ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አየ አቤሎ እነሱኮ ሀገራቸውን ይወዳሉ ሌብነትን ይፀየፋሉ ሙስናን በሄደበት አይሄዱም እሚሰሩት ለሀገራቸው ብቻ ነው ዘር ጎሳ ሳይለዩ ህዝባቸውን ይወዳሉ እኛ አለንጂ ስንተራረዲ የምንኖር አየ አለመታደልሺ ኢትዮጲያየ
😌😌😭😭
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤
አሜንን
Amen amen amen 🙏
አሚን ያረብ
ለሰራተኛ ደመወዝ ሲሆን ግን የላቸውም በስንት ጭቅጭቅ የሚከፍሉኝ😢
Kkkkkk
ንቀታቸዉኮ ናቸዉ😊
😔
በትክክል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው
❤❤❤ ዱባይ ምረጫችን ብቻ ሳይሆን ብልጫችን ነች አንድም ኮሽታ የማይሰማባት በሰላም ወተን በሰላም የምንገባባት ጨምሮ ጨማምሮ ሰላሟ ብዝት ይበልልን እጅግ የብዙ ዜጋ ሀገረ መኖሪያ ነች አየሯም ልክ እንደ ኢትዮጵያ ነውወረቁንማ ተወው አፍታሞች ሲያገቡ የወረቅ ዝናረ አልብሷት ነው የሚያገባት
Anchi demo aganenshiw egnamko eza nw mnnorew demo ayerun ke Ethiopia ga tawedadriyaleshide bereha aydelde arebochu rasu sle ayeru dezi aylum muket endehone bereha endehone yamnalu lenegeru habesha aydeleshi kalchemamern mawurat bahlachin aydelem 😏😏😏
@@betiaddis5717 Ahun iswa Sila Ayer tsabayi mach Awarach🙄🙄🙄Sila Dubai wubet inda Hone Alam yemasekerelat nech minew anchii gin qannash
አየሯ እንደ ኢትዮጵያ???? ምነው እህቴ 10 አመቴ ነው ስኖርባት አትዋሺ ከኢትዮጵያ ጋር ምን አገናኘው ? ከኢትዮጵያ አየር ጋር አይገናኝም የኢትዮጵያ ገነት::
@@zamotube5162 አየሯ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ብላ ነው የጻፈችው እህቴ አንብቢው በደንብ::
@@andargeassefa1632 የገነት አያር እንዴት ነው?😂
ለሰራተኛ ግን እሾህ ናቸዉ ለሰራተኛ ምቹወቹ ሳዑዲወች ናቸዉ❤
ትክክል ሳውዲ❤
አይይይይይይ የዱባይ ሰው ነው ንብረቱን እሚረሳው ፊርጂ እና ምግብ እየቆለፉ ሰራተኛን እሚያስርቡ አስቤዛ ለምን አለቀ እያሉ እሚጨቃጨቁ የሰራተኛን ደመወዝ እሚቀሙ ንብረታቸውን ይረሳሉ አልልም😂😂
እኔም ግርሙኜል ምግብ እኩ ትቼግርን ለማይቅ ነግር
የሁለት አለም ሰዎች ይሆናሉ ጭራሽ የማይተዋወቁ ይህ ማለት ደሞ ትልቁ አብታምና ትንሹ ደሀ ምን አገናኛቸው ያው ከማዳም ማዳምም ስለሚለያዩ🎉❤
ዱባይ ሰፊ ናት ይህ አቺ ያጠሙሽ መዳም ይሆናል
@@erehimateyib1679 ያልደረሰበት ሰው ብዙ ያወራል ሲጀመር ዱባይ ላይ የሚኖሩ እህቶቻችን ብዙዎቹ በችግር ላይ ነው እሚኖሩት አናቅም በሉ ሰፊ ሀገር መሆንዋን እያየን ነው የፎቁን ማማር እያያችሁ ሀብታም ናቸው እያላችሁ ባልሆነ ከብዙ ሰው የምሰማው ታሪክ ነው
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን አቤሎ ስለዱባይ መስማት ያስደስተኞል😂🤣🤣🤣🤣
መኪናዎቹ የኔ ናቸው ። አምና በስራ ምክንያት ዱባይ ሄጄ ነበርና ብዙ ዶላር አውጥቼ ገዛሁ ፥ መኪናዎቹ ውድ ከመሆን የተነሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ገዢ ያጣል ብዬው ወደ ኢትዮጵያ ጭኜ ለማምጣት አልተመቻኝም ነበርና ትቼው መጣሁ🤒 ።ያሳዝናል 😭😭😭🥺
