Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Lichemir Enji ' Original Song By Tekeste Getnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024
  • เพลง

ความคิดเห็น • 456

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 3 หลายเดือนก่อน +292

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሔን መዝሙር በልጅነትቴ ነው የማውቀው የናንተን አምላክ እደከተለው ፀልዩልኝ እንዲረዳኝ ስታምሩ ❤😢😢😢😢😢

    • @TSEGAYEBEKELW
      @TSEGAYEBEKELW 2 หลายเดือนก่อน +10

      aye des yelale betam tebareke

    • @kohathgenesis476
      @kohathgenesis476 2 หลายเดือนก่อน +21

      ላንቺ ቅርብ የሆነ ቤተክርስቲያን ሄደሽ አብረሽን አምልኪ፤ ፀልዪ እሱ እራሱ ያገኝሻል።

    • @ermiyasalemayehu1196
      @ermiyasalemayehu1196 2 หลายเดือนก่อน +7

      Orthodox eko Eyesus new meseretua mn atash ena new

    • @PhrnTstic
      @PhrnTstic 2 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር እሚያስገድድ አምላክ ፍቅር ነዉ ከፀሎቱ ባሻገር ያንች ዉሳኔ ነዉ ድትከተይዉ እሚያደርግሽ ምረጭ

    • @SelamFitaw
      @SelamFitaw 2 หลายเดือนก่อน +1

      አግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 3 หลายเดือนก่อน +173

    “የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።”
    - መዝሙር 136፥2

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 3 หลายเดือนก่อน +3

      ምን አይነት መታደል ነው ተባረኩ

  • @DigitalDynamo-y7i
    @DigitalDynamo-y7i 3 หลายเดือนก่อน +92

    i am not even protestant but I'll in love with this song.

    • @israelalge
      @israelalge 2 หลายเดือนก่อน

      Lord Jesus Christ loves read Holy Bible and you will know the Truth and the Truth will set you free God bless you and your family.
      John 3 (NKJV)
      ¹⁶ For God so loved the world that He gave His only begotten Son, that whoever believes in Him should not perish but have everlasting life.
      ¹⁷ For God did not send His Son into the world to condemn the world, but that the world through Him might be saved.
      ¹⁸ He who believes in Him is not condemned; but he who does not believe is condemned already, because he has not believed in the name of the only begotten Son of God.

      ³⁵ The Father loves the Son, and has given all things into His hand.
      ³⁶ He who believes in the Son has everlasting life; and he who does not believe the Son shall not see life, but the wrath of God abides on him."
      John 14 (NKJV)
      ¹ "Let not your heart be troubled; you believe in God, believe also in Me.
      ² In My Father's house are many mansions; if it were not so, I would have told you. I go to prepare a place for you.
      ³ And if I go and prepare a place for you, I will come again and receive you to Myself; that where I am, there you may be also.
      ⁴ And where I go you know, and the way you know."
      ⁵ Thomas said to Him, "Lord, we do not know where You are going, and how can we know the way?"
      ⁶ Jesus said to him, "I am the way, the truth, and the life. No one comes to the Father except through Me.
      Rom 10 (NKJV)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ But what does it say? "The word is near you, in your mouth and in your heart" (that is, the word of faith which we preach):
      ⁹ that if you confess with your mouth the Lord Jesus and believe in your heart that God has raised Him from the dead, you will be saved.
      ¹⁰ For with the heart one believes unto righteousness, and with the mouth confession is made unto salvation.
      ¹¹ For the Scripture says, "Whoever believes on Him will not be put to shame."
      ¹² For there is no distinction between Jew and Greek, for the same Lord over all is rich to all who call upon Him.
      ¹³ For "whoever calls on the name of the Lord shall be saved."
      ¹⁴ How then shall they call on Him in whom they have not believed? And how shall they believe in Him of whom they have not heard? And how shall they hear without a preacher?
      ¹⁵ And how shall they preach unless they are sent? As it is written: "How beautiful are the feet of those who preach the gospel of peace, Who bring glad tidings of good things!"
      ¹⁶ But they have not all obeyed the gospel. For Isaiah says, "Lord, who has believed our report?"
      ¹⁷ So then faith comes by hearing, and hearing by the word of God.

