ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነፃነት ለወንድም የሱዳን ህዝብ ይሁን !!! 🇸🇩 🇪🇹
ድል ለዳጋሎን ❤
hmati❤ sewedewe❤
አልቡረሀን ካሸነፈ ለኢትዩጲያና ለኤርትራ ከባዲነው ዲል ለሀምዳን
በትክክል
ማንም ያሸንፍ ማን ሁለቱም የኢትዮጵያ ምቀኞች ናቸው !!..... ለሀገራችን የሚበጃት ፈጣሪ ጭንቋንና ስቃይዋን በሀዘን ዓይኑ አይቶ መልካም መፍትሄ ያለውን ያውርድላት ።
የአርብ ሀገር ሰራተኞች ከፓለቲካ ውጡ።
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሱዳን ሰላም ለአለማችን
የሱዳን ህዝብ ፍቅር ናቸው ፈጣሪ ይርዳቸው
ወይ የሱዳን ህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነበር 😢
አይደለ
@@habtomyonas9249 የዋሆች ናችው ገራገር እንድ ውሎ ህዝብ እዚህ እሰጠቡል ውሰጥ አይቻቸዋለሁ
@@foursisters3582ትክክል የዋህ ናቸዉ እኔ አራት አመቴ ሪያድ እሱዳኒ ቤት ነዉ የምሰራዉ አላህን ይፈራሉ
ክክክክክ ልጥፍ
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
የዳጋሎ ውግያ ላሃብት ወይም መሪ ለመሆን ሳይሆን የሱዳኑ መሪ ኣልቡርሃንን የሚያራምደው ወታደራዊ ኣካሄድ ከግብጽ ኣብሮ ማንን ለመምታት ነው ካልክ መልሱን በደንብ ታውቃለህ ዳጋሎ ማለት የህዝብ ሱዳን ተቆርቋሪ እና የኢትዮጵያና ኤርትራ ወዳጅ የሰላም ሰው ነው የምዕራባውያን እና ኣሜርካም ጠላት ነው ድል ለጀግናው ታጋይ ዳጋሎ ድልና ሰላም ለህዝብ ሱዳን 💪
ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን መልካም ደግ ህዝቦች ናቸው ሱዳኖች😢
Ewnet new sudanoch rehab enaweha tim aychilum beza mukot ufffffff egzabiher yidresilachew amen
የሡዳን ህዝብን አላህ ይጠብቀው
On it
Amen 🙏💔😭
እግዚአብሔር ለሁሉም ሰላም ይስጥ
እግዚአብሔር ያረጋጋቸዉ እነሱ ስልጣን ይሻሉ ንፁሐን ይሞታል በዉነት ያሳዝናል
የሱዳን ህዝብ እግዚአብሔር ይሁነው::
ለሱዳን ህዝብ አላህ ሰላሙን ያውርድ 😢 የዋህ ህዝብ ነው ወላሂ
😂😂😂
ኧረ የዋህነት ብቻ ሳይሆን ተጋብተናል ብትይ እኮ ይሻላል የሚታወቅ ስለሆነ
😂😂😂😂 alalisme👎 ethiopian hula edsgu eni alqilqi hula ye tgera wesa nacewe ye ethiopan amlki AYTNAME ERSACEWE TBTNU👎👺👹
ሁለቱንም ፈጣሪ ይግደላቸው
እናመሰግናለን ፈታ ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን
ይህ መልእክት ለኢትዮጵያ ታጣቂ ሃይሎች እና ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ነው.. ኢትዮጵያ በሱዳን ከሚፈጠረው ነገር መራቅ አለባት.. ኢትዮጵያ በእሳት እንዳትጫወት እናስጠነቅቃለን.. በሱዳን ውስጥ ጣልቃ ከገባች ኢትዮጵያ ትከፍላለች. ውድ ዋጋ. . ኢትዮጵያውያን ትኩረት ሊሰጡ ይገባል።
አቢይ የአሜሪካ ተላላኪነት ይብቃህ ቀጣይ ወዳንተ ይዞራል እሳቱ
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣ በረመዳን በአል የሰላም ስምምነት ቢፈርሙ ለህዝቡ ጥሩ ነው።
ለኢትዮጵያ በጣም ጥሩ እድል ነው, አሁን ነው ሱዳን የወረረችውን የኢትዮጵያን በአማራ ክልል ማስመለስ ያለብን_👌🙏🙏🙏🙏
አይ አፍሪካ !እውነት አለመታደል ነው
እኛም ጋ ያስፈልጋል ፍትህ
አምላክሆይታረቀንበቃበለን
,አምላክ ሆይ ሰላም አመጣልን ❤️❤️🙏🙏
እልም ይበል የሱዳን ህዝብ
You are next....♆ 🫀
የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ከማንኛውም የውጭ አገራት ጋር መሰራት አለበት‼️
Youppppp kkkk
በሚቀጥለው አማራው ኢትዮጵያ !
