ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አስተማሪዬ 🤌💚
❤❤❤
💚😊
ጃ ወድጄልሻለሁ የዛሬውን ስራሽን keep going 🎉🎉🎉
Waw very interesting topic I SUBSCRIBERS right now thanks
Thanks and welcome...!!
Arif sira nw bro berta❤
Bravo Bro. keep it up. For next could you give us a program on social psychosis on recent Ethiopia social and political situation .
Will see what i can do... Thank you...!
በጣም አመሰግናለሁ።
This got me thinking alot 😊
@@MastewalAssefaKebede Ikr..... i wish i might have elaborated more on some of the ideas..
@@Tree_of_Life-108 ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም😂: ደሞ ከዚ በላይ ምን ትጨምራለህ? Also, how about next time?
@@MastewalAssefaKebede Yup... next time it is..... then
አንተለራሱ ጎበዝ ነህ ከ አቀራረብህ በተረፈ በጥልቀት ነው የተረዳሀው
Bበእgዜር ፊትም እኩል አይmeስለኝም አንደ ስራው ይላል ሚመዘነው እናመሰግናለን bro አትጥፋ
እባክህ የመፅሐፉን ስም ንገረን አይተህ እንዳታልፈኝ please
On the Genealogy of Morality.ቴሌግራም ላይ አስቀምጥልሃለሁ።
Betem dis yelel programu gin ant andebet yilekam melasen ymawikse
የባሪያና የጌታ ሞራሊቲ በምን መፅሐፍ ላይ በጥልቀት እንደተተነተነ ንገረኝ እስኪ። ያንተን ቪዲዮ አይቼ ብዙ ቦታ ስለ ማስተር ስሌቭ ሞራሊቲ መረመርኩ ግን እርካታ ሚሰጥ ወይም ኒቼን በአግባቡ የተረዱት አልመሰለኝም። በዙዎች በገለፁት መልክ ተገልፆ ከሆነ በጦልቀት ጉዳዩ ላይ ተመራምሯል ኒቼ ለማለት እቸገራለሁ። ካንት መባል ያለበትን ብሏል።
@@philosophy-fx1mq On the genealogy of morality የሚለውን ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ.... ተጨማሪ ከፈለክ ደሞ Beyond good and evil የሚለው መፅሐፉ ላይ አንድ ምዕራፍ አለው።
ክርስትና ሁሉም ሰው እኩል ነው ይላል እንዴ?
በዘመኑ ከነበረው ኑሮና አስተሳሰብ አንፃር ክርስትና የተሻለ የእኩልነት ሃሳብ ነበረው።
@@Tree_of_Life-108 እኔ አንደምረዳው ክርስትናም በሰዎች መካከል ልዩነት እንዳለ ያውቃል
@@alemayehukebede713 ልዩነቱ አንዱን ጌታ ሌላውን ባርያ ያደርጋል ወይ ነው እዚህ ጋር። አንዱ ከሌላው ይለያል እና አንዱ ከሌላው ይበልጣል የሚለውን ነጥለን ብናየው ነገሩ የበለጠ ግልፅ ይሆናል።ክርስቶስ በምድር እያለ ከተናቁት እና ከተገፉት ጋር መዋልና ማደር መምረጡ እና ሁሉም ሰው ከነ ልዩነቱ የፈጣሪ አምሳል ሆኖ መቅረቡ.... ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ያዩ ለነበሩ የዘመኑ ሰዎች እና አሁን ላይ የምእራቡ አለም ላይ በሂደት ለተፈጠሩ ታላላቅ ለውጦች ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል።
@@Tree_of_Life-108ያደርጋል አዎ
@@philosophy-fx1mq ከሮም ኢምፓየር ስርአት አንፃር ስታየውስ? ኒቼ ራሱ Christianity is a revolt/revenge of the slaves on the masters... ይላል.. ክርስትና በሰዎች መሃል የሚፈጥረውን ልዩነት ብዙ ማለት ይቻላል... በቀጣይ ኒቼን ከክርስትና ጋር አያይዤ ብዬ ነው የነጠልኩት እንጂ ብዙ ግዜ አንድ ላይ ነው የሚነሳው።
አስተማሪዬ 🤌💚
❤❤❤
💚😊
ጃ
ወድጄልሻለሁ የዛሬውን ስራሽን
keep going 🎉🎉🎉
Waw very interesting topic I SUBSCRIBERS right now thanks
Thanks and welcome...!!