    • @Joakin17
      @Joakin17 วันที่ผ่านมา

      Its not about haymanot yhe hulachinm melakaminetun be hiwetachin lay laynew nw❤

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 หลายเดือนก่อน +60

    በለመድነው መዝሙር ዉስጥ ሁሌ አዲስ የሆነው መንፈስቅዱስ ይባረክ ❤

  • @cherinetsolomon1910
    @cherinetsolomon1910 3 หลายเดือนก่อน +72

    ከ ticktok እስከዚህ ፍለጋ የመጣ እስኪ
    ደስ የሚል አምልኮ 🥰

  • @MartiDamamo
    @MartiDamamo 3 หลายเดือนก่อน +231

    እናንተም ዘምሩ እኛም አብረናቹ እናምልክ እኔ አረብ አገር ነኝ ሁሌም አብሪያቹ አመልካለው በጣም እወዳችዋለው በቃ ዝም ብላቹ አምልኩት ይህንን ድንቅ አምላችንን ❤❤❤❤❤

    • @BurkeGada
      @BurkeGada 3 หลายเดือนก่อน +3

      9:35 9:37 ❤❤

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 3 หลายเดือนก่อน +80

    እንኳንም ክርስቲያን ሆንን አንድም ቀን እንዲህ ሳይዘምሩ ሚሞቱም አሉ ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏😥❤️❤️❤️

  • @AmanuelZeray-ri6hf
    @AmanuelZeray-ri6hf 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኣሳድገኸኛል ከእጅህ እየበላው 😢😢Love you Jesus my father❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halvardlundnorway
    @halvardlundnorway 3 หลายเดือนก่อน +54

    ❤ Every time kingdom sound release a song - there is a joy for a long time ❤

  • @adonaidesalegn1993
    @adonaidesalegn1993 3 หลายเดือนก่อน +22

    This boy sound have some thing unique I loved it
    May our God bless you❤

  • @jesuslovesu-s5q
    @jesuslovesu-s5q 3 หลายเดือนก่อน +31

    የዚህ ዘመን በረከቶች ks ደሞ harmonyachu wow ብዙ ነገር እንጠብቃለን የእናቶች የአባቶች እንባ ውጤት ናችሀ ያብዛላችሁ እልፍ ሁኑ በጣም ትጉና የፀሎት ሠው እንደሆናችሁ እረዳለሁ

  • @selamasefa-c8s
    @selamasefa-c8s 3 หลายเดือนก่อน +32

    እኔ እኮ worship night አለ ሲባል ጎጎለሁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደሞ እኮ የመወደውን መዝሙር ይበልጥ እንድወደው ታደርጉኛላችሁ እውነት ሁሌ መዝሙር እንደዚህ መሰማት ደስ ሲል እንደው ስንቱን ወጣት አምልኮ እንዲወድና ወደ ጌታ ቤት እንዲለስ እንዳረጋችሁ ቃል የለኝም ስለናንተ❤❤

  • @BezaYifru
    @BezaYifru 3 หลายเดือนก่อน +15

    Be eysusim ewint betam new wiste yersersew kalye migerim menfis alek sitizamir ohhh geta eyesus yabzalik

  • @AynalemGetu
    @AynalemGetu 3 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤በዚህ ዘመን ያስመለጣችሁ ጌታ ከፍይበል እናንተስታመልኩ አይቶ ስንት ትውልድ ጌታውን ለማምለክ ይነሳል ይህንን ዘመን ይምናመልጠው እግዚአብሔርን በማምለክና በማምለክ ብቻ ለምልሙ ❤❤❤❤ያባቴ ብሩካን

  • @JonathanEyob
    @JonathanEyob 28 วันที่ผ่านมา +5

    I am so jealous I don’t live in addis and I wish I was there with you guys God bless you my brothers and sisters and instrument players too enough love

  • @MesiAnota
    @MesiAnota 3 หลายเดือนก่อน +14

    Uffffffffff menfasi kidus simi yebaraki hallelujah geta malkam nw zemanachu yebaraki bebizu yeabate birukani

  • @MercyKiya
    @MercyKiya 3 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ሆይ በነዚህ ወጣቶች ስለምትክሰን እናመሰግናለን ለዘላለም ተባርክ🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 3 หลายเดือนก่อน +78

    እሰይይ ተለቀቀ ብዙ ሰው ሲፈልገው ነበር ለምልሙልኝ🙏🙏❤❤❤

    • @MartiDamamo
      @MartiDamamo 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንደኛዋ እኔ ነበርኩ❤❤❤

    • @KiyaBehailu_23
      @KiyaBehailu_23 3 หลายเดือนก่อน +2

      Anchi nesh asemetesh yaguaguashin tiktok lay

    • @tizetagirmakids
      @tizetagirmakids 3 หลายเดือนก่อน

      @@KiyaBehailu_23 😂😂

    • @helinakebede8367
      @helinakebede8367 3 หลายเดือนก่อน

      Yes I was one of those people.

