ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት 😭😭 ሁሌም ስሰማው አይኔ በአምባ ልቤ በሀሴት ይሞላላ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤😭😭😭😭
Enem
😅😅😊
❤❤❤
😢🙏🙏🙏
I’m just oilollllllllllloooooooooooooooooioio
ስለዚ አምልኮ ቃላት የለኝም በሰማሁት ቁጥር እረሰርሳለው በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ልጆች አሉት ጌታ ይባረክ🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እኔ የኦርቶዶክስ ተወሃዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘምር ሣየው ልቤ ይነካል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ምን ዝማሬው ውይይይይይ
me too❤
ያ ማለት እሱን እንዲህ የቀባው ጌታ ባንቺ ላይ ጉዳይ አለው ማለትነው ተጠጊው በመንገዱ ። ኢየሱስ እኔ እውነትህይወትመንፐድነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚደርሶ የለም!!!!!!!!ችላእንዳትዪ ፍጠኚ
Betam enm
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ይወድሻል መጽሐፍ ቅደስ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ እህቴ
❤
አንተን መስማት ስጀምር የእውነት የአባቴ መንፈስ በውስጤ ይሰማኛል። ተባርከናል ልዩ አምልኮ.🙏🙏😍😍😍😍😍 ተባረክ ሲድራቅ🙏🙏🙏🙏
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
እሰይ ዘመን መጣልን የተቆራረጠ አዝማችና አጐጉል ጭፈራ እየቀረልን እናመልክ ጀመርን ክብር ለባሰቤቱ ለጌታ ይመለስ በግልም በጋራ ህይወታችን ይገባዋልና
❤❤❤❤❤❤❤
1million View i'm one of them who see this song every single day
Tebarek yene wedem geta yehn menfes aywsedbeh yechemrelh
እኔም አሮቶድከስነኝ ግን በዚህ ልጅ መዝᎀር ግን በጣም ነዉ የፙደንቅ ነዉ በጣም ነዉ ምባረከዉ እግዚአብሔር ይስጥ እብዝቶ እድሜ ይስጥ እንኻን ተወለድህ
ጌታ ክብሩን ይውስድ አባባ እግዚአብሔር እንኳን ቸርች ውስጥ ያለው እልውና ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሆኜ ሳዳምጠው እራሱ የአባቴን መንፈስ እልውናው ይታወቀኝ ነበር
ነበር??? አሁንስ??
Tts😢@@johnteklu1637😢😢d
𝐴𝑚𝑎𝑛 5:21 𝑦𝑖𝑤𝑜𝑑𝑎𝑔𝑎𝑙 𝑒𝑔/𝑟 ::𝑡𝑎𝑏𝑎𝑟𝑘𝑖𝑒
ኡኡኡኡኡኡ የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ ቤቴ ውስጥም ይሰማኛል ማቆም አልቻልኩም አቤት አቤት ተባረክ ወንድሜ
A
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አንተ የተባረክ ነህ
የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ❤
ለመጀመሪያ ጊዜ የስድራቅን አገልግሎት የተካፈልኩት ሀዋሳ ማርሲል ቸርች ነበር እና በጣም መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ተባርኬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛለት🙏
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመንፈስ ወሰድከን ምናለ እዛው ቸርች ውስጥ በሆንኩ ነው ያልኩት ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
❤️❤️❤️ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ የሚል አምልኮ ዘመንክ ይባረክ 🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ምርኮዜ ሽንበቆ አይደለምአይደለም እየሱስ ጌታ ነወ❤❤❤❤❤👏👏👏
ጌታ እየሱስ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንዴት ድንቅ አምልኮ ነዉ 🙏🙏🙏ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🤗🤗🤗
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተይሁን
ቡሩክ የሆነ አምልኮ አሜን እግዚያብሄር እነኩዋንም ያንተ አደረከኝ አልልልልልል
አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልክ ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ተባረክ ዘማሪ ሰድረቅ💞💞🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንሕን ይባርከው ከዚሕ መንፈስ እንዳትወጣ ጌታይክልልሕ
የሚታወቅ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ተባረክ።
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ መንድሜ!!!!!!!
አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ፊቴን ኧረ አሜንንንን🤲🤲🤲
ጌታ ዘምንን ይባርክ🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ዜማውንና የመዝሙሩን ጣዕሙን ሳትቀይር ስለምትዘምር በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ጌታ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ። ከልብህ ተሰጥተህ ስለምትዘምር መንፈስን ታረካለህ ጌታ ይባረክህ በቤቱ ይትከልህ❤
ደስ የሚል አምልኮ::God bless you Brother!
ለዝማሬ የተፈጠረ ዘማሪ ዘመንህ ይለምልም
በከፍኝ ጊዜ ነዉ ያዳመጥኩት ግን አላቅም እኔ የድንግል አምላኪ ነኝ ግን እያለቀሱኩ ነው የምሰማው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እሱ ስለ ሀጥያትሽም ሞቷል እናም በእርሱ በማመን የዘላለምን ህይወትና ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላምና ፍስሀሽን ተቀበይ የ አብ ዋነኛ ትኩረት ህያዉ መንገድ የሆነዉ እየሱስ ብቻ ነዉ እሺ
ይህን አምልኮ ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ እኮ❤❤❤ አቤት ድንቅ ነው !!!
እሰይ ታድዬ የሚወደኝ ኢየሱስ አለልኝ ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ ❤❤ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
I know Sidrak personally.He is perfectly annointed.His MOM was a woman of prayer.I thank Jesus for his performance.Prais God.
ሌላ የምለዉ ቃል የለኝም❤❤❤❤ፀጋዉንን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
ተባረክልን ወንድማችን
እግዚአብሔር በክብሩ በቤቱ ያቆይህ አሁን ያጣነው ሚጀምር ሳይሆን ሚቆይ ነው ወንድሜ ቆይልን
Eyalekesku new yezemerkut migerm menfes❤😭
ዘመንህ ይባረክ ።።ብዙ ጊዜ ሰምቼ ያልሰለቼኝ አምልኮ wowwww
በየት አገር ነው እግዚአብሔር ሰው ጥሎ የሚያውቀው 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ መንፈሡ ከአንተ አይወሠድ።ጌታ በአከበረህ ልክ አክብረው ዝና እንዳያሸንፍህ ወንድሜ ።
እግዚሀብሄር ይባርክህ ተባረክ ጌታን በጭንቅላታች ተገልብጠን ብናመልከው ያንሥበታል ተባረክ❤❤❤❤❤❤
በየት ሀገር ነው እግዚአብሄር ሰው ጥሎ የሚያውቀው?❤❤❤
የነዚህ ቅዱሳን ዝማሬ ሁሌም ይፈውሰኛል❤ በኤፍሬም አለሙ መዝሙሮች በብዙ ተፈውሻለሁ ተባርኬያለሁ🙏🙏
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ መንፈሱን ያፍስስልህ❤❤
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታዬ ስምህ ይባረክ ሀሌሉያ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ
❤በጣም የተባረከ ዘማሪ ነዉእግዚአብሄርአብዝቶይባርክ❤👍👍👍👍👍
ሲዱየ የኔ አባት ተባረክ
ዘመኑ የድል ነው የመከናወን እግዚአብሔር ያድርግልን ❤❤❤
ምኞቴ እንደቴ መሆነው ምፈልገው በጌታ ማርቁ 🙏🙏
ሀሌሉያ ይወደኛል ጌታ አስተማማኝ የእየሱስ ፍቅር bless you ❤❤❤
እንደዚህ አይነት አምልኮ እኮ ነው የናፈቀን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለዘላለም ከፊቱ አትታጣ
Mn endemelk alakm becha egziabher abzeto yebarkh ❤❤
ይሰማኛል ህልውናው ፡፡አይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ፡፡
😢😢😢😢😢😢 ye geta menfes yalbet amlko tebarek yene wendmd
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
ቃል የለኝም ተባረክክ
ሲድራቅ ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ ነፍሰም አለቀረላትም በጣም ነው የተባረኩት በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ🙏🙏
አሜን አሜን 😭😭
እውነት""""❤❤❤ለሁሉም መልስ ነው የሱስየ በእውነት እውነት❤❤❤
Eleeleeeeleeeleeleeeleeeleeeleelele I will make a joyful noise to the Lord hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏because he has heard my voice and supplication!
