Dear Abel, stay blessed 😇 That is why we say this world is sinister! Man didn't finish exploring it! There were many people who existed and suddenly disappeared from the earth just like Sumerians in the east. They had very advanced civilization, many digital numbers,...
You never mention the evidence of your news. Give us some clue from where you find the source for your news so that we can say " this news is relevant " otherwise, .......
Abel, አላህ ከእናንተ በፊት ስንት ህዝቦችን በክፋታቸው ምክንያት እንዳጠፋቸው ነግሮናል። ገና ብዙ እንሰማለን። ቁርአን ብዙ ነገሮችን የያዘ መለኮታዊ መጽሀፍ ነው። አለሀምዱሊላህ።
አቤል አቀራረብህ መመሰጡ ብቻ ሳይሆን አለም ላይ የተከወኑ ተደርገው ያለፉ እውነቶችን ቁጭ ስለምታደርግ ተመራጭ ያደርግሀል በርታልን
سبحان الله سبحان اليذي خلق هذا كلو كون
ابيل ماشاء الله عليك تقدم لنا حاجة حلو جدا
شكرا جزيلا ابيلو
አዎ ለፈጣሪያችን አላህ ጥራት ይገባው ለአቤሎም በአረብኛ ምስጋና ስላቀረብክ ላንተም ምስጋና
አቤላ ምርጥ እና ደስ የሚል መረጃ ነው ።ጀግና ነህ በርታ
ሰላም አቤሎ የድምፅክ አድናቅክ ነኝ ግን ለምንድነው ለኮመንተሮች like የማታደርግው😅😅😅😅
ትክክለኛ ጥያቄ ነው። እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ።
🙏🙏🙏🙏
እኔ እራሱ አቤል ብርሀኑን ስወደው አገላለፁ ይለያል በጣም ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው 🎉❤❤🥰
እኮ😂😂😂😂😂
eko endesu teykiln ❤❤
አቤለ አላህ አዉነም ይምራን መንዱን ❤❤❤❤❤
አቤሎ ምርጥ ሰው ገራም ነው እኮ የምታቀርበው ምችት ይበልህ❤❤
ምቾትህ ምቾቴ ነው አቤላ👍
ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ምንም ነገር የለም
.👍👍ምርጥ ነው
አኡዙቢላህ ወላሂ እባቡን ሳይ ዉስጤ ተረበሸ እንደእባብ የምፈራዉ የለም
አባብ ብርቅ ነው አንዴ ሀበሻን አየሽ ማለትኮ አባብን አየሽ ማለት ነው
@@salahman2834 🤣🤣🤣
@@salahman2834 ክክክክክ
@@salahman2834 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በትክክል🙄
ቤላችን😍😍
በእውነት ለኔ ልዩ ነህ
😮አቤሎ አንተ የምትለቃቸው አስተማሪ
ያላወኩትን በአንተቅኝት
እውቀት አገኘው በርታ
🎉🎉🎉 ዩቱበሮች ከአቤሎ ተማሩ❤
ኣቤሎ ምርጥ ሰው ይመችሽ ብሮ
ሰላም አቤሎ የምር የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም ድንቅ ነው እባክህ አቤሎ አንድ ነገር እንደ ወንድም ልጠይቅህ ዩቱዩብ ሰራለውና ያቅሜን ወጣትም ስለሆንኩ ብርቱ ነኝ እናም ብርታቴን ሁሉ እየተጠቀምኩበት ነው ነገር ግን አንድ ነገር ፈተና ሆኖብኛል ወገቤን በሽተኛ መሆኔ ነው ወንበር እባክህ ግዛልኝ ወገቤን በሽተኛ መሆኔ ነው አቤሎ ሰርቼም ስኬት ላይ ደርሼ አመሰግናግንሀለው አስደስትሀለውም
ትዋሽና 🏒✂️🌶️ዋ ተንግርያለው ጠንቀቅ በል
የሚገርም ታሬከ ነዉ አቤሎ
እኛም እናመሰግነናለን፣ በርታ!!!!
ዋው አቤሎ እንጝ ን ለዚ አበቃህ 🎉🎉🎉 ለ ኮማቾች ላይክ ሰጠህ 😂
አቤሎ ኢትዮጵያ ዉስጥ 5 ሰዉ ብቻ የሚያወራዉ ቋንቋ አለ የሚል መረጃ ሰምቼ ነበር አጣራልን እስኪ
አቤል ስለምታቀርብልን ቡዙ ያልታዩና ያልተሰሙ ነገሮች እያመሰገንኩ ዩቲዩብ ላይ መስራት ለምንፈልግ ሰዎች ይጠቅማቸዋል ያልከዉን ነገሮች ማጋራትህን ብትቀጥል 🙏❤
abela betam new yemwodh 😊
Besemeabe welede mnefese kedus mene eyawerahe nwe ere fetari awetane 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተባረክ❤
በጣም አርፍ ነው
አንተስ የምትገርም የሰዉ ልጅ አእምሮ የምታነቃቃ የማይታወቁ ታሪኮችን በመረጃ የምታቀርበው ። ድምፅህ ለአድማጭ ሳቢ በርታ እናመሰግናለን ። እንጠብቃለን ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ትመቸኛለህ ግን መረጃእንዴት ነዉ ምትሰበስበዉ
አቤል አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ስለ አማዞን ጫካ እና ውስጡ ስለሚኖሩ ሰዎችም ብትሰራልና አሪፍ እና የአርሴናል ማሊያ ጀባ ብትለኝ ይመችህ
Dear Abel, stay blessed 😇
That is why we say this world is sinister! Man didn't finish exploring it!