  • @mahikiya5946
    @mahikiya5946 3 หลายเดือนก่อน +10

    ስፈልገው ነበር በድጋሚ ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🥰🥰🥰ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @mulukenmarkos962
    @mulukenmarkos962 13 วันที่ผ่านมา +2

    አምልኮ በየብሔሩ ከመጨፈር አልፎ በእውነትና በመንፈስ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል? ነፍስን ለድነት ይጠራል ኧረ ልብም ይረጋጋል ጌታ ደስ ይበለው።

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 3 หลายเดือนก่อน +9

    ልዑል አምላካችንን ከፍ የሚያደርግ ልብን በእምነት የሚያበረታታ በደስታ ለስግደትና አምልኮ ሀይል የሚሰጥ የህብረት ጊዜ….
    ተባረኩልን

  • @Be8tys
    @Be8tys 3 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አንደዝህ መታደል አለ እንዴ በዝህ ጊዜ የቡዙ ዎጣቶች ህይወት በተበላሸበት ዘመን እናንተን የስነሳዉ እግዚአብሔር ላልተለወጡም ዎጣቶች በዚህ አምልኮ የቡዞቹ ይሕዎት ይለዎጣል እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ያገኘ መቼም አያፍርም 🙏🙏🙏

  • @bethelb.3226
    @bethelb.3226 3 หลายเดือนก่อน +11

    Whtttttt a beautiful worship night. Bless u all🙌

  • @rubentad332
    @rubentad332 3 หลายเดือนก่อน +13

    Ufff! what a blessing worship is this praise the lord

  • @tinsaemoges3482
    @tinsaemoges3482 3 หลายเดือนก่อน +10

    Iske atint wust zelko migeba amliko, geta abzito yibarikachu tsegawun yichemrilachu

  • @zoopla710
    @zoopla710 3 หลายเดือนก่อน +6

    Abeeeet..... menfesen yemiyades, atenten yemiyareseres amleko-prayer !!!
    Geta hoyyy amlakeee selehonk temesgennn

  • @Zowilo-m8h
    @Zowilo-m8h 2 หลายเดือนก่อน +20

    በዚህ መገኘት እና አብሮ ይህን ጌታ ማምለክ መታደል ነው!
    ስንት ወጣት ከጠፋበት በአምልኳችሁ ተመለሰ... እንዲህ እያመለካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
    musicians🔥🔥🔥🔥

  • @sakkiekibido1665
    @sakkiekibido1665 หลายเดือนก่อน +2

    My favourite song. I play it everyday and im not Ethiopian but im habashe at heart!❤

  • @naty_takele
    @naty_takele 3 หลายเดือนก่อน +11

    Kaliye Getan ante andegna andegna nek, Kingdom sounds ewunet endenante mimechegn ye worship team yelem,geta hulachunm yibarkachu,midriwun wuresu

  • @brukkebede6812
    @brukkebede6812 3 หลายเดือนก่อน +6

    So blessed by this worship… I can feel LORD presence there 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 God bless you all

  • @WayMake
    @WayMake 23 วันที่ผ่านมา +7

    Who is blessed by the drummer? What an enthusiastic and talented guy?

    • @BethelihemMekonnen-z9l
      @BethelihemMekonnen-z9l 8 วันที่ผ่านมา

      but focus on the song 😊God bless you

    • @WayMake
      @WayMake 8 วันที่ผ่านมา

      @BethelihemMekonnen-z9l Focus on your business. ሰገጤ

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 6 วันที่ผ่านมา

      አረ ተው ማድነቅ ምንክፋት አለው ያንተ መልስ ደሞ😂😂😂​@@WayMake

    • @WayMake
      @WayMake 6 วันที่ผ่านมา +2

      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ይቅርታ ሔዋን እኮ አሳች ነች

    • @BethelihemMekonnen-z9l
      @BethelihemMekonnen-z9l 6 วันที่ผ่านมา

      @@WayMake ye chnklat gudlet ytaybhal takem demom tsely☺

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 3 หลายเดือนก่อน +6

    It's a great revival worship 🙌 pirase the lord Jesus 🙏

  • @ErmiasBayisa
    @ErmiasBayisa 3 หลายเดือนก่อน +6

    Uuuufffffeeey ❤❤❤❤❤❤
    Geta zemanachun yebark yetebareke ezib degmo endt dessssss enda metelu amazing team🥰🥰🥰

