በሽታዬን ሰጠሁት ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ AUG 15

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 824

  • @tigistalemu5169
    @tigistalemu5169 2 หลายเดือนก่อน +146

    እኔ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ነኝ፡፡ ታሪክሽን አብሬሽ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ፅናትሽ እና ዕምነትሽ እጅግ የሚደንቅ ነው የልብሽ ጥንካሬም እንደዛው፡፡ እውነት ነው ጌታ ይራራል በትዕግስት የጠበቁትን ያከብራል ሐምሌ አሥራ ዘጠኝ የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕጻኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት ያዳነበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ቀን ለክርስቲያን ሁሉ የተድላ እና የፍስሐ በዓል ነው፡፡ የጌታችንን ምሕረትና ቸርነት የመላአኩን አዳኝነት ተራዳኢነት ያየንበት ዕለት ነው፡፡ አንቺም ከእስራትሽ የተፈታሽበት ቀን ሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +7

      እየሱስ ያድናል ተባረኪ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +5

      Amesegenalehu 🙏 lenena leanchi yemotew kemutanem yetenesaw demen bedemu yanetsaw Eyesus bechawen yadenal yetadegal kiber hulu lesu yehun tebareki wedeshalehu❤

    • @MartaAbebe-lm7ep
      @MartaAbebe-lm7ep 2 หลายเดือนก่อน +6

      የቀኖች ሁሉ ባለቤት እግዚያብሄር ነው በዚህ ቀን አይባል ባሻው ቀን በተከለከለ ስንበት ቀን እንኳ ቢሆን ልጆቹን ሊታደግ እሱ ይመጣል ያዳናት ኢየሱስ ነው ገብርኤልም ሆነ ኢዮሉጣ ምንም ተሳትፎ የላቸውም ብቻውን ማድረግ የሚችል ጌታችን ኢየሱስ ይክበር በግዛብሄር ስራ እየገቡ መላዕክትን ማወደስ መፅሐፉም አላለንም ረዳቶቻችን ቢሆኑም እንኳን ጠርተነው የመለሰልን ስለኛ የሚራራልን ኢየሱስ ነው❤

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 2 หลายเดือนก่อน

      AMEN🙌✝️🙏🏿

    • @godislove9841
      @godislove9841 2 หลายเดือนก่อน

      Geta bicha adagne.

  • @Yodit.Tamiru
    @Yodit.Tamiru 2 หลายเดือนก่อน +75

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙌እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙌
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen tebareki 🙏 🙏

  • @shewayetadesse1489
    @shewayetadesse1489 2 หลายเดือนก่อน +25

    ለብዙዎች መፅናኛ የሚሆን ምስክርነት እንኳንም ጌታ በቤቱ አፀናሽ እህቴ ላንቺ ምንም የምልሽ ቃል የለኝም እንኳንም የጌታ ሆንሽ በበዙ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ ልጆችሽን ጌታ ይባርክልሽ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ይባርክሽ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 หลายเดือนก่อน +38

    ይህ ታሪክ በጣም ነበር ያስለቀሰኝ😢😢 የልጅቷ ፆናት😔 ለእግዚአብሔር ያላት እምነት በጣም ነበር ያስገረመኝ🙏🙏🙏ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 ❤ tebareku

    • @blentube3930
      @blentube3930 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@samriabbetam des yemetiye sew nesh hule kidame kidame church sayesh betam ebarekalew sameriye bruk nesh

    • @gelilaswelt2138
      @gelilaswelt2138 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@samriabEmnetish betam yaskenal❤❤❤

  • @aregashgtsadik
    @aregashgtsadik 2 หลายเดือนก่อน +36

    ዳግማዊት እዮብ አልኩሽ እግዚአብሔር በእጥፍ ይክስሻል የታመንሽው ጌታ ፈጽሞ አይተውሽም የእየሱስ ጀግና ልጅ ነሽ እህቴ ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ አስቀድሞ ያውቅሽ ስለነበረ ፈተነሽ እንደ እዮብ ተባረኪ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏 🙌 anchinem Egziabeher yebarekish. Kiber hulu lesu yehun temesgen❤

