ታሪክ ተቀየረ ሳይቲስቶች አዲስ ምድር አገኙ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว +13

    እኛ መች ምድር አጠረን ፍቅር አጣን እንጂ እራሳቸው ይኑሩበት

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 ปีที่แล้ว +81

    አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር የሚመጣው ፈጣሪ በወሰነው ጊዜ ነው በናሳ ጅላጅል ሃሳብ አንሸወድም ከፈለጉ ደግሞ የምድራችን ጠላቶች እነሱ ስለሆኑ ይሂዱልን እኛ ሰላም እንሆናለን

    • @minasetheodrose4403
      @minasetheodrose4403 ปีที่แล้ว +5

      Lek neh gin demo mn meseleh ahun menenorebet alem yegna planet becha aydelechem lek ante endalkew teteklelo hulu alfo adis alem yemetal gn legizew yalenebet alem wist maletm universe wist nw yehenen endegna memesl planet weym midir yagegnut

    • @טדיטייאציאו
      @טדיטייאציאו ปีที่แล้ว +8

      ተማራማሪወች ሂደው መኖረ ይሞክሩ

    • @abreham11
      @abreham11 ปีที่แล้ว

      Earth is flat and covered by firmament ........ Nasa lids to us all time...

    • @Mecr7444
      @Mecr7444 ปีที่แล้ว

      ፋራ ፕላኔቱ ሴጣን የፈጠረው አስመሰልከው እኮ።

    • @filidc6314
      @filidc6314 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ኣባየ ውስጤ ነህ !!!

  • @RekikGenatu-dj7ms
    @RekikGenatu-dj7ms ปีที่แล้ว +4

    መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አለምን ብቻ ሳይሆን አለማትን እነደፈጠረ ይናገራል“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
    - ዕብራውያን 1፥2

  • @unityispower1545
    @unityispower1545 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አቤላችን። የህዋ ሳይንስ እጅግ ምጡቅ እና ብዙ ስለሆነ በየቀኑ ቪዲዮ ብትሰራልን እንኩዋን ስንት ድንቅ ነገር ልታሳውቀን ትችላለህ! በርታልን!!!🙏

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 ปีที่แล้ว +12

    Abelo You are Amazing 👍👍👏👏

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +1

      Thank you! 😃

    • @davidomulualem3306
      @davidomulualem3306 ปีที่แล้ว

      @@abelbirhanu1 ይህ እኮ እውነታ ነው አንተ ልዩ ነህ የልዩም ልዩ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

    • @legitmind2796
      @legitmind2796 ปีที่แล้ว

      @@abelbirhanu1 ዘ

    • @yasinyesuf1431
      @yasinyesuf1431 ปีที่แล้ว

      You are specific

  • @gizenewkifle205
    @gizenewkifle205 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ተስፋ ነዉ።

  • @PlayboiNati
    @PlayboiNati ปีที่แล้ว +5

    Abelo አዲስ ነገር ካለ አሳውቀን:)

  • @bereketniguse1664
    @bereketniguse1664 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ብራዚላውያን festival ስራልን ባክህ...thank you.

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 ปีที่แล้ว

    Thank you abelo you are blessd ❤

  • @topyhasasefa
    @topyhasasefa ปีที่แล้ว +1

    I proud u always u give us true information keep it up thanks able

  • @discovery_with_anu
    @discovery_with_anu ปีที่แล้ว

    Enegam geba belu arif arif asgerami ewnetawoch tageghalachu

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +12

    ሁሉን ፈጥሮ የሰጠን ጌታ አያለ አናንተ ስለምን አቺን ትንሹአን ነገር ትገረማላችሁ 😭👍
    ደሞ ጥፋት ቢመጣ ማምለጫ አልከኝ ልበል አቤቱ ጌታ ካንተ ምን ይሰወራል ምንስ የትስ ይደበቃል አረ ተዉ ፈጣሪን ባትፈታተኑት ጥሩ ነው 🙏🙏አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብቻ

  • @selye1024
    @selye1024 ปีที่แล้ว +2

    እራሳቸዉ ይሂዱ ..እኛ ጌታ መቶ ይወስደናል

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +5

    Wow!!!!😀😀

  • @BIIFLEESHOW
    @BIIFLEESHOW ปีที่แล้ว +2

    Abel amazing video

  • @abe1844
    @abe1844 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ለሰው የሠጠው ምድርን ነው ምድርን ይጠብቃትና ይንከባከባት ዘንድ ግድ ነው ሌለው ቢገኝ ባይገኝ አይፈይድም ሰለ ዜናው ችግር የለም።

  • @ወንጌልኢየሱስነዉ
    @ወንጌልኢየሱስነዉ ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ህይወት ነዉ በልጁ በኢየሱስ እመን ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ይሰጣል በልጁ እመን

    • @tomrelaxing8667
      @tomrelaxing8667 ปีที่แล้ว

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ/ሽ

    • @abdelamohammed9823
      @abdelamohammed9823 ปีที่แล้ว

      እሱንማ አንተም ታውቃለህ

  • @borbuwarit
    @borbuwarit ปีที่แล้ว +8

    እኛም አገር አዲሱ ሸገር ከተማ ተገኝቷል አይገርምም

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkkkkkkkkkkkkhhhhhhhhhhh keld eko egna ager eko moltal

  • @davidomulualem3306
    @davidomulualem3306 ปีที่แล้ว +2

    plsss አቤሎ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስራ

  • @legitmind2796
    @legitmind2796 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ትመቸኛለህ

  • @zebidartube
    @zebidartube ปีที่แล้ว +3

    እይ እድላችን አጥፍተውን መሄዳቸው ነው አትለንም 😅

  • @ማኣዛ-ቈ3ሸ
    @ማኣዛ-ቈ3ሸ ปีที่แล้ว +2

    ኣይ ሰው ከንቱ😂😂😂

  • @Osmanamharic
    @Osmanamharic 3 หลายเดือนก่อน +1

    መመራመር ጥሩ ሆኖ ሳል ብዙም መቃዠት ገነ ከንቱ ነው ከምድር የተሻለ ለሰዉሉጅ እንደ ሌለ
    አላ በቁርኣኑ አረጋግጦልናል አትጨነቁ

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว +10

    አይ ናሳ ደግሞ በዚህ መጣችሁ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን አሁን ሰማይና ምድር የሚያልፉበት ዘመን ነው ብለን ነው የምናምነው አዲስ ምድር እና አዲስ ሰማያ በሰማያዊት እየሩሳሌም ነው በዳግም ምጽአት ጊዜ ጻድቃን ወይም በእግዚአብሔር ሕግ የሄዱ ሰዎች መኖሪያ ነው፡፡የምን ምቹ ህይወት ማስቀጠል ነው ደግሞ ተገኝቶም ከሆነ ሂዱ

  • @አግርጭው
    @አግርጭው ปีที่แล้ว +3

    እስኪ መጀመሪያ ጨረቃ ላይ ይውጡ ሳክስ

  • @HappyGamer356
    @HappyGamer356 ปีที่แล้ว

    Betam Aref youtuber nek bro yemachek berta

  • @solloloveethio9179
    @solloloveethio9179 ปีที่แล้ว +2

    አሁን TOI ተባለች እንጂ ድሮ ቶሎሳ ነበረች TOI ኬኛ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ግን ከዛም ሊዝ አለ ካለ አልሄድም አስቀድመው ዘረኞች እንዳይገቡበት እሠጋለሁ ።