አትሞክራትም እንጂ የእጅህን ታገኛት ነበር
አማራ ነጻነቱን ለማወጅ በክልሉ ያሉትን የብልጽግና ውታፍ ነቃዮችን ማስወገድ ብቻ በቂ ነው
@@autocratdemocrat7780 🤣🤣🤣
Peace to yhe Sudance peaple 🌻🌻🌻
እና ጠ/ሚ አብይ አህመድ እስስት ነዉ ይልቅስ መሬታችንን አሁኑን እንጠይቃለን
የግል አስተያዪቴ ነዉ ። የሱዳን ጦርነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱም መሽጎ የተቀሙጠዉ የግብፅ ጦር ተረሸረሸ ።ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነዉ
አላህ ሠላሙንመልሥልን ያረብ
ኢትዬጲያም በዚህ ከቀጠለ ቀጣይ እጣ ፈታዋ ከዚህም በላይ ይሆናል ኢትዮጲያዊያን ገራችሁን ከወደዳችሁ ዝምታችሁን ስበሩ ተረኝነትን አውግዙ ሳይቃጠል በቅጠል !!!!!
tey egi menotcu bizu newe
አብይ እህመድ ይህ እጣፍንታ ይጠብቃዋል!
አንተም ታገኛት ኣለህ
እንዳፍህ ክፍት ጭንቅላት የለለን ህዝቦች ነን:: ጦርነት ሰባኪዎች ለቤተሰባችሁ አትጨነቁም:: ይድርስሃል ላንተም
እግዚአብሔር የአፍህን ቃል ከንቱ ያድርግ ። ደም ጠጭ
@@mulugetatadesse929 በስድብ ማስትሬት እንደያዛችሁ በአለም አስመሰከራችሁ:: ሰከን ብላችሁ አስቡ: በሀሳብ ተሟገቱ ስድባችሁን ትታችሁ::
አንቴ የሚኒልክ ቡቺላ ነጃሳ ነህ
ሱዳን ጎረቤት ሃገር ናት። ከጦርነት ምንም ጥሩ ነገር ስለማይገኝና ወላፈኑ እኛንም ስለሚያቃጥለን ለኢትዮጵያ ለኤርትራና ለሱዳን ህዝብ ሠላም ሲባል ጦርነቱን አስቁማችሁ ያላችሁን አለመግባባት በውይይት ብትፈቱት ይመረጣል! ሠላም ለምስራቅ አፍሪቃና ለዓለማችን!❤
good insight!💪
የሱዳን ህዝብ የዋህ ናቸው ፖለቲከኞቺ ለስልጣን ጥማታቸው ሚስኪኑ ህዝብ ያልቃል
እነሱ ማን ሆነው ነው ሩሲያን እና ሌሎችን የሚወቅሱት ምንስ ያገባቸዋል
ለአጋስስች ሲባል የአፍሪካ ህዝብ መስዋት እንደሆነ ይቅር አይይ
Egziabher hoy Ethiopian be mihretih asibat.