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤
እንደው ዝም ብዬ አሜን አሜን ክብር ለፈጠረን ለንጉሳችን ለአባታችን ለእግዚአብሔር
እናቱን ጠልቶ ልጆን እወዳለሁ ማለእ መጥፍ አምልኮነው እብድት ነው እኛግን እናቱንም እሱም እወዳቸው አለን እናከብራቸው አለን❤️❤️❤️❤️❤️
Medan bemanm yelm ke eysuse wechi geta yewdkale
በእዉነት የእግዚአብሄር መንፈስ የሞላበት አምልኮ 🙏🙏🙏🙏🙏
የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ praise God
ተባረክ ይብዛልህ የሰማይ የአምልኮ መንፈስ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እኔ ግን አንተን አምናለው ሀሌ ሉያ❤
ጌታይባርክህቃልየለኝም👑👑👑💖💖 በእውነትበጌታፍቅርእወድሀለው🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ነው ብሎ ከማለት ውጪ ቃላት አጠረኝ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ለኔ ያለው ፍቅር ድንቅ ነው።
ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለጌታ ያለው ዝማሬ ❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊😊😊🎉
ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ምነኛ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ክብር ይሁን ለእሱ ሀሌሉያ ጌታ ይባርክህ መልካም መንፈስ አልክ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ ለምልም 🍇🍇🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow what a gift from Mighty God . God bless you more brother.
ሲድራቅ የተለየ የአምልኮ መንፈስ ነው ያለብህ
ምን አይነት የማይጠገብ ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
Amen Amen yseee 🙏🙏 amen 🙏😭😭
Menfese kedus yekeberebet kedusan yetebarekenbet denke amelko haleluyyyyya❤❤❤
ድንቅ የዝማሬ ፀጋ የፈሰሰበት ልጅ፤እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድሜ ጌታ ይጭምርልህ: የሚገርም ነው : ጌታን ክብሩ ይውሰድ ::🙏🏽
እውነት ነው እኮ የኔ እየሱስ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰው አለው ።።ከእነሱ አንዱ አንተ ነህ ሰደ ❤❤❤❤
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ይጨምርልህ ይብዛልህ የኔ ልጅ❤❤❤❤
አሜንንንንንን እኔ ግን አንተን አምናለሁ 🤲😍 አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ፉፊቴን መከራ ዙሪያዬን ሲከበኝ ጌታዬንንን ሳስበው አሳቀኝኝኝኝኝኝ🤣😁🤣😂😂😂😍😍😍😍
ተባረክልኝ
እረ ፈጣሪ ባንተ ደስ እደሚለው ሳስበው ልቤ በሀሴትይሞላል ተባረክ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you God for your protection and love for me and my kids ❤️
Amenn Amenn
ጌታ እየሱስ ትችላለህ አስመልጠኝ 🙏🙏🙏
🙏አሜን ጌታ እየሱስ
My God!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤ Kal yellagnim. Geta brikrik yargih. uuuuuuuf Tsega yibzalih.....
Words can’t explain this guy anointing. Amazing God bless you.
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዝማሪህ ከልጅነትህ ጀምሮ መንፈስን የባርካል ተባረክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 25:07
በጣም በጣም አብዝቶ ይባርክህ ለስታር እኔ በጣም መንፈስ ወቅዱስ መሞላት እፈልጋለሁ ምላድርግ
እርሱም አንቺን ሊሞላ ዝግጅሁ ነው ትሞያለሽ
Ask your Aba in prayer..he is wz u,never to leave u
Geta eysusen yetkblesh ken menfes keduse temolteshale (holy spirit is not yememola or yemgodele aydelme 😊😊😊😊
የእግዚአብሔር ቃል በትጋት አንብብ በፀሎት ትጋ የዛኔ መንፈሱን ትሞላለ ።
ትሞያለሽ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ና ሙላኝ በይው ቃል አንብቢ ፀልይ
I have no word to explain.......amazing .God bless you abundantly ❤❤❤
እንዴት ያሌ ድንቅ አማላክ ነዉ ያለዉ !!!
