Aster Abebe | Enkwanm Agegnehegn - እንኳንም አገኘኸኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 851

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  2 หลายเดือนก่อน +31

    177ተኛ ቀን
    1ኛ ነገስት 15:25-34 ፤ 1ኛ ነገስት 16 ፣ 2ተኛ ዜና 17
    እንዴት ናችሁ ቅዱሳን 😍
    መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    www.asterabebe.com/podcast

  • @kalkidanabel5314
    @kalkidanabel5314 3 ปีที่แล้ว +182

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ዘማሪ ነሽ መዝሙሩ ከወጣ ጀምሮ በየቀኑ አዳምጠዋለሁ ለኔ ጸሎትና ምስጋና ነው ዘመንሽ ይባረክ

    • @AdoFam
      @AdoFam ปีที่แล้ว +1

      ፨????????፨፨?ወቧ

    • @disisaz
      @disisaz 7 หลายเดือนก่อน

      ማርያምውያኖች ማፈሪያ

    • @Memg007
      @Memg007 3 หลายเดือนก่อน

      ጌታን መቀበል ነው

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 หลายเดือนก่อน

      Kalkidan ehete ,Eyesus yewedeshal, Getan tekebey, bible anbebi eshi yene ehet ,enem akrarari orthodox neberku!

  • @buzubuzu-iu6fm
    @buzubuzu-iu6fm ปีที่แล้ว +38

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተክታይ ወንደሜ ነዉ ተባረኪ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +572

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙር ከመስማት አያግደኝም እውነተኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈውን ነው የዘመርሽው ሲከፋኝ እሰማዋለሁ በዛላይ ሂወቴ ነው የማስረዳኝ ክብር ሁሉ ለናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን❤

  • @guemeashaileselassie8257
    @guemeashaileselassie8257 4 ปีที่แล้ว +101

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን
    እፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልል እችላለው....አስቴርየ ተባረኪ
    በቃ በዚህ መዝሙር በጣም በጣም የተባረኩ ይመስለኛል እያለቀስኩኝ ነው ሁሌ እማዳምጠው፡፡

  • @abisemaret6072
    @abisemaret6072 2 ปีที่แล้ว +22

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ በጣም ነው እሄን መዝሙር ምወደው።

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว +84

    በሰማርያ ሊያልፍ ግድ ሆነበት።የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ!!

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ปีที่แล้ว +31

    ከወጣ 5 አመት አለፈው ግን ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ❤❤ ጌታ ይባርክሽ

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 2 ปีที่แล้ว +57

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏በየቀኑ ነዉ እምሰማዉ ማርያምን 😭😭😭በተለይ ሲከፋኝ ቶሎ ብየ ነዉ እምሰማዉ

    • @dinolaguyola
      @dinolaguyola 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @disisaz
      @disisaz 7 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን???? 😅😅😅😅 ማርያምውያኖች

    • @YonasButta
      @YonasButta 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@disisazbro mndn new be lela sew emnet atalagt, egna Christianoch nen le lelaw msale mehon new yalebn

    • @JerrySol-ml7hh
      @JerrySol-ml7hh หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ክርስቶስ መርጧታል ከእርሷም ተወለደ አንተ ብትንቃት እግዚአብሔር አክብሯታልና ከእርሷ ተወልዶ ጡቶቿን ጠብቶ በእጆቿ ታቅፏል።😍እግዚአብሔር ልቦናይስጥህ።​@@disisaz

    • @JerrySol-ml7hh
      @JerrySol-ml7hh หลายเดือนก่อน

      አዛኚቷ ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ❤እግዚአብሔር አለልሽ እንዳይከፋሽ እሺ

  • @azebasegedom6425
    @azebasegedom6425 4 ปีที่แล้ว +47

    የጠፋውን ልፈልግህ የመጣው የእየሱስ ወንጌል ስለሆነ እኮ ነው ሰውን ሁሉ የሚንካው !!!!!