cool information!💪
ከኢትዮጵያ ሱዳን ትበልጥብኛለች
አረ ወሸት ደገሎ ስልጣን ወደ ህዝቡ እንመልስ ነው ያለው ምን አይነት ነገር ነው የምትናገረው ዜናውን ኬት ነው ያመጣሀው እሱ በአልጀዚራ ቀርቦ ስልጣን ወደ ህዝቡ ብሎ ሲናገር ሰምቻለሁ እኔ
ዉሸታም ናቸው እኮ 🤔🤔🤔🤔🤔
ወንድሙን አዘጋችቶ ነው ወደ ህዝብ እንመልሰው የሚለው ሀሚቲ ግን የወንድሙ ነገር የአቡራሀን ወታደሮች እያሰቃዩት ነው ታፍኗል እነሱ ጋር አብሮ ስለሚሰራ መጀመሪያ ላይ
@@sulaymanali7000 r58uuuuuuu😊😊😊
tikikele hmti le hzbu xeru newe alburahane ye gibci alqilqi newe😂
@@sulaymanali7000 yetinawe wedmu❤
ፈታ በጣም ትመቹኛላችሁ ❤ ሰላም ለኢትዮጵያ
Allah yklic Sudanese we need peace
Peace for Sudan
Thank you
ወደ ኢትዮጵያዊ ፋኖ የአማራ ትግል ሁሉም ሊቀላቀሉ ይገባል
የወሰዷትን መሬት፡ በዚሰአት ማስመለስ ይቻላል
Selam l sudane
Thanks 👍
አቤቱ አምላክ ሆይ ለእኛም አገር ነፍሰበላዎች የሚገላግል ተአምር ወይ ጀግና ላክልን። ከአገር አውዳሚው አብይ: ጁላ ከሚባል ገዳይ እንስሳት: በኮራብሽን የሰከረችውን ጠብደል ገዳይ አዳነች: ህፃናትን እናቶችን ጨፍጫፊ ሽ. አብዲሳ...
ሱዳን የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በፈጠራችሁ ወንድሜ ከሀገር ሱዳን ብሎ ከወጣ 12/13 አመት አስቆጠረ ድምጽ ናፈቀን እንዴት መፈለግ እንዳለብኝ አግዙኝ 😢
ለኛዎቹ አፈናቃዮች ንገራቸው ለዘረኞች ንገራቸው የምታፈናቅለው ህዝብ ሀገር ፈረሰ አልፈረሰ ምን አገባው
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ 😅የሱዳን ህዝብ ሳይሆን ፖለቲካ አመራሩ ነው የኢትዮጵያ ጠላት !!
እነዚሕ ስዎች አይደለም አገራቸውን በጄት ያምማቱ ባለጌ ናቸው።
ማንኛውም ልዩ ሀይል በመከላከያ ያልነው በምክንያት ነው
selamun yamta fetary
Good 👍
ምነው የተጣራ ዜና ብታቀርብ ? ግጭታቸው ስልጣንን ከወታደራዊ ወደ ሲቢል እናስተላልፍ ነው። ተስማምተው ለፊርማ አለመቅረብ በብራሀን በኩል ስለሚታይ በኃይል ለማውረድ ነው። ለዚህም ነው ብራሀን እየሽሽና ብዙ ቦታ እየለቀቀ የሄደው ። ለማንኛውም ብዙ ሀገሮች እጃቸውን እያስገብ ነው በተለይ ግብፅ ። ወታደሮቿም ስለተያዙ ስለምትጉዳም ።
በወንድሞቻችን አሪትራዉያን ስንት ግፍ ሲፈጹሞ ነበረ ሱዱናዉያን ገንዘብ ኣምጡ እያሉ ለኣንድ ሰው 1000 ዶላር መማር ኣለባቸው እንደኛ ስንት ችግር ኣሰልፈናል
ሁለትብቻናቸው የሞቱት አልሀምዱሊላህ እዝህኮ በቀን ሁለትሺ ስው በኦሮሞ ይታረዳል ወዳጄ
እኔ ማውቀው ብቻ በዛሬው እለት 6 አበሻ በጡዋቱ ኤሌኮፕተሪ ተባራሪ ጥይት ሙቶዋል
😢 እባካችሁ ሱዳን የምትኖሩ ኢትዮጵያ ወንድሜን አፋልኩኝ
አልቡርሀን የ አብይ እና የግብፅ ተላላኪ ነው መወግድ አለበት! አንት የ አብይ ካድሪ ነህ!