በብዙ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ተባረክ!!!!!!!?
ተባረኩ በማለዳ ባነተ መዘሙር ጌታ ይባርክህ ::እነደዘመርክለት ዝመንህ ይለቅ:;
አንተን ብቻቻቻቻቻቻቻ አያለሁ አባዬዬዬዬዬዬዬ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜንንንንንንን እዛጋ አለው ዋጋ
Geta hoye tebareke Sidrake ychemreleh aywesedebeh endet endembareke hallelujah!! More grace 😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙌
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek. The way u worship touches hearts.
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት 😭😭 ሁሌም ስሰማው አይኔ በአምባ ልቤ በሀሴት ይሞላላ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤😭😭😭😭
Enem
😅😅😊
❤❤❤
😢🙏🙏🙏
I’m just oilollllllllllloooooooooooooooooioio
ስለዚ አምልኮ ቃላት የለኝም በሰማሁት ቁጥር እረሰርሳለው በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ልጆች አሉት ጌታ ይባረክ🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እኔ የኦርቶዶክስ ተወሃዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘምር ሣየው ልቤ ይነካል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ምን ዝማሬው ውይይይይይ
me too❤
ያ ማለት እሱን እንዲህ የቀባው ጌታ ባንቺ ላይ ጉዳይ አለው ማለትነው ተጠጊው በመንገዱ ። ኢየሱስ እኔ እውነትህይወትመንፐድነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚደርሶ የለም!!!!!!!!ችላእንዳትዪ ፍጠኚ
Betam enm
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ይወድሻል መጽሐፍ ቅደስ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ እህቴ
❤
አንተን መስማት ስጀምር የእውነት የአባቴ መንፈስ በውስጤ ይሰማኛል። ተባርከናል ልዩ አምልኮ.🙏🙏😍😍😍😍😍 ተባረክ ሲድራቅ🙏🙏🙏🙏
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
እሰይ ዘመን መጣልን የተቆራረጠ አዝማችና አጐጉል ጭፈራ እየቀረልን እናመልክ ጀመርን ክብር ለባሰቤቱ ለጌታ ይመለስ በግልም በጋራ ህይወታችን ይገባዋልና
❤❤❤❤❤❤❤
1million View i'm one of them who see this song every single day
Tebarek yene wedem geta yehn menfes aywsedbeh yechemrelh
እኔም አሮቶድከስነኝ ግን በዚህ ልጅ መዝᎀር ግን በጣም ነዉ የፙደንቅ ነዉ በጣም ነዉ ምባረከዉ እግዚአብሔር ይስጥ እብዝቶ እድሜ ይስጥ እንኻን ተወለድህ
ጌታ ክብሩን ይውስድ አባባ እግዚአብሔር እንኳን ቸርች ውስጥ ያለው እልውና ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሆኜ ሳዳምጠው እራሱ የአባቴን መንፈስ እልውናው ይታወቀኝ ነበር
ነበር??? አሁንስ??