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 2 หลายเดือนก่อน

      👸🙏🏿

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh 2 หลายเดือนก่อน +34

    የኔውድ እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን አንችን የፈወሰ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ አሜን አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yene ehite Eyesus yemotew lehulachin eko newe. Yeleju ye kirstos eyesus deme ke hatiyat hulu yadenal yelal kalu. Selezihe yadenal degmom yetadegal eshi Eyesus yewedeshal tebarekilegn❤

    • @betelhemaychiluhem1987
      @betelhemaychiluhem1987 2 หลายเดือนก่อน

      amen yidreselesh

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MeskeremFekadu
      @MeskeremFekadu หลายเดือนก่อน

      እህቴ በሀይማኖትሽ ፀሎት አድርጊ ለሌሎች በር አትክፈቺ እንምርሻለን/እናስምርሻለን ብለው ይሸውዱሻል

  • @direharerej
    @direharerej 2 หลายเดือนก่อน +38

    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው እኳን ጌታይ እኳን አምላኪ እኳን ወድሜ ሆንክ ከስትፋሲ የቀደምክ አምላክ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏

    • @trusttubepeace6684
      @trusttubepeace6684 หลายเดือนก่อน

      Eyasus geta aydelam eswa senat yalat befeterat geta naw eyasus nabey naw Fetary sayhon teftary naw kesu befet bezu fetur ala

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน +64

    ስያዩሽም ወርቅ ነሽ ወርቅ ያደረገሽ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen kiber lesu yehun amesegnalehu simert negn

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምን አለበት ዝምብለሽ ብታወሪ ስምርዬ❤ ወሬሽ ምስክርነትሽ ባላለቀ😍 የኛ ጌታ አሁንም በስራላይ ነው👏👏👏👏 ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የኔ ወዳጅ 👉 ኢየሱስዬ wow የእንደገና አምላክ እሰይ🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 19 วันที่ผ่านมา

      ተረት ተረት መፅሀፍ ለምን አታነቢም??

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 2 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ቆንጆ እህት ኡህ እያንዳንዱ ንግግርሽን እየታመምኩ ነው የሰማሁት እኔ ብሆን ብዬም አሰብኩ በጌታ ባትሆን ኖሮ እንዴት ትችለው ነበር የክብሩ መገለጫ አደረገሽ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን !! እሱ የታመነ ነው ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የሳቅ ይሁንልሽ እህቴ ያኖርሻል‹፡፡

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏 🙌 tebareki ehite amesegnalehu ❤

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 2 หลายเดือนก่อน

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኢየሱስ እኮ ልዩ ነው ማስረሻችን መጽናኛችን መበርቻችን የዘላለም ህይወታችን ውበታችን ዝርግፍ ጌጣችን ውድ ነው እኮ የሚወደድ ልብ የሚጣልበት ታማኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ሃሌሉያያያያያ የሚገርም ምስክርነት ስታለቅሺ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ዋው ዘመንሽ አሁንም ለክብሩ ይሁን ❤️❤️❤️

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 Tebareki ❤ Kiber hulu lewededen yehun ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeziBe
    @BeziBe 2 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የተናገረውን የሚፈፅም አምላክ ነው

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awo kiber hulu lesu yehun temesgen❤

    • @eshetuaklilu6433
      @eshetuaklilu6433 2 หลายเดือนก่อน

      እድሜ ቀጥሎ ለእዚህ ምስክርነት ያበቃሽ ጌታ ስሙ ከዘለአለም እስከ ዘለአለም የተባረከ ይሁን ሳምሪ ጌታ ይባርክሽ ያሳመራሽ ጌታ ይባረክ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 2 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ታሪክ ነው በልጅነትሽ ያሳለፍሽው ግን አለፈ እየሱስ ክርስቶስ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ክብር ለጌታ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 2 หลายเดือนก่อน +12

    ያንቺስ ይለያል ❤🙏'm amused by your testimony
    I'm Orthodox Tewahido ❤🙏
    ልጆችሽን ይባርክ ያሳድግልሽ
    አንቺንም በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ❤🙏

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 Tebareku Eyesus Geta newe ❤

    • @jeg11
      @jeg11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen eyessus ye emebetatchen yedengel Mariam lej yirdash.

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሙሉ ቪዲዮን ስለለቀቃችህልን ጌታ ይባርካችሁ! የሚገርም ምስርነት ነው ጌታ ድንቅ አምላክ ነው የተናገረውን ያደርጋል በራሱ ጊዜ ከተፍ ይላል! እመጣለሁ እንዳልሽ እንክዋን ጌታ መጣልሽ! ስሙ ይባረክ!

