቀጥ በቅርበት!
มุมมอง 45312 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፍጥጫው ቀጥሏል!ጉዳቱ በርትቷል! መሬት መንቀጥቀጥ በቅርበት!
እነሶሊያና ያልሰሙት የህክምና ውጤት! አዲስ ነገርም ተሰምቷል።
มุมมอง 251วันที่ผ่านมา
እነሶሊያና ያልሰሙት የህክምና ውጤት! አዲስ ነገርም ተሰምቷል።
ኩላሊቴን መልሺልኝ?!!! ቢል! ያልተቋጨው የነሩሐማ ታሪክ ህጉ ምን ይላል???!!!!
มุมมอง 381วันที่ผ่านมา
ኩላሊቴን መልሺልኝ?!!ቢል! ያልተቋጨው የነሩሐማ ታሪክ ህጉ ምን ይላል???!!!! #ebs #ሩሐማ እና ሀብታሙ #ethioforumኢትዮፎረም #seifu on ebs #ebc #fetadaily #abiyahemed #adanechabebi #yenetamedia #ethiopianews
ያኔ ገንዘብ ሳይኖረኝ ክሊፕ የሰራሁት በልመና ሂዩማን ሄር ነበር‼️ቬሮኒካ ሚስጥር አወጣች ‼️አባቷ ምናለ?‼️
มุมมอง 12514 วันที่ผ่านมา
ያኔ ገንዘብ ሳይኖረኝ ክሊፕ የሰራሁት በልመና ሂዩማን ሄር ነበር‼️ቬሮኒካ ሚስጥር አወጣች ‼️አባቷ ምናለ?‼️
17 ጊዜ ታስሬያለሁ! አራቱም ልጆቼ አገራቸውን እንዲጠሉ ተደርገዋል!
มุมมอง 1.3K14 วันที่ผ่านมา
17 ጊዜ ታስሬያለሁ! አራቱም ልጆቼ አገራቸውን እንዲጠሉ ተደርገዋል! #እህተማርያም #ethiopia #addisview #habesha #news #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #ethiopianews #ethiopianrealstate #home #fetadaily #semerebariyaw #seifuonebs
የልጆቼን ክፍያ ሳልኸፍል ቤት አገኛለሁ ብዬ በጠራራ ፀሀይ ተዘረፍኩ! አረብ አገር በሰው ቤት ሰርተው የተዘረፉ! የዘፀአት ሪል ስቴት እና የፓስተር ማትያስ ጉድ
มุมมอง 62421 วันที่ผ่านมา
የልጆቼን ክፍያ ሳልኸፍል ቤት አገኛለሁ ብዬ በጠራራ ፀሀይ ተዘረፍኩ! አረብ አገር በሰው ቤት ሰርተው የተዘረፉ! የዘፀአት ሪል ስቴት እና የፓስተር ማትያስ ጉድ #ዘፅዕት #ethiopia #addisview #habesha #news #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #ethiopianews #ethiopianrealstate #home #fetadaily #semerebariyaw #seifuonebs
የጉልበት ንቅለ ተከላ አድርጌ ታላቁንሩጫ ሮጣለሁ! #ብሩክ የሺጥላ #AddisView #Birukyeahitla
มุมมอง 91หลายเดือนก่อน
የጉልበት ንቅለ ተከላ አድርጌ ታላቁንሩጫ ሮጣለሁ! #ብሩክ የሺጥላ #AddisView #Birukyeahitla
አርቲስት ገነት ችላ የነበረው ድብቅ ሚስጥር |ባልተዛር አዲስ ቅሌት |የ 68 ሚሊየን ብሩ ሰርግ
มุมมอง 1Kหลายเดือนก่อน
አርቲስት ገነት ችላ የነበረው ድብቅ ሚስጥር |ባልተዛር አዲስ ቅሌት |የ 68 ሚሊየን ብሩ ሰርግ
ለብዙ አመት በጨለማ ነበርኩ! የአይን ብሌን ተቀየረልኝ! ወጣቱ ሚስጥሩን አወጣ! ከሞት በኃላ በአይን ሰው ቢነሳስ
มุมมอง 119หลายเดือนก่อน
ለብዙ አመት በጨለማ ነበርኩ! የአይን ብሌን ተቀየረልኝ! ወጣቱ ሚስጥሩን አወጣ! ከሞት በኃላ በአይን ሰው ቢነሳስ
ሴት ልጅ ከወለድሽ ከቤት አባርርሻለሁ! ልጅን መፀዳጃ ቤት! | የገቢዎች ነሀር?!
