በኢትዮጵያ አነቃቂ ንግግሮች እውነታ ይህ ነው ይለናል ቢቢሲ ባሰራጨው ዘገባ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @elshadaymifta9020
    @elshadaymifta9020 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስይላል ከ ሁለቱም አመለካከት የወሰድኳቸው ነገሮች አሉ
    የግል ስብዕና በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ለእኔ በግሌ በጣም ጠቅሞኛል ግን የግል ጥረትን ይፈልጋል የተግባር ሰው መሆን መቻል አለብህ...በዚህ መልኩ ስላስተማርከኝ አመሰግናለው

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ድንቅ ነው።ብዙ አነቃቂ መፀሀፎች አንብቢያለው ተስፋ ብቻ።ፈጣሪን በንፁ ልቦና መለብቻ የተሻለ መንገድ ሳይሆን አልቀረም።አሰልጣኙ ተከይራል

  • @melakumolla
    @melakumolla ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ወረታው በዛብህ ግን ሰርቶ ነው ያሳየን ወደፊትም ከዚህ የበለጠ ይሰራል እድሜ እና ጤና ይስጠው ዶ/ር ይለያል ።

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 ปีที่แล้ว +3

    I go with Dr. Worotaw's idea, Motivation helps in many ways.

  • @yafemagicarte_5777
    @yafemagicarte_5777 ปีที่แล้ว +47

    ማሰብ ብቻውን ዋጋ የለውም የተግባር ሰው መሆን ነው (የተግባር ሰው ለመሆን ህልም ግብ ያስፈልገሀል) የማይካድ ሀቅ ነው

    • @Hdvxhd-gg9hw
      @Hdvxhd-gg9hw ปีที่แล้ว +3

      ተግባር ከሃሳብ በኃላ ነዉ ።

  • @lily2727able
    @lily2727able ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን። የናትናኤልን ሐሳብ እደግፋለሁ።

  • @jote6572
    @jote6572 ปีที่แล้ว +4

    ያ ማንያዘዋል የሚባለውን ሰውዬ ጋብዙልኝ!

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውው
    የናትናኤል እውነታ በጣም ገራሚ ነው እኔም ከናቲ ጎንኘኝ

    • @EphraimKesete
      @EphraimKesete ปีที่แล้ว

      If you don't know science and religion maybe your right.but the sound of god and the sound of science is same if you haven't believed and hope every thing is dark that around you

  • @tomtomas6650
    @tomtomas6650 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬ አቀራረብህ ደግሞ የሚገርም ነው ታጣፍጠዋለህኮ አንተ ጎበዝ ነህ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ปีที่แล้ว +8

    ይቻላል አይምሮአችን ፍላጉታችንን ለመቀበል ድግግሞሽ ይጠይቃል ስራን ጨምሮ እግዚአብሔርን አስቀድመን ይቻላል ሰነፎች ናቸው አይቻልም የሚሉት

  • @CleCleee
    @CleCleee ปีที่แล้ว +16

    እኔም ከናትናኤል ጎን ነኝ ከቀልብጋር መሆ ነዉ በዚህ ዘመን

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว +23

    አቤሎ ምርጥ የንፅፅር ትምህርት ነው ።ለእኔ አይሰራም ማለት ለሌሎች አይሰራም ማለት አይደለም ዋናው የተግባር ሰው መሆን ነው

  • @markosanimut5031
    @markosanimut5031 ปีที่แล้ว +3

    ሞትቬሽን እጅ በጣም ጠቃሚ ነው የቢቢሲን ሐሳብ አልቀበልም

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 ปีที่แล้ว

      😁😁😁በቃ ያለህን ተውና ሂድ

  • @yonasreta7142
    @yonasreta7142 ปีที่แล้ว +9

    እነሱ ለኢትዮጵያ ምን ቅን አስበው ያውቁና ነው አንተ ከነሱ ተቀብለህ የምታራግበው። በዚህ ችግር ላይ Motivated ያልሆነ ወጣት ጨምረህበት ምን ልታገኝ ነው አንተ? 😢

  • @kidted3013
    @kidted3013 ปีที่แล้ว +21

    We don't need motivation we need discipline !!