  • @hanualem7589
    @hanualem7589 3 ปีที่แล้ว +62

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው

  • @bontusamson4622
    @bontusamson4622 5 ปีที่แล้ว +143

    የሁሉንም ሀይማኖት የእግዚአብሔርን ተከታይ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።እናመሰግናለን እህታችን ።

  • @fshamsshams9336
    @fshamsshams9336 5 ปีที่แล้ว +226

    ዋው ተባረኪ አቦ ምንም እንኳን በአይማኖቴ ማልደራደር ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን መዝሙሩ አጥንት ሰርስሮ ይገባል

    • @areguafeworkoyda9230
      @areguafeworkoyda9230 5 ปีที่แล้ว +4

      bibile silegebash new, bible lemayawk sew yibidal, tebarek chifin tilacha yastelal

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 5 ปีที่แล้ว +21

      ሃይማኖት ሰውን ኣያድንም፣ መስቀል ላይ ስለሐጥያታችን የተሰቀለው እየሱስ ነው የሚያድነው። ሃይማኖት ድርጅት ነው

    • @martaaloo8092
      @martaaloo8092 3 ปีที่แล้ว +3

      🛐🛐📖☝️😭❤️

    • @natnaelalemayehu8295
      @natnaelalemayehu8295 3 ปีที่แล้ว +2

      1

    • @Princesses-h4b
      @Princesses-h4b 3 ปีที่แล้ว +4

      It’s not about religion. Your soul knew she is worshiping the truth Son of God. Jesus Christ. No one else. The only savior. The truth The only way the life. No other way. Be blessed

  • @aliasmoringa3797
    @aliasmoringa3797 3 ปีที่แล้ว +18

    i am orthodox but now i know JUSUS is the only savior

    • @israelalge
      @israelalge 8 วันที่ผ่านมา

      Jesus is only savior of the world keep reading Holy Bible God bless you and your family

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 5 ปีที่แล้ว +107

    ዮሐንስ 4 (John)
    14፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፡ አላት።

  • @tsmagrys9598
    @tsmagrys9598 3 ปีที่แล้ว +54

    መልዕክቱ ፤ ዜማው ግጥሙም እጅግ የተዋጣለት የመንፈስ ቅዱስ እጅ ያለበት ….. ጌታ ይባርክሽ

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 6 ปีที่แล้ว +480

    እኔ ጠንካራ ኦርቶክስ ነኝ ይሄንን መዝሙር ማዳማጥ ማቆም አልቻልኩም ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እህቴ
    የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ

    • @jesussaves1474
      @jesussaves1474 6 ปีที่แล้ว +45

      አዎ እህቴ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ይሄንን ዝማሬ መስማት ያላቆምሽው። ቃሉን ለመስማት ጉልበት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ። በተጨማሪ ለዝማሬው ታሪክ ዬሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ሙሉውን አንቢ። ተባረኪ። በርቺ።

    • @ኢየሱስብቻውንያድናል
      @ኢየሱስብቻውንያድናል 5 ปีที่แล้ว +10

      አሜን አንቺም ተባረኪ ጌታ ይወድሻል እባክሽ ቃሉን አንብቢ ወደ እውነቱ ይመራሻል

    • @mulukanibirhano3818
      @mulukanibirhano3818 5 ปีที่แล้ว +5

      Enmie orthodox lige new kale and now gen eya muzmure baxame leb yeminka mazmur now

    • @milionabera7985
      @milionabera7985 5 ปีที่แล้ว +29

      ዋናው፡ነገር፡ያለሽበት፡ቦታ፡አይደለም፡ብቻ፡አንቺ፡የተመሰረትሽበት፡መሰረት፡ኢየሱስ፡መሆኑን፡ስላንቺ፡ሀጥያት፡በመስቀል፡መዋሉን፣አንቺንም፡ስለማፅደቅ፡ከሙታን፡መነሳቱን፣በስጋ፡መገለጡን፤እርግጠኛ፡ሁኚ፡እግዚሐብሄር፡ማንንም፡ባለበት፡የሀይማኖት፡ስም፡አያውቀውም፡እሱ፡ክርስቶስ፡እራስ፡የሆነላትን፡በኢየሱስ፡የሚያምኑ፡ደግሞ፡አካል፡የሆኑላትን፡ቤተ፡ክርስትያን፡ብቻ፡ነው፡የሚያውቃት!!!

