I feel like saying what has never been said, but " God bless you and give you other overwhelmingly worship filled songs that anoint his children, Amen!!"
Ethiopia is being blessed with prophets and Gospel-centered singers. The Holy Spirit is working in a mind boggling way so come and be blessed with his anointing and spread the Word which is undeniably becoming "Flesh and Blood"!!!
ምን ልበል እሺ ጌታ ይባርክሽ❤i've been listening to your blessing song since i was a kid,now im 18. ከ5አመት በኅላ again አሁንም አዲስ እና ሚባርክ ነው and still blessed by your song which touches your inner core of heart.አስቱዬ,my sister in christ i love you sooo much.ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤🇪🇹❤
Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Aster Abebe Megerssa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Aster Abebe | Kbier Yebeka Neh - ክብር የበቃህ ነህ Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
❤❤❤ ግሩም ኦርቶዶክስ በጣም እንሰማሻለን ህብረታችን አንድ ቢሆን😢
ይህ መዝሙር ሰማይ ቤት ሁሉ የሚዘመር ነው የሚመስለኝ። 🙏
እውነት ነው ይኖራል
❤❤
ጌታ አድቀበለው የገፋፋኝ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክሽ
በጣምኮ ነው ሚገርመኝ ኦርቶዶክስ ነኝ!!!❤ ተባረኪልኝ አስቱዬ!!!❤❤❤ ሶኮንድ ደቂቃ ሰዓት ቀን ሳምንት ወር አመት መች ማን እና የት ተከናወነ ድንቅ ሚስጥርኮ ነው። ተባረኩልኝ።
ተባረክ መልካም አድርገሀል ወንድሜ! ኢየሱስ ኦርቶዶክስም ጴንጤም ሁኑልኝ ብሎ አልጠራንም፣ እናንተ ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ስላለ አኛም አምላኬ አዳኜ ነህ ብለን ስንቀበለው እርሱም ልጄ ብሎ ይቀበለናል፣ የዘላለምንም ህይወት ይሰጠናል። እርሱ የግል አምላክ ነው ወደ እራሱ በፍቅሩና በመንፈሱ ይስበናል፣ ለጠወለገው ህይወታችን እረፍት ይሆነናል። በዚህ ዝማሬ እንደተዘመረው ነው እግዚአብሔር፣ ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለው ይህ ቃል በዜማ ታጅቦ ወደ ልባችን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ሲገባ ሀሴት ያስደርገናል፣ ነፍሳችንን ያሳርፋታል። እምነታችንም ሀይማኖታችንም ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ይሁን። እግዚአብሔርን የምናውቀው በቃሉ ውስጥ ነው እና መፅሀፍ ቅዱስን እያነበብህ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለህ እምነት በርታ ወንድሜ።❤
@@abebatafesse1515 great representation. That's the truth every one has to know
😊Q
@@abebatafesse1515
Wede abath na tolo wendeme
Wede abath na tolo wendeme
ቀን አንድ ተብሎ ሳይጀመር አንተኮ ስትመለክ ነበር🙏🙏🙏🤲🤲
ላንቺ አስቱ በለሊት የተሰጡሽ ዝማሬዎችሽ ለሰጪው ክብር ይሁንለት
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
You are my spiritual sister for life ,God bless you
ይህ መዝሙር እጅግ ድንቅነው ግን አደባባይ ወተህ የማትለምን ስትይ የእግዚአብሔርን ሁሉ ቻይ እነትን ይግዳደራል እግዚአብሔር አደባባይ ወትህ እትለምንም እይባልም እርሱ ሁሉ በሁሉ የሆነ አምላክ ስለሆነ ይህንን ቃል ብታውጪው ጥሩ ነበር ውይም ብቻ do something
የሚግርምመዝሙር ነው "አደባባይ ወተህ የማትለምን የሚለው ቃል ግን በጣም ይከብዳል " ከእግዚአብሔር ጋር አይደለም ለሰው እንኳን መጠቀም ይከብዳል:: 100% እስማማልሁ
@@Kininetletel yefelegechewe feteret Hulu alamelekem bile lelemena atewetame mesegana yebekahe sel hinek lemalete nw
ጌታ እየሱስ በማያልቀው በረከት ይባርክሽ
እግዚያብሔር የሁሉ የበላይ ፈጣሪ
የእውነት ከፍስሽ አይድለም ከመንፈስሽ እንጂ ከመንፈስ መዝመር እንዴት ደስ ይላል
አስቱዬ አቃተኝ ጌታን ብሰማው ብሰማው መዝሙሮችሽን ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ የአስተርን መዝሙር አዳምጣለሁ ከነበርኩበት ሀዘኔ ደስታን አገኛለሁ ዘመንሽ ይባረክ😘😘😘😘😘😘
Selami
ከዘመሩ ላይቀር እንደዚ ነዉ♥ወድሻለው
እኔም እንዳቺ መሆን ዘማሪ መሆን ነው ምፈልገው እንደምሆን ደሞ እርግጠኛ ነኝ ♥♥♥ ደግሜ ወድሻለው
በጣም ይገርማል እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ጌታ ይባርክሽ
ለምልመስሽ ቅሪ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ። መንፈስ ቅዱስ ባንቺ አንደበት ሲወጣ በጣም ያምራል።። ኢየሱሳችህን ሱሳችን ይባረክልን
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
ግሩም እና ድንቅ የሆነው እግዚያብሔር እውነት ነው
እጅግ በጣም የሚገርም ዝማሬ አስቱ ጌታ ይባርክሽ አብዝቶ ከነቤተሰብሽ
አሜን!!!