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ የልብሽ ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፋም እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞተልን የተሰቀለልን የተሰቃየልን ለሰውልጆች ሁሉ ነው ሰ ክብርምስጋና ይድርሰው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 23 วันที่ผ่านมา +1

    በሕህወት ጎዳና ፈተና ቢበዛም
    ጌታን እየጠራ ንፁህ ሰው አይጠፋም
    እጄን ያዘኝ ብሎ ሲጮህ ይሰማዋል
    ከእረግረግ አውጥቶ በድል ይመራዋል .........ሌላ የምለው ምንም የለኝም
    ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  23 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน +21

    እዉነት ነዉ እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 2 หลายเดือนก่อน

      Balebetiwan lemin aladanem

    • @Yohannes-s9z
      @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน

      @@wacaalewalloo5224 አንዳንዴ እግዚአብሔር አዋቂ ሰለሆነ ምናልባት ም ቀኑ ስለደረሰ ይሆናል

    • @getinettafesetucho7999
      @getinettafesetucho7999 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@wacaalewalloo5224የኔ ወንድም እግዚአብሔር አይዘበትበትም የወደደዉን ያደርጋል። እምንት በሆነዉ በሰዉ አዕምሮ ሊገመት ሊመረመር እርሱ ሰዉ አይደለም።🤔

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው በጣም ነው ጌታን ያመሰገንኩት wow ይገርማል እያለቀስኩ ነበር የሰማዋት እግዚአብሔር ድንቅ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ሚገባኝ ጌታ ጌታ ነዉ ይወድሻል እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +1

      ልጆችን የማይጥል እርሱ የተመሰገነ ይሁን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ እህቴ ርዕሱ ግን ደሜን ቀየረው ቢባል መልካም ነበር

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Thank you

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ተመስገን፤ ምን ቃል ይገኛል ስለጌታ ደግነት። የዋህ እህት እንኳን ጌታ ረዳሽ፤ደግሞ በስጋም ስታምሪ❤

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +3

      Kiber legeta yehun amesegnalehu❤

  • @AdeHaho-jw7wj
    @AdeHaho-jw7wj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ ልባም ሴት አንካን የጌታ ሆንሽ 😢🙏🙏ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 2 หลายเดือนก่อน +14

    ነገሮች እያሉ እንደሌል የሚያደርግ ጌታ ነው ያለን ስሙ ይባርክ

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት። ጌታ ባንቺ እምነቴን አለመለመዉ። ኢየሱስ ቸር ጌታ ነዉ። ክብር ምስጋና ለእሱ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ እንኳን መድኃኔዓለም ማረሽ የልጆችሽ እናት አደረገሽ። አዘጋጆች እባካችሁ ናብኪን አዘጋጁ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 2 หลายเดือนก่อน +9

    እህቴ እየሱሰን ቀጥታ ባንቺ ውሰጥ አየሁት ላመኑት ለፈለጉት እንዲህ ቅርብ ነው እንዲህ መልሰ ነው ተባረኪ ልጆችሸ ይባረኩልሸ አምላኬ ለዘለአለም ተባረክ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርሽ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Eseye temesgen kiber legeta yehun ❤❤❤

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደአንቺ ዓይነቱን ጠንቃቃ ልበ ጽኑ የሆነ/የሆነች ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም።ልብሽንና ትከሻሺን እንዲህ ያሰፋልሽ ጌታ ይባረክ!ለጌታሽም ለባልሽም ታማኝ መሆንሽን ተረድቻለሁኝ።ዘርሽ ይባረክ።ባገኝሽና ባወራሽ እወድ ነበር።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @trueinspire4865
    @trueinspire4865 2 หลายเดือนก่อน +7

    Amazing testimony! Glory to Him in heaven and glory on earth forevermore!