    • @Godsdaughter16
      @Godsdaughter16 5 ปีที่แล้ว +3

      @@jesussaves1474 ayferemem ene keteta heje anebebkut tebarek

  • @asnaketamiru1607
    @asnaketamiru1607 4 ปีที่แล้ว +34

    ይህ መዝሙር በቀጥታ የጌታን ዘላለማዊ ፍቅር በልብ ውስጥ የሚያሰርፅ ነው እህቴ ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው፡፡

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእንቺ መዝሙር ምርጥ የሆነው ግዜ መዝሙርሽን እየስማች እንባዋን እይፈስስች እናደምጠው ነበር እናቴ የኦርቶዶክስ ነበረች ነገር ግን ማንም ስው በዚህ ምድር ላይ የእየሱስን ስም ጠርቶ እጋንንት የሚንቀጠቀጡበትን ስም ጠርቶ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ እንዲዘሚዘምር ትነግረኝ ነበር. በጣም ልቤን የሚነካኝ የኔን ታሪክ የምትዘምሪ ነው የሚመስለኝ ጌታ ብርክ ያርግሽ ከጤና እና ረጅም እድሜ ጋር .

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን አግኙን አንተ ወዳጄ እየሱስ አባቴን አመሰግንሀለው አሜን አሜን አሜን ሃይላችን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bereketgihdey2759
    @bereketgihdey2759 ปีที่แล้ว +12

    ኣስቴርየ, ኣምላኽ ኣብዝቶ ይባርኽሽ የኛ ስጦታ ነሺ። ከምወድሽ ኤርትራዊ።

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን የባረክ ተባረኪ 😢✋🙏

  • @eyosiyasteshome447
    @eyosiyasteshome447 ปีที่แล้ว +7

    ከእኔ ህይወት ጋር ስለሚመሳሰል መዝሙሩ ሰርስሮ ልቤ ዉስጥ ገብቷል።ጌታ ይባርክሽ

  • @ingidaworkwasihun2813
    @ingidaworkwasihun2813 2 วันที่ผ่านมา

    አስቱዬ በሒወቴ ብዙ ዘማሪያን ሰምቼ በመዝሙራቸው በጣም ብዙ ግዜ ተነክቼ አውቃለሁኝ ፈጣሪየን ያንቺ ግን የተለየ ፀጋ ነው አብራቹ እንደምትፅፉ በደንብ ያስታውቃል ! ሌላ ዓለም ላይ ሁኜ ነው እኮ እምሰማሽ ታድለሽ! ከነሙሉ ቤተሰብሽ ተባረኩ ! እሄንን የሰጠሽም አምላክ የተባረከ ይሁን

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚጠጣ ዉሀ በእኔ ዘንድ ፍለጋ
    መች ቆመ ከደጀ ራሱን ሊያረካ
    ህይወትን ሊቸረኝ ከከበቡኝ ሁሉ
    አፋቶ የራሱ አረገኝ በፍቅሩ።
    እየሱስ ጌታ ወደህይወቴ ስለመጣህ ለዘላለም ነዉ የማመሰግንህ❤❤❤

  • @haimanotambachew983
    @haimanotambachew983 3 ปีที่แล้ว +8

    አስቱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺ መዝሙሮች ተባርኬያለሁ ከመዝሙር ያለፈ ህይወት እንዲኖረኝ አድርጎኛል ጌታ መዝሙሮችሽን በመስማት መዝሙሮችሽ በሙሉ ክብርን ብቻ ሰተን ዘወር ይምንልባቸው አይደሉም ክብርን ወደ ሰጠነው ጌታ የሚያጣብቁ ናቸው ተባረኪ አሁንም ትውልድን ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ ይለጨመርልሽ ብሩክ ሁኚ

  • @fitsumbereket5022
    @fitsumbereket5022 5 ปีที่แล้ว +28

    ቃላት አጠረኝ ለዚ መዝሙር ❤❤❤ እሄን መዝሙር ለሰጠሽ እፁብ ድንቅ ለሆነ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏 አንቺም በእጥፍ በረከት ተባረኪ

  • @demerewiyosii169
    @demerewiyosii169 4 ปีที่แล้ว +7

    የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ስሙ ለዘለአለም ይክበር

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia หลายเดือนก่อน +1

    አስትዬ ናፈቅሽን ይሄንን ዝማሬ ልቀቂልን

  • @LOFIBOY7777
    @LOFIBOY7777 11 หลายเดือนก่อน +2

    "ወእንዘ ሀለዎ ይኅልፍ እንተ ሰማርያ ወሀሎ ህየ ዐዘቅተ ማይ ዘያዕቆብ ወደኪሞ እግዚእ ኢየሱስ በሀዊረ ፍኖት ነበረ ህየ ኃበ ውእቱ ዐዘቅት ወቀትር ሶቤሃ ጊዜ ስሱ ሰዓት" ወንጌለ ዮሐንስ 4- 4 ,6 አምላክ ይባርክሽ!