Most amazing mezmur ever... hallelujah Jesus
May the lord bless you and your seed my love
አስቱዬ የኔ ውድ የአባቴ ልጅ በአንቺ ዝማሬ በጣም ነው የበረታሁት ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ነው ዝማሬዎችሽ በብዙ ተባረኪ ለምልሚልኝ ❤🥰😊🎉
አቤት ጌታ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን
መፍትሔ ካንተ ከሰማይ ብቻ ነው የሚመጣው
በአምሳልህ ለፈጠርከን ለኛ ግድ ያለህ ራስህን የሰጠኸን አምላክ ሰቆቃችንን ተመልክተህ ጣልቃ ግባልን
ገፍ ከዚህ በላይ እንዲቀጥል አትፍቀድ 🙏🙏🙏
አሱቱዬ በጌታ ፍቅር በመስቀል ላይ ባፈሰሰዉ ደሙ አንድ ያረገን እህቴ እወድሻለሁ እህትሽ ፍሩት አብርሃ
ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ ሰማይ በአንቺ አንፃር ይከፈት ተባረኪ ትዳርሽ ልጆችሽ ያንቺ የሆነዉ ሁሉ ይባረክ ።
ሁሉን ያቆምክ ጌታሆይ አመሰግንሀለው።
አሜን ቀድሞም ክብር የተገባ ነው እሱ!!! አስቱ ውድ እህቴ ተባረክ
Misgana ayguadelibet
esu yane yane kezemenat befit
kezelalem befit yimelek neber ... Ameen
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ስምቼ የማልጠግበው ዝማሬ ጌታ ይምስገን ስለአንች
I don't have word for this song❤❤❤❤❤❤❤❤❤ my favorite for 6 years thanks god bless my sis
እየሱስዬ ትልቅ ነህ😭
ተባረኪልን 😊
እሄ መዝሙር ቀጥታ መልእክቶች ናቸው የሰጡሽ።
አምልኮ ሲፈስ እንደዚህ ይገርመኛል፣ተባረኪ እግዚአብሔር ባርኮሻል፣ተባረኪ
ተባረኪ
እሱ ገና ከመጀመሩም የነበረ የሚኖር እልፍ አእላፍ ነው።አልፋና ኦሜጋ!
Here in 2021 ❤️... Don't understand but your music is anointed.
Jesus is the son of God, the Holy Spirit
The creator!!!
Amen
Genesis 1:26
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ!ተባረኪ!!!
ዋው አስቱ ተባርከሻል በእውነቱ ❤
Each sentence is very deep and touching! Remain blessed Aster!!
God bless aster I am eritrean but I touched by your singing.
So power full❤... It's been 3 years since I Listen your music... Always new for me... And a message.... May God bless you in Jesus name🙏😇
Yes it is very Pawer full music ❤❤❤❤❤❤❤❤
I feel like saying what has never been said, but " God bless you and give you other overwhelmingly worship filled songs that anoint his children, Amen!!"
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
ሊሊዬ ዘመንሽን ይባርክ ጌታ ❤❤❤
አስቴር አበበ ተባረኪ
አስቴር አበበ የተባረክሽ እና የተከበርሽ እግዚአብሔር ን የምትወጂ ልጅ ሁኚ።
There is something unique about praising God for who He is. It returns unmeasurable happiness.
yemigerim mezimur geta tsegawin yabizalish ye menifes mezimur malet ehewin nw
Oh Hallelujah! I Love you Jesus my loving Lord!!!
I'm blessed with your song & Jesus My Dad bless you,too!!