  • @MuradAhmed-v6x
    @MuradAhmed-v6x ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አቤላችን

  • @zeinuko
    @zeinuko ปีที่แล้ว +5

    I agree with Nathaniel

  • @sis36211
    @sis36211 ปีที่แล้ว +6

    The outcome of the motivational speaker is developing the mindset of consciousness.

  • @isaacteju3925
    @isaacteju3925 ปีที่แล้ว +2

    What amazing lectures really (bela) thank you for plenty of 🙏

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +11

    ከዚህ ከምሥኪን ሠው አንደኛ ባጅ ሀምሣኛ ባጅ እያሉ ሀምሣ ብር ከደሀ መልቀም ግፍ የግፍ ግፍ ምነው ጉራጌ ሣይነቃቃ የት ደርሥዋል ህዝቤከ ሥሩ ሥሩ ትንሽም ሥራ አይናቅም ሞቲቬሽኑን ወደዛ ጣሉት ።

    • @azareasfasil
      @azareasfasil ปีที่แล้ว

      Motivate እያረግሽ ነው??? 😂

  • @habtamubelete9817
    @habtamubelete9817 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም የብድር ደስታ😀 ላወቀበት ግን ጥሩ ነው

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 ปีที่แล้ว

    የኛ ሰዎች ስንባል አንድ ነገር ለመስራት ስናስብ ቆይተን ወደ ተግባርም ከገባን በኋላ የጀመርነው ስራ ዙሪያውን በችግር ታጥሮ እኛ ግን በራሳችን አስተሳሰብ አሰራራችን ችግሮችን ለመፍታት የምንሄድበት አካሄድ ትክክል እንደሆነና በኛ በኩል ችግር እንደሌለ እናስባለን ነገር ግን አይደለም ብዙ ችግር አለ የዚህን መፍትሄ ከንደዚህ አይነት ኘሮግራሞች እና አጋጣሚ በወሬ አንድ ሰው አስተውለነው የማናውቀውን የችግራችንን መንስኤ እጃችን ላይ እስካለው ቀላል መፍትሔ ድረስ የሚነግሩብን አጋጣሚዎች ስላሉ መስመራችንንም እንዳንስት ሳይበዛ ብናይ ራሳችንንም መለስ ብለን እንድንፈትሽ ያግዛል ባይ ነኝ። አሁንም ሳይበዛ!

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 ปีที่แล้ว +4

    ማነቃቃት ለሥራ መነሳሳት ካልሆነ የቁም ቅዠትና ስከፋም እብደት ነው ።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +3

    ናቲሻ❤❤🎉 ይመችክ

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 ปีที่แล้ว +3

    ናትናኤል እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀት ይስጥህ❤❤❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው አሁን ላይ አነቃቂ ነን ባዮች በዝተዋል ለዕድገታቸው መነቃቃት ብቻ የሚፈጥረው ነገር ሳይኖር። መሐሉ አይነገርም ሆኖ ሰውን በተስፋ መሙላት ብቻ ነው። እናመሰግናለን አቤላ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ወረታው የኢትዮጽያ ጄግና ሰው ናቸው ይመቹኛል።

  • @adoniyashayle
    @adoniyashayle ปีที่แล้ว +1

    egziabher ybarkh❤

  • @fikerteregassa692
    @fikerteregassa692 ปีที่แล้ว

    ለኔ ሁለቱም ልክ ናቸው motivation አዎንታዊም አሉታዊም ጎን አለው።

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወጣቱን አቦዘኑት

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሰራ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የወይኗ ልጅ ተባረክ🙋

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን እንደው እንደው ይህን ዘገባ ስታዘጋጀው ለመስማት ጓጓሁ ምክንያቱም ይህ አነቃቅተናል ተነቃቁ አነቃቂ ንግግሮች እንደ አሸን የፈሉበት አነቃቂነኝ ባዬች እንደው ህግ የለውም ።የሰለጠኑትስ የነቁት እምን ደርሰው ይሆን ብዬ ስጠብቅ ይኸው መልሱን ካንተ ዘገባ እየሰማሁትነው

