Egziabihir tbebun yabzalsh ehiti behlmi andit gadegaye bitwa tadso bechiqo teleqlqo ayalew bemegerem endit be achir gizi astekakelshiw eyalkum eshwa ber af qumalech wedi megta bitish atasgebgm endi slat sewoch slalu yqrta tlegalech wede taraw smeleket ye weyn qtel kene zelelaw beqlewal betam egeremalew eswa ber af endeqomech wetahug lemn bitwa atsgebagm eyalkum neqahug tebarekilg
እናመሰግናለን ቤቲ ።እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ በርቺ
ሰላም ቤቲዬ ህልሜን ፈተሺልኛል በጣም አመሰግንሻለው አግዚአብሔር ያክብርልኝ
አመሰግናለሁ ቤቲየ ህልሜን ሰለፈታሽልኝ
ሰላም እህቴ በህልም ሽሮ ማስፈጨት ምንድነው ላስመዝነው ስል ባለሞፍጮዋ ለኔ አዳልታ ዘቢሉን ተቀብላ ከቆንጆ ሽሮላይ ጨምሪው እላታለሁ ከዛ እንዳስገባችው እየፈጨ ነቃሁ ምንድነው
Egziabihir tbebun yabzalsh ehiti behlmi andit gadegaye bitwa tadso bechiqo teleqlqo ayalew bemegerem endit be achir gizi astekakelshiw eyalkum eshwa ber af qumalech wedi megta bitish atasgebgm endi slat sewoch slalu yqrta tlegalech wede taraw smeleket ye weyn qtel kene zelelaw beqlewal betam egeremalew eswa ber af endeqomech wetahug lemn bitwa atsgebagm eyalkum neqahug tebarekilg
በርቻልን ቤቲየ፣
ጥቁር ውሻ የዛር መንፈስ ነው የበአድ አምልኮ ቤት ውስጥ ካለ።ነጭ ወይም ቀይ ውሻ ከሆነ ግን ስለት ነው ይላሉ መንፈሳዊ አባቶች
በእስትክክል የዛር መንፈስ ነው
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤቲ የኔንም እንዳታልፊዉ
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤትዬ አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ💖❤
ሳላም ላንቺም ይሁን ቤት 🤝🤝 ስጠቢቅ ነበር የኔሁን ራሳሺ ዎይ 🙏
ቤትዬ እንደምን አለሽልኝ ቤቴ ከሰውነቴ አንዱ ላይ ትርፍ ስጋ በቅሎ በጣም ስቀቅ ስፍራ ልብስ ይሸፍነዋል ግን እሰው ፊት ሳወልቅ ምን ይሉኛል ትልቅ ነው
አመሰግናለሁ ቤቴ.ህልሜን ስለፈታሺልኚ