  • @BeyeneBizane
    @BeyeneBizane 2 หลายเดือนก่อน +3

    በመከራችን ጥሎን የማይድ ጌታ ብቻ ነው ጽናት የሰጠሽ ጌታ ነው በሁሉም የረዳሽ ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ክብር ለርሱ ይሁን ሮሜ 11;36

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
      - ሮሜ 11፥36
      ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።ግን ሁሉ የሚሆነው በሱ ነው።ግን ሰዎች ነን እና ትግስት የለንም እነጂ ይሰማል እግዚአብሔር ይሰማል ሁሉን የሚሰማ ይሰማል ከቶ እንደማይሰማ ዝም ቢል የልጆቹን እንባ ችላ አይልም።

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Geta eyesus yemisema yemimeles degmom meharina chere newe kiber hulu lesu yehun temesgen ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው እየሱ ስ የጌቶች ጌታ ነው ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 ❤ Geta eko newe kiber lesu yehun❤

    • @FathimaFathi-j3o
      @FathimaFathi-j3o หลายเดือนก่อน

      ሚሥኪንእየሱሱ እኩ ፍጡርእጂፈጣሪአይደለም እሱ ለራሱ ከጃይነውፈጣሪውን

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 หลายเดือนก่อน +18

    ምን አይነት የዋህነት ነው? በሽታው እንዳለብሽ ለባልሽ ሳትነግሪ መቆየትሽ ጭራሽ እሱን ማፅናናትሽ ያባትሽን ለቅሶ ሳስተሽለት አለመንገርሽ ምጥ ይዞሽ ሳትነግሪው መቻልሽ... በጌታ መታመንሽ... የመከራሽ አበዛዙ 🤔 የኔ ቆንጆ ቅመመ!🥰

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amesegenalehu yene ehite tebareki ❤ kiber hulu le Geta yehun❤

  • @tigistalemu3965
    @tigistalemu3965 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ እህት የእውነት የመንፈስ ቅዱስን ወዳጅነት አየሁ እሱ የልብ ወዳጅ ነኝ ሲል ነው ከማንም ጋር የማይነጻጸር ፍቅር መንፈስ ቅዱስ የእውነት እወድሀለሁ!!!

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 2 หลายเดือนก่อน +4

    የታደልሽና ጌታ እጅግ የሚወድሽ የእርሱ ብሩክ ስራ ነሽ። አሁንም አብዝቶ ይጠብቅሽ እህቴ። ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ኤልሻዳዬ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 🙏 Kiber hulu lesu yehun amen 🙏

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 หลายเดือนก่อน +10

    የታመንሽው ጌታ ልጆችሽን ከክፉ ይጠብቃቸው። በእምባ ነው የሰማሁሽ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ጌታ ይባርክ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤ Tebarek wendeme amesegnalehu.

    • @liyamesfin831
      @liyamesfin831 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@samriab samriye endiet lagenish... le tamenewu emun new kbr msgana hulum lesu yhun

  • @TasfanashGatso
    @TasfanashGatso 2 หลายเดือนก่อน +15

    አቤት እግዚአብሔር የኔ አባት ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Geta eko newe kiber lesu yehunelet❤

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Geta eko newe kiber lesu yehunelet❤

  • @romram6614
    @romram6614 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት የኔ ጌታ እንዳንተ ያለ ማንም የለም ክብር ላንተ ይሁን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 🙌 ❤

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 2 หลายเดือนก่อน

      Lesewiyew ayitazenim

  • @spicygamer406
    @spicygamer406 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ቆንጆ ሁለመናሽ ቆንጆ እግዚአብሔር የየዋሆች አምላክ ነው

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን ያመነ አይወድቅም ❤❤ እምነትሽ አድኖሻል ትልቅ እምነት ነው ያለሽ ቀናሁብሽ ❤እናትና ልጅ አንችና ልጆችሽን ከመጥፎ ነገር ይሸፍንሽ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 2 หลายเดือนก่อน +12

    ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች።
    አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen kiber le Egziabeher yehun❤

    • @Sillysanriofan
      @Sillysanriofan 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @rahma-hv1ww
    @rahma-hv1ww 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታላቅ መልክተኛ ሴት ያደረገሽ እግዚአብሔረ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ከሰማይ በሆነ ጠል በመድር በፍሬ እህልና ውሀ የባረክሽ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ተባረኪ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 Kiber le Egziabeher yehun temesgen❤

  • @prophetermiyasgebreselase2894
    @prophetermiyasgebreselase2894 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የምወደው ቢሾፕ ዳዊት እንኳን ጌታ በሱ ተጠቀመው የሱልጅ በመሆኔ ደስ ይለኛል አብሬው የራዕይው ተካፋይ በመሆኔ ደስ ይለኛል