  • @madinamohammad6410
    @madinamohammad6410 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ሆይ እዝብክን አድን አቤልዬ ፈጣሪ ይጠብቅ😢😢😢😢

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 ปีที่แล้ว +6

    በራሃብና በውኃ ጥማት ያለልብስ ተምረን እንዲሁ በነፃ ቀጭ አልን ጎበዝ.....ምን ብንሆን ይሻላናል

    • @emebetgebregiorgis2845
      @emebetgebregiorgis2845 ปีที่แล้ว

      Ene afer libla wegenoche😭😭😭😭😭 Ayizoachihu, EGZIABHER KEN ALEW. YIHE HULU YALFAL, JUST PRAY AND GIVE GLORY TO THE MOST HIGH, OUR LORD, SAVIOUR, CREATOR....LORD JESUS CHRIST ( AB+WELD&MENFES KIDUS🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 AMEN)

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 ปีที่แล้ว

    Inspirational speakers, if you can, always teach love without tiring. Always try to encourage eating together with this. After that, I say throw away everything. Not only money, but love with everyone, I say teach solidarity.🙏🙏🙏

  • @ktcateringnagelgel3113
    @ktcateringnagelgel3113 ปีที่แล้ว +3

    ከሞትቬሽን አተምህሮች አንዱ እኮ the power of now ነው
    ለኔ ሰርቶልኛል በአግባቡ እየተጠቀምኩበትም ነው።
    ነገሩ ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል

  • @hasenahimed945
    @hasenahimed945 ปีที่แล้ว +2

    "ላመነ ሁሉ ይቻላል" ይላል መጽሐፍ ( በጣም ሚያሳዝነው ናጋር ግን ይሄንን ነጋር ሊረዱት እና ሊጠቁበት የሚችሉት high consciousness ያላቸው ነው)

  • @bicolobiniabebe8937
    @bicolobiniabebe8937 ปีที่แล้ว +4

    ናትናኤል እራሱ መጨረሻው አንቂ ንግግር መናገሩ አስገርሞኛል.. 😂😂

  • @wiseup767
    @wiseup767 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያውያን መነቃቃት ለአንዳንድ ሰዋችና ግሩፖች ችግር ሆኖ መቅረቡ ግራ ያጋባል ። የአነቃቂ ንግግሮች ስህተት የሚሆነው በሃብት ብቻ ነው ስኬት የሚገልጸው ሲሉ ብቻ ነው።

  • @Jabdrgn4929
    @Jabdrgn4929 ปีที่แล้ว +1

    In some cases, both of them have the correct side to me.......but I agree with what Mr. natnael said about motivational addiction.any way every extreme thing is very bad, and we have to keep ourselves in the medium

  • @tesfayezerihun5805
    @tesfayezerihun5805 ปีที่แล้ว

    አግባብነት የሌለው አነቃቂ ንግግር መሬት ያልረገጠ በአየር ላይ የመንሳፈፍን ያህል ራስን የመሸወድ ማለትም በደመ ነብስ የመጉዋዝን የመሰለ መድረሻ ነጥብ የሌለው የሰነፍ ሰው ቅዥት ነዉ አቤሎ በአወነት ተባረክ አንኩአን ተኝተን ሰርተንም ሕይወት ከባድ ለሆነብን ለእኛ ኢትዮጵያውያን በማስተዋል ለመኖር አንደዚህ አይነቱ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነዉ

    • @EphraimKesete
      @EphraimKesete ปีที่แล้ว

      Seriously bro what about God and what about devil 👿

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

    Nate teru hasabe new🎉🎉🎉❤

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om ปีที่แล้ว +2

    በእስልምና ሶስቱ ዋና ዋና መሰረቶች አንዱ ከንግግርም ከተግባርም በፊት ሚቀድመው እውቀት ነው ማሰብ ማስተንተን ይቀድማል ነውና ከዛ መናገር መተግበር