มุมมอง 223หลายเดือนก่อน
ሴት ልጅ ከወለድሽ ከቤት አባርርሻለሁ! ልጅን መፀዳጃ ቤት! | የገቢዎች ነሀር?!
በህይወት እያለች ነው አይኗን ያ*ጠ*ፋ*ው የትከሻዋ አጥንት ተሰ*ብሯ*ል በተጋባች 4ኛ ቀን!! ቤተሰብ የፍትህ ያለህ እያለ ነው
มุมมอง 4.5Kหลายเดือนก่อน
በህይወት እያለች ነው አይኗን ያ*ጠ*ፋ*ው የትከሻዋ አጥንት ተሰ*ብሯ*ል በተጋባች 4ኛ ቀን!! ቤተሰብ የፍትህ ያለህ እያለ ነው
ኢትዮጵያ ለሱዳን እንዴት አበደረች?!ያልተሰማው ሚስጥር‼️የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለምን ዘገየ⁉️ኢትዮጵያ ውስጥ ዋይፋይ በመኪና
มุมมอง 372หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያ ለሱዳን እንዴት አበደረች?!ያልተሰማው ሚስጥር‼️የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለምን ዘገየ⁉️ኢትዮጵያ ውስጥ ዋይፋይ በመኪና
የመሬት መንቀጥቀጡ ከባድ ነው| |ሴቶች በድንጋጤ ድንገት እየወለዱ ነው| ፀልዩልን |ያልተሰማው የአፋር ጩኸት
มุมมอง 3152 หลายเดือนก่อน
የመሬት መንቀጥቀጡ ከባድ ነው| |ሴቶች በድንጋጤ ድንገት እየወለዱ ነው| ፀልዩልን |ያልተሰማው የአፋር ጩኸት
ስለ ኤርትራ የአየር ክልል ሚስጥር ወጣ!| |አስገራሚው የፓርላማ ውሎ| የባንኮች ሚስጥር ይፋ ሆነ
มุมมอง 1852 หลายเดือนก่อน
ስለ ኤርትራ የአየር ክልል ሚስጥር ወጣ!| |አስገራሚው የፓርላማ ውሎ| የባንኮች ሚስጥር ይፋ ሆነ
መርፌ ለመወጋት የሄደችውላይ የተፈፀመ አስደንጋጭ ነገር| የልጄን ጫማ ወስደሻል በሚል የእህቷን ልጅ የገደለችው እየተፈለገች ነው
มุมมอง 1772 หลายเดือนก่อน
መርፌ ለመወጋት የሄደችውላይ የተፈፀመ አስደንጋጭ ነገር| የልጄን ጫማ ወስደሻል በሚል የእህቷን ልጅ የገደለችው እየተፈለገች ነው
ሚኒስትሩ አይመጥኑም| ስልጣን ጊዜያዊ ነው |የሚኒስትሮቹ ፍጥጫ
มุมมอง 1922 หลายเดือนก่อน
ሚኒስትሩ አይመጥኑም| ስልጣን ጊዜያዊ ነው |የሚኒስትሮቹ ፍጥጫ
ሰበር ዜና‼️አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
มุมมอง 1842 หลายเดือนก่อน
ሰበር ዜና‼️አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
እናቴ ደም ግፊት ነበረባት| ስሰማ ደነገጥኩ| የህሊና እረፍት አግኝቻለሁ|ናርዶስ አዳነ እስከዛሬ ያልተናገረችውን ሚስጥር አወጣች
มุมมอง 2662 หลายเดือนก่อน
እናቴ ደም ግፊት ነበረባት| ስሰማ ደነገጥኩ| የህሊና እረፍት አግኝቻለሁ|ናርዶስ አዳነ እስከዛሬ ያልተናገረችውን ሚስጥር አወጣች
እነበሻዱ 20 ሚሊየን ብር ከየት አመጡ?|አስደንጋጩ የሽልማት ሚስጥር
มุมมอง 2552 หลายเดือนก่อน
እነበሻዱ 20 ሚሊየን ብር ከየት አመጡ?|አስደንጋጩ የሽልማት ሚስጥር
መርካቶ ሸማ ተራ የተከሰተው የእሳት አደጋ እስካሁን መቆጣጠር አልተቻለም|በሄሊኮፕተር ሊሞከር ነው
มุมมอง 23K2 หลายเดือนก่อน
መርካቶ ሸማ ተራ የተከሰተው የእሳት አደጋ እስካሁን መቆጣጠር አልተቻለም|በሄሊኮፕተር ሊሞከር ነው