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 kibere hulu le Geta yehun. Bishop Dav betam yemakebrew yemiwedew kine melkam Geta zemenun ahunem yebarek lebereket yehun betesebu hulu yebareku lejochu elfe yehunu ❤❤❤❤❤

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብርሃኖች እግዚአብሔር በቢዙ እጥፍ ይባርካችሁ። ኢየሱስ እርሱ መሃሪ እና ፍፁም ቸር ጌታ ነዉ👑🙏

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ጌታ ሁሉ ነገራችን ነው እግዚአብሄር ታማኝ አባትና አምላክ ነው ( በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል መዝ 91 " 1 .እንኳን ጌታ ረዳሽ ለአንቺም ለልጆችሽ ሁሌ የማይለወጥ ጌታ አለ እህቴ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ። ) ኣሜንንን

  • @misginateklezgi7973
    @misginateklezgi7973 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኣንቺ የተባረክሽ ሴት በእምነትሽ ተፈውሰሻል!!!
    እጅግ የሚገርም እምነት ጽናት ፍቅር ነው ያለሽ በእግዛኣብሄር!!
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያችን በደም መፍሰስ ትስቃይየነበረች ሴት "ልጅ ሆይ እምነትሽ ኣድኖሻል ሂጂ ተፈውስሻል" እንዳላት እንዲሁም " የስናፍጭ ቅንጣት ያክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ሾላ ተነቅለህ ወደባህር ተተከል ብትሉት ይታዘዝላችሁ ነበር " ብሉ እንዳስተማረ ታላቁ መጽሃፍ ይነግረናል!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላንቺ የደረሰ አምላክ ለተጨነቁት ሁሉ በቸርነቱ ብዛት ይድረስላቸው🙏🙏🙏

  • @BurteQueen
    @BurteQueen 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጌታቸው መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሞትን የሞተው ለሰው ልጆች ሁሉ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +3

      ኢየሱስ የሞተው ለሀይማኖት አይደለም ለሁሉም የሰው ዘር ነው ተባረኪ

    • @BurteQueen
      @BurteQueen 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Berhantube52 አሜን

  • @TigistBelete-x3h
    @TigistBelete-x3h 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ስሙ ይክበር አንችም ተባረኪ ዘመነሽ ከነልጆሸ ከነቤተሰብሽ ተባርካችሁ ቅሩ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 🙌 Tebareki ehite❤

  • @MesganaBedada
    @MesganaBedada 2 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ እንኳን ራዳሽ ተባራክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen tebareku❤

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ የጌታ ስራድንቅ ነዉ ።ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን

  • @ShewayeAsefa-l2x
    @ShewayeAsefa-l2x 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ በጌታየበረታሽ ሴት ጌታ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ታድለሻል ተባርከሻል ።

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እርሱ ፕሮቴስታንት ነው በይ በጌታማ ነው ሁለትችሁም የምታምኑት ችግሩ በትክክል እምነትሽን አልይስኬድሽም ነበር ለማንኛውም ባለሽበት ከጌታ መጣበቅ ትችይ ነበር ዋናው ቤት በአንድ እምነት ሲሆኑ ባልና ሚስት ጥሩ ነው ሁሉም ክርስቲያን የክርስቶስ ልጅ ነው ጌታን የራሳችሁ ብቻ አድርጋችሁ ለመቆጣጠር አትሞክሩ ዋናው እንኳን ጌታ ማረሽ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል! አሜን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FirihiyiwotDasaleng
    @FirihiyiwotDasaleng หลายเดือนก่อน +1

    ምገረም ምስክረናት ነው እግዚአብሔረ ታናግኖ አይዎሽም እሱ ታማኝ ነው ብዘገይም በረግጥ ይማጠል እየሱስ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 หลายเดือนก่อน

    ምስክርነትሽ ብጥሞና ነበር በማልቀስ የተከታተልኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ ብእምነት በመፅናት ማሸነፍ እንደሚቻል ተምሬኣለሁ ይህ መርሃግብር የምታቐርቡ ብድራችሁ በጌታ ብዙ ነው