  • @mikiasmulugeta6723
    @mikiasmulugeta6723 6 ปีที่แล้ว +29

    ለረጅም ዘመናት ፈልገን ያጣነው የተዋጣለት መዝሙር።

  • @Kbcal777
    @Kbcal777 6 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ 4:10፤ ኢየሱስ መልሶ፦ “የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ‘ውኃ አጠጪኝ፥’ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ፡ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር፡” አላት።
    ትላንት ዝም ብዬ ይህን እያሰብኩ ሲገርመኝ ነበር። ማንነቱን አለማወቃችን እንጂ፥ እሱ ሳይሆን እኛ ነበርን የምንለምነው። አይ ጌታ 😢

  • @alitybosene1192
    @alitybosene1192 6 ปีที่แล้ว +33

    ልገልፀው ቋንቋና ቃላት ያጣሁበት ዝማሬ የማይሰለች ጥሁም ዜማ ክብሩ የተለጠበት ዘመንሽ ይባረክ::

  • @zolazola2469
    @zolazola2469 ปีที่แล้ว +5

    አባ ይሄን መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበው
    እረ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️

  • @hanabuna5591
    @hanabuna5591 5 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን። ይህንን መዝሙር መስማት መዘመር የየእለት ተግባሬ ሁኗል። ጌታ ይባርክሺ

    • @TameneBerga
      @TameneBerga 10 หลายเดือนก่อน

      ተመለሽ

  • @mogesmolla8091
    @mogesmolla8091 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እንዴት ወደሁኔታዬ ወርዶ እንዳገኘኝ ሳስበዉ አልቅሼም አልረካም፡፡ ኢየሱሴ በዉስጤ ለማደር ፈቃዴኛ ከመሆንህም የራስህ ስላደረከኝ ምን ልበል፣ምን ልክፈልል አመሰግናለሁ፡፡ አስቱ አንች በብዙ ተባረኪ!

    • @AmanAman-ew8jq
      @AmanAman-ew8jq 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @BetiArega-t6l
    @BetiArega-t6l หลายเดือนก่อน +2

    አስቱዬ በጣም ደስ ይላል ሁሉም መዝሙሮች ሌላም አውጪ ተባረኪ አስቱዬ❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 ปีที่แล้ว +26

    ይሄ መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልረካ አልኩኝ ስሰማው ሁሌ እባዬ ይፈሳል

    • @asteresraelmimisho7242
      @asteresraelmimisho7242 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሁሌ እሰማለሁ ሁሌ አለቅሳለው

    • @Heliccv
      @Heliccv 4 ปีที่แล้ว +1

      enem enbayekememtatu antsar mezemer yaktegnal

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 ปีที่แล้ว +7

    ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር ተባረኪ

  • @geremewbezabih7996
    @geremewbezabih7996 5 ปีที่แล้ว +7

    ሳላውቀው ቀድሞ ያወቀኝ ድንቅ ጌታ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 4 ปีที่แล้ว +25

    እንኳንም ፡ አገኘኸኝ ፡ አንተ ፡ ወዳጄ
    እንኳንም ፡ ቀድመኸኝ ፡ ተገኘህ ፡ ከደጄ
    ቢሆንማ ፡ ሌላው
    ዛሬን ፡ በአይኔ ፡ ባላየሁ🎤🙏

  • @MarsiKiya-vn2zr
    @MarsiKiya-vn2zr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @jemalseyoum8915
    @jemalseyoum8915 6 ปีที่แล้ว +6

    እፉ አባቴ አግኝተህ አዳንከኝ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ ተባረኪ ያባቴ ብሩካን

  • @yanattube5157
    @yanattube5157 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመልሻለሁ ጌታሆይ ያላንተ ህይወት ከባድ ነው