የተደበቀው ሚስጥር ወጣ|ስንታየሁ ስለባለቤቱ ተናገረ|‼️ከሱስ ጋር የተያያዘ ነገር ይኖር?!| ኮሚቴው በስንታየሁ ዙሪያ የመከረው ምንድነው|
มุมมอง 6682 หลายเดือนก่อน
የተደበቀው ሚስጥር ወጣ|ስንታየሁ ስለባለቤቱ ተናገረ|‼️ከሱስ ጋር የተያያዘ ነገር ይኖር?!| ኮሚቴው በስንታየሁ ዙሪያ የመከረው ምንድነው|
ፀልዩልን!|በጣም ፈርተናል|ለአራተኛ ጊዜ የተቀሰቀሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ|ባልደረቦቻችን የገጠማቸው አስደንጋጭ ክስተት
มุมมอง 17K2 หลายเดือนก่อน
ፀልዩልን!|በጣም ፈርተናል|ለአራተኛ ጊዜ የተቀሰቀሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ|ባልደረቦቻችን የገጠማቸው አስደንጋጭ ክስተት
የአምሳል ምትኬ ቤት ተቃጠለ|ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ወድሟል|ኢቢኤስ ሊከሰስ ነው|ተማሪዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች
มุมมอง 1.7K2 หลายเดือนก่อน
የአምሳል ምትኬ ቤት ተቃጠለ|ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ወድሟል|ኢቢኤስ ሊከሰስ ነው|ተማሪዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች
ሰበር ዜና‼️ ከፍተኛው ርእደ መሬት አስከፊ ሆኗል‼️የባቡር ሀዲዱ ሰምጧል‼️ቀጣይ የኢትዮጲያ እጣ ፈንታ‼️
มุมมอง 20K2 หลายเดือนก่อน
ሰበር ዜና‼️ ከፍተኛው ርእደ መሬት አስከፊ ሆኗል‼️የባቡር ሀዲዱ ሰምጧል‼️ቀጣይ የኢትዮጲያ እጣ ፈንታ‼️
የተጣላኝ ፍቅረኛ በህልሜ እኔ የትምርት ቤት ቴክስ ላይ ተኝቼ አጠገቤ ኮደኛዬ ነበረች አሱ ከዋላዬ ወንበር ላይ ተምጦ ነበር እና እንዴት እንተመጣ አላቅም ብቻ እሱም እኔም አብረን ተምጠን ይቅርታ ስጠይቀው እሺ ብለን በማርያም ጣታችን ተታረቅን እና እኔ ደስ ብሎ ነበር ፍችሁ ምንድነው
ሰላም እህት እኔ አንድ ልጅ የአስራ ሰባት አመት ልጅ አለችኝ። እና በህልሜ ወንድ ልጅ አለኝ በጣም ወፍራም ልጅ ነው መጀመሪያ አፈር ላይ ነበር ከዛ ጣራውም መሬቱም ወርቅ በሆነ ቦታ እየዘለለ ይጫወታል ፍችልኝ አትለፊኝ ❤❤❤
ቤቲየ ድምፅሽን ስለሰማውት ደስ ብሎኛል ጠፍተሽ ነበር በመሀል አልነበርሽም በይ ከመጣሽማ የሚትፈችልኝ ብዙ ህልም አለኝ ከባለቤቴ ጋር ተኮራርፈን አናወራም በተደጋጋሚ እንጋጫለን አሁን ግን ወደ ፍች ሳንሄድ አንቀርም በእውኑ ማለቴ ነው ። በህልሜ ደሞ ሰሞኑን የሱን ፎቶ አያለው ከዛ አፎቶ ላይ detected ተብሎ ተፅፎበታል ፁሁፉ ያለፈው ፊቱ ላይ ነው ፎቶ አነሳሱ ልክ እንደመታወቂያ አይነት ነው ጉርድ ፎቶው አደራ ቤቲየ
ሰላም ቤቲ እንዴት ነሽልኝ እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ በተደጋጋሚ ት/በት ውስጥ ፈተና ልፈተን ብዬ ስሄድ ስአት አሳልፊ ሄጀ ሌሎች ፈተናውን ጨርሰው ሲወጡ እደርሳለሁ ወይም በስአቱም ደርሽ ፈተናውን ሳልጨርሰው ስአት ያልቅብኛል አንድም ቀን ጨርሸው አላውቅም ሁለተኛው ጥያቄ ልጀ ልታገባ ይመስለኛል ዝግጅት ተዘጋጅቶ ሰው ሁሉ መጥቶ እየተስተናገደ ነገር ግን ባል የለም ብቻዋን ነው ቤሎ ለብሳ የቆመችው የዚህ ትርጉም ፍች ምንድነው ?