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያለም ብርሀን ልዑል ቸር ሁሉንም ቻይ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እሱ ምን ይሳነዋል ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ጠንካራ ታማኝ ነሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ🙏

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት አስገራሚ ከቃላት በላይ ነው የኔ እየሱስ እንዴት ታማኝ ነው ስራው ድንቅ በእንባ የሰማሁት ጌታ አለኝታ ጉልበት ታድለን እየሱስ ያለን ሰዎች ሳቃችን ነው ያንደበታችን ኡፍ ኡፍ እረፍትትትትት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Eyesus Geta newe tebarek❤

  • @yz7517
    @yz7517 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን የተደገፈ አያፍርም ታሪክ የብዙ ሰው ታሪክ ነው የድንግ ልጅ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ብሏል ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZedYelma
    @ZedYelma 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በመልእክተኛው በአብሳሪው ገብርኤል በኩል በለተ ቀኑ አበሰረሽ እንኳን ደስ አለሽ፣

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu ❤ Amen Geta eyesus geta newe❤❤❤

    • @elroe1519
      @elroe1519 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይሔነው እኮ የፌጣርን ስራ ለፍጡራን መስጠት ፣መቼ ነው ስለ ስራው ጌታን የምናመሰግነው፣ 1:35:17 የፌወሳት ጌታ ክንዴ ብርቱ ኤልሻዳይ ነው

    • @FanoseLemi
      @FanoseLemi 2 หลายเดือนก่อน

      በገብኤል አይደለም እራሱ እየሱስ ነው የፈወሳት ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከብር ለእየሱስ ይሁን
    እህቴ በርቺ እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ነዉ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 Amesegnalehu ❤

  • @betlemisrak7898
    @betlemisrak7898 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ አባት እየሱስ እንኳንም መጣልሽ እሱ ብቻ ይናገር ያ መልካም ጌታ ያ ቸሩ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Hallelujah Kiber le Eyesus yehun

  • @banahaileslassienewyu2717
    @banahaileslassienewyu2717 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ የኔ የሱስ ❤❤ ያንቺ ታሪክ ስሰማ ሂወቴን ተመለከትኩ ና ምናለ ጌታየ እንዳቺ ጽናትና እምነት ቢኖረኝ አልኩኝ😢❤️ ምስክርነትሽ ቦጣም ኣንጾኛል ና ተባረኪ, ለምልሚ❤❤በጌታ እኔም ደስ አለኝ ደጋግመሽ ተባረኪ❤❤ሂወትሽ ሙሉ የሳቅ ይሁንልሽ❤❤ Lvu❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @BeyeneBizane
    @BeyeneBizane 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስምረት አሁንም ጌታ ይባርክሽ ጌተ ይችላል እኔ እምነት ባጣሁባቸው ነገሬ ጌታን እያሰብኩኝ እያለቀሁ ሰማሁሽ ጌታ አሁንም የእሱ ምስክር ያድርግሽ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawg929
    @dawg929 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ታሪክ ነው። በርቺ እውነትም እግዚአብሄር ይወድሻል

  • @HadiAyaa
    @HadiAyaa 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢 የኔ ማር ዘመንሽ የተባረከ ይሁን😢😢😢

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏 🙌 Amesegenalehu tebareki ❤❤❤

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e 2 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ፍቅር የገባሺ ልዩ ሴት ነሽ 😢😢😢😢እግዛብሄር አዋቂ ነው❤❤❤❤

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen esu hulun awaki hulu besu lesu kiber yehunelet ❤❤❤

  • @zelalemdesalegn5728
    @zelalemdesalegn5728 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጌታ!
    እግዚአብሔር በኢየሱስ በኩል ይመስገን !