Tts😢@@johnteklu1637😢😢d
𝐴𝑚𝑎𝑛 5:21 𝑦𝑖𝑤𝑜𝑑𝑎𝑔𝑎𝑙 𝑒𝑔/𝑟 ::𝑡𝑎𝑏𝑎𝑟𝑘𝑖𝑒
ኡኡኡኡኡኡ የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ ቤቴ ውስጥም ይሰማኛል ማቆም አልቻልኩም አቤት አቤት
ተባረክ ወንድሜ
A
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አንተ የተባረክ ነህ
የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ❤
ለመጀመሪያ ጊዜ የስድራቅን አገልግሎት የተካፈልኩት ሀዋሳ ማርሲል ቸርች ነበር እና በጣም መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ተባርኬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛለት🙏
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመንፈስ ወሰድከን ምናለ እዛው ቸርች ውስጥ በሆንኩ ነው ያልኩት ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
❤️❤️❤️ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ የሚል አምልኮ ዘመንክ ይባረክ 🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ምርኮዜ ሽንበቆ አይደለም
አይደለም እየሱስ ጌታ ነወ
❤❤❤❤❤👏👏👏
ጌታ እየሱስ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንዴት ድንቅ አምልኮ ነዉ 🙏🙏🙏ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🤗🤗🤗
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተይሁን
ቡሩክ የሆነ አምልኮ አሜን እግዚያብሄር እነኩዋንም ያንተ አደረከኝ አልልልልልል
አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልክ ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ተባረክ ዘማሪ ሰድረቅ💞💞🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንሕን ይባርከው ከዚሕ መንፈስ እንዳትወጣ ጌታይክልልሕ
የሚታወቅ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ተባረክ።
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ መንድሜ!!!!!!!
አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ፊቴን ኧረ አሜንንንን🤲🤲🤲
ጌታ ዘምንን ይባርክ🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ዜማውንና የመዝሙሩን ጣዕሙን ሳትቀይር ስለምትዘምር በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ጌታ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ። ከልብህ ተሰጥተህ ስለምትዘምር መንፈስን ታረካለህ ጌታ ይባረክህ በቤቱ ይትከልህ❤
ደስ የሚል አምልኮ::God bless you Brother!
ለዝማሬ የተፈጠረ ዘማሪ ዘመንህ ይለምልም
በከፍኝ ጊዜ ነዉ ያዳመጥኩት ግን አላቅም እኔ የድንግል አምላኪ ነኝ ግን እያለቀሱኩ ነው የምሰማው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እሱ ስለ ሀጥያትሽም ሞቷል እናም በእርሱ በማመን የዘላለምን ህይወትና ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላምና ፍስሀሽን ተቀበይ የ አብ ዋነኛ ትኩረት ህያዉ መንገድ የሆነዉ እየሱስ ብቻ ነዉ እሺ
ይህን አምልኮ ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ እኮ❤❤❤ አቤት ድንቅ ነው !!!
እሰይ ታድዬ የሚወደኝ ኢየሱስ አለልኝ ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ ❤❤
ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
I know Sidrak personally.He is perfectly annointed.His MOM was a woman of prayer.I thank Jesus for his performance.Prais God.
ሌላ የምለዉ ቃል የለኝም❤❤❤❤ፀጋዉንን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
ተባረክልን ወንድማችን
እግዚአብሔር በክብሩ በቤቱ ያቆይህ አሁን ያጣነው ሚጀምር ሳይሆን ሚቆይ ነው ወንድሜ ቆይልን
Eyalekesku new yezemerkut migerm menfes❤😭
ዘመንህ ይባረክ ።።ብዙ ጊዜ ሰምቼ ያልሰለቼኝ አምልኮ wowwww
በየት አገር ነው እግዚአብሔር ሰው ጥሎ የሚያውቀው 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ መንፈሡ ከአንተ አይወሠድ።ጌታ በአከበረህ ልክ አክብረው ዝና እንዳያሸንፍህ ወንድሜ ።
እግዚሀብሄር ይባርክህ ተባረክ ጌታን በጭንቅላታች ተገልብጠን ብናመልከው ያንሥበታል ተባረክ❤❤❤❤❤❤
በየት ሀገር ነው እግዚአብሄር ሰው ጥሎ የሚያውቀው?❤❤❤
የነዚህ ቅዱሳን ዝማሬ ሁሌም ይፈውሰኛል❤ በኤፍሬም አለሙ መዝሙሮች በብዙ ተፈውሻለሁ ተባርኬያለሁ🙏🙏
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ መንፈሱን ያፍስስልህ❤❤
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታዬ ስምህ ይባረክ ሀሌሉያ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ
❤በጣም የተባረከ ዘማሪ ነዉእግዚአብሄርአብዝቶይባርክ❤👍👍👍👍👍
ሲዱየ የኔ አባት ተባረክ
ዘመኑ የድል ነው የመከናወን እግዚአብሔር ያድርግልን ❤❤❤
ምኞቴ እንደቴ መሆነው ምፈልገው በጌታ ማርቁ 🙏🙏
ሀሌሉያ ይወደኛል ጌታ አስተማማኝ የእየሱስ ፍቅር bless you ❤❤❤
እንደዚህ አይነት አምልኮ እኮ ነው የናፈቀን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለዘላለም ከፊቱ አትታጣ
Mn endemelk alakm becha egziabher abzeto yebarkh ❤❤
ይሰማኛል ህልውናው ፡፡አይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ፡፡
😢😢😢😢😢😢 ye geta menfes yalbet amlko tebarek yene wendmd
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
ቃል የለኝም ተባረክክ
ሲድራቅ ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ ነፍሰም አለቀረላትም በጣም ነው የተባረኩት በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ🙏🙏
አሜን አሜን 😭😭
እውነት""""❤❤❤ለሁሉም መልስ ነው የሱስየ በእውነት እውነት❤❤❤
Eleeleeeeleeeleeleeeleeeleeeleelele I will make a joyful noise to the Lord hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏because he has heard my voice and supplication!
