ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንመሱግናለን ብሮ❤❤❤
ጀግና ነው ሁሌም በጣም ወድዋለሁ
❤❤❤ በጣም አዝናኝ አቀራረብ በርታ ,
በርታ አቤል ብርሀኑ betam des ylal
ጉድ እኮ ነው እናመሰግናለን አቤል ደግ አደረጉ የምር😅😅😅 በጣም አስገረም ነው
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ ክፉ አይን ካህ
ጀግና መሬ
ኪም ይማችህ በውነት
ወይ በሜን ኮሪያ 😊 የማይሰማ ጉድ የለም መንግስታቸው ኪም በጣም ያስቀኛል
አቤላችን ሰሞኑን ስለሚዉራው የአፍሪካውያን ፓስፓርት አንድ ይሁን ስለሚለውና መገበያያገንዘብ አንድ ይሁን ስለሚከው ግልፅ መረጃ አሰማን። እናመሰግናለን ❤
ምኑ ነው የሚያስቅ ጀግና ነው እንጅ መሳቂያስ የእናንተ መንግስት የሚያስገርም
Manmasbrgm
ደግ አደረገ ጎበዝ ናቸው
ጀግና መሪ kim💪😂ሰራላቸው
ለሀጋርችንም እንድህ አይናት ዳፍሪ ማሪ ፍጠሪ ይስጠን።
አቦ አድናቂዉ ነኝ ክክክክክክ በሳቅ 😂😂😂
የእውነት ከሆነ መሸለም አለባቸው ወንድ አቦ!!🙏🙏🙏
አጀብ ጉደኛ አገር ነች 😂😂😂 እናመሰግናለን አቤሎ
አቤል የወይኗ ልጅ አቀራረብህ በጣም ይለያል 👍
Puss's
በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው ዋው ኪምዬ
አቤቴ ይሙት ኪም ይመቸኛል!👍
ስብኣይ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን።
ደግ አረገ😂😂
ይመችካ ስጋ ነይ ኣቤላ
Thanks Abelo you are Amazing 😍😍👍👍
Thank you 🙏🙏🙏🙏
😊
ይመቸው ይህን ሰው ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ባዞረና ባየሁት😂😂
ወንድሜ አቤል በጣም፡አድናቂህ ነኝ፡ ግን እንዲህ ዓይነት የባንክ ዝርፊያ ማውራት ለእኛም ብዙ የማይታመኑ ሰዎች ባሉበት ጥሩ፡አይመስለኝም፡፡
በኢትዮጵያ ታላቁ hacker መሆን ህልሜ ነው በአላህ ፍቃድ
Zena lemabzat atanzazaw😮
😮😮 amazing🙈
ወየው ጉዴ! ከምርም ፊልም ነው ሚመስለው. Money heist እና prison break ነው ያስታወሱኝ
Abela nurln ymechh eshi Fijr yehonk see eioneh
ስማርት መሪ ጅግናችነው።
አቤላ ሺ አመት ንገስ❤❤❤
ክክክክ አኡዙብላ
Kim jong is real king
Bravo 😂
I love s/Korea
Wow kim
ለአሜሪካ ሲያንሳት ነው 💪
congratulation abelo 700k subscribers 😍😍😍😍
Antem 200k tegebaleh ale 😍😍😍🥰🥰
Abelo sirawochik yimechugnal
Abo yimechew😂😂😂😂
እባካችሁ ለወይኗ ልጅ ብዙ ላይክ ያሰፈልገዋል እና ላይክ ማድረጋችሁን እና ሰብስክራይብ ማድረገዎትን እንዳይዘነጉ አደራ ለማለት እፈልጋለሁ
Yigerimaali jegnaa meri gobezi 🤣🤣🤣🤣🤣
700k boom brazo guy 👍👍
ሰ/ኮሪያ ሞኝ ናት የኛ ባንክ ይህን ያህል አያደክማትም ነበር
Yegna eko birr new ya dolare birr eco ke ethiopia wechi lela bota ayseram
ውይ አሳቅከኝ! የቱን ዶላር ለመመንተፍ ነው? ብልጥ ነህ እዳችንን ልታስመንትፋት ነው
haha mnshe abela yihe yemiysayew ye AMERICAN bikat new iko
ጉድ እኮ ነዎ 🇰🇵😂
Hi
Yehane yamasala.😂 Kim Come dollar erasuan ayeta 😅😅😅
የኛ አገር መሪስ ለምኝ ዝም ይላል
yimechew 🤣🤣
Berita wonidimachin
Abo demts telaw❤
i have many questions how do you know? and how don't America know??????????????????