ያርግልሽ❤
ክክክክክክ😂
ሠው አለሙን ቢያተርፍ ነፍሱ ቢያጓድል ምን ይጠቅመዋል መጨረሻው ሲኦል ነው ምንም አይገርመኝም አያስገርመኝም ኢየሱስ እየመጣ ነው ንሠሀግበቡ አንተም አለምን ምታስተዋውቀ አቤሎ ሁሉም ጠፊነው ከቱ
የማርያም ወዳጆች እስኪ 100 ላይክ ለእናታችን እንስጥ
አራ የምንጽፈው እናስታውል ምን ጉድ ነው 😬😏
የተባርኩ አቦ ምርጥ ናት ዱባይ😍😍😍
አቤሎ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ❤
አንድ ዳቦ አቶ በራብ የሚሞት ሰዉ ባለበት ምድር እነሱ እንድህ መሆናቸዉን አላህ አይወደዉም እስምናችንም አላዘዘንም ሀራም ወላ
😢😢😢 ዱባይ የት ነው በአላህ እኔ ስቱ ቤት ረግጫለው እዳለ የጠረረባቸው ኢዶሚ እራሱ ገዝተን ነው ምንበላው አተ ከየት እያመጣህ ነው ምታወራው ጉድኮነው
Wey gud yegermal wey genzeb يرزقنا الذي رزقهم ياااااارب شكرا جزيلا ابيلو
እኔ ግን እግዚአብሔር አምላክ በጣም ሃብታም እንዲሁም በጣም ድሀ አያርገኝ መካከለኛ ያርገኝ እግዚአብሔርን ትዛዝ እንዳልተላለፍ ድሀ ሁኘም እንዳላሳዝነው
አይይአምስትአመትሙሉለስምተቀምጭካልካቸውነገሮችውስጥአንድእንኳንአይቼምሰምቼምአለማወቄአሳዝናለው😮😮😂😂
አቤሎ ዜና አቀራረብህ ይምጣብኝ በርታ የዮቲዮብ ጀግና ነህ
ዱባይ የፍቅር የሰላም የክብር ሀገር❤❤❤❤❤ ሙስሊም በወርቅ መጠቀም አይችልም ለሴት ጌጣጌጥ ብቻ
ዱባይ ፍቅር የሆነች ሀገር 6 አመት ሆኖኛል ዱባይ ከመጣሁ ሁሉም እቅርና ሰላሞ ቢቻ በቂ ነው
እንዴት ነው መምጣት እፈልጋለው ስንት ገባ
@@xa6869የወድ ዉድ ነዉ
ለምን እንደምትመቸኝ ታውቃለህ እንደማንም ዩትበር እከሌ ፈሳች ብለህ እንደ ገደል ማሚቱ የሌላውን ዩቱበር እየደገምክ ስለማታሰለቸኝ እና የራስህን ነገር በት በት ብለህ ከሁሉም የተሻለ ወይም ከፈስ እና ከ አሉባልታ ወይም ሰው የለቀቀውን ሳይሆን ለተመልካች በሚመጥን መልኩ በደንብ ተዘጋጅተህና አክብረኸን ስለምትመጣ ነው ለዚህም ቢቻል ብቻዬን መቶ ሰበስክራይብ ነበረ የማረግህ ምናለ እንዳንተ ....ምን እንዳንተ ሆሆሆ ካንተ ሩቡን እንኳን ቢረዱ ለኛም ጥሩ ነበረ በርታልን
😂 ጭራሽ የዱባይ ሰዎች እርስተው አታስቀኝ
gud new
.አየ ኢትዮጵያ ምናለ መፀዳጃኳን ቢኖርሽ😂
ውሬ ለለማያቅው እኜ ስልምናቅ 😅😅😅ይልፍኜ
ዱባይ የትውልድ ሀገሬ እስኪመስለኝ በጣም ነው የምወዳት❤
የሠው ልጅ፡ፍላጎት፡አያልቅም፡፡የሚገርም፡ነው፡አቤል፡ይህቺ፡አለም፡አንዱን፡እላይ፡አንዱን፡እታች፡መብላት፡እሥከማጣት፡፡
ዱባይ ውስጥ ብዙ ለየት ያለ መኪና እየታየ ነው ሃብታሙ እንዳየ ቶሎ ይገዛዋል እኛ ደሃ ደሞ በመገረም ብቻ እናያለን
አተካ ከድምፀጋ ውነተኝ መረጂ ነው የምታቀርበው❤❤❤
.መኪናቸዉን እስከሚረሱ ፈጣሪዬ😂😂😂
ለአር መጣያ ይህን ያህ ክብር እኛ በአርብ ሀገር ሽንት ቤት ያስተኙናል አይ ይቸ አለም
እውነትም ቅንጡ 7 አመት ሙሉ ቁጭ ብዬባት ምንም አላውቅም
ይገርማል ዱባይ ነኝ ስሙ ግን አንድቤት ከቤት ሳልወጣ 7 አመት አለፈኝ ይገርማል😍❤🙏
ዉጪ እና አግቢ አታርጂ
አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን ቦርጁል አረብን አይቻለሁ የሚቆሙትን መኪኖችንም አይቻለሁ ባሱን ግን አላየሁም እኔ እዚሁ ዱባይ ታክሲ ሾፌር ነኝ አላየሁም
NiceVery good
Thankyou Abel
አቤለ ሽንት ብት መቃመጨ በወሪቅ ያተሰረ ከሆና ሽንታቻው አይሸትም ማማለት ነው??
