🛑 በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @Fulllight-y5r
    @Fulllight-y5r 2 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ ማረሻ እና ቀንበር ከስዉ መቀበል ምንድ ነው ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      ገበሬውን ወይም የግብርና እቃን በህልም መመልከቱ እርሱን የሚቆጣጠሩትን አሉታዊ ስሜቶች በሙሉ እንደሚያስወግድ ያመለክታል.

  • @opyu7576
    @opyu7576 18 วันที่ผ่านมา +1

    💚💚💚🌹💖💖🌹💚💚

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  18 วันที่ผ่านมา

      😘😘😘😘😘😘💝

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የናቴናፉቂ
    @የናቴናፉቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረች❤❤❤❤

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 2 หลายเดือนก่อน +1

    💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹👍👍👍

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @KadidjaYanouss
    @KadidjaYanouss 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉደ ተኔ የበለጠ አላህ ይዉዲሽ ጨቆኚ ነበረ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      አሚን 🤲🤲🤲😍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙሐይኩም ሀዩ ህልሙ የጓደኛየነው አግብታ ፈታለችና ጥሬድኝችና ወተት ለሰው ስሰጥ አየሁ ትላለች ውደዋ👌👌👌👍👍

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/s1AMnIUfB50/w-d-xo.htmlsi=oZuqZLAQh-atgVhb 👈
      th-cam.com/video/vJpxMgILwoc/w-d-xo.htmlsi=-dGKxAA5UwSsv6uM 👈

  • @zulfazulfa-2550
    @zulfazulfa-2550 2 หลายเดือนก่อน

    አ ሰ ወ ወ እህት በህልሜ ህጋ ወጥ ጉዞ ከቡዙ ሰዎች እየተጓዝን ደለሎችን ፈርተን ኬት እንለፍ እየልነ ሌሎች ሰዎች ኑዚ ብሎ በሌላ መንገድ ይሰዉን መሼ እነሱ ቤት ጋብተን ምግብ እሰጡል ማለቴ መንገድ የሰይዉን ሰዎች ነቸዉ ምግብ የሰጡን ቡዙነን ሴቶች ብቸነን ኢቅርታ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3ET0_RK-yLs/w-d-xo.htmlsi=hLmKQNqicm-25mXD

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ አህቴ በፈጣሪ ልለምንሽ በፅሁፍም ቢሆን ፍቺልኝ
    እኔ አላገባሁም በህልሜ የሆነ የወታደር መኪና ውስጥ እኔና 1 ማላቀው ሰው ግቡ ብሎን ገባን ግን መቀመጫው ብረት እና ምንም የማይቆረቁር ነው እኔም እየገረመኝ ሰፋ ካለው መቀመጫ ላይ ቁጭ ብለን ሹፌሩ ሳይኖር መኪናው ወደኋላ ትንሽ ሄዶ ከቦቴ መኪና ጋር ተጋጨ እኔም ምንም ሳልሆን ከመኪናው ወጥቼ አምላኬን 2 ግዜ ህይቴን ታደከኝ ተመስገን እያልኩ ስሄድ አየሁ።
    አሁን እሮብ ቀን ወደ ክፍለ ሀገር በመኪና ልሄድ ነው ከዚ ጋር ከተያያዘ ብዬ ጨንቆኛል እባክሽን አይተሽ አትለፊኝ አደራ

  • @ያልተኖርልጃነትጥቁርሰማይ
    @ያልተኖርልጃነትጥቁርሰማይ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት ሰላሚሺ ይብዛ በህልም ሰአት ማለም ምንድን ነው ውደ ሰአቱን ከክላሲ ሰአት ለበስኩ ከዛም እፎቅ ማዳሜ በውነታው ወልዳ ተኛታለች እየረተብኩ እያለ ክላሱ እሱ የኔ ሰአት ነው ከየት አገኝሺው ትላለች እኔም ከክላስ ነው ያች ከሁነ ብየ አውልቂ ሰጠሁት እባክሺ ፍችልኝ እህቴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      @@ያልተኖርልጃነትጥቁርሰማይ th-cam.com/video/DXb37AeMkO8/w-d-xo.htmlsi=_v8mvmO3ip1G-9DJ 👈
      th-cam.com/video/oJlPZFVlD8U/w-d-xo.htmlsi=pXMmz2X-PQcrXY45 👈

  • @Fafi-m1n
    @Fafi-m1n 2 หลายเดือนก่อน

    A.w.b ውዳ እህቴ እንዴትነሽ❤❤ የህልም ፍቺን በጣም ነው የምወድሽ ያንቺ ቤተሰብ ተከታይ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ
    በተደጋጋሚ ወደ ትውልድ የሀገሬ በከባድ ተሽከርካሪ መኪና መሀመድ ከተባለ ሰው ጋር ሲሄድ እመለከታሉ ባሁኑ ደግሞ ሁሴን የተባለ ሰው ጋር ሲሄድ እመለከታለሁ አንቀሳቀስም ሌላ ቦታ እንሄድም ግን እዛው ስንሽከረክር አያለው(አግብቼ የፈታሁኝ ነኝ-ሴትነኝ)