ሰላም ላች ይሁን ዛሬ ያየሁት ልታከም እየሄድኩ እምገድ ላይ አድ ሴት የተጎነጎነ ጥቁር እባብ ትሰጠኛለች እጫፋ ድረስ አድርሽልኝ ትለኛለች እየጎተትኩ እጫፋ አደረስኩት ጫፋ ተባለጥ ነው ግን ይሄንን እባብ ታክሜ ስመጣ መጨረሻውን አያለሁ እላታለሁ ሀኪማን አክሚኝ ስላት ተከተይኝ ትለኛለች ጫማ አለበስኩም መገዱ ስርፋጭና አሸዋ ነው ደረስን ጠድቅ ነው ብለው ጠላና ዳቦ ይሰጡናል እኔ ቀመስኩት ከዛ ልጂ እፈልጋለሁ ቶሎ አክሚኝ የሚጠብቀኝም ሰው አለ እላታለሁ እሳ መልስ አሰጠኝም በእግዛብሄር በጣም ጨቆኛል ስለባብ ፈትቻለሁ እዳትይ ቤቲ
ሰላም ለሁላችሁም ይሁንልኝ ቤትዬ በርቺልኝ ይቅርታ እኔ እያበዛሁብሽ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ወድጄ አይደለም😠 ቤተሰብ ጋር ሄጄ ይመስለኛል እና ከጎረቤት ውጭ በር ላይ ቆንጅዬ ህፃን ልጅ ታሟል እና ጎረቤታችን በጣም ትጨነቃለች ለማልቀስም ትሞክራለች እኔም ያንን ህፃን እያቀፍኩ እያስተኛሁ አባብለዋለሁ እና ከኛ ቤት ውስጥ ስልክ ጮኸ ወንድሜ አንስቶ ለናቴ ሰጣት የደወለው ባለቤቴ ነው ቀና ስንል ከላይ ይመጣል እናቴ ልትቀበለው ግማሽ መንገድ ወጣች የሀይላነድ ኮካ እና በአረብ ሀገር የሚጋገሩ ትንንሽ እንጀራዎች ይዟል የታሸገ ማለት ነው እና እናቴ ጉልበቱን ልትስም ስትበረከክ አይገባም ማዘር ለምን ዘጉርሽን ተላጨሽ ይላታል ከማጅራቷ ጋር አይቶት ነው ሻሽ አስራለች እኔ ደግሞ አልሰማ ሆኖ ነው አያቴ ሞቶ የለ ለዛ ነው የተቆረጠች እላለሁ በውስጤ እና እኔ እየሳኩ ውዱ ባሌ የኔ ናፍቆት እያልኩ እየቀለድኩ ህፃኑም እንደታመመ ብንን አልኩ ምን ይሆን እባክሽ🙏
Yemann endemtfech alakm 😖😖😖😖😖😖😖😖😖😖
ekuwan slam mtashi bytey
ሰላም በቲዬ 😘😘😘
ሰላምቤት እኔና ጎደኛየ አብረን እየሄድን መስሎኝ ናያጠለቅሁት ጫማ በጭቃ ተጨማልቆ ዉደ ፊትም ተራመድልኝ ስለዉ እቢ ይለኛል የጎደኛየን ጫማ ሳየዉ ምንም ጭቃየለዉም ደህናም ትራመዳለች የኔግንከመሬቱጋ እያጣበቁ አልሄድ ይለኛል ወይ አዉልቄ አልጠለዉም ናዝምብየ ስጎትተዉ አይሁት ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ ቴሌግራም ላይ ልኬ አለተፈታልኝም በምን ላግኝሽ
ሰላም ላንች ይሁን እኔ ደግሞ የድሮ ፍቅረኛየ ቤተሠቦች እኛ ቤት መተው ይመስለኛል ጠላ ጠጡ ብየ ሠጥቻቸው ከቤት ወጥቼ ልሄድ ቦርሣየን ይዠ ከቤት ስወጣ ነቃሁ
ሰላም ቤቲዬ እኔ በተከታታይ የሰው ጫማ ሳደርግ አያለው አንድ ቀን ግን የሰው ቤት ገብቼ የሰው የተገነጠለ ጫማ አየሁ እናም ያንን ጫማ አደረኩት ሳደርገው ግን እኔ እግር ላይ የተገነጠለው ጫማ ተስተካከለ እናም ደግሞ አዲስ የኔ ጫማ እዛው ቤት አየሁት እና ያንን ጫማ በእጄ ይዤ ወጣው
ሥጠብቅሺነበር ቤቲ እኳንሠላምመጣሺ