አቤላ ነከርልን ወንድማችን
የሚገርመው 6ላይ ያለውን አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ገራሚ ነው
ዱባይ የፍቅር ሀገር ናት ስድስት አመቴ እዚ አጥቼ መስራት ከጀመርኩኝ❤❤❤❤
Uuuuuffff 🥺🥺Ya Rabii Lenmei Sixnyei
Lenem amechachulign abo dubay
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ወርቅ ኧረ ዳይመንድ የሆነች አገር ናት
Ke gezew gar yeteyayaze zena Awera saw endeseb
ምን አለ ለተቸገረ ቢሰጡ የወርቅ ሽንት ቤት ከሚሰሩነገ በአላህ ፌት ይጠየቁበታል ዱንያ ጠፌ
hayatye bekinenet demrign
አቤል , ይህንን facebook ላይ አይቸዋለሁ ነገርግንእውነት ነው ? ጉድመውም ሆ !!!!! ይገርማል ከመሸ ዳና እደር ቀን ከሆነ ደና ዋል ቸው
ወይ ጉድ ገና ስትጀምረው ነው ወቸ ጉድ ያልኩት😅
እዎነት ነው አባላ
ወቸው ጉድ አይ ድኒያ
ሀራም ነው ኢስራፍ ነው
Super esraf ...yasafral
Able protein powder gezalign please 😭😭
Meche new egnam ogaden yalewun nedaj tetekmen mnlewet?
ቆይ ይህን ሰርተክ ነበር አ ? አቤሎ😊
🎉❤❤❤🎉🎉
አቤሎ ዱባይ በሀብት መጠኗ ስንተኛ ደረጃ ናት ?
ሀብቷ ከአለም ጀረጃዎች ብዛት ሳይሆን ከህዝ ቁጥሯ ጋር ስታይ ከሀያላን በላይ ሀብታም ናት።
@@abdulkadirahmed6558 አመሰግናለሁ
ዱባህ የህዝብ መጠኗ በጣም ዝቅተኛ ነዉ
የኛ መሪ አብይ ሚባለው ሰውን እየገደለ ለውጥ አመጣለው ይላል እሄ ድፍን ጭንቅላት😢😢😢😢😢
yenem channel beteseb hugni
አሁን ምን አመጣ ስድብ እና አብይ የስድብ ሱሰ እግዚአብሔር ይመርሽ
ከሙቀታበቀር በጣም ጥሩ ሀገር ነች
1 line
እኛ ዳቦ ጠርሮብን። ዱባይ ነኝ
እና እኔና እነሱ አብር ነው ጋሀነብ የምገባ 😅
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
የዲያቢሎስ ብር ሀረቦች ሰላቢዎች ናቸው
ere tew wotatun le sedet eyanesasah new ko...