  • @jackmabele
    @jackmabele ปีที่แล้ว +2

    Extraordinary news

  • @samigolden2679
    @samigolden2679 ปีที่แล้ว +5

    ገና ሳላይ like የማደርገው ነገርስ🥰

    • @dagmawidagem3822
      @dagmawidagem3822 ปีที่แล้ว +1

      እኮ እኔም🙄 ግን ግራ ይገባል አይደል ቆየ ይህ ነገር ከተጠረጠረ እየተፈተንን ይሆናል

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 ปีที่แล้ว +1

    በዚህች ምድረ መኖረ አልቻልንም እዛ ቤት ቢገነባልን ብዪ አሰብኩኝ ግን ደግሞ እንደኔ አይነቶቹ ቤት አልባ ለሆኑና ቤታቸው ለፈረሰባቸው እንዲሁም በሙስና ያልተ ጨማለቁ ብቻ የምንኖረበት ፕላኔት እቺ ነች።

  • @demaskogemer
    @demaskogemer ปีที่แล้ว +3

    100 light year ማለት እኮ በእኛ 1.6million year ማለት ነዉ

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics ปีที่แล้ว

    GOD our lord you are so amazing.

  • @mezgebfilm
    @mezgebfilm ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው 😳😳😳

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ብርሃኑ" የወይኗ ልጅ :- ከናቹራልና ሶሻል ሳይንስ ቀነጫጭበህ የምታቀርበው ትምህርት ሰጭ ዘገባ ጥሩ ነው √√√ :: በርታ የወይኗ ልጅ !!!

  • @Tigray_tech
    @Tigray_tech ปีที่แล้ว

    1ደኛ

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs ปีที่แล้ว +1

    ❤እንኳን ደህና መጣህ

    • @shamsusuliman9859
      @shamsusuliman9859 ปีที่แล้ว +1

      100 light years how come we get their this is imagination, also their is plenty earth like planet

  • @AfiyaNewsOfficial
    @AfiyaNewsOfficial ปีที่แล้ว +1

    መሳፈሪያው ስንት ነው ? ለምን ግን የጦርነት ሱስ ያለባቸው እነ አሜሪካን እዛ ሄደው ለምን አይዋጣላቸውም

  • @kurlusosman1337
    @kurlusosman1337 ปีที่แล้ว

    ሀይ አቤላ

  • @FantaneshTadele
    @FantaneshTadele หลายเดือนก่อน +1

    እንዲ አይነት ነገር ይደገም

  • @laalisaajirenyaa
    @laalisaajirenyaa ปีที่แล้ว +1

    😍✊👍👍👍

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia ปีที่แล้ว +5

    3ይቀራቸዋል 7ተኛዋ የተሻለች ትሆናላችና ኑሮአችንን እዛ እንቀይረላን

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 ปีที่แล้ว +4

    Dear Abel, you are an amazing young guy, living in exploring the wonders of the world!
    You know a French philosopher, Voltaire has a character called Megaloman who knows every thing around him like the distance from earth to the moon, to the sun and much more but nothing about himself, from where he came and where he Will go in the coming Life!
    I saw you kiss a wooden cross in the hand of a priest and I was like what?
    Abel doesn't know the Bible?
    Who he is and where he goes?
    Ablo ,life is temporary, very short. We don't know when and how it ends.
    Read your Bible, Repent and get born again!
    Everlasting Life is all that matters to all of us!!!
    Blessed! Continue traveling for all of us

  • @sebirna7872
    @sebirna7872 ปีที่แล้ว

    Waw metadel new addis plant lnay new🙈🙈😜😜

  • @ayudire8062
    @ayudire8062 ปีที่แล้ว

    አቤል አንተን እንመን ወይንስ ቅዱስ መፅሀፍ እንዴት ለሰው ልጆችና ሂውት ላላቸው ፍጥረቶች ምቹ አርጎየፈጠረው መሬትን ነው ካለን ማሰናከል፣ ማጠራጠር፣ አይሆንም አንተምእየደገፍክነው!!!