Bravo Hemeti (Hamdan dagalo)
ለሱዳን የመጣ መከራ ይሁን አይሁን ህዝብ የትኛውን ሀይል እንደፈለገ ማወቅ አለባችሁ።ዘገባችሁ ሚዛን የሳተ ነው።
ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር ሚያረጉት ፍልሚያነው አሜሪካና ሩሲያ ህዝቤ አላወቀም በተዘዋዋሪ ከኢትዮጵያና ከግብፅ ነው
አብይ በሚስጥር አልቡርሀን ይደግፋል
ኸረ ራፒድ ሰፖርት ነው..ስፖርት አይደለም😭😭
❤
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1231 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
ያሳዚናልከሁሉሚቡ ታፈተናበዛ
የሌለ አዘጋገብ ተረጋጋ
ተረኞቹ እነ አብይ አህመድ መጨረሻቸው እንደዚ ነው ተራችሁን ጠብቁ😅
🇰🇼💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
ስልጣን ስልጣን ስልጣን ሮመዳን ኣይብሉ ገበን ዘይብሉ ህዝቢ ፡ መሳኪን ህጻናት፡ ኣረጋውያን፡ ሕሙማት፡ መንእሰያት ኣብዘይ ሓጥያቱ ኣደራዕ ወዲቕዎ ይሳቐ ኣሎ። ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን ሓላል ህዝቢ ሱዳን ዒድካ እኳ ብሰላም ክትዕይድ።
ኲናት ምስ ጎረቤት ሃገር ንቡር እዩ እሱውን እንተ ተገዲድካ ሕሱማት ገጢሞምኻ፡ ብገዛእ መራሕትኻ ንስልጣን ኢልካ ግን ንህዝብኻ ከም ሳንድዊች ኣብ ሞንጎ ቀቒርካ ናይ ምንባር ዕድል ክትኸልኦ????? እንድዒ።
በሚቀጥለው ኢትዮጵያ!!
Atamuart
Yes! 🦾
ኧረ አጋነንከው? ኢትዮጵያ እንኳን በሺህዎች በየቀኑ ሲያልቁ አለም እንደእናንተ አጋኖ አያወራም::
የዶ/ር አብይ አመራር ከነዚህ ምን ይለየዋል ነገ እንደሱዳን እንደሚያጋጥመው የታወቀ ነው።
ሻብያ they playing the games
አል ቡርሃን የከፈለህ ነው የምትመስለው😂 ሄሚቲን አጥላላ የተባልክ ትመስላለህ
ለኛ ያሰቡት ለእኔሱም አይቀርም
eko yegacewene newe ygnuti❤ enaga nber liyfndu sixnesesu ynbererwe fxari beqacu silne ho
ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ
Hi
አረ በፈጠራችሁ ሙሉ ዘገባውን ሱዳን አታድርጉት የሱዳን እርስ በራስ ከመተላለቅ ሌላ የለውም እኔ በነጋ በጠባ ቁጥር እንቅልፍ ነስቶኝ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የከተተኝ የሀያላኑ የኑኩሌር አረር ነው በጭንቀት እስከ ህክምና ዳርጎኛል ካሁን አሁን ምን ተፈጠረ ብዬ በየሰዓቱ መረጃ ለመስማት የእናንተንና የሌላውን የዜና አውታር ነብሴ ተጨንቃ ነው ምሰማው እናም አዳዲስ መረጃዎችን እባካችሁ አስታውቁኝ በተለይ አሁን ላይ ነብሴ በጭንቀት ልትፈነዳ ነው
አል ቡህራን ወይስ አል ቡርሃን?