  • @bezabezi
    @bezabezi 2 หลายเดือนก่อน +4

    ላንቺ የመጣው ጌታ ለኛም የምጣለን 😢😢🙏🙏

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኦ!ጌታ እኮ ጌታ ነው ::ክብሩን እሱ ይውሰድ የማይደክም የማይታክት አባቴ ይሰራል እኔም እሰራለሁ ያለው እየሱስ ::

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 kiber lesu yehun

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይረዳል እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሁሉ ን ይቸላል ይፍውሳል ይታደጋል

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ናት የሚገርምበታሪክ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ክፍል 2እንጠብቃለን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

    • @mama-mx4xr
      @mama-mx4xr 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Berhantube52 we need part 2pls

  • @HadiAyaa
    @HadiAyaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ወርቅ ክብር ለመድሃኒኣለም ❤❤❤ ተመስገን በስቃይ ያለው ህዝብህንም እንደዚች ድንቅ የሆነች ልጅህ የፈወስካት እኛም ፈውሰን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen kiber hulu lesu yehun Geta Eyesus yemirara yekir yemil fewash yedekemuten yemiyanesa ye fiker amelak lehulum melse newe hadi

  • @mekdestafesedinige7836
    @mekdestafesedinige7836 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩ ን ይውሰድ አንቺ ታላቅ የእምነት ሴት ነሽ የቀረው የሕይወት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ።

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏 🙌 ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድ አንካን ደስ አ ለ ሽ
    ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ይድናል ❤️❤️❤️

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏 🙌

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freweyneagzew6736
    @freweyneagzew6736 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄርም መልካም ነው የታመንሽለት ጌታ ክብሩን ይውሰድ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏 kiber lesu yehun ❤

  • @YeshiGebremeskel
    @YeshiGebremeskel 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ምን አይነት የተረክሽ ሴት ነሽ አብሬሽ እንባዬን እየታገልኩ ነው ያዳመጥኩሽ ጌታ ማንንም አይጥልም ድንቅ ምስክርነት ነው ለብዙ ሰው ጌታ የገናገረውን እንደሚያደርግ ማሳያ ነሽ ለልጆችሽ አባት የሆነ ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክ ያድርግልኝ

  • @dawitgetachew-q9k
    @dawitgetachew-q9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእግዚአብሔር ካለሽ ትልቅ እምነት በመሆኑ ለሁላችንም ትልቅ ምስክርነት ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሰማይ የሱ ምድር የሱ በጣም ስለተደረገልሽ ነገር እግዚአብሔር ለሁሉም ለሚለምነው ለሚጠይቀው ይድረስ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen yederes Eyesus ke estenfasachin yelek kireb newe❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nahomemikiyas759
    @nahomemikiyas759 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow I can't say anything just glory to God
    God Ness you and all your family my sis
    I am jealous of your faith you're blessed

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Geta eyesus geta newe hulu besu honelegn eko praise the Lord. Thank you 🙏

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅዱስ ደረሰልሽ ተመስገን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ታሪክሽ በጣም አስለቅሶኛል ፅናትሽ ጥሩነትሽ የራሴን ታሪክ ነው የተረክሽልኝ የምኖረው እግዚአብሔር ለኔም መቶልኛል ከብዙ ነገር አድኖኛል ።የኔ እህት ታሪክሽ በፅናት እንድትኖር እንድቡረታ አስተምሮኛል ሁሌም ከእግዚአብሔር ጋር ችግሬን ሁሉን ነጉሬን እማከራለሁ ሁሉም ነገር በሱ ይሆናል🙏❤🙏❤🙏❤💚💛❤🙏ታሪኳን ሳትጨርስ በመቋረጧ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ❤🙏❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏ለወንች የሆነው ሁሉ ለሁላችንም ይሁን💚💛❤🙏❤🙏

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Geta eyesus eko yemotew lehulachin newe esu lualawi newe lemiterut hulu yekireb newe yene ehite esey temesgen ahunem endenebereta be geta tamenen endenenor yeredan❤ tebareki ehite ❤❤❤

  • @AmuMar-c1g
    @AmuMar-c1g 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ በጣም ነው የሚወድሽ ❤

  • @elsabetabera-l5i
    @elsabetabera-l5i 2 หลายเดือนก่อน +3

    Praise to Lord❤❤❤❤powerful testimony

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏 Jesus is Lord ❤❤

  • @SebeleAden
    @SebeleAden 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳግማዊ እዮብ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤😍😘😍😘

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና እየሱስ ከዚህም በላይ ነህ ተባረክልኝ እወድሀለሁ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Hana-dz6qm
      @Hana-dz6qm 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ለስም አጠራሩ ክብር ስጡ 😏

  • @anleyyalew4659
    @anleyyalew4659 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ጽናትሽ በጣም ይለያል ምን አይነት ልቦና ነው? ታድለሽ ለወደፊቱም ፈጣሪ ይጠብቅሽ! ሰላም ሁኝ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Burte-ly3lm
    @Burte-ly3lm 2 หลายเดือนก่อน +2

    የደረስልሽ ጌታእየሱስ ይባረክ አባተዲቅ ነው❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @marthanegash9387
    @marthanegash9387 2 หลายเดือนก่อน +7

    Demo setameri!! Beautiful!!