Arif sira nw bro berta❤
Bravo Bro. keep it up. For next could you give us a program on social psychosis on recent Ethiopia social and political situation .
Will see what i can do...
Thank you...!
በጣም አመሰግናለሁ።
This got me thinking alot 😊
@@MastewalAssefaKebede
Ikr..... i wish i might have elaborated more on some of the ideas..
@@Tree_of_Life-108
ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም😂: ደሞ ከዚ በላይ ምን ትጨምራለህ? Also, how about next time?
@@MastewalAssefaKebede
Yup... next time it is..... then
አንተለራሱ ጎበዝ ነህ ከ አቀራረብህ በተረፈ በጥልቀት ነው የተረዳሀው
Bበእgዜር ፊትም እኩል አይmeስለኝም አንደ ስራው ይላል ሚመዘነው እናመሰግናለን bro አትጥፋ
እባክህ የመፅሐፉን ስም ንገረን አይተህ እንዳታልፈኝ please
On the Genealogy of Morality.
ቴሌግራም ላይ አስቀምጥልሃለሁ።
Betem dis yelel programu gin ant andebet yilekam melasen ymawikse
የባሪያና የጌታ ሞራሊቲ በምን መፅሐፍ ላይ በጥልቀት እንደተተነተነ ንገረኝ እስኪ። ያንተን ቪዲዮ አይቼ ብዙ ቦታ ስለ ማስተር ስሌቭ ሞራሊቲ መረመርኩ ግን እርካታ ሚሰጥ ወይም ኒቼን በአግባቡ የተረዱት አልመሰለኝም። በዙዎች በገለፁት መልክ ተገልፆ ከሆነ በጦልቀት ጉዳዩ ላይ ተመራምሯል ኒቼ ለማለት እቸገራለሁ። ካንት መባል ያለበትን ብሏል።
@@philosophy-fx1mq
On the genealogy of morality የሚለውን ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ.... ተጨማሪ ከፈለክ ደሞ Beyond good and evil የሚለው መፅሐፉ ላይ አንድ ምዕራፍ አለው።
ክርስትና ሁሉም ሰው እኩል ነው ይላል እንዴ?
በዘመኑ ከነበረው ኑሮና አስተሳሰብ አንፃር ክርስትና የተሻለ የእኩልነት ሃሳብ ነበረው።
@@Tree_of_Life-108 እኔ አንደምረዳው ክርስትናም በሰዎች መካከል ልዩነት እንዳለ ያውቃል
@@alemayehukebede713
ልዩነቱ አንዱን ጌታ ሌላውን ባርያ ያደርጋል ወይ ነው እዚህ ጋር።
አንዱ ከሌላው ይለያል እና አንዱ ከሌላው ይበልጣል የሚለውን ነጥለን ብናየው ነገሩ የበለጠ ግልፅ ይሆናል።
ክርስቶስ በምድር እያለ ከተናቁት እና ከተገፉት ጋር መዋልና ማደር መምረጡ እና ሁሉም ሰው ከነ ልዩነቱ የፈጣሪ አምሳል ሆኖ መቅረቡ.... ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ያዩ ለነበሩ የዘመኑ ሰዎች እና አሁን ላይ የምእራቡ አለም ላይ በሂደት ለተፈጠሩ ታላላቅ ለውጦች ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል።
@@Tree_of_Life-108ያደርጋል አዎ
@@philosophy-fx1mq
ከሮም ኢምፓየር ስርአት አንፃር ስታየውስ?
ኒቼ ራሱ Christianity is a revolt/revenge of the slaves on the masters... ይላል.. ክርስትና በሰዎች መሃል የሚፈጥረውን ልዩነት ብዙ ማለት ይቻላል... በቀጣይ ኒቼን ከክርስትና ጋር አያይዤ ብዬ ነው የነጠልኩት እንጂ ብዙ ግዜ አንድ ላይ ነው የሚነሳው።