ነጋዴው አትቀደድ
አይ ትንታኔ ፓ በቃ ተከተተ 😂😂😂😂😂😂😂!
ዎገኞቼ 6 ናቾው የሞቱት ባአራብኝ ስናጋሩ ሳማዉ 😭😭💔💔
😢 ኢትዮጵያዊ ናቸው ወንድሜ ሱዳን ከሄደ ስልክ ደውሎ አያውቅ😢
አብይም ከሱ ይዞነው ሰው የሚያጠፋው
አእንዴት የጠላት propaganda ዘገባ ታነበንባለህ አእንዴት ያለ ምርጥ ዘገባ ነው ባክህ
Geta Hoyi Ebakihn Nitsuhanen Anite Tebklen
አል ቡርሃን ነው ስሙ
ስሙ አልያዘው ብሎ ነው መሰልእንጂ
አዎ ተደጋገመና ለመያዝ እነዲሞከር ለማስታወስ ብየ ነው እንጂ ለሌላ ነገር አይደለም
Hezbu ko burhanen nw emfelgut selam yamtalachew
Sigemer Sudan wst yeminoru. bezuwochu metewoch nachew. Mknyatum Sudan ye ethiopia neberech tekorsa new engi
Atiqeded
ኧረ ከወደመች ወደመ አወደሙት አወዳደሙት ከሚል ርእስ ውጡ የናንተን ዩቱዩብ ለማየት በርእሳችሁ ሀገርን ማውደም አለባችሁ ማለት ነው? ኧረ ሼም ነው
እንደ አብይ አትልም ምን አስፈራህ?
Dil le hemitiiiiii
አትዋሺ
አል-ቡህራን......????ወንስ አል-ቡርሃን...???አረ ባክህ ከትንተናህ የምትጠራቸውን ስም እንኳን አስተካክለህ ተቀደድ
Wetader hule chigirochin be tore mesaria lemfetat new yemifelegew ..chigeru be wegiya yemimeta meftehe lela wegiya mewledu aykere new. Lemanegnawum legorebet hager hezb Sudan selamun yisetachew!
አይ ፈታ አብይ የአልቡርሀን ደጋፊ ስለሆነ ፖለቲካ መስራትህ ነው😂አዘለም አቀፈ ሃሜቲ ያሸንፋል አብይም ጉዱ ይፈላል።
ነፃነት ለወንድም የሱዳን ህዝብ ይሁን !!! 🇸🇩 🇪🇹
ድል ለዳጋሎን ❤
hmati❤ sewedewe❤
አልቡረሀን ካሸነፈ ለኢትዩጲያና ለኤርትራ ከባዲነው ዲል ለሀምዳን
በትክክል
ማንም ያሸንፍ ማን ሁለቱም የኢትዮጵያ ምቀኞች ናቸው !!..... ለሀገራችን የሚበጃት ፈጣሪ ጭንቋንና ስቃይዋን በሀዘን ዓይኑ አይቶ መልካም መፍትሄ ያለውን ያውርድላት ።
የአርብ ሀገር ሰራተኞች ከፓለቲካ ውጡ።
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሱዳን ሰላም ለአለማችን
የሱዳን ህዝብ ፍቅር ናቸው ፈጣሪ ይርዳቸው
ወይ የሱዳን ህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነበር 😢
አይደለ
@@habtomyonas9249 የዋሆች ናችው ገራገር እንድ ውሎ ህዝብ እዚህ እሰጠቡል ውሰጥ አይቻቸዋለሁ
@@foursisters3582ትክክል የዋህ ናቸዉ እኔ አራት አመቴ ሪያድ እሱዳኒ ቤት ነዉ የምሰራዉ አላህን ይፈራሉ
ክክክክክ ልጥፍ