  • @samiboy7426
    @samiboy7426 ปีที่แล้ว

    Berta

  • @usan6927
    @usan6927 ปีที่แล้ว

    Nasa betam new miyaznanagn😂😂

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN ปีที่แล้ว +1

    የኦሮሞ ፖለቲከኛችን እዛ ፕላኔት ላይ ቢወስዱልልና ኢትዮጵያ ሰላም በሆነች

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 ปีที่แล้ว

    በናትህ በአዲሱ ምድር መሬት ስንት ነው 10/20 ጠይቅልኝ

  • @emptyy_y
    @emptyy_y ปีที่แล้ว

    ጥቅመ ሰናኦር!! መጀመሪያ ምድርን በሰላም በኖርንባት

  • @JERRY-mq8xg
    @JERRY-mq8xg ปีที่แล้ว

    Mndn nw 5% ke Earth yemileyat?

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 ปีที่แล้ว

    Minding new mekeded???

  • @kurlusosman1337
    @kurlusosman1337 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመርያ view የመጀመርያ like

  • @Jemcrypto2299
    @Jemcrypto2299 ปีที่แล้ว

    ወይ ማምለጫ የትም አናመልጥም

  • @samilondon2697
    @samilondon2697 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን እየዋሹ ነዉ ።ናሳ የሌላ የባእድ ኣምላኪ ነዉ።ኣንድ ፊልም ይሰራል ፕላኔት ተገኘ ኮኮብ ይወድቃ ኣለማችን ከወደቀ ግማሽ ኣለምን ይመታል፡ምን ያላሉት ኣለ ፡ምድር ስቶ ሄደ ፡ባህር ላይ ወደቀ ፡በኣየር ላይ እያለ ጠፋ፡ይህ ሁሉ ዉሸት ነዉ።ከጽሃይ ብዙ ያልራቀ ኣዲስ ምድር ኣሁን ኣገኙ የት ነበሩ ፕልቶ ጫፍ ያለችዉን ካዩ።ምድር ፈጣሪ ከጽሃይ ሳትርቅ እንዳይበርደን ሳትቀርብ እንዳንቃጠል መጥኖ ለሰዉ ልጅ ሰጠን ኣለቀ ፡።ሌላ ተገኘ ብለው ያለምን ቀልብ ለመሳብ ነዉ።

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 ปีที่แล้ว

    ምናለ ዘረኛው ተንኮለኛው የሰው ስቃይ የሚያስደስተው ተጠራርገው እዛው ቢሄዱልን

  • @kidusoo1278
    @kidusoo1278 ปีที่แล้ว

    yetesetenin binawik yegodelen yelem

  • @teddytube4034
    @teddytube4034 ปีที่แล้ว

    Haha ay zendro, sew endet bezihn yakl be setan aymrow yidefenal, blew blew yalem mecheresha geze eza linoru new?😂😂😂 jil sijajal eka yifejal ale yagere sew

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 2 หลายเดือนก่อน

    የጂኒዎችን አለም እንዳይሆን አገኘን ያሉት

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
    @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ ปีที่แล้ว +1

    መፅሀፍ ቅዱስ መፅሃፍ ሄኖክ ላይ 7 አይነት ምድር እንዳለ ተፅፏል 3 ይቀራችኋል

  • @Munirsherif
    @Munirsherif ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው
    ወደ ፕላኔቷ ለመድረስ በብርሃን ፍጥነት ብንጓዝ እንኳ 100 አመት ይፈጅብናል፣ ያን ያክል እድሜ ደግሞ የለንም
    ህይወት ያለው ነገር በብርሃን ፍጥነት ከተጓዘ ደግሞ እንደ ጭስ ተኖ ይቀራል
    በቃ ናሳ እቃ እቃ እየተጫወተ ነው

  • @nazifamohammed1637
    @nazifamohammed1637 ปีที่แล้ว

    Aye saw menale yechenu befekere benorebat!!