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      @@Fafi-m1n አላህ ይውደሽ በወደድሽ ቦታ አምሰግናለው።
      th-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/w-d-xo.htmlsi=euJq2LA6JuVTFlxi 👈
      እዛው ማሽከርከር ባለሽበት ሁኔታ ላይ ለውጥ መሻሻል ይኖራል

  • @sada-fk6fv
    @sada-fk6fv หลายเดือนก่อน

    በአላህ እኔ አባቴን በሞት አጠቸዋልሁ ግን በህልሜ አይሁት እኔ እናቴ እህቴ አባቴምሁነን አርም እያረምን አይሁ እባክሽ ፍቸልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/3Wc67aDVmf4/w-d-xo.htmlsi=Eh8RwTt4hwYzNfaF 👈
      th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=BW_rzWuH7lwfoFqg 👈

  • @BireTade-k9q
    @BireTade-k9q หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እሩዝ ብቅል ይሆናል ከዛ እሰፍራለሁ ምን ይሁን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      የእለት ተእለት ገቢሽን በህጋዊ መንገድ ለማግኘት የምታደርጊውን ጥረት ያሳያል ።

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ተባረኪ በህልሜ በእውነታው የምወደው ሰው ነው እናም በህልሜ በነጭ አልጋ ላይ አብረን ተኝተን በሱ እጅ ላይ ተጋድሜ ነበር ግን ከአልጋው በፍጥነት ይወርዳል እኔም እደነግጥ እና አልፈለገኝም ብዬ በቃ ታክሲ ጥራልኝ ልሂድ እለዋለሁ እሱም ከዚህ ሰአት በኋላማ አትሄጅም ይለኝና ምነው እጄን ስለ አነሳሁብሽ ነው ይቅርታ ይለኛል የፈታሁ ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/PX2xN30fsH8/w-d-xo.htmlsi=U0FBOYUKEL7RUx4p 👈

  • @በእውነቱኑር
    @በእውነቱኑር 2 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ዛሬም 6ኛ ጊዜ ፍየል አየሁኝ
    በብዙ ነው! እየነዳሁ ፣ከአስፓልት ምንገድ እያወጣሁ፣እያዋለድኩ(የምታምር ግልገል)
    አክስቴ ጠፍቶባት የምትፈልገውን አህያ ፣ ሰዎች ፈልጎላት ያጣችውን እኔ በቀላሉ ከሆነ ቤት ተዘግታ አግንቼ ሰጠኋት፡፡
    እባክሽ አህያንም በተደጋጋሚ እያያየሁ ነው ፍቺልኝ
    ከነካሬታው የሆነ እርከን ያለው ዳገትን እያወጣሁ ነበር ያየሁት ዛሬ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍየሎችን ማየት ብዙ ምኞቶችን እና አንድ ሰው የሚኖረውን ቀላል ህይወት ማለት ሊሆን ይችላል ፍየሎችን ከፍ ካለ ቦታ በላይ ማየት ብዙ ህልም ያለው ሰው ሲያበስር ብዙ ፍየሎች በሕልም ውስጥ የአንድን ሰው የገንዘብ መረጋጋት እና ታላቅ ደስታን ያበስራሉ።

    • @በእውነቱኑር
      @በእውነቱኑር 2 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 አመሰግናለሁ

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ በህልሜ ፓርታይም ስራ እጄ ሰርቼ ስጨርስ ነገ ነይ ስትለኝ ነገ እረፍት ነኝ ስላት ብር የለኝም እና ያለኝ አያ ብር ነው ብላ አስር አስር አያብር ስትሰጠኝ ምንድነው አላገባሁም ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=s4GqTvFjhlSJEPQR 👈
      th-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/w-d-xo.htmlsi=xv0iZvGSQwA9tYH0 👈

  • @umumahii9733
    @umumahii9733 2 หลายเดือนก่อน

    As wr wb sila inat yassrashun video ayichalaw silal aganyaw naw behilme balabete inate tagbu damo argizalachi isuw ine simaramar irgizina yalnyim

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/GjqbTUSSk8o/w-d-xo.htmlsi=9SQ4D5CjV85W9qSl

    • @umumahii9733
      @umumahii9733 2 หลายเดือนก่อน

      Sistu betolo bitimalishilinya xirunaw baxam iyssasabanyi naw sil gabichawi damo inate nachi

    • @umumahii9733
      @umumahii9733 2 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 yihini video ayichawalaw thanks