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
የዳጋሎ ውግያ ላሃብት ወይም መሪ ለመሆን ሳይሆን የሱዳኑ መሪ ኣልቡርሃንን የሚያራምደው ወታደራዊ ኣካሄድ ከግብጽ ኣብሮ ማንን ለመምታት ነው ካልክ መልሱን በደንብ ታውቃለህ ዳጋሎ ማለት የህዝብ ሱዳን ተቆርቋሪ እና የኢትዮጵያና ኤርትራ ወዳጅ የሰላም ሰው ነው የምዕራባውያን እና ኣሜርካም ጠላት ነው ድል ለጀግናው ታጋይ ዳጋሎ ድልና ሰላም ለህዝብ ሱዳን 💪
ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን መልካም ደግ ህዝቦች ናቸው ሱዳኖች😢
Ewnet new sudanoch rehab enaweha tim aychilum beza mukot ufffffff egzabiher yidresilachew amen
የሡዳን ህዝብን አላህ ይጠብቀው
On it
Amen 🙏💔😭
እግዚአብሔር ለሁሉም ሰላም ይስጥ
እግዚአብሔር ያረጋጋቸዉ እነሱ ስልጣን ይሻሉ ንፁሐን ይሞታል በዉነት ያሳዝናል
የሱዳን ህዝብ እግዚአብሔር ይሁነው::
ለሱዳን ህዝብ አላህ ሰላሙን ያውርድ 😢 የዋህ ህዝብ ነው ወላሂ
😂😂😂
ኧረ የዋህነት ብቻ ሳይሆን ተጋብተናል ብትይ እኮ ይሻላል የሚታወቅ ስለሆነ
😂😂😂😂 alalisme👎 ethiopian hula edsgu eni alqilqi hula ye tgera wesa nacewe ye ethiopan amlki AYTNAME ERSACEWE TBTNU👎👺👹
ሁለቱንም ፈጣሪ ይግደላቸው
እናመሰግናለን ፈታ ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን
ይህ መልእክት ለኢትዮጵያ ታጣቂ ሃይሎች እና ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ነው.. ኢትዮጵያ በሱዳን ከሚፈጠረው ነገር መራቅ አለባት.. ኢትዮጵያ በእሳት እንዳትጫወት እናስጠነቅቃለን.. በሱዳን ውስጥ ጣልቃ ከገባች ኢትዮጵያ ትከፍላለች. ውድ ዋጋ. . ኢትዮጵያውያን ትኩረት ሊሰጡ ይገባል።
አቢይ የአሜሪካ ተላላኪነት ይብቃህ ቀጣይ ወዳንተ ይዞራል እሳቱ
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣ በረመዳን በአል የሰላም ስምምነት ቢፈርሙ ለህዝቡ ጥሩ ነው።
ለኢትዮጵያ በጣም ጥሩ እድል ነው, አሁን ነው ሱዳን የወረረችውን የኢትዮጵያን በአማራ ክልል ማስመለስ ያለብን_👌🙏🙏🙏🙏
አይ አፍሪካ !
እውነት አለመታደል ነው
እኛም ጋ ያስፈልጋል ፍትህ
አምላክሆይታረቀንበቃበለን
,አምላክ ሆይ ሰላም አመጣልን ❤️❤️🙏🙏
እልም ይበል የሱዳን ህዝብ
You are next....♆ 🫀
የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ከማንኛውም የውጭ አገራት ጋር መሰራት አለበት‼️
Youppppp kkkk
በሚቀጥለው አማራው ኢትዮጵያ !