  • @isaacteju3925
    @isaacteju3925 ปีที่แล้ว

    Continue....i got a big message. Both ideas are interesting to me. And so 👍

  • @DON-f7w
    @DON-f7w ปีที่แล้ว

    wow Amazing .,. Think And Grow Rich

  • @esubalwfaleka-cj5st
    @esubalwfaleka-cj5st ปีที่แล้ว +2

    Inspection is good for us ethiopians because we did sleep that's why we are poor

  • @mekidesshengew
    @mekidesshengew ปีที่แล้ว

    Enmsgenln abloo ❤❤❤

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 ปีที่แล้ว

    If motivational speakers help, just listen and apply what is necessary for you. If you don't agree, no one is forcing you. Only decide to change your life, or if you have a dream go for it. Once you decide, God will find a way. That's all I learnt from life.

  • @hiwotseleshi6476
    @hiwotseleshi6476 ปีที่แล้ว

    Good one!

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @juharabdu
    @juharabdu ปีที่แล้ว

    ትችላለህ አመሰግናለሁ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @MrKinfegebriel
    @MrKinfegebriel ปีที่แล้ว

    I appreciate Samuel's Opinions

    • @MuazGezali
      @MuazGezali ปีที่แล้ว

      Did you mean Natnael ?

  • @medicinefortheworld
    @medicinefortheworld ปีที่แล้ว +2

    I'm highly motivated by your presentation. I have to be worldwide journalist !

    • @sileshmisikir555
      @sileshmisikir555 ปีที่แล้ว

      But there a lot that your required to know. From your response,I understand that a lot is required from you.

    • @dammex
      @dammex ปีที่แล้ว

      Hahah🤣😂

  • @fantahunbitew
    @fantahunbitew ปีที่แล้ว +1

    Provide a link for the source otherwise it doesn’t make sense

  • @abrham6325
    @abrham6325 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ግን ለምንድነው ግብረሰዶምን መቃወም ቻሌንጅ የማትቀላቀለው ቲክቶክህ ላይ? ዝም አትበል. ነገ በልጆችህ ላይ እንዳይደርስ አንተም ልትቃወም ይገባል. ሰፊ ተመልካች አለህና ተጠቀምበት

  • @tekabiru8465
    @tekabiru8465 ปีที่แล้ว

    Both of them mix and use properly.

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 ปีที่แล้ว

    አነቃቂ የፈለግነው በመንፈሳዊ ሂወት ስለደከምን ነው አክሱማዊያን የአክሱም ሀውልትን ለመስራት አነቃቂ አላስፈላጋቸውም የለምም ቅዱስ ላሊበላም እደዛው ግን እነሱ ከ እግዚኣብሔር መንፈስ ጋር የተጣበቁ ስለነበሩ የሚፈልጉትን ነገር እግዚኣብሔርን ይጠይቃሉ ይሰራሉ እግዚኣብሔርም ይሰጣቸዋል።
    እኛ አነቃቂ አያስፈልገንም የሚያስፈልገን እግዚኣብሔር ጋር መጣበቅ መስራት አለቀ።።።።

  • @NabeelEbrahimYimer
    @NabeelEbrahimYimer ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን አቤል በቀጣይ ስለ ዘለንስኪ አትሰራልንም

  • @eskindergebreyohannes6109
    @eskindergebreyohannes6109 ปีที่แล้ว

    Good job!

  • @birhaneali5716
    @birhaneali5716 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነጋዴ ናቸው ግን ወገኔ ያሳዝነኛል

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 ปีที่แล้ว

    Ke chigir belay mn motivate yaregal

  • @Blacklion546
    @Blacklion546 ปีที่แล้ว

    ከሁለቱም ሀሳብ ያምስማማበት ፓርት አለ ::በተለይ ዶክተር ወሮታው በጣም አሜዚንግ ሰው ናቸው ::ኣሁን ኣለን ኣለን ከሚሉ ሞቲቬሽን ተናጋሪዎች ጋር በምንም አይገናኙም በስራ ያምናሉ: እንዴት ከትንሽ ወደ ትልቅ ማደግ እንደሚቻል ነው የሚናገሩት ሁልጊዜ ::