  • @shazmanalways
    @shazmanalways 3 หลายเดือนก่อน +10

    ክብር አንተ ብቻ የሱስ ❤️አሜን ንገስ አንተ ብቻ የላክም አቻ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰማይ ገብቶ መቅረት ነው ዋው መዝሙሩ ምን አለበት እዚህ ጋር ብቻ ብሆን ተመኘሁ !! ከፍ በሉ አሁንም ያወደሳችሁት ጌታ ህይወታችሁን አሁንም ያረስርሰው I love it ነፍስ አልቀረልኝም !!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @addiskidanedemissie6615
    @addiskidanedemissie6615 3 หลายเดือนก่อน +15

    አንተን ካገኘ ሰው ምን ይሆናል 😭🙌🏻

  • @TsionGet-xn8ny
    @TsionGet-xn8ny 3 หลายเดือนก่อน +18

    ጌታሆይ ምን አይነት አምልኮ ነው ❤❤❤❤

  • @MntasnotZalaka
    @MntasnotZalaka หลายเดือนก่อน +5

    እነቴ ምን አይነት ፉጡር ነቹ ጌታን በጠም ነው ምዎደቹ በርቱ በነቴ መዝሙር በጠም ነው ምበረካው ተበረኩ ዘመነቹ የተበረከ ይዉን💒💒🙏

  • @saronguta2149
    @saronguta2149 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ስሙ ይባረክ በናንተ እየሰራ ስላለ ❤❤❤

  • @207653
    @207653 3 หลายเดือนก่อน +5

    This is what I missed long. Such a Heavenly Worship time❤❤❤God bless you all!

  • @yosefyowe7170
    @yosefyowe7170 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ እስከመጨረሻው መልካምነቱን አውሩ!🎉

  • @yeabseradesalegn-tw1nr
    @yeabseradesalegn-tw1nr 3 หลายเดือนก่อน +5

    የዲላን አምልኮ ይመስላል!!God bless u dear kaleyeee

  • @NOAHTADELEMANBEGROT
    @NOAHTADELEMANBEGROT 3 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ብዙ ነገር ይባርክህ ቃልአብ ።😁😁❤❤😊😊

    • @Yajibushal
      @Yajibushal หลายเดือนก่อน

      ደግሞም የጠላትፈተናእንድታልፉት ጌታይርዳቹ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው የእግዚአብሔር መገኘት በመሀከላችው አለ ስሰማው ብውል የማይጠገብ መገኘቱ ውስጥ የሚከት አምልኮ ነው ተባረኩ ይብዛላችው

  • @Desuyebini-id9gv
    @Desuyebini-id9gv 3 หลายเดือนก่อน +13

    Our blessings ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷God bless u all 🥰🥰🥰

  • @SamuelMaru-l6k
    @SamuelMaru-l6k 3 หลายเดือนก่อน +12

    What amazing worship ❤

  • @MayaAdam2023
    @MayaAdam2023 3 หลายเดือนก่อน +25

    I was going to find you on social media to ask to please download it again. The Lord is faithful because I found it. God bless you all. Glory to God ❤

  • @salamnashihandino7573
    @salamnashihandino7573 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህች አሜን እውነት መንፈስ ቅዱስ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde หลายเดือนก่อน +2

    በዚ ልጅ ያለው የኣምልኮ መንፈስ ልክ( ሰሎሙን ይርጋው )የነበረ ድንቅ መንፈስ ሆኖ ነው ሚሰማኝ ሰማይ ክፍት ነው!!!! በጠቅላላ ክንጊደም ሲስተም ለሁላቹም ለምሉምሊኝ ኡነተኛ መንፈስ ኣለ ስሙ ለዘላላም ይቀደስ
    መልካም ነህህ ከተባልከው በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ

  • @wondimulema595
    @wondimulema595 2 หลายเดือนก่อน +15

    Ethiopian Mavrick City Worship🎉🎉 ❤bless you guys❤❤❤

  • @Hawi.T
    @Hawi.T 3 หลายเดือนก่อน +3

    oh finally it's released. God bless you Kingdom Sound.