  • @sintayehusimon3079
    @sintayehusimon3079 ปีที่แล้ว +3

    እግ/ር ሌላ አዳድስ መዝሙር ጭምሮ ይስጥሽ,, ተባረኪ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኛ ግን ከልጅነቴጀምሮ የፕሮቴስታንት መዝሙር በጣም እንዳለው ከቅራብ ግዜወዲ ግን የሆነ አስረሽምቺው ሙዚቃ አይሉት መዝሙራብለው ሲጨፍሩ አልወደደኩትም ነገርግን ይህን መዝሙር መስጦኛ በእርጋታ ደጋግሜ እያዳመጥኩትነው ክብራ ምስጋና የድንግል ማራያም ልጅ🙏

  • @everythingwithzenasimpson
    @everythingwithzenasimpson หลายเดือนก่อน +1

    አስቱዬ ጌታ ዘመንሺን ቤተስቦችሺን ትዳርሺን ሁለ መናሺን ይባርክ ተብረኪልኝ ውዶዋ እህቴ!!በጌታ ፍቅር በጣም እወድሻለሁ!!! ❤❤❤❤

  • @amhategegnework7279
    @amhategegnework7279 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዛ ከራቀ ሰፈሬ ፈልገህ ያገኘኸኝ ጌታ እነሱስ ስምህ ይባረክ ግሩም ዝማሬ ነው ያብዛልሽ አስቴር🙏🙏🙏🙏
    መስሎኝ በምድሩ ሰላምና እርካታ
    ካንዱ ተጋብቼ እንደኛውን ስፈታ
    አይቶ መባከኔን በርግጥ አዝኖልኛል
    ባፉ ቃል እፎይታ ወደቤቴ ገብቷል::

  • @addss2040
    @addss2040 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱሴ የኔ አዳኝ ከየት ውስጥ አውጥተህ ለዛሬ ክብር እዳበቃህኝ እኔ አቃለው ብሩክ ነሽ አስቱ

  • @tesfaneshtumabo9507
    @tesfaneshtumabo9507 4 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ አስቴር እዉነት ተበረክ ዘመንሽ ሁሉ የተበረከ ይሁን ብዙ ተተክ ትዉልድ አፋር ምድርን ሁሉ ዉረሽ ከዝ ሌለ ለንች ምሆን ቀለት ዬለኝም ደግሞም ግጥሙን ስለገኛሁ ደስ ብሎኛል በንች መዝሙር ሁሌም እበረከለሁ ሰደምጠዉ ውስጥሽ የለዉ መንፈስ ቅዱስ ውስጤን ይነከኝል በድገም ለበረከት ሁኝ መንፈሰዉ ልጂሽ ብሆን ደስ ይለኝ

  • @henokgebremeskel1180
    @henokgebremeskel1180 26 วันที่ผ่านมา +2

    Who is still listening this song in 2024

  • @birkealex3304
    @birkealex3304 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቱ ጌታችን ኢየሱስ ይባርክሽ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁፉፉፉፉፉፉፉፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว +13

    ስፈልግ አገኘሁት ይህን መዝሙር

  • @MeronYilma-d8o
    @MeronYilma-d8o ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለኔ ነው የተዘመረው

  • @fkadubahta495
    @fkadubahta495 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ሀለሉያ አሜንንን በረኽትና ጨው ሙቁራት ኢኩም ዮኒ&ሶሲ❤❤❤❤❤❤❤

  • @minte-et
    @minte-et 2 ปีที่แล้ว +1

    ከወጣ አራት አመት አለፈው ግን ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ❤❤ ጌታ ይባርክሽ

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 หลายเดือนก่อน +1

    Astiye geta eyesus yebarkish zemanish yelamlim enwodishalen ❤💞♥❤

  • @ጌታሆይተመስገን
    @ጌታሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +36

    ውስጥን እሚያርሰርስ መዝሙር ተባርኪ

  • @hannamichael3808
    @hannamichael3808 6 ปีที่แล้ว +16

    ልዩ ዝማሬ ነው መልክት አለው ተባረኪልኝ እህቴ♥

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 5 ปีที่แล้ว +4

    ለብዙዎች የተስማማና የህይወት መስታወት የሆና መዝሙር ነው አስቱዬ ለምልምይ ሚረጥ ነሽ🌳🌳🌳🌳🌱

  • @stotastota9695
    @stotastota9695 ปีที่แล้ว

    ለፈውስ ለበረከት ይሁን መዝሙርሽ የመዳኛ መነገድ
    ወደ አብ የሚያሻግር ድልድይ፣

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እህቴ ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 11 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችሽ ሁሌም አዲስ ሁሌም መልእክቶቹ አያረጁም መንፈስ ቅዱስ ባርኮሻል እናቴ ተባረኪ ❤❤❤

  • @getahunchala208
    @getahunchala208 5 ปีที่แล้ว +13

    I can't explain this song am satisfied GOD blesses always Astu.