  • @tsegalast5114
    @tsegalast5114 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከ ናትናኤል ጎን ነኝ ።

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว

    Abelo Motuman Itiyophiyaa namaa jechaa namaa kakasu dubatu hin ajeesa😢

  • @EthioLidu
    @EthioLidu ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግራ ነው ሚያጋቡኝ ሲጀመር በአነቃቂ ንግግሮች ተለውጠናል የሚሉት ውሸታቸውን ነዉ ምክንያቱም ቢዝነስ ስለሚሰሩ ገንዘብ ለማግኘት ነው አብዛኞቹ ሚያሽቃብጡት አስመሳዮች ከሰው ይልቅ ገንዘብን ሚያስቀድሙ ሌቦች ናቸው 🤐🤐🤐🤐🤐😡😡😡😡😬😬😬😬

    • @chefbuzyeshemlise7917
      @chefbuzyeshemlise7917 ปีที่แล้ว

      I agree with you

    • @mulunehasfaw321
      @mulunehasfaw321 ปีที่แล้ว

      Let me tell u sth, if ur mind is not changed, nothing will change, the only thing you would think of is ur problems and thinking is not doing,but motivations gives u hope, it enables u to pursue sth , acheive them. Almost Every one in the social media is for money So don't say stupid things on peoples who promotes motivation as there are also peoples that promotes pranks, documentaries, news and other garbage information that ruins ur thinking, takes away ur happiness, and waste ur time. Go and say this words to those people not to motivational speakers.

    • @Mrturbo-n1q
      @Mrturbo-n1q ปีที่แล้ว

      ምን አልባት ከድሮ አስተሳሰባቸው ጥሩ ብቻ ወይም ተግባር የሌለው ነገር በማሰባቸው ይመስለኛል

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ ปีที่แล้ว

    Dear Abel, would you please send me this BBC documentary link of the english version! Thanks!

  • @n19e9ba7
    @n19e9ba7 ปีที่แล้ว +1

    አረ አቤላ ስልሽ እኔ ሲጀመር motivation ምናምን ነገር አይመቸኝም ግን ሰው እንደ አቀባበሉ ነው

  • @nemastube44
    @nemastube44 ปีที่แล้ว +5

    እኔም እነዚህ አነቃቂ ነን ሚሉ ሰዎችን አልቀበልም ለመንቃ ሰው መሆናችን ቢቻ በቂ ነው ደግሞ የሀገራችን አናቃቂ ነን የሚሉ ሰዎች እንኳን እኛን እራሳቸው አልነቁም የራሳቸው አሮ የሰውን ሚያማስሉ

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze ปีที่แล้ว

    በኢትዮጲያ ውስጥ የማነቃቅያ ንግግሮች መብዛታቸው ኢኮኖሚውን አደቀቁት(አስተኙት)" prosparity Gosphel በማነቃቅያ ንግግሮች ስለሆነ ስራውና እምነቱ ለውጡን ተከትሎ በመከሰቱ ይሄው ኢኮኖሚውን አድቅቀው እንዳለን አለን።

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 ปีที่แล้ว

    Abel yante programme rasu anekaki aymeslehm...?

  • @sendialdessie1616
    @sendialdessie1616 ปีที่แล้ว

    wow ye dokter weretaw mels enanten masredat ychil neber Docter lik nachew

  • @gebeyawastatkie9234
    @gebeyawastatkie9234 ปีที่แล้ว +5

    Motivatio is not simply motivation, with in it, it indicates that a motivated person should plan&take action unless dreams will not be real.there for to take action knowledge and motivation are very important

  • @zenebefeseha-fi1ys
    @zenebefeseha-fi1ys ปีที่แล้ว +5

    እኔ እንደሚመስለኝ በአነቃቂ ንግግሮች አንደ ሀገር ለውጥ እንደምናመጣ ግልፅ ነው ለዛ ነው ትኩረት የሰጡት መቀጠል አለበት.......