  • @abel-xf8mq
    @abel-xf8mq ปีที่แล้ว

    እረ መቼ ነው አለማችን ሚያልፍላት

  • @yourfamily3056
    @yourfamily3056 ปีที่แล้ว

    Lemin degagmale endaynet hasab tinagerale

  • @ymerymer
    @ymerymer ปีที่แล้ว

    እኔን ላኩኝ ሰልችቶኛን የውጥረት ኑሮ

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 ปีที่แล้ว

    100 Light year( የብርሃን ኣመት) ማለት በሰው ኣቆጣጠር 1,600,000 ዓመታት ሲሆን እጅግ የራቀ እና በቀላል የማይደረስ ቦታ ነው። ሰው የሰራው ሮኬት እዚያ ሊደርስ ኣይችልም፤ የህልም ኣለም በሉት።
    እኔ የሚያስደንቀኝ የፈጣሪያችን የያህዌህ ጥበብ፣ሃይልና ታላቅነት ብቻ ነው።

  • @jamila8885
    @jamila8885 ปีที่แล้ว +2

    አረ ኬኛዎች እንዳይሰሙ

    • @mariasalvtore2722
      @mariasalvtore2722 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ. ሀሳበሠን ቀደምከኝ

  • @Osmanamharic
    @Osmanamharic ปีที่แล้ว

    እነኚን ቅዠቶች የሚሉት ሁሉን አትቀበሉ አውነታዉን ጥቆማ ከፈለጉ ከቁረአን የፈትሹ ከሱ ያገኙታል መልሱን

    • @kana10827
      @kana10827 ปีที่แล้ว

      ጀላ ራስ ከናንተ ቁርአን እና መጻፍ ቅዱስ ከማመን ይሄን እውነት አርጎ ማመን ይሻላል ምክንያቱም yehem ሰው ነው ያሃም ሰው ነው የጻፈው

  • @Gilolyrics
    @Gilolyrics ปีที่แล้ว

    Ye hagere tarik mn Ale bikeyer

  • @saq_center220
    @saq_center220 ปีที่แล้ว

    ይህ የማንቂያ ደውል ነው 🙏🛐

  • @Iqramedia14151
    @Iqramedia14151 ปีที่แล้ว

    Erasachewu hidewu iza yinuru

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 ปีที่แล้ว

    ሰማይና ምድር ይጠቀለላሉ በትልቅ ትኩሳት ይፈታሉ። አዲስ የተባለችው ከለች ታወቀች እንጅ አልተፈጠረችም። ማምለጫም ኢየሱስ እንጅ ሌላ ፕላኔት አይሆንም።

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

    አምላክን መፈታተን አሁን አይደለም የተጀመረ እኔዉም የግብረሰዶም ተከታዮች ናቸዉ ያገኙት እነሱንስ አትመኑ

  • @natima7858
    @natima7858 ปีที่แล้ว

    Bro how did 8 billion people gone in that planet at once😂😂😂😂

  • @habtamubelete9817
    @habtamubelete9817 ปีที่แล้ว

    ሰው ከቆየ እማይሰማው የለም

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว

    ምድር ላይ ለመኖር ያሰፈራል እንኳን ሰማይ ልንጠለጠል ሄደዉ እራሳቸዉ ይኑሩ

  • @jerusaliemasefa466
    @jerusaliemasefa466 ปีที่แล้ว

    እኛን አይመለከትም ምክንያቱም ማይክሮ ችፕ ስለማንቀበል ማይክሮ ችፕ የተቀበሉ ብቻ ነው የሚመለከተው

  • @elizabethhagos461
    @elizabethhagos461 ปีที่แล้ว

    Please discover love not planets .Even onother planets is not enough with out love if Jesus.

  • @wubantelegesse7680
    @wubantelegesse7680 ปีที่แล้ว

    100 Light year distance is Impossible!! to go to human being.

  • @እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ
    @እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ ปีที่แล้ว +1

    እማይባልየለምየአኺሩዘበን

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 ปีที่แล้ว

    ድንቄም ግኝት!የናሳን ድራማ መስማት ሰለቸን።መጀመርያ ጨረቃ ላይ ይውጡና ያሳዩን።Luis Armstrong ጨረቃን ረግጧል ብሎ የሚያምን ካለ፣ ናሳ ለምን እንደተቋቋመ እና ድብቅ አላማው ምን እንደሆነ ያልገባው ብቻ ነው።research about geocentric models!!!

  • @yeshumwoldeys7528
    @yeshumwoldeys7528 ปีที่แล้ว

    Would their be life ?