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      @@umumahii9733 የሕልሙ ርዕስ ከእናትየው ጋብቻ ጋር የተያያዘ ከሆነ, ወደ ሁሉን ቻይ አምላክ መመለስ እና በመልካም ተግባራት ራስን ለማሻሻል በቁም ነገር መስራት አስፈላጊ ስለመሆኑ ለግለሰቡ ምልክት ሊሆን ይችላል.
      እናትየዋ መህረምን ማግባቷን ካሳየች, ይህ እንደ ኡምራ ወይም ሐጅ የመሳሰሉ የማይቀረውን ምኞት መፈጸሙን ያስታውቃል, ይህም የህልም አላሚውን ፍላጎት ለማሟላት በጸሎት እና በጸሎት መጽናት አስፈላጊ መሆኑን ያሳያል.
      ባል የሚያውቃትን ሁለተኛ ሴት ሲያገባ ማየት በስራ ላይ ያለውን አጋርነት እና በቅርቡ የሚያመጣቸውን ስኬት ያሳያል።

    • @umumahii9733
      @umumahii9733 2 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 halim yarasun inat aydalem yanen inat naw yagabaw isu balabete naw

  • @NigstiBrhana
    @NigstiBrhana 2 หลายเดือนก่อน

    ላም ደም ሲፈሳት አየሁኝ እዴት ከቻልሽ ፊችልኛ ገርሞኛል አመሰግናለው

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ትምህርት ቤት ጀርባ ይመስለኛል ትራክተር መኪና በፍጥነት ሲያርስ አየው ፈት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/w-d-xo.htmlsi=ds7yH5iVT1nOxrB5 👈
      በትራክተር ስለ ማረስ እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed 2 หลายเดือนก่อน

    ኧኔ ሰንተየ ጠየኩሸ በህልም አረም ማረም ምንድነው ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      አረም ማረም መጥፎውን ከጥሩ መለየት እና አስፈላጊ መንገድን መከተል

    • @AlimetAhmed
      @AlimetAhmed 2 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 አመሠግናለሁ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ አህቴ በፈጣሪ ልለምንሽ በፅሁፍም ቢሆን ፍቺልኝ
    እኔ አላገባሁም በህልሜ የሆነ የወታደር መኪና ውስጥ እኔና 1 ማላቀው ሰው ግቡ ብሎን ገባን ግን መቀመጫው ብረት እና ምንም የማይቆረቁር ነው እኔም እየገረመኝ ሰፋ ካለው መቀመጫ ላይ ቁጭ ብለን ሹፌሩ ሳይኖር መኪናው ወደኋላ ትንሽ ሄዶ ከቦቴ መኪና ጋር ተጋጨ እኔም ምንም ሳልሆን ከመኪናው ወጥቼ አምላኬን 2 ግዜ ህይቴን ታደከኝ ተመስገን እያልኩ ስሄድ አየሁ።
    አሁን እሮብ ቀን ወደ ክፍለ ሀገር በመኪና ልሄድ ነው ከዚ ጋር ከተያያዘ ብዬ ጨንቆኛል እባክሽን አይተሽ አትለፊኝ አደራ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ አህቴ በፈጣሪ ልለምንሽ በፅሁፍም ቢሆን ፍቺልኝ
    እኔ አላገባሁም በህልሜ የሆነ የወታደር መኪና ውስጥ እኔና 1 ማላቀው ሰው ግቡ ብሎን ገባን ግን መቀመጫው ብረት እና ምንም የማይቆረቁር ነው እኔም እየገረመኝ ሰፋ ካለው መቀመጫ ላይ ቁጭ ብለን ሹፌሩ ሳይኖር መኪናው ወደኋላ ትንሽ ሄዶ ከቦቴ መኪና ጋር ተጋጨ እኔም ምንም ሳልሆን ከመኪናው ወጥቼ አምላኬን 2 ግዜ ህይቴን ታደከኝ ተመስገን እያልኩ ስሄድ አየሁ።
    አሁን እሮብ ቀን ወደ ክፍለ ሀገር በመኪና ልሄድ ነው ከዚ ጋር ከተያያዘ ብዬ ጨንቆኛል እባክሽን አይተሽ አትለፊኝ አደራ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ሰው በወታደራዊ ተሽከርካሪ ሲነዳ ወይም ሲጋልብ በህልም ከታየ ይህ በተለይ በሚወዷቸው እና በሚወዷቸው ሰዎች ሲከበብ የመጽናናትና የጥበቃ ስሜቱን ያሳያል።
      ህልሙ የታቀደውን ጉዞ እንደሚወክል ባላውቅም ግን የሚያጋጥምሽ ፈተና ይኖራል ግን እንደምትፈልጊው ይሆናል ለሚፈጠረው ችግር በድል ታሸንፊያለሽ

    • @wubbitalemayehu2719
      @wubbitalemayehu2719 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ እንዴት እንደማመሰግንሽ አላውቅም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ሀገሩ ሰላም ስላልሆነ ከመንገዱ ጋር ይገናኝ ይሆን እያልኩ ነበር። ጭንቀቴን አቀለልሽልኝ አመሰግናለሁ።