አቤል ስለምድር ማለቴ nasa ምድርጠፈጣፋ ናት ወይም ክብናት❤❤❤
👍👍👍👍👍🤲🤲☝️🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
EMIRATES MY LOVELY COUNTRY
የአውሮፓ አማካሪ እንዲህ አድርጎ ገንዘቡን ዘላቂ ለሆነ ሳይሆን፣በመአበልና በመድፍ ለሚፈራርስ ገንዘቡን የሚያፈሰውን እንጂ ፣ሳይንስና በቴክኖሎጂ በመሸመት የሚወዳደረውን አይወድም ፣አያበረታታም።
ማነው ተጠቃሚው
ሳውዲንም ኳታርንም ኮይትንም ኢራንን ቱርክንም ግብፅንም ማየት እንችላለን እንደኛ ሀገር ምቀኝነት ፉከራ ተርተርት አያውቁም ስራብቻነው
😂😂😂😂😂😂
ሽንት ቤት የሠሩበትን ወርቅ ነቅየ ነበር የምጠፋው
8.15 ፓልም ጁሜራ ሰፈሬ ነው
ብሀሩንአቃለሁ
አይ አንች አለም ትገርሚኛለሽ🤔
ለዚህ ነው ያገሬ ሰው ወደ ኢትዮ የማይመለሰው በዛላይ ስርአትህን ይዘህ ህጋዊ ከሆንክ ከባላህብት እኩል መብትህ የተከበር ነው ይሄ ነገሯም ከሌላው አረብ ሀገር ለየት ያረጋታል ህግ ህግ ነው
Grimes Crossroad
በዳላር ተፀዳዱ እዳትለኝ አቤሎ
ሀራም ወላ
ዱባይ ግን ሽቀላ የለም ከአረባት ሀገር ደግሞ ታዳጊዋ ናት 😂
ለሸቃላማ እሾህ ናቸዉ😊
Wyo gudi
Kamryn Coves
ኢማራት ውስጥ ክፉዎች ኣሉ መቼም ሳዑዲን የለመደ ኢማራትን አያደንቅም
ሳዑዲኮ ፍቅር ናቸዉ❤
wow
100 years go they poor and hungery and straving they forget alllha to give the money poor poeopl
🤣🤣🤣
አየ ዱባይ ስም ብቻ
ፍርቱና ማለትስ ይሄው አይደል
3000 resu mekine eka
Wey gud dubay tekemiche minm alakm gin eko edi atimeslm beka norman eywet new yemitnorbat ygermal kezi bizu memar echilalen ekan yewerk mekina noron ykirna agetachilay leminaregew werk girachin aychalm yhem ale temesgen
Yi germal bicha miskinoch hageroch hunken la sergachin hunken ye werqi kelebet enaxalen 😢😢😢
ውሸት ነው
Hyatt Fords
እነኚ 666 ናቸው
አየ አቤሎ እነሱኮ ሀገራቸውን ይወዳሉ ሌብነትን ይፀየፋሉ ሙስናን በሄደበት አይሄዱም እሚሰሩት ለሀገራቸው ብቻ ነው ዘር ጎሳ ሳይለዩ ህዝባቸውን ይወዳሉ እኛ አለንጂ ስንተራረዲ የምንኖር አየ አለመታደልሺ ኢትዮጲያየ
😌😌😭😭
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤
አሜንን
Amen amen amen 🙏
አሚን ያረብ
ለሰራተኛ ደመወዝ ሲሆን ግን የላቸውም በስንት ጭቅጭቅ የሚከፍሉኝ😢
Kkkkkk
ንቀታቸዉኮ ናቸዉ😊
😔
በትክክል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው
❤❤❤ ዱባይ ምረጫችን ብቻ ሳይሆን ብልጫችን ነች አንድም ኮሽታ የማይሰማባት በሰላም ወተን በሰላም የምንገባባት ጨምሮ ጨማምሮ ሰላሟ ብዝት ይበልልን እጅግ የብዙ ዜጋ ሀገረ መኖሪያ ነች አየሯም ልክ እንደ ኢትዮጵያ ነው
ወረቁንማ ተወው አፍታሞች ሲያገቡ የወረቅ ዝናረ አልብሷት ነው የሚያገባት