  • @debalkedelchodayrra2811
    @debalkedelchodayrra2811 28 วันที่ผ่านมา

    aliansmegagazaayen yeberere

  • @Natab012
    @Natab012 ปีที่แล้ว

    First viewer

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว

    Are አተጀጅለን አቤል 😄😄

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 ปีที่แล้ว +1

    100 የብርሀን አመት፡ አንድ ሰው በምን፡አይነት ቴክኖሎጅ ተጉዞነው ከተወለደ፡እስኪያርጅ ድርስ ሊደርስ እንኳን የሚችለው ተስፋ የሚሆነው ዝምብሎ፡ለሚዲያትርፍ ካልሆነ፡በቀ

    • @EeEe-gm8vw
      @EeEe-gm8vw ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ. አረ ጉድ ገራሚ ነውኮ

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว

    የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው?:??

  • @Binyampi
    @Binyampi 3 หลายเดือนก่อน

    Are semten anakm

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 ปีที่แล้ว

    ግብስብስ !

  • @fozi-pr2wq
    @fozi-pr2wq ปีที่แล้ว

    የአፍሪካን ካርታ የሚመሥል በፕላኔቷ ላይ አየሁ ልበል አቤሎ ጉድ እኮ ነው ለሁለት ልትከፈል ነው ሲሉ ነበር በዚሂኛው ፕላኔታችን ለካ እየተቆራረሠች ወደዛኛው ፕላኔት እየሄደች ነው

  • @girma3841
    @girma3841 ปีที่แล้ว

    መቶ ብርሃነ ዓመት ! መቶ ሺ ዓመት ይወስዳል፡ አሁን ባላው ፍጥነት ቢጓዙ።

    • @shamsusuliman9859
      @shamsusuliman9859 ปีที่แล้ว

      Becha 100she ere chefchelian amt aybqam kkkkkk

  • @fozi-pr2wq
    @fozi-pr2wq ปีที่แล้ว

    የአፍሪካን ካርታ የሚመሥል በፕላኔቷ ላይ አየሁ ልበል

  • @ibrahmmohammd5042
    @ibrahmmohammd5042 ปีที่แล้ว

    ከ18000 በላይ ፕላነቶች አሉ።

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +1

    ተገላገልን እንሄዳለን አፉፉ አስመዝግቡኝ ሽቁ ሚፈልጉ ከሆነ

  • @AfiyaNewsOfficial
    @AfiyaNewsOfficial ปีที่แล้ว

    ጉራጌ -> በባህር መሄድ ለምትፈልጉ በ114 ሺህ ብር ብቻ ቶሎ ቶሎ ይመዝገቡ > 091125፲፱፫

  • @maatiilammeessaa5559
    @maatiilammeessaa5559 ปีที่แล้ว

    What it's not true

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 ปีที่แล้ว

    መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ እንድህ ብሎ ነግሮን ነበረ። " በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። አዲስ ምድር ለባሏ እንደተዘጋጀች ሙሽራ ከሰማይ ስትመጣ አየሁ" ተብሎ ተጽፎአል። አበል አንተ ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሰርተህ ለኛ ከማቅረብህ በፍት ስለምታቀርብልን ለአንተ አዲስ ስለምመስሉ ግኝቶች አስቀድመህ መጽሐፍ ቅዱስን አንብበው፥ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ፈጣሪ ፍጥረትን የፈጠረበት ማኑዋል ነውና። አንዳችም በመጽሐፍ ቅዱስ ውሽጥ ያልተጻፈ ነገር ከቶ የለምና። መጽሐፍ ቅዱስን አለማንበብህ አንተን የአዋቂ ሞኝ አድርጎሃልና።

  • @yosixxx4032
    @yosixxx4032 ปีที่แล้ว

    Eski selea 9+9=21 video seralen

  • @samsonayele4044
    @samsonayele4044 ปีที่แล้ว

    Big false!!!

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ ปีที่แล้ว

    ቀዳዳ ቱሪናፋ