  • @markosanimut5031
    @markosanimut5031 ปีที่แล้ว +2

    አነቃቂ ሐሳቦች እነውነትም አነቃቂ ናቸው ለምሳሌ እንየ ከተኛውበት ፈራሽ በመንቃት ራሴን የት እንዳለው አግቸዋለው እድሜ ለዶክተር ወረታው አነቃቂ ትምህርት።

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ተውጂ የት ደረስክ

    • @markosanimut5031
      @markosanimut5031 ปีที่แล้ว

      @@MSTube86021 እሱን እኔ እና ፈጣሪ ነን የምናቀው የት እንድልህ ትፈልጋለህ የኔ የግሌ ሚስጥር ነው ባባየ

  • @FuadGebi
    @FuadGebi 7 หลายเดือนก่อน

    Nati yemechek abo 😂🤣😂

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole ปีที่แล้ว

    ከብዙ ንግግር ይልቅ ጥቂት ተግባር ይሻላል::ሀሳብ አስፈላ ጊ ነው::ነገር ግን በስራ ካልታገዘ ዋጋ የለውም::ለዚ ነው ብዙ ሰው የከሰረው::

  • @masterredwan358
    @masterredwan358 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥ አነቃቂ ንግግር ያስፈልጋል ነገር ግን ማንም ሰው አነቃቂ ተናጋሪ መሆኑ ላይ ነው ስተቱ

  • @AlhamduAsefa-e8z
    @AlhamduAsefa-e8z ปีที่แล้ว

    Build discipline and trust Allah

  • @halom3886
    @halom3886 ปีที่แล้ว +2

    እነሱ በመፅሀፍ መሸጥ ለስልጠና ከሚከፈላቸው ሊያልፍላቸው ይችላል ለኔቢጤ መሀይም ግን ላም አለኝ።በሰማይ ወተቷንም እላይ ነው የሚሆነው

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 ปีที่แล้ว +4

    ናቲ የእውነት የበራለት ሰው ነው!

    • @4babyo
      @4babyo ปีที่แล้ว

      Anchi laym ber endayseraaa😅😅

    • @EphraimKesete
      @EphraimKesete ปีที่แล้ว

      Two poor people talk about homeless ness

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 ปีที่แล้ว

    50/50 😊

  • @Fikreyohanesawraja-md1yh
    @Fikreyohanesawraja-md1yh ปีที่แล้ว +2

    ለኛ የሚያስፈልገው አነቃቂ ንግግር ሳይሆን ዲሲፒልን ነው

  • @GebreselassieAbrha-t3w
    @GebreselassieAbrha-t3w ปีที่แล้ว +1

    Real Motivation leads you to Action. IT is just as a catalyst in chemical reaction.

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh ปีที่แล้ว

    የዶ/ር ወረታው ትሜህርት ይመቸኛል ሚሊየነር ሆኖ ነው ስለሚሊየነር የሚያወራው የናትናኤልም ሀሳብ ጥሩ ነው ካለፈበት ሂወት ለውስጥ አላመጣበትም የእምነት ቦታ ግን ብዙም መረቃቃት አያስፈልግም

  • @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና
    @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወረታው I am A winer በሚል ፉከራ የሚታወቅ ሰው ነው።

  • @ABDI039
    @ABDI039 ปีที่แล้ว +1

    አነቃቂዎች አዎ ሀብታም ሆነዋል ከሰዎች ብር በመሰብሰብ መፅሀፍ አሳትመው በመሸጥ እንደ ስራ ይዘውት ነቃን ያሉት ግን ልክ እንደ ህልም ነው ማይጨበጥ ነገር ነው ብዙ ሀብታሞች ሀብታም የሆኑት ሠርተው ለፍተው እንጂ በአነቃቂዎች ተነቃቅተው አይደለም