  • @biniamgetachew513
    @biniamgetachew513 3 หลายเดือนก่อน +4

    kingdom sounds e/r zemenachun yibarik benante ejig betam eyetebarekin new

  • @salemtesfamariam7871
    @salemtesfamariam7871 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሥምህ ጋሻዬና ከለላዬ።
    ሆኖልኛል ጌታ በዘመኔ።
    ሳልሰጋ እኖራለው ልቤ እርፎ።
    በኃያሉ ክንድህ ተደግፎ (፪x)።
    ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    አዝ
    ተመቸኝ ቤትህ ተመቸኝ።
    ተመችኝ ጉያህ ተመቸኝ። ፦
    አልመለስም ወደ ኋላ።
    የግብጽን ሽንኩርት ላልበላ።
    ቃልኪዳን ገባሁ ለእራሴ።
    ኣመልክሃለሁ ኢየሱሴ::
    ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    አልመኝ ከአንተ በስተቀር።
    አያምረኝም ያለው በምድር።
    ቀምሼ አውቄሃለሁ።
    ምርጫዬ አድርጌሃለሁ።
    የሕይወቴ መደምደሚያ ነህ።
    ዘለዓለም ጌታዬ ትበቃኛለህ (፪x)።
    ክበር አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ንገሥ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    ግዛኝ አንተ ብቻ (፪x) የለህ አቻ።
    አዝ
    ተመቸኝ ቤትህ ተመቸኝ።
    ተመችኝ ጉያህ ተመቸኝ። ፦
    አልመለስም ወደ ኋላ።
    የግብጽን ሽንኩርት ላልበላ።
    ቃልኪዳን ገባሁ ለእራሴ።
    አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱሴ (፪x)።

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!❤❤❤

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 2 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ስሞ ይባርክ እልልታ ይገባዋል ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KassechKassech-x9n
    @KassechKassech-x9n 21 วันที่ผ่านมา

    ከማጂ በመዝሙሩ ተማሪኪለሁ ዘመናቸው ይባረክ በእግዚአብሔር ቤት እድሜያቸው ይልቅ

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato2450 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዘመናችሁ ይባረክ🙌🙏🤲🥰🥰🥰🥰

  • @Meski2nd
    @Meski2nd หลายเดือนก่อน +3

    Tabaraku yeliben nakachugn yes yes

  • @MatusalaZewdu
    @MatusalaZewdu 22 วันที่ผ่านมา +1

    I Felt the spirit ofGOD geta eyesus yibarkih

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 หลายเดือนก่อน +5

    Yay it’s back!! My second favorite ❤

  • @KibreabAssefa-h9p
    @KibreabAssefa-h9p วันที่ผ่านมา

    Hulem adis yehonew menfes kidus yetegeletebet amliko❤❤❤

  • @elimmichael8691
    @elimmichael8691 24 วันที่ผ่านมา

    Heaven opens whenever he sings
    He has the grace and Holyspirit
    God bless you❤❤❤

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤የምወዳችሁ ቅዱሳን በብዙ ተባረኩ

  • @TamagnuDoshke
    @TamagnuDoshke 2 วันที่ผ่านมา +1

    thanks for me blessed

  • @biniamanbesse3935
    @biniamanbesse3935 3 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኩልኝ ማለዳየን በምስጋና አስጀምራቹኛ

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርካቹ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 หลายเดือนก่อน

    Egizabher Amilaku Yehonalti Yizbi Misguni Naw Essssssye Kibir La Egizabher yihuni Taberku ❤❤🙏🙏

  • @benjamjohn9690
    @benjamjohn9690 3 หลายเดือนก่อน +3

    His voice … calm but powerful

  • @joelnana3264
    @joelnana3264 2 หลายเดือนก่อน +1

    Am not and Ethiopian, i can't even hear the words. But i can feel the holy spirit while hearing this song. It is now one of favorite in my playlist. Can somebody help with the name of this church? I want to join them

    • @donhk6034
      @donhk6034 2 หลายเดือนก่อน

      It's worship night by kingdom sound music group they always have worship night every month one day at yougo church

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሳመልክ ነፍስ አልቀረልኝም። በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ መዘመር ግን እንዴት ደስ ይላል...

