ካርል ዩንግ እና ጥላ(Shadow)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @habtamuchernet369
    @habtamuchernet369 2 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም አቀራረብ። በርታ!👏

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm 2 หลายเดือนก่อน +6

    መጨረሻ ላይ የተጠቀሱት አራት መንገዶች የሀሳቡ ዋና ነጥቦች ናቸው። በነሱ ሀሳብህን መጠቅለልህም አድማጭህ ነጥቡን አግኝቶ እንዲወጣ ይረዳል. . . በርታ ወዳጄ

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ወዳጄ.... አመሰግናለሁ።

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረብሕ የማስተማር ዘዴሕ ድምጽሕ ምርጥ ነው በጣም።
    ምስል መጠቀምሕ በራሱ ግልጽ ያደርገዋል
    ሰዎች ሁሉ ተመሳሳይ ናቸው ሒትለርም ማዘር ትሬዛ መሆን ይችላል። መምረጥ ይችላል
    ሕግ ባይኖር ኖሮ አልቀን ነበር
    በጣም እናመሰግናለን

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ ወዳጄ...!

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሠዉ ልጆችን ባህሪ ለመረዳት የምትሄድበት መንገድ ተመችቶኛል።በርታ።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@anthenehBerhanie
      አመሰግናለሁ...!

  • @thomasdestaw9468
    @thomasdestaw9468 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳስበው ጥላየን ያገኘሁት ይመስለኛል አመሰግናለሁ

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ገለፃ ነው ቀጥልበት ወንድሜ

  • @yonas9700
    @yonas9700 2 หลายเดือนก่อน +4

    አመሠግናለን shadow ሲባል እሰማ ነበር ዛሬ ግልፅ አድርገህልኛል

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      @@yonas9700
      አመሰግናለሁ..!

  • @wondenamaga1493
    @wondenamaga1493 14 วันที่ผ่านมา

    Realy..good presentation Thanks

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 2 หลายเดือนก่อน

    Best content 👏

  • @natiman3314
    @natiman3314 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የራሴን ሻዳ ለመለየት ወይም ለማወቅ አንድ አመት ፈጅቶብኛል እናም በየቀኑ ለረጅም ሰዐታት በመናፈሻዎች ውስጥ ብቻዬን እየተቀመጥኩ እራሴን ወደውስ መመልከት እና መታዘብ ጀመርኩ እና ቀስ በቀስ ከመንፈሴ ጋር ወይም ከሻዶዬ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥን እናም በመጀመሪያ ሰሞን የሚያስፈራ ስሜት ይመጣል ምክንያቱም በእኔ ውስጥ ስንት ሰው ነው ያለው ስንት አይነት በሀሪ ነው ያለው የሚለው ጥያቄ ተፈጠረ እስከዛሬ ድረስ በውስጤ ሁለት የሚለያዩ በሀሪዎች ይኖራሉ ብዬ አስብ አላውቅም ነበር መጀመሪ ሰሞን ሴጣን የያዘኝ ሁሉ ነበር የመሰለኝ ግን ቀስ በቀስ ሴጣን እንዳልሆነና የራሴ ከዚህ በፊት በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ፕሮግራም የተደረገ ማንነት እንደሆነ ተረዳሁኝ እናም ከራሴ መንፈስጋ መስማማት እና መታረቅ ጀመርኩኝ ሳወራው ያወራኛል ተው ስለው ይሳማኛል አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ በኔ ቁጥጥር ውስጥ ነው ያለው እና በምኖረው ህይወት በጣም ደስተኛ ነኝ ውስጤ በጣም ሰላም ነው በቃ ምን ልበልህ ብሮ ውስጤ ሰላም ነው በጣም እና የሚገርምህ ነገር ሙሉ ለሙሉ ሻዶህን ያንተ ባርያ ጭፍራክ ማረግ ትችላለክ በመጀመሪያ በተደጋጋሚ ለብቻክ ጊዜ በማሳለፍ ውስጥህን ማድመጥ በተደጋጋሚ ምክንያቱም በአንድ ጊዜ አይገለጥልህም ረጅም ጊዜ ይፈልጋል ቀስ በቀስ በግልፅ አንተን ማውራት ይጀምራል እና ሳትፈራው ማናገር ነው ያለብህ ለትንሽ ጊዜ ያንተ ተቃራኒ ሊሆን ይሞክራል ግን አንተ ፅኑ እና ጠንካራ ከሆንክበት ይሸነፋል እና ሻዶህን ያሸነፍከው ጊዜ መኖር የምትጀምረው ህይወት በቃ የተለየ አዲስ ህይወት ነው ከትከሻክ ላይ ሸክም ያራገፍክ ያህል ነው ሚሰማክ ከሰወች ጋር ያለክ ግንኙነትም መልካም ይሆና አስተሳሰብህም ከበፊቱ መቀየር ይጀምራል በቃ በፊት የነበሩብኝን ባህሪዎች ለምሳሌ :-ፍርሀት ጭንቀት ድብርት አለመረጋጋት መንቅበዝበዝ መቸኮል ማማረር ሰዎች አለማመን በራሴ አለመተማመን የማጣት ፍርሀት ስጋት ነበረብኝ አሁን ግን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አዲስ እንደተወለደ ልጅ ነው የሚሰማኝ በቃ ደስተኛ ነኝ በጣም ሰላም ነኝ የተረጋጋሁ ነኝ ሰወች አልፈራም ብዙ ሰወች በተሰበሰቡበት ቦታ መሄድ አያስፈራኝም ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ ምንም አልጨነቅም በቃ ወንድሜ ያገኝሁትን ለውጥ እና በረከት ብዙ ብነግር ደስ ባለኝ ነበር ጊዜ እና ሰዐት አይበቃንም እንጂ ይሄን ኮመንት ስፅፍ እራሱ ስሜታዊ ሆኜ ነው እራሴን ነፃ ለማውጣት የተጠቀምኳቸው ቴክኒኮች በሌላ ጊዜ እነግርሀለው ❤❤❤❤ በርታ አንተም ብሮ ❤❤❤