  • @tsmagrys9598
    @tsmagrys9598 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ ……
    እሚገርም መልእክት ..እሚደንቅም ዝማሬ
    ግጠሙ በጣም የተለየ ነው

  • @dawitlambamo6543
    @dawitlambamo6543 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም አገኘኧኝ የኔ ጌታ
    ውድ አስቴር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዘልሽ

  • @HawiHawiti
    @HawiHawiti 9 หลายเดือนก่อน +1

    Astuye mezmurochshn endale wedachewalew yeh gn hiweten nw minegrgn tebarekilgn mechem mayarej mezmur nw lene tariku yene yemslgnal

  • @ashenafinuguse6671
    @ashenafinuguse6671 6 ปีที่แล้ว +22

    Im so happy while listening this song every time .
    Thanks jesus your love is great.

  • @nathanmichael5713
    @nathanmichael5713 6 ปีที่แล้ว +49

    No 1 song for me I don’t know how many times I listen this song bless you sis Glory to my everything my life,my light son of god Jesus.

    • @nahombiniam3790
      @nahombiniam3790 6 ปีที่แล้ว +2

      You are true i start to listen since yesterday. I feel that she sings for me

    • @abiimati3713
      @abiimati3713 5 ปีที่แล้ว +1

      That is true

    • @abiimati3713
      @abiimati3713 5 ปีที่แล้ว +2

      But not this only

    • @annatibebu7738
      @annatibebu7738 4 ปีที่แล้ว +1

      the following document

  • @guettatareke790
    @guettatareke790 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክሽ እየሱሰ ጌታነው 😭🙌
    👍👍🙏🙏🎤😘😘😘🌹🌹🙌🙌🙌🙌

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማሽ ለኔ የተዘመረ ይመስለኛል

  • @mesilovemesilove5960
    @mesilovemesilove5960 6 ปีที่แล้ว +63

    ልብ የሚነካ መዝሙር

    • @zhraayasser6789
      @zhraayasser6789 5 ปีที่แล้ว

      Mesi Love ጌታ ቶ ይባርክሕ Mesi Love

    • @hosannagospeltv8272
      @hosannagospeltv8272 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopian gospel ሰብስክራይብ my new youtube channel th-cam.com/channels/jsyElZ9dVVg2sg6RYulMBQ.html

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 4 ปีที่แล้ว +1

    ያለኢየሱስ ሒወት የለም አትድከሙ በባዶው የተዋህዶ ልጂ ነኝ ብትሉ ጥቅም የለውም ኢየሱስ ብቻ ነው መፍትሄው

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 5 ปีที่แล้ว +2

    በሰማዉ በሰማዉ አልጠግብም እሰይ🙏🙏 ተባረክ አምላኬ አስቱዬ እንዎድሻለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @TemesgenTadesse-q1d
    @TemesgenTadesse-q1d 19 วันที่ผ่านมา

    May God bless you and your hymn and your service!!!

  • @ayenalemketam9505
    @ayenalemketam9505 2 ปีที่แล้ว +1

    የእስራጨ
    የእስአራኤል አምላክ ይባርክሽ

  • @fikrukinfu7025
    @fikrukinfu7025 5 ปีที่แล้ว +5

    Jesus was tired of the voyage (Careful reading of the passage) , yet He can save a town through this lady.... Thank you Astu for taking a lead to make melody this marvelous walk of Jesus.. Be blessed. Canaan is following you with great passion and All is to appreciate you both in this salvation movement.

    • @lshani.
      @lshani. 2 ปีที่แล้ว

      Amen!