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 3 หลายเดือนก่อน +1

    So amazing song selection plus the spirit was so high 👌👌👌
    What a wonderful worship ❤

  • @BilchaBirbo
    @BilchaBirbo 3 หลายเดือนก่อน +5

    Berk balu geta yibarkachu❤❤

  • @ChaltuChale
    @ChaltuChale 20 วันที่ผ่านมา

    Amazing song its a great revival worship God bless u all❤❤❤ I can feel LORD presence there❤❤❤❤

  • @godadezazi276
    @godadezazi276 2 หลายเดือนก่อน

    ምነኛ ማምለጫ ነህ ሌላዉ ይሂድ አንተ ግን ቅርልኝ እየሱስ❤❤❤

  • @gyejosy
    @gyejosy 6 วันที่ผ่านมา

    ክበር አንተ ብቻ ንገስ አንተ ብቻ አግዚአብሔር አብ 🙏🙏🙏 ተባረኩ 🙏

  • @AbenezerMelesse
    @AbenezerMelesse 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው❤❤❤❤❤

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 หลายเดือนก่อน +42

    The last 5 minutes 😭😭😭

    • @bitanyamesfin1947
      @bitanyamesfin1947 3 หลายเดือนก่อน +2

      🙌🙌🙌

    • @zoopla710
      @zoopla710 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@bitanyamesfin1947 YES! ohh my GOD! i tout it was just me...
      maybe there's smtg special about singing together without instruments or it was pure heart felt prayer

    • @tsegenetyirga1941
      @tsegenetyirga1941 2 หลายเดือนก่อน +1

      Same here

    • @Nanikidane
      @Nanikidane 2 หลายเดือนก่อน

      @@zoopla710 I think so too! So beautiful 😍

    • @sakkiekibido1665
      @sakkiekibido1665 หลายเดือนก่อน

      What does it say?

  • @ደስታnewu-ip4ko
    @ደስታnewu-ip4ko หลายเดือนก่อน +2

    KONJO NEWU‼️
    Thank you guys ❤

  • @Bete-j8i
    @Bete-j8i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተባርኩ የሚገርም አምልኮ ነው

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ammen ammen ammen essey ellelee getta yibbarkachu ❤❤❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው😮 መንፈስን ከፍ የሚያደርግ አምልኮ❤❤❤ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @mulukentemesgen9109
    @mulukentemesgen9109 19 วันที่ผ่านมา

    Guys you are our blessing...God bless you!!!

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso5989 หลายเดือนก่อน +1

    "መልካም ነህ፣ከተባልከው...በላይ!!"❤🙏

  • @EmmanuelNahom
    @EmmanuelNahom 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት አቤት የኔ ጌታ እንዴት እንደምታምሩ

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 3 หลายเดือนก่อน +5

    የተወደዳችሁ በብዙ ተባረኩ❤

  • @Denek12k
    @Denek12k 3 หลายเดือนก่อน +1

    It is true that I have been blessed and you are also blessed with the song

  • @HelenBeyene-lf8yy
    @HelenBeyene-lf8yy หลายเดือนก่อน +1

    Eseyyy Amen Amen Amen Tebareku zemenachue yebareke

  • @ruhamaabey6133
    @ruhamaabey6133 3 หลายเดือนก่อน +5

    Need this on Spotify please 🙏🏾

    • @D.Nicole07
      @D.Nicole07 หลายเดือนก่อน

      Pleaseeee

  • @GeremewSamuel
    @GeremewSamuel 3 หลายเดือนก่อน +2

    I hope one day I'll worship my God with you ❤❤

  • @NibretGija-f4o
    @NibretGija-f4o 2 หลายเดือนก่อน

    It is blessing me,our blessings, be more blessing! God bless U now again!

  • @SaliWako
    @SaliWako 20 วันที่ผ่านมา

    What amazing worship and amazing song in presence of Almighty God, may God bless all of you🙏🙏🙏

  • @fitsumalemu4831
    @fitsumalemu4831 หลายเดือนก่อน +4

    አንትን ካገኘ ሰዉ ምን ይሆናል ❤

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 3 หลายเดือนก่อน +1

    Des yemil ye amleko meshet all glories goes to God🙌

  • @antenehalemu5011
    @antenehalemu5011 3 หลายเดือนก่อน +7

    First comment tebarekulegn🙏🙏❤

  • @Ayatu4015
    @Ayatu4015 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen,Yaatee siraa new iheu hulu ababa🙌

  • @MartiDamamo
    @MartiDamamo 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩልኝ ስፈልገው ነበር የኔ ተወዳጆች❤ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤

  • @AlemuTimotwos
    @AlemuTimotwos 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ በእኛም ከእኛ በኋላ ይመለካል

  • @Merondaseta
    @Merondaseta 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ meni semi gashen kalalye now ❤❤ halilya ameniiiii esayyyy❤❤❤ tabraku

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 3 หลายเดือนก่อน +5

    Welcome, ለምን ጠፍቶ አንደነበር አልገባኝም,

  • @classical702
    @classical702 9 วันที่ผ่านมา

    አባት ሆይ ወደ አንተ መንገድ ጥራኝ❤