አካም ጅርታ፣ መጋላ አፍሪካኖታ፤ የሚል ሕልም አይቼ ወዲያው በ10/5/2012 ዓ/ም በፌስ ቡኬ ለሕዝብ ላክሁ፡፡ በ11/05/2012 ዓ/ም የፊሊፒንስ እሳተገሞራ እንደገና ሳይንቲስቶች ሊፈነዳ እንደሆነ ተናገሩ፡፡ ከዚህ ቀን በፊት ለፊሊፒንስና ለአውስትራሊያ የእግዚአብሔርን ታምር ለሕዝብ በዜና ማሰራጫዎች እንዲነግሩ ቴክስት አደረግሁላቸው፡፡ አውስትራሊያ እግዚአብሔርንና የእኔን ድርጊት ሳይገልጽ በቢቢሲ ዘገበ፤ ፊሊፒንስ ምንም አልፈጸመም፡፡ ለዚህ ሳይሆን አይቀርም ከቀዘቀዘ በኋላ የፈነዳ፤ ግን ከገደሉ አልወጣም፡፡ በ11/05/2012 ዓ/ም የፊሊፒንስ እሳተገሞራ እንደገና ሳይንቲስቶች ሊፈነዳ እንደሆነ ሲናገሩ አይፈነዳም ብዬ ጽፌ ነበር፡፡ ውድ ተመልካቾች፣ አብይና አገዛዙ ሥልጣን ከለቀቀ ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ይቀራል። ለኦሮሞ መሪው የተተነበዬ እንደሆነ አስተውሉ!!!
በገና ትርጉም ምንድነው
በጣም እየዘገየሽ ነው በተረፈ ጥሩ ነው
በህልም ድመት ማቀፍ ከዛ ግን ለሆነ ለፈረንጅ ልጅ ሰጠሁት ምንድነዉ እባካችሁ ፍቱልኝ
Atmazezi tolo tolo fchi
ሰላም እህት እኔ ቤታችን ውስጥ ትልቅ ጉድጓድ ያለ ይመስለኛል ከዛ ውስጥ ብዙ ትሎች ይወጣሉ እናም ወይኔ ወይኔ እያልኩ ስገላቸው አየው ግን አያልቁም ዝም ብለው ይፈልቃሉ
Him Afetatsh des aylm tanzazalesh
Nagan waqayoo sif yaa bayatu abjjudhan qarshii naf kenanii ani hin fudhuu jedhen diddaa
ሰላም በህልሜ አንድ የማውቀው ሰው በጣም ታሞ ብቻውን ከፍተኛ ህመም አሞት በማስመለስ ወይም ማስታወክ ላይ እያለ አይቸው አይዞህ እያልኩ ደግፌው ወደ ህክምና እየተጓዝን ነቃሁ ትርጉሙ ምንድነው?
ሰላም ሰላም እባክህ የቤተልሔም ለገሰ ፔጅ ወይም አድራሻ ፃፍሽልኝ አመሰግናለዉ
አሀያ ውሃ ዉስጥ ሙታ አየኋት እና ልታጠብ ብዬ አልታጠብኩም ምንድን ነው
ህልም ለማስፈታት እንዴት ነው ምትገኚው?