Anchi demo aganenshiw egnamko eza nw mnnorew demo ayerun ke Ethiopia ga tawedadriyaleshide bereha aydelde arebochu rasu sle ayeru dezi aylum muket endehone bereha endehone yamnalu lenegeru habesha aydeleshi kalchemamern mawurat bahlachin aydelem 😏😏😏
@@betiaddis5717 Ahun iswa Sila Ayer tsabayi mach Awarach🙄🙄🙄Sila Dubai wubet inda Hone Alam yemasekerelat nech minew anchii gin qannash
አየሯ እንደ ኢትዮጵያ???? ምነው እህቴ 10 አመቴ ነው ስኖርባት አትዋሺ ከኢትዮጵያ ጋር ምን አገናኘው ? ከኢትዮጵያ አየር ጋር አይገናኝም የኢትዮጵያ ገነት::
@@zamotube5162 አየሯ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ብላ ነው የጻፈችው እህቴ አንብቢው በደንብ::
@@andargeassefa1632 የገነት አያር እንዴት ነው?😂
ለሰራተኛ ግን እሾህ ናቸዉ ለሰራተኛ ምቹወቹ ሳዑዲወች ናቸዉ❤
ትክክል ሳውዲ❤
አይይይይይይ የዱባይ ሰው ነው ንብረቱን እሚረሳው ፊርጂ እና ምግብ እየቆለፉ ሰራተኛን እሚያስርቡ አስቤዛ ለምን አለቀ እያሉ እሚጨቃጨቁ የሰራተኛን ደመወዝ እሚቀሙ ንብረታቸውን ይረሳሉ አልልም😂😂
እኔም ግርሙኜል ምግብ እኩ ትቼግርን ለማይቅ ነግር
የሁለት አለም ሰዎች ይሆናሉ ጭራሽ የማይተዋወቁ ይህ ማለት ደሞ ትልቁ አብታምና ትንሹ ደሀ ምን አገናኛቸው ያው ከማዳም ማዳምም ስለሚለያዩ🎉❤
ዱባይ ሰፊ ናት ይህ አቺ ያጠሙሽ መዳም ይሆናል
@@erehimateyib1679 ያልደረሰበት ሰው ብዙ ያወራል ሲጀመር ዱባይ ላይ የሚኖሩ እህቶቻችን ብዙዎቹ በችግር ላይ ነው እሚኖሩት አናቅም በሉ ሰፊ ሀገር መሆንዋን እያየን ነው የፎቁን ማማር እያያችሁ ሀብታም ናቸው እያላችሁ ባልሆነ ከብዙ ሰው የምሰማው ታሪክ ነው
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን አቤሎ ስለዱባይ መስማት ያስደስተኞል😂🤣🤣🤣🤣
መኪናዎቹ የኔ ናቸው ። አምና በስራ ምክንያት ዱባይ ሄጄ ነበርና ብዙ ዶላር አውጥቼ ገዛሁ ፥ መኪናዎቹ ውድ ከመሆን የተነሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ገዢ ያጣል ብዬው ወደ ኢትዮጵያ ጭኜ ለማምጣት አልተመቻኝም ነበርና ትቼው መጣሁ🤒 ።ያሳዝናል 😭😭😭🥺
ያርግልሽ❤
ክክክክክክ😂
ሠው አለሙን ቢያተርፍ ነፍሱ ቢያጓድል ምን ይጠቅመዋል መጨረሻው ሲኦል ነው ምንም አይገርመኝም አያስገርመኝም ኢየሱስ እየመጣ ነው ንሠሀግበቡ አንተም አለምን ምታስተዋውቀ አቤሎ ሁሉም ጠፊነው ከቱ
የማርያም ወዳጆች እስኪ 100 ላይክ ለእናታችን እንስጥ
አራ የምንጽፈው እናስታውል ምን ጉድ ነው 😬😏
የተባርኩ አቦ ምርጥ ናት ዱባይ😍😍😍
አቤሎ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ❤
አንድ ዳቦ አቶ በራብ የሚሞት ሰዉ ባለበት ምድር እነሱ እንድህ መሆናቸዉን አላህ አይወደዉም እስምናችንም አላዘዘንም ሀራም ወላ
😢😢😢 ዱባይ የት ነው በአላህ እኔ ስቱ ቤት ረግጫለው እዳለ የጠረረባቸው ኢዶሚ እራሱ ገዝተን ነው ምንበላው አተ ከየት እያመጣህ ነው ምታወራው ጉድኮነው
Wey gud yegermal wey genzeb
يرزقنا الذي رزقهم ياااااارب
شكرا جزيلا ابيلو