የምኖርበትቤት ዉሥጥ የተከደነ የዉሀጋን ከፍተዉትአያለሁ ዉሀዉ ድፍርሥነዉ ከዉሥጥይፍሠሥከዉጪ አላዉቅም ዉሀዉግን ያሥፈራኛል ጉድጓዱምእረጅምነዉ ከዉሥጡ የሆነጨርቅነገር የገባይመሥለኝና ለማዉጣት የሆነበብረትአካፋበሚመሥልነገር ለማዉጣት ሥሞክር እሺአይለኝም እኔን ወደዉሥጥ ይጎትተኛል በግድወደሃላ ለማምለጥ ሥታገል የጉድጓዱዉሀ በጣምሞላ ከዛአድሤትመታ አጪዉ ትልእና በያሥኩት ብረት ጨርቁንአወጣቺዉ ጨርቁ ትቦዉን ደፍኖትነዉ ዉሀዉየሞላዉትለኛለች ከዛዉሀዉ ወደዉሥጥፈሠሠ ያወጣቺዉልብሥ ነጭልብሥ የወድልብሥነዉ ምንአለ ቢከድኑት እያልኩ ሥጨነቅ ነቃሁኝ ጭንቅብሎኝ እራሤንአገኘሁት 😞
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤት በህልሜ ልጄ ተደብድባ ሰውነቱ ዋ ሁሉ ደም ቋጥሮ ጠቁረዋል ጀርባዋ ላይ ያለው ደምቶ የተኛችበትን አንሶላ ነክተዋል ሳያት በጣም ደንግጬ ማነው እንደዝ ያረገሽ ንገሪኝ አትፍሪ ስላት በጣም ወደ አፌ ተጠግታ ትልቅ ጥቁር ሰውዬ አሳየችኝ ከዛ አለቀውም እገለዋለሁ ብዬ ትልቁን መሳሪያ አንስቼ ልተኩስ ስል ፖሊሲ መጣ መጣ ስሉኝ መሳሪያውን አልጋ ስር ወረወርኩ ከዛ ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳሁ በጣም ጨንቆኛ ከልጄ ርቄ ነው ያለሁት 7 አመቱዋ ነው
ሰልም ቤቲዬ እንደትነሽ በህልሜ አንደት ሴት ፅጉሬን ሹርባ እየሰራችኝ አየሁ በጀ ሌላ ቁጥጥር የተሰራ ፅጉር ብዙ ይዤ አየሁ እናም አሰሪየ ወዳገሯ ልትሳፈር ሆኖ ፍቅረኛዬ ከምሰራበት ቤት መቶ እንዳይርብሽ ብሎ ፒዛ ሰቶኝ ሄደ ከዛ በስልክ ሲያወራኝ የህፃናት ዲምፅ ይሰማኛል ባባ ባባ እያሉ ከዛ እኔ ልጆች ካሉህ አንተን አልፍልግህም ብየው ስልኩን ዘጋሁት ከዛ ጏደኛየ አንች ካልፍለግሽው እኔ ከሱ እሄዳለሁ እያለችን ነቃሁ
ሰላም ቤቲዬ እባከሽ ፈችልኝ ጋደኛ ጋር ተጣልትናል ፈራሽ ላይ ተኝቼ እሱ በዝው ሰው አለ ከንሱ ምዓል ነጭ ሸምዝ ለብሶ ተነሽ የልኛል መን ዮን እባክሽን ፈችልኝ
ቤትዬ በህልሜ ከ እህቶች ጋር ዋና ወንዝ ውስጥ ዋኝተን ወደ ቤት ሀድን ከዛ ወንድመ ወተት እያፈላልን አየሁ ህልሜን ፍቺልኝ ቤትዬ አመሰግናለሁ ፡፡
eshi amsgenalwe yen wede
Selmesal mendn new behelm
Metadel.neg.behilna.yamodew.fekergaya.lala sat syaye.geftra.gedele.sdedekutena ege.kaye.mote.ebekeshe.medenew
ሠላም፡ቤትዬ፡ወለተሃና፡ነኝ፡ህልሜን፡ፍችልኝ፡መጀመሪያ፡የማላቃት፡ልጅ፡ትመሥለኛለች፡የተቆፈረ፡ጉድጋድ፡ውሥጥ፡ነበረች፡እኔ፡ሣላያት ፡ጉድጋዱ ውሥ፡እኔ፡ልሸና፡ነበር፡የሄድኩት፡ግን፡እሧን፡አይቼ፡ትቼ፡ተመለሥኩ፡ከዛን፡ያች፡የማላቃት፡ልጁ፡ትመሥለኛለች፡የተሠባበረ፡በርበሬ፡ያለው፡ወጥ፡ነው፡ፍትፍት፡ከሠው፡የተራረፈም፡ይመሥለኛል፡እሡን፡ሥትሠጠኝ፡እናቴ፡ለምን፡ይሄንን፡ትሠጫታለሽ፡ብላ፡ትንሽ፡ሻል፡ያለ፡እንጀራ፡በወጥ፡የተነካካ፡ሠጠችኝ፡እኔ፡ግን፡አልበላውም፡ በማግሥቱም፡ቀላ፡ያለወጥ፡የነካ፡ዳቦ፡ሥበላ፡አየሁኝ፡የተሠባበረም፡እንጀራ፡ሥበላ፡አየው፡ባክሽ፡ፍችልኝ፡ምንድነው