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 5 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ አሜን አሜን እንኳንም አገኘኸኝ አንተ ወዳጄ ስምህ ይባረክ ተባረኪ አስቱዬ

  • @Maye4433
    @Maye4433 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ በውስጥሽ ስላፈሰሰው ፀጋ ጌታ ይባረክ

  • @setuseid4500
    @setuseid4500 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን መዝሙር ሰወደው
    በተለይ ጎደኛዩን ያሰታውሰኛል
    በሱ ምክንያት እናዳምጠው ነበር እንድ ሀይማኖት ባንሆም

  • @One_Leg_Africa
    @One_Leg_Africa 3 ปีที่แล้ว

    ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው ፍፁም እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በእርግጥ ዝማሬው ያንቺ አልመሰለኝም ነበር የማንም ይሁን ብቻ እግዚአብሔር ለክብሩ ይስራበት ግን እባክሽን አንድ ጥያቄ መጠየቅ ስለምፈልግ በግልሽ የሆነ ላገኝሽ የምችልበት አድራሻ ካለሽ

  • @TemesgenTadesse-q1d
    @TemesgenTadesse-q1d 19 วันที่ผ่านมา

    Mach qoma kadaje erasun liyaraka!!! Ohh My God how beautiful it is!!

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ ደስ የሚል እና ልብ የሚነካ መዝሙር ነው::

  • @tsiyonfekadu4633
    @tsiyonfekadu4633 6 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ፀጋው በእጥፍ ይጨምርብሽ አንቺ እጅግ የተባረክሽ የባቴ ልጅ ነሽ በነገር ሁሉ ተባረኪልኝ !!!!!!!!!!……………እጅግ በጣም ነው የምወድሽ

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ጌታ እየሱስ ድንቅ የዝማሬ መንፈስን በእህታችን በአስቱ ያስቀመጠ የፀጋ ሁሉ አምላክ የተመሠገነ ይሁን አሁንም ጌታ ያብዛልሽ ተባረኪልን

  • @tamiratabebe2547
    @tamiratabebe2547 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም እገኝሄኝ ጌታ ሆይ!!!

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 5 ปีที่แล้ว +26

    ደግሜ ዛሬም እላለው እንኩዋንም አገኸህኝ

  • @tolerafufa4212
    @tolerafufa4212 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkesh wude yegeta lij

  • @yeshiharegbogale
    @yeshiharegbogale 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @Metidemissie
    @Metidemissie 4 ปีที่แล้ว +7

    አስቱዬ ተባረኪ I cant stop listening to this song still

  • @ሀናውብሸት
    @ሀናውብሸት 6 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ አስቱዬ መዝሙሮችሽ እንዴት እንደሚባርኩ ጌታ ብርክክ በይልኝ

    • @alitybosene1192
      @alitybosene1192 6 ปีที่แล้ว

      ልገልፀው ቋንቋና ቃላት ያጣሁበት ዝማሬ የማይሰለች ጥሁም ዜማ ክብሩ የተለጠበት ዘመንሽ ይባረክ::

  • @tesfaigebremichael177
    @tesfaigebremichael177 5 ปีที่แล้ว +11

    I can't stop listening and craying this song

    • @Orange06909
      @Orange06909 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ብስማው ብስማው ብውል አልጠግበውም ጌታ ዘመንሽ በሙሉ ይባርከው።

  • @AbelTesfaye-e9e
    @AbelTesfaye-e9e ปีที่แล้ว

    እግዝኣብሄር ይባርክሽ ኣስቴርየ የግዛቤር ሰው በመዝምሩ ተባርኬበታለው

  • @LetaJIFAR
    @LetaJIFAR 5 ปีที่แล้ว +15

    Time to put my headphones 🎧 on with this amazing song! Bless you Aster! 🎼

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 9 หลายเดือนก่อน +1

    Golry the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen 🤲🙏🙏🙏

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 2 ปีที่แล้ว +2

    Yemewedesh Astu, tebarekilegn ! What a powerful song ! Lene bezu tergum alew yehenen sesema be enba hogne yesemahut ken ayeresagm Geta abezeto yebarkesh 🙏🙏🙏🙏

  • @user-lp4ob1ic6o
    @user-lp4ob1ic6o 5 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ
    ኡፍፍፍፍ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @driftdubai6738
    @driftdubai6738 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን 😘❤🙏ጌታ አቤዝቶ ይባርክሺ 😘❤🙏ስወዴሺ 💋ጌታን 😍

  • @SelamawitMsganaw
    @SelamawitMsganaw 5 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ መዝሙር ❤❤