  • @darsematechale1823
    @darsematechale1823 ปีที่แล้ว

    ከሁለቱም የምጋራቸው ሀሳቦች እንዳሉ ሆኖ ዶክተር ወሮታው አብዛኛው ስልጠናቸው ስለ ስራ ፈጠራ ነው አሰጣጣቸውም ጩኧት እና ወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር ተረድተውት እየኖሩት የሚያስተምሩ ለአላማቸውም ጠንካራ ሰው ናቸው
    ስልጠናቸውም ብዙ ስራ ፈጣሪዎችን አፍርቷል
    ለሀገራችን እንደሳቸው እይነት ጠንካራ 100 ሰው ቢሰጠን በስራ በሰላሙም በትምህርቱም በእምነታችንም የት በደረስን ነበር ብቻ መድሃኒዓለም ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ሀሳባቸውን ከግብ እንዲያደርስላቸው ምኞቴ ነው

  • @SofoniyasNegash-d7c
    @SofoniyasNegash-d7c ปีที่แล้ว +1

    Enan lewexogal gen inspire etiopiea newe

  • @majilnabidu7423
    @majilnabidu7423 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ነው የሚሰራለትም የማይሰራለትም ሰው አለ ለሰባኪዋችው በመስበክ ገንዘብ ይአገኛሉ ጀለስ ለርአስአቸው እየተጠቀሙብነው

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @bicolobiniabebe8937
    @bicolobiniabebe8937 ปีที่แล้ว +1

    ቢቢሲ የዘገበው ሁሉ እውነት ነው ማለት ነው ...

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

      Hezebu Ewunet nche firneji kezegebewu ewunet new belo endekebele nw

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 ปีที่แล้ว

    😮

  • @endalk269
    @endalk269 ปีที่แล้ว

    I like to appreciate you for this topic.
    CONSCIOUS comes before motivation. I think Motivation is for discipline and Conscious is about the whole being. Highly Conscious beings are more valuable (aware) than highly motivated beings. To me, Consciousness seems hereditary; you born with it or you may gain it from deep experience.

  • @danielsolomon9952
    @danielsolomon9952 ปีที่แล้ว

    እኔ ገረመኝ ናቲ ኮንሸስነስ የሚልስልጠና ይሰጥ ነበር ለምን አንዳቆመዉ ነዉ ያልገባኝ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ปีที่แล้ว

    በትክክል ህይወት ይቀይራል የዳዊት ድሪም ትምህርት እና የዶ/ወዳጄነህ በጣም ሀሳባቸውን ወስዶ የሰራበት ይቀየራል ማመን አለብን ሙቶ ፕርሰንት ይቀየራል ነጫች ባጭሩ እንዳይቀጩን ብዙዎቻችን ወደ ሀብት ማማ መንገድ ጀምረናል

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

      Kehukum nger Egeziyabeher asekedemu

  • @AbelMesfin-k1q
    @AbelMesfin-k1q ปีที่แล้ว

    ናትናኤል🙌

  • @codeipialearntocode
    @codeipialearntocode ปีที่แล้ว

    Des yilal abela

  • @dan50890
    @dan50890 ปีที่แล้ว

    ህልም ከተጨባጩ የሰውየውና የሃገሪቱ ሁኔታ የተገናዘበ መሆን አለበት አለዚያ እድል ነው።አንድ ሰው ምንም ሳይማር ሚሊዩን ብር ሎቶሪ ሊደርሰው ይችል ይሆናል።ምንም ስልጠና ሳይኖረው ምንም አስተማማኝ ጅማሮ ሳያደርግ የዛሬ አመት ሚሊዩኔር እሆናለሁ ብሎ ማሰብ እብደት ነው።አሁን ብዙ የመንፈስ ጭንቀጥ ያላቸው ሰዎች ተፈጥረወዋል።በባንክ ቡክህ ስንት ብር እንዲገባልህ ትፈለጋለህ የሚሉ ሰባክያን ተፈጥረዋል።

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 ปีที่แล้ว

    አነቃቂ ንግግሮች ተስፋ ላለመቁረጥ እራስን ለማፅናናት ብሎም የአነቃቂ ንግግር መፅሐፍ ደራሲወችን ብቻ ሊጠቅም ይችላል ባይ ነኝ