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ.... ልምድህን ስላካፈልከን።

    • @mustefamohammed5591
      @mustefamohammed5591 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ድሮ ጨካኞች ሌባና አታላዮች ጥላቻ ዘሪዎች ከሰው የተለዩ መስሎኝ ምናለበት ወደማዳጋስካር ቢወሰዱ ተለቅመው ቢገለሉ እል ነበር አሁን 69 አመቴ ነው ከሐያአምስት ወይ 30አመት በፊት እኔው ራሴ ባደረግሁት ጭካኔ ሳሰላስል ለካ እኔም 2ባሕርይ አለኝ ራሴ 2ሰው ነኝ ብዬ መረመርኩ በመጨረሻ ማንም ሰው ለካ ማዘር ትሬዛ ወይም ሒትለር መሆን ይችላል አልኩ ተረዳሁ
      አሁን የሕይወት ዛፍ ላይ ሻዶ ስከታተል ገረመኝ። እንዳንተው ራሴን ነጻ አወጣሁ
      በጣም ትክክል ነሕ

  • @fayamak
    @fayamak 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አረገህ ነው የገለፅህው .በረታ!!.

  • @Agent47-M
    @Agent47-M 2 หลายเดือนก่อน

    Wow tnx betam seflegee yenbera video ❤

  • @RobelPorah
    @RobelPorah 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ለሪፍ ገለፃ

  • @user-6688u
    @user-6688u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻዶ አይነጥላ ነው ወይስ ከሱ የሚለየው ምንድን ነው፡ መናፍስታዊ ነገሮችስ የሉበትም ወይ

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      ሻዶ አይነጥላ አይደለም ከባዕድ መንፈሳዊ አካላት ጋርም ግንኙነት የለውም....
      ሻዶ ትርጉሙ ጥላ ሲሆን... በስነልቦና ሳይንስ.... በልጅነታችን እና በህይወታችን የምናፍናቸው ስሜቶቻችን እና ሃሳቦቻችን በሂደት በባህሪያችን እና በማንነታችን ላይ የሚፈጥሩት ተፅእኖ ነው...
      ቀላል ምሳሌ እንዲሆን የእናቱን ትኩረትና ፍቅር ተነፍጎ ያደገ ልጅ ምን አይነት ባህሪይ ግንኙነት እና ማንነት ይኖረዋል... የሚለውን ማየት ይቻላል።

  • @alemayehukebede713
    @alemayehukebede713 2 หลายเดือนก่อน +2

    yemigerm sra new
    shadow workn entebkalen

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      @@alemayehukebede713
      እሺ ወዳጄ አመሰግናለሁ...!

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 2 หลายเดือนก่อน

    Wow you are brilliant ✨✨✨

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      @@eyobaychew7168
      እኔም አመሰግናለሁ ...!

  • @nigususolomon5843
    @nigususolomon5843 2 หลายเดือนก่อน +1

    Projection
    Cause of trigger
    Pattern
    Introspection

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      @@nigususolomon5843
      You got that right.... !

  • @TesfayeBirhan-wc3rz
    @TesfayeBirhan-wc3rz 2 หลายเดือนก่อน

    8:21 👌👌👌

  • @HenokKidane-b6c
    @HenokKidane-b6c 2 หลายเดือนก่อน

    Add more videos ASAP!

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน

      @@HenokKidane-b6c
      Will do... Thank you..

  • @sisayG-hi3xw
    @sisayG-hi3xw 2 หลายเดือนก่อน

    Takes