  • @MmMm-zd3vu
    @MmMm-zd3vu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የግዛቤሄር ፍቃድ ነው ደም በሃይማኖትህ መጽናት በእምነትህ መጽናት የተሻለነው ሁሉም ሁኖ ጎበዝ ነሽ ድንቂ ሴት ነሽ

  • @nardosz7606
    @nardosz7606 26 วันที่ผ่านมา

    Such a powerful testimony. Thank you for sharing!

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน +10

    በዜ ሁሉ መከራ ከጌታ ጋር ይፅና አሽናፊ ነው ድንቅ ምስክርናት መታደል ነው ካንቺ ጋር ያለው እግዚአብሔር እንዴት አብሮሽ እንዳለ አሁንም መታድል የመንፍስ ቅናት ያዘኝ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉን ያደረገ እማልችለውን ያስቻለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

      ምስክርናትሽ በጣም ነው ያዳመጥኩት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚገርመው አንዴ አንድ አገልጋይ አንቺ ከዜ በፍት በሽታ ነብረብሽ ሴለኝ እረ እኔ ምንም በሽታ ይልብኝ ስለው እግዚአብሔር እንድህ ይልሻል ደምሽን በደሜ ፕሰሬንጋ እንደምመጥጥ መጥጭ የኔን ድም አስገብሁ ሰለኝ ድንግጫልሁ አሁን በሽታው ባይኖርብኝም እርገጠኛ 3ወንዶች ጋር ገኙናት ስለነበር ሁሌም ስፅልይ ጌታ ከዚህ በሽታ እንዳዳኝ ሁሉም ያስታውስኛል ዛሬም ያንቺኝ ምስክርናት ስስማ በጣም ደስ አለኝ

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Tebareki ehete simert negne amesegnalehu Geta eyesus esu geta newe ❤ temesgen

  • @SolomonTesfaye-gh3yr
    @SolomonTesfaye-gh3yr 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የእግዚአብሔር መጽናናት የኔ እህት።

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Geta eko kiber hulu lesu yehun Amen 🙏 tebarek

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yordakaleab8193
    @yordakaleab8193 2 หลายเดือนก่อน +3

    Besmamm 😮😮God is great I believe this testomony like mine I am not positive but I pass very horrible time but God was with me still God never leave me alone😊

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Yekirbachin yehone kesetenfasachin yelek yekirb yehone geta ale simu yekiber. Egziabeher melkam newe.

  • @nunadoyea4400
    @nunadoyea4400 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር
    ለአንተ ክብር ይሁን!!!❤
    እየሱስ ክርስቶስ ለእስከለዘላለም ያው ነው አሜን❤❤❤

  • @AbebeSimeneh
    @AbebeSimeneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    How wonderful witnessing is it! Praise to be God.
    I have developed more faith by this God made miracle.
    Sister semeret, you are a sign of faith, peace, and the true Godly leading life.

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 thank you ❤ you are blessed 🙌

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @almaalma5293
    @almaalma5293 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እንከን,ጌታ,እረደሸ❤❤❤❤❤

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 kiber le eyesus yehun Amen

  • @tigistkebede7425
    @tigistkebede7425 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ታላቅ ነው !! ኢየሱስ ክርስቶስ ፈዋሽ ነው እግዚያብሄር ይመስገን !!

    • @samriab
      @samriab 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 kiber lesu yehun ❤

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 2 หลายเดือนก่อน +8

    GOD IS OUR SAVER

  • @xyxy-s1v
    @xyxy-s1v 2 หลายเดือนก่อน +2

    U r strong mam,bless you ❤

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለ ታሪኳ እምቧዋን እየመጣባት ሶፍት ፔፐር እንኳን ኣይሰጣትም እንቧዋን በእጅዋ እያበሰች ትንሽ ኣይደብርም የሚያሳዝን ነው እረ ጠያቂዋ ይሄ ነገር ኣስቡበት የሚገርም ነው