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤
እንደው ዝም ብዬ አሜን አሜን ክብር ለፈጠረን ለንጉሳችን ለአባታችን ለእግዚአብሔር
እናቱን ጠልቶ ልጆን እወዳለሁ ማለእ መጥፍ አምልኮነው እብድት ነው እኛግን እናቱንም እሱም እወዳቸው አለን እናከብራቸው አለን❤️❤️❤️❤️❤️
Medan bemanm yelm ke eysuse wechi geta yewdkale
በእዉነት የእግዚአብሄር መንፈስ የሞላበት አምልኮ 🙏🙏🙏🙏🙏
የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ praise God
ተባረክ ይብዛልህ የሰማይ የአምልኮ መንፈስ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እኔ ግን አንተን አምናለው ሀሌ ሉያ❤
ጌታይባርክህቃልየለኝም👑👑👑💖💖 በእውነትበጌታፍቅርእወድሀለው🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ነው ብሎ ከማለት ውጪ ቃላት አጠረኝ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ለኔ ያለው ፍቅር ድንቅ ነው።
ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለጌታ ያለው ዝማሬ ❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊😊😊🎉
ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ምነኛ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ክብር ይሁን ለእሱ ሀሌሉያ ጌታ ይባርክህ መልካም መንፈስ አልክ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ ለምልም 🍇🍇🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow what a gift from Mighty God . God bless you more brother.
ሲድራቅ የተለየ የአምልኮ መንፈስ ነው ያለብህ
ምን አይነት የማይጠገብ ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
Amen Amen yseee 🙏🙏 amen 🙏😭😭
Menfese kedus yekeberebet kedusan yetebarekenbet denke amelko haleluyyyyya❤❤❤
ድንቅ የዝማሬ ፀጋ የፈሰሰበት ልጅ፤እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድሜ ጌታ ይጭምርልህ: የሚገርም ነው : ጌታን ክብሩ ይውሰድ ::🙏🏽
እውነት ነው እኮ የኔ እየሱስ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰው አለው ።።ከእነሱ አንዱ አንተ ነህ ሰደ ❤❤❤❤
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ይጨምርልህ ይብዛልህ የኔ ልጅ❤❤❤❤
አሜንንንንንን እኔ ግን አንተን አምናለሁ 🤲😍 አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ፉፊቴን መከራ ዙሪያዬን ሲከበኝ ጌታዬንንን ሳስበው አሳቀኝኝኝኝኝኝ🤣😁🤣😂😂😂😍😍😍😍
ተባረክልኝ
እረ ፈጣሪ ባንተ ደስ እደሚለው ሳስበው ልቤ በሀሴትይሞላል ተባረክ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you God for your protection and love for me and my kids ❤️
Amenn Amenn
ጌታ እየሱስ ትችላለህ አስመልጠኝ 🙏🙏🙏
🙏አሜን ጌታ እየሱስ
My God!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kal yellagnim. Geta brikrik yargih. uuuuuuuf Tsega yibzalih.....