አትሞክራትም እንጂ የእጅህን ታገኛት ነበር
አማራ ነጻነቱን ለማወጅ በክልሉ ያሉትን የብልጽግና ውታፍ ነቃዮችን ማስወገድ ብቻ በቂ ነው
@@autocratdemocrat7780 🤣🤣🤣
Peace to yhe Sudance peaple 🌻🌻🌻
እና ጠ/ሚ አብይ አህመድ እስስት ነዉ ይልቅስ መሬታችንን አሁኑን እንጠይቃለን
የግል አስተያዪቴ ነዉ ። የሱዳን ጦርነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱም መሽጎ የተቀሙጠዉ የግብፅ ጦር ተረሸረሸ ።ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነዉ
አላህ ሠላሙንመልሥልን ያረብ
ኢትዬጲያም በዚህ ከቀጠለ ቀጣይ እጣ ፈታዋ ከዚህም በላይ ይሆናል ኢትዮጲያዊያን ገራችሁን ከወደዳችሁ ዝምታችሁን ስበሩ ተረኝነትን አውግዙ ሳይቃጠል በቅጠል !!!!!
tey egi menotcu bizu newe
አብይ እህመድ ይህ እጣፍንታ ይጠብቃዋል!
አንተም ታገኛት ኣለህ
እንዳፍህ ክፍት ጭንቅላት የለለን ህዝቦች ነን:: ጦርነት ሰባኪዎች ለቤተሰባችሁ አትጨነቁም:: ይድርስሃል ላንተም
እግዚአብሔር የአፍህን ቃል ከንቱ ያድርግ ። ደም ጠጭ
@@mulugetatadesse929 በስድብ ማስትሬት እንደያዛችሁ በአለም አስመሰከራችሁ:: ሰከን ብላችሁ አስቡ: በሀሳብ ተሟገቱ ስድባችሁን ትታችሁ::
አንቴ የሚኒልክ ቡቺላ
ነጃሳ ነህ
ሱዳን ጎረቤት ሃገር ናት። ከጦርነት ምንም ጥሩ ነገር ስለማይገኝና ወላፈኑ እኛንም ስለሚያቃጥለን ለኢትዮጵያ ለኤርትራና ለሱዳን ህዝብ ሠላም ሲባል ጦርነቱን አስቁማችሁ ያላችሁን አለመግባባት በውይይት ብትፈቱት ይመረጣል! ሠላም ለምስራቅ አፍሪቃና ለዓለማችን!❤
good insight!
💪
የሱዳን ህዝብ የዋህ ናቸው ፖለቲከኞቺ ለስልጣን ጥማታቸው ሚስኪኑ ህዝብ ያልቃል
እነሱ ማን ሆነው ነው ሩሲያን እና ሌሎችን የሚወቅሱት ምንስ ያገባቸዋል
ለአጋስስች ሲባል የአፍሪካ ህዝብ መስዋት እንደሆነ ይቅር አይይ
Egziabher hoy Ethiopian be mihretih asibat.
cool information!