ኪም ዶላር ቀርጣፊው አይጥ በልልኛ።
አቤላ ገራም መረጃ ነው ምትሰራው እባክ ተሳስተክ ብቻ ፖለትካ ውስጥ አትግባ።
💪💪💪💪💪
መሪ ማለት ይሄ ነው አንበሳ ነው😂😂
🌍👏👏👏
ከ900 ሚሊዮን 80 ሚልዮን ብቻ ማሳካት እኮ ነው የቻለችው በጣም ትንሽ ነው ።
🤫🤫how can this possible, how could you get this hard information 🤫🤫
የፊሊፒን የአሜሪካ ፖሊስ ሁሉንም በዝርዝር ገልፀዋል you can Google it
ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ መሪ ቢኖር ኪም ጆንግ ሁም የሰሜን ኮሪያ መሪ ። ሀገሬ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት መሪ ይስጠን
Leba new ager itwa eko lezie new deha yehone Chew beza lay sew Fetafien endayamelk miekeklu ena miyasadu Chana and semen korya ..
❤
አባቴ ይመቸው ኪም ጁንግ አሜሪካን ጥጋቧን ነው ሚያስተነፍስላት😂😂 እኛ ሀገርም እንደሱ አይነት ሀከሮች ቢኖሩ ጥሩ ነበር😂😂
አሜሪካ የምትባል ጋለሞታ ገና ትዋረዳለች
ፊልም ነው ሌብነት😂😂
Yegna hageru yilemnal lelawn yizerfal ppppp
አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ... አለች አሉ ታላቂቷ አሕያ።ገበያ በብር ሊያበቃለት ነው ። ዳለር ቀርጣፊዋ አይጥ( ስ. ኮ .) አታደርገውም አላልኩም ። ኢላማው (ታርጌቱ) ግን ፦እንዳትዘርፈን በማይክሮ ቺፕስ ገንዘብ አልባ ልውውጥ አድርጉ ነው ጭዋታው።ብር አትለዋወጥም።በአካውንተ ንቅሳትህ ትሸምታለህ።ከሌለህ የለህም።ከዛው ትበደራለሀ!
Tegelgelni ethiopian nuro semyi neka Doleri ke Alem meteti elabti
አለም በሙሉ ምነው እራስ ወዳድ ሆነሳ እንዲ አይን ያወጣ ሌብነት እኔ ብቻ ልኑር ሌላው ይሙት አይነት የማይሰማ ጉድ የለም ዘንድሮ ኢትዮጵያውያን ቲኤም የሚባለውን ካርድ አትጠቀሙ ቢቻላችሁ በደብተር ብክ ብቻ ምንም አይነት ሲስተም ውስጥ አትግብ ለመስረቅ (ለመዝረፍ )ትጋለጣላችሁ ፡
☝️ ለመገረም እና ዘና ለማለት ቻናሉን ይቀላቀሉ
down dollar and Ethiopian Prosperty
ke 951,000000$ 80,000000$ yemayitaseb ye AMERICAN chilota yasayal ine inde masibew 80,000000$ irasu woci yehinew izaw AMERICA wustnew so who is better bro KOREANS or AMERICANS bro?

Abela nurln ymechh eshi
Fijr yehonk see eioneh