*_Wow taberki mamiye oh haleluyaa ትልቅ ነህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞_*
Genet Tadesse
እግዜር ዘመንሽን ይባርከው
❤ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ነው ተባረክ ✋🙏
Ethiopia is being blessed with prophets and Gospel-centered singers. The Holy Spirit is working in a mind boggling way so come and be blessed with his anointing and spread the Word which is undeniably becoming "Flesh and Blood"!!!
ተባራ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርክሽ
ጌታ ይባርክሽ አስቴርዬ እግዚአብሔርን የክብሩን ምንነት ታላቅነቱን ትልቅነቱን የሚወድስ መዝሙር ልብን የሚነካ መዝሙር
ምነዉ እህታችን አስቴር ጠፋሽ። ዝማሬዎችሽ ያጽናናሉ። በርቺ መንፈሱ ከባድ ነዉ በርቺ።
ተባረኪ እህቴ
ምን ልበል እሺ ጌታ ይባርክሽ❤i've been listening to your blessing song since i was a kid,now im 18. ከ5አመት በኅላ again አሁንም አዲስ እና ሚባርክ ነው and still blessed by your song which touches your inner core of heart.አስቱዬ,my sister in christ i love you sooo much.ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤🇪🇹❤
አህታችን አስቴር ጠፋሽብን
በሰላም ነዉ ? በመዝሙሮችሽ ተባርከናል።
ቀጥይበት በተሠጠሽ ዝማሬ እንደገና ጌታችንን በዝማሬ እናምልከዉ።
ዘመንሽ ሁሉ በዘረማሬ የለቅ አሰቱ ተባርከሽቅሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May the almighty God bless you Astu. I don't Know why but whenever I heard This song I broke down in tear🥲 much love from Adiss Abeba.
You touched my heart, by singing and you touch my soul, I’m truly, truly blessed ! God bless you always!
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
Amen 🙏 Astiye brkti tebareki
May the Lord keep on blessing you with His anointing. You are truly a blessing.
ክብር የበቃህ ነህ
እግዚአብሔር ይባረክ!!!!! እግዚአብሔር በብዙ ያብዛልሽ
እግዝአብሄር ይባርኬሽ
ተባረኪ እህቴ❤❤❤
ተባርከሽ የምትባሪኪ
You tells the story.ድንቅ ነሽ!
እግዚያብሔር ይባርክሽ
ተበርክ astuye💞💞💞💞
asteriye kalate yelugnm siwodish edmesh yirzem 1000 amet nurilign
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ📖🙏
Biruke nesh eko Astuye! lemlem yene ehete ..
Astuyee yegna sitota endet ende miwedish ekoo ataqim biriiik beyilign.
አስቴር ጌታአብዝቶ ይባርክሽ!!!
እህቴ ጌታ አበዝቶ ይባርክሽ!!!!❤❤❤❤❤❤❤
Oh How much I love this song!!!! God bless you more, Aster!!!
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
"GOD is great and greatly to be praised"
Astu May God bless you and your generations. Love you!
Hay this
th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html
Amen! ክብር የበቃህ ነህ!
Pleas ASTER , let be free on the internet after some time .IT is a blessing to the one who listen to it.
Astu yabate lij geta beneger hulu berasu kuter yebarkish
Tebarekilgn astuye😇❤️
God bless u Aster from Asmara
God bless u more
Dsase yeh mazmure tabreki
Wow Glory to be God
May God richly bless you and your family your Service🙏🏾 😇❤️❤️❤️
ደስ ይላል
Wowww Amennnn migerm mezmur Goyita yesus kirstos yibareki
Thanks God for your son and our presented abye ahemde
ተባራኪልኝ🥶🥵
ተባረኪ ሚገርም መዝሙር🙏💕
I feel his presence every time I listen to this song.
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ
Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Aster Abebe Megerssa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Aster Abebe | Kbier Yebeka Neh - ክብር የበቃህ ነህ Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
24 seat semiche yemaltegibew ❤❤❤❤ Blessed
Amen THANKS GOD, yemibarik muzmur, GOD BLESS YOU sis
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤❤❤
Amen Amen halelujha Elelelelelelelelele praise God
Zamenish yibarek zarish midirn yiwures
Astuye tebarake fetare yebarekeshi 3:53 3:56
ተበረኪ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ
yesemay amlak zer manzerhsin yebark, u don't even know how many times I'm blessed with this
amen kadmom kibr molto yatarafany aman egzabhar abezetoyebarkash Aster baxame mgarmi naw amen mazmurochish ya egzabhr manfase moltoshali🙏😢💖💔🌷❤⚘
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፡፡