💪
ከኢትዮጵያ ሱዳን ትበልጥብኛለች
አረ ወሸት ደገሎ ስልጣን ወደ ህዝቡ እንመልስ ነው ያለው ምን አይነት ነገር ነው የምትናገረው ዜናውን ኬት ነው ያመጣሀው እሱ በአልጀዚራ ቀርቦ ስልጣን ወደ ህዝቡ ብሎ ሲናገር ሰምቻለሁ እኔ
ዉሸታም ናቸው እኮ 🤔🤔🤔🤔🤔
ወንድሙን አዘጋችቶ ነው ወደ ህዝብ እንመልሰው የሚለው ሀሚቲ ግን የወንድሙ ነገር የአቡራሀን ወታደሮች እያሰቃዩት ነው ታፍኗል እነሱ ጋር አብሮ ስለሚሰራ መጀመሪያ ላይ
@@sulaymanali7000 r58uuuuuuu😊😊😊
tikikele hmti le hzbu xeru newe alburahane ye gibci alqilqi newe😂
@@sulaymanali7000 yetinawe wedmu❤
ፈታ በጣም ትመቹኛላችሁ ❤ ሰላም ለኢትዮጵያ
Allah yklic Sudanese we need peace
Peace for Sudan
Thank you
ወደ ኢትዮጵያዊ ፋኖ የአማራ ትግል ሁሉም ሊቀላቀሉ ይገባል
የወሰዷትን መሬት፡ በዚሰአት ማስመለስ ይቻላል
Selam l sudane
Thanks 👍
አቤቱ አምላክ ሆይ ለእኛም አገር ነፍሰበላዎች የሚገላግል ተአምር ወይ ጀግና ላክልን። ከአገር አውዳሚው አብይ: ጁላ ከሚባል ገዳይ እንስሳት: በኮራብሽን የሰከረችውን ጠብደል ገዳይ አዳነች: ህፃናትን እናቶችን ጨፍጫፊ ሽ. አብዲሳ...
ሱዳን የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በፈጠራችሁ ወንድሜ ከሀገር ሱዳን ብሎ ከወጣ 12/13 አመት አስቆጠረ ድምጽ ናፈቀን እንዴት መፈለግ እንዳለብኝ አግዙኝ 😢
ለኛዎቹ አፈናቃዮች ንገራቸው ለዘረኞች ንገራቸው የምታፈናቅለው ህዝብ ሀገር ፈረሰ አልፈረሰ ምን አገባው
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ 😅
የሱዳን ህዝብ ሳይሆን ፖለቲካ አመራሩ ነው የኢትዮጵያ ጠላት !!
እነዚሕ ስዎች አይደለም አገራቸውን በጄት ያምማቱ ባለጌ ናቸው።
ማንኛውም ልዩ ሀይል በመከላከያ ያልነው በምክንያት ነው
selamun yamta fetary
Good 👍
ምነው የተጣራ ዜና ብታቀርብ ? ግጭታቸው ስልጣንን ከወታደራዊ ወደ ሲቢል እናስተላልፍ ነው። ተስማምተው ለፊርማ አለመቅረብ በብራሀን በኩል ስለሚታይ በኃይል ለማውረድ ነው። ለዚህም ነው ብራሀን እየሽሽና ብዙ ቦታ እየለቀቀ የሄደው ። ለማንኛውም ብዙ ሀገሮች እጃቸውን እያስገብ ነው በተለይ ግብፅ ። ወታደሮቿም ስለተያዙ ስለምትጉዳም ።
በወንድሞቻችን አሪትራዉያን ስንት ግፍ ሲፈጹሞ ነበረ ሱዱናዉያን ገንዘብ ኣምጡ እያሉ ለኣንድ ሰው 1000 ዶላር መማር ኣለባቸው እንደኛ ስንት ችግር ኣሰልፈናል
ሁለትብቻናቸው የሞቱት አልሀምዱሊላህ እዝህኮ በቀን ሁለትሺ ስው በኦሮሞ ይታረዳል ወዳጄ
እኔ ማውቀው ብቻ በዛሬው እለት 6 አበሻ በጡዋቱ ኤሌኮፕተሪ ተባራሪ ጥይት ሙቶዋል
😢 እባካችሁ ሱዳን የምትኖሩ ኢትዮጵያ ወንድሜን አፋልኩኝ
አልቡርሀን የ አብይ እና የግብፅ ተላላኪ ነው መወግድ አለበት! አንት የ አብይ ካድሪ ነህ!
Bravo Hemeti (Hamdan dagalo)
ለሱዳን የመጣ መከራ ይሁን አይሁን ህዝብ የትኛውን ሀይል እንደፈለገ ማወቅ አለባችሁ።
ዘገባችሁ ሚዛን የሳተ ነው።