እኔ ግን እግዚአብሔር አምላክ በጣም ሃብታም እንዲሁም በጣም ድሀ አያርገኝ መካከለኛ ያርገኝ እግዚአብሔርን ትዛዝ እንዳልተላለፍ ድሀ ሁኘም እንዳላሳዝነው
አይይአምስትአመትሙሉለስምተቀምጭካልካቸውነገሮችውስጥአንድእንኳንአይቼምሰምቼምአለማወቄአሳዝናለው😮😮😂😂
አቤሎ ዜና አቀራረብህ ይምጣብኝ በርታ የዮቲዮብ ጀግና ነህ
ዱባይ የፍቅር የሰላም የክብር ሀገር❤❤❤❤❤ ሙስሊም በወርቅ መጠቀም አይችልም ለሴት ጌጣጌጥ ብቻ
ዱባይ ፍቅር የሆነች ሀገር 6 አመት ሆኖኛል ዱባይ ከመጣሁ ሁሉም እቅርና ሰላሞ ቢቻ በቂ ነው
እንዴት ነው መምጣት እፈልጋለው ስንት ገባ
@@xa6869የወድ ዉድ ነዉ
ለምን እንደምትመቸኝ ታውቃለህ እንደማንም ዩትበር እከሌ ፈሳች ብለህ እንደ ገደል ማሚቱ የሌላውን ዩቱበር እየደገምክ ስለማታሰለቸኝ እና የራስህን ነገር በት በት ብለህ ከሁሉም የተሻለ ወይም ከፈስ እና ከ አሉባልታ ወይም ሰው የለቀቀውን ሳይሆን ለተመልካች በሚመጥን መልኩ በደንብ ተዘጋጅተህና አክብረኸን ስለምትመጣ ነው ለዚህም ቢቻል ብቻዬን መቶ ሰበስክራይብ ነበረ የማረግህ ምናለ እንዳንተ ....ምን እንዳንተ ሆሆሆ ካንተ ሩቡን እንኳን ቢረዱ ለኛም ጥሩ ነበረ በርታልን
😂 ጭራሽ የዱባይ ሰዎች እርስተው አታስቀኝ
gud new
.አየ ኢትዮጵያ ምናለ መፀዳጃኳን ቢኖርሽ😂
ውሬ ለለማያቅው እኜ ስልምናቅ 😅😅😅ይልፍኜ
ዱባይ የትውልድ ሀገሬ እስኪመስለኝ በጣም ነው የምወዳት❤
የሠው ልጅ፡ፍላጎት፡አያልቅም፡፡የሚገርም፡ነው፡አቤል፡ይህቺ፡አለም፡አንዱን፡እላይ፡አንዱን፡እታች፡መብላት፡እሥከማጣት፡፡
ዱባይ ውስጥ ብዙ ለየት ያለ መኪና እየታየ ነው ሃብታሙ እንዳየ ቶሎ ይገዛዋል እኛ ደሃ ደሞ በመገረም ብቻ እናያለን
አተካ ከድምፀጋ ውነተኝ መረጂ ነው የምታቀርበው❤❤❤
.መኪናቸዉን እስከሚረሱ ፈጣሪዬ😂😂😂
ለአር መጣያ ይህን ያህ ክብር እኛ በአርብ ሀገር ሽንት ቤት ያስተኙናል አይ ይቸ አለም
እውነትም ቅንጡ 7 አመት ሙሉ ቁጭ ብዬባት ምንም አላውቅም
ይገርማል ዱባይ ነኝ ስሙ ግን አንድቤት ከቤት ሳልወጣ 7 አመት አለፈኝ ይገርማል😍❤🙏
ዉጪ እና አግቢ አታርጂ
አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን ቦርጁል አረብን አይቻለሁ የሚቆሙትን መኪኖችንም አይቻለሁ ባሱን ግን አላየሁም እኔ እዚሁ ዱባይ ታክሲ ሾፌር ነኝ አላየሁም
Nice
Very good
Thankyou Abel
አቤለ ሽንት ብት መቃመጨ በወሪቅ ያተሰረ ከሆና ሽንታቻው አይሸትም ማማለት ነው??
አቤላ ነከርልን ወንድማችን
የሚገርመው 6ላይ ያለውን አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ገራሚ ነው
ዱባይ የፍቅር ሀገር ናት ስድስት አመቴ እዚ አጥቼ መስራት ከጀመርኩኝ❤❤❤❤
Uuuuuffff 🥺🥺Ya Rabii Lenmei Sixnyei
Lenem amechachulign abo dubay
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ወርቅ ኧረ ዳይመንድ የሆነች አገር ናት
Ke gezew gar yeteyayaze zena Awera saw endeseb
ምን አለ ለተቸገረ ቢሰጡ የወርቅ ሽንት ቤት ከሚሰሩነገ በአላህ ፌት ይጠየቁበታል ዱንያ ጠፌ
hayatye bekinenet demrign
አቤል , ይህንን facebook ላይ አይቸዋለሁ ነገርግን
እውነት ነው ? ጉድመውም ሆ !!!!! ይገርማል ከመሸ ዳና እደር ቀን ከሆነ ደና ዋል ቸው