There were many people who existed and suddenly disappeared from the earth just like Sumerians in the east.
They had very advanced civilization, many digital numbers,...
ደስይላል
It's so Amazing
Thanks abeli 😊
አቤላችን አህለን
😮😮😮😮😮
Wow
ምገርም ነዉ ዜና ሰምቼ የመለጠግብ
የድምጽክ አድናቂ ነኝ
ወይ አብ
ድምፅክ ያበደ ነው 🔥🔥
Love your voice
O my good what
best sound
ሰላም አንዳንዶቻችሁ ትገርማላችሁ እስቲ ዝም በሉ መፅሐፍ ቅዱስ አስተዋይ ዝም ይላል ስላለ ፍሬ ከሌላችሁ ዝምበሉ ።
በርታ
Abela love ❤️
አቤላ ሰላም ነው ለምንድነው አስፈሪና አስገራሚ ቪደኦዎችን የማትለቅልን በናትክ በዚቪድዮ ብቅ በልአንጠብክሃለን 😊🙏
700k linigeba nw move move✌️✌️
አቤልየ
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን❤
እኔ ይህው ስት አመቶያተን ዜናና ሁሉንም የምታቀርበውን በሙሉ እስማለሁ ❤❤
Tanks bro
Mamen Yikebdam Sigerm
Subahanallah
ወይኔ እኔ ጫካ በጣም ነው የምፈራው እንኳንስ ጫካ በጣም ያደገ ሳር ያለበት ሜዳ እፈራለሁ ከእንስሳቶችማ ሌላውን ተውት ጉንዳን እንኳን ሳይ እሪ ብዬ ነው የምጮኸው 😂
😂
@@joshadeso4672 አዎ በጣም እንደኔ ፈሪ ከመሆን ያድናችሁ
@@emumuhmdbntsaide 😁😁
@@joshadeso4672 😀😀😀 በትምህርት ድፍረት ይመጣል ብለህ ነው 😁
Ere Abela men honek new yetefakw comment saf saf aderg
ከሁሉ አየጓጓሁ የምጠብቀው አስደናቂ ታሪኮችን ነው ። ለምን መሰለህ ከልጅነቴ ጀምሮ ለጳውሎስ ኞኞ ትልቅ ስፍራ አለኝ ። አንተም ትንሹ ጳውሎስ ኞኞ ነህ ።
ሠላም አቤሎ በጣም የማከብርህና የምደግፍህ ምርጥ አድናቂህ ነኝ አንድነገር ለማወቅ ፈልጌ ነው ያም የወይኗ ልጅ ነኝየምትላት ቃል ወይኗ እናትህ ነች ወይ ወንድሜ።።።ይህቺን ለማወቅ ፈልጌ ነው።።።።።።❤❤❤
ወይንሸት እናቱ ናቸው
አቤል በጣም ነው ምፈልግ በናት አናግረኝ
ትለያለህ
እንጠብቅሀለን
እኔ በጣም ነው እምፈራው😭😭😭
👍👍👍
አቤሎ ካንቴ ብዙ ተምረያለው
More video on this content.
Abela sele dropshiping vidio seralen
እሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ምን What 😢😮😅
🤣🤣🤣😁😁😁😁
ሌዋታን ነው😂
የት ሀገር ነው ኢቲዮጲያ ውስጥ ነው ???
👍👍👍👍
ደኑ እራሱ ሲያስፈራ😳🙄
🙌
አማዞን የትነው እምጋኛው
South America in Brazil
@@FanosNiguse አማሰግናለሁኝ
Brazil
ቆይ ልትሄድ ነው እዛ ቡዙ የሚያስፈሩ እንስሳቶች አሉ
አቤሎ ትመቸኛለህ
በጉጉት የሚጠበቅ ዝግጅት
🙏🙏🙏🙏
🥰❤
😁😁😁
ለምን ግን አቤላ እንደ mr beast በሀገራችን አትሰራልንም
ገራም ነው
አቤላ በሰከንድ 5km ሚሄድ ወንዝ አይደለም ሚሳኤል የለም
Please don't lay us!!
You never mention the evidence of your news. Give us some clue from where you find the source for your news so that we can say " this news is relevant " otherwise, .......
ቆይ እኔ ሳስብክ ስራክ ስለ አስማት ይመስለኛl😅😮
ቤሄሞት እና ሌዋታን ይባላሉ። አቡነ ዘርዓቡሩክ ያውቋቸዋል እኛም በእርሳቸው በኩል እናወቀዋለን። ይሄ ለኛ አዲስ አይደለም
699 k to 700 k
ለምንድነው ወሬ የምታረዝመው ወደገደለው ለምን ቶሎ አትገባም
yigermal
ላይክ መርጦ ይደብራል🤔
አቤሎ ታዉ 500መቶ ሰብ ስጠኝ እስኪ ሰብ አድርጉኝ ተዉ
እውነት ግን ጭንቅላት አለህ? ሳስበው አማኑኤል ተቀምጠህ video post ምታደርግ ይመስላል
መጀመሪያ አንተ ግባ😅
ደስይላል
👍👍👍
ወይ አብ
thanks bro
❤❤❤
ደስይላል