መነፅሩ ከፊቱ በለጠ ጆሮ ምድነዉ ተገለበጠ
🎉🎉🎉🎉🎉
በብድር 2%መግዛት ይቻላል
Selam betiya yene helm kefekreygayega betaxsi eyaden boresawan endeyezelat besaw akebeleleyg belaw lakecheleyg enbi lelatem eyafelaku sew selale gen tekabelkuwat ena boresawa gen bado nebr lemn bado boresa endeyazech eyeteyekuwat nekiw
በህልም ጎደኞዬ ለቤተስቦቼ በስልክ ደውሎ ወስጃት መልሻታለሁ ይላል
Selam lanch yihun ine tsidet lay negn lijen sateba ayew plz
ማረን
Salam bet yabet ika mayat mindnow
ሰላም ሰላም እባክህ የቤተልሔም ለገሰ ፔጅ ወይም አድራሻ ፃፍሽልኝ አመሰግናለዉ
ሁለት የታሸገ ውይግ ጓደኛየከካናዳ ላከችኝልኝ ፍችልኝ እናትየ❤
በህልም ከፍቅረኛ ጋር ቤተ ክርስትያን ተቀምጦ ማዉራትስ
ቀጥታ ለምን ወደ ፍቺው አትገቢም ወረኛ ይበዛል
እኔ ነብር ምትመስል ድመት ሌባ ጦትን ጫድራ ሲቲዘኝ አየው አይለኛ ነገር መጣብኝ
የተጣላነዉ ን ፍቅረኛ ጋ መተያየት እሳ
እህቴ ጠይቄሺ አላዉቅም ግን አሁን ላስቸግርሺ በምት ወጂዉ አምላክ እዳታልፊኝ ጎጃም ፀሀይ እባላለሁ ከባሌጋ በሰፊ ማሳ አብሺ እየዘራን እዘዉ ይበቅልና በጣም አረጓዴ ይሆናል ከዛ ጥቁር እንስሳ ሊበላ ሲገባ አባረርኩት እዳታልፊኝ
በህልም አልጋላይ መቀመጥ
Meteqaqefs fichilg
በህልም ከሰል መሸከምና ደረጃ መውጣት ምንድነው እባክሽ ፍቺልኝ
በጌታ በጌታ ኮሜንቴን ካየሺው እንድፅፍልሽ አሳዉቂኝ በጌታ
ሰላም ቤቲ በህልሜ ብዙ ሰው ታሞ ማየት ወሀ የወሀ ምግብ ተደርጎላቸው ማየት ምንድን ነው
የሐየውት እልም ሻንጣ መቃጠል ነጭ ልብስ መልበስ የማተ ሰው ገጕኔ ቆሽሾሳይ አስነሣው ፍቺው ምድነው
ሰላም በተሰብ በህልሜ የባለቤቴ ወንድም በባጃጅ አደጋ አንድ እጁ እና አንድ እግሩ ተቆረጠ ደሞ ሁለቱም ቃኝ እጅና ቃኝ እግሩ ነው ከግራ እጅ ደሞ አንድ ጤት ግማሹ የለም አራ ይህ ምንድነው ንገሩኝ 😭
ኮሜንት ምታነቡት ነገር ያሰለቻል ህልሙን ብቻ ሰብሰብ ኣርጋቹ ብትፈቱ
እህቴ በህልሜ አሰሪዬ ብዙ ወርቆችን ስትሰጠኝ አየሁ እኔም ተቀብያታለሁ ብዙ ወርቅ ነው እንደ ሳንትም ያለና እንደ አምባር ክብ ወርቆችን ተቀብያታለሁ ምንድነው እባክሺ ንገርኝ
የሆነ የማላዉቀዉ ቦታ ይመስለኛል እየሄድኩኝ አንድት ሴት ናግባ ትለኝና ደስ የሚል ጥብስ በዳቦ አድርጋ ሰጠችኝ በላሁኝ ግን ጥብሱ ትንሽ ጨዉ በዛ ይለዋል ካቀረበችልኝ ዳቦ ግን ከትሪዉ ከተሰጠሁት ዳቦ ሌላ ትንሽየ የተረፈ ዳቦ አብሮ ነበረ
❤❤❤
❤❤❤❤
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ ድመት ወልዳ ይመስለኛል ቤት ውስጥ ልጆቻን እንዲመጡ እጠራችሀለው ግን አይመጡም እዛው ደሞ ዞር ስል ጥቁር ድመት ተኝታ ሁለት ልጆቻ እየዘለሉ ይጫወታሉ ከዛ ጥቁራ ድመት ልጆቻን ይዛ ዞር ብላ አይታኝ ወጣች እባክሽ አትለፊኝ ግራ ገብቶኝ ትው መልክት ላኪልኝ ባይሆን
በህልም አበሳ ገደልኩኝ
እንእናት የተሸከምሽው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
😢
ይህንን ሰይፉ ላይ ሰማነው ሰይደል እንዴ??
🎉
ስላም እንዴት ነሽ በሕልሜ በመኝታዬ ላይ ሳለሁ ተጸዳድቼ አንሶላዬ ሙሉ በአይነምድር ጭቅይት ብሎ ከዛ ላጥበው ጠቅልዬ ከቤት ስወጣ ልብስ ማጠቢያው ቦታ አንድ ብቻ ስለነበር ማጠቢያው ስለተያዘብኝ ሲለቀቅልኝ አጥበዋለሁ ብዬ ወደቤት መልሼ አልጋዬ ግርጌ አስቀመጥኩት ትርጉሙ ምንድነው?