ሰው የአእምሮው እስረኛ ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • የስነ ልቦና ሳይንስ(Psychology) አባት የሆነው ሲግመንድ ፍሮይድ ለአለም ካበረከታቸው ስራዎች መሃል አንዱን መርጠን ከኒቼ ሃሳቦች ጋር በማያያዝ ን ቁ ያልሆነው አዕምሮ (Unconscious mind) የሰው ልጅ ነፃ ፍቃድ ላይ የሚያሳርፈውን ተፅእኖና.... ኒቼ ለዚህ የሚያቀርበውን መፍትሄ.....።
    ስለ ኢድ ኢጎ እና ሱፐር ኢጎ እናወራለን።
    ፖድካስቱ ላይ ለጠቀስኳቸው ጉዳዮች በሀይሉን ማናገር ለምትፈልጉና ሃሳቦቹን ለማድመጥ ቀጣዩን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
    / @behailumulugeta5062
    ቀጣዩ የቴሌግራም ቻነል ነው።
    t.me/Fruit_oflife

ความคิดเห็น • 24

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 17 วันที่ผ่านมา +1

    Greetings ዮሲ: It's always benefiting to come to your channel
    መልካም አዲስ ዓመት🌼

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  17 วันที่ผ่านมา

      @@MastewalAssefaKebede
      መልካም አዲስ አመት ማስቱዬ...😊💜

  • @Rawuel_Esfarlos
    @Rawuel_Esfarlos 14 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @abrahamtsehaye3817
    @abrahamtsehaye3817 11 วันที่ผ่านมา

    Well articulated

  • @tesfish_fikadu
    @tesfish_fikadu 6 วันที่ผ่านมา

    I'm listening to your amazing explanation in the middle of the night. Keep it up 🙏🏼🙏🏼
    And how can i join your telegram community

  • @abrahammoshe3898
    @abrahammoshe3898 14 วันที่ผ่านมา

    Mirttt..A content with substance

  • @Negus-w8h
    @Negus-w8h 17 วันที่ผ่านมา +4

    ስለ carl ጁንግ ንገረን እስኪ 🙏

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  16 วันที่ผ่านมา +2

      Will do.. tnx

    • @Negus-w8h
      @Negus-w8h 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tree_of_Life-108 እንጠብቃለን 😊

    • @DagiAlmayehu
      @DagiAlmayehu 15 วันที่ผ่านมา

      እንጠብቃለን🙏

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 16 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ ካርል ጃንክ እና ፍሮይድን አወዳድርልን።

  • @eejrepe
    @eejrepe 14 วันที่ผ่านมา

    You are great boy.
    Esti ye George Bernand shaw tarik or yesun mesaf siralin.
    I hope you gone do it.

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  14 วันที่ผ่านมา

      @@eejrepe There is a bit lineup but will do... 💜

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 17 วันที่ผ่านมา

    Best explanation as always. I’ll keep watching you.

  • @EnokGari
    @EnokGari 17 วันที่ผ่านมา +3

    Bro enamesgnalen atetfa gen

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  17 วันที่ผ่านมา +1

      @@EnokGari Eshi wedaje.... 💜

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መምህሩ፡
    የዚግመንድ ፍሮይድን እና የኒቸን (በተለይ የኒቸን) ፍልስፍና ለሰዎች በአማርኛ ማስተማር (ማስረዳት) ቀላል ነገር አይመስለኝም። ግን መሞከርህ እራሱ ሊበረታታ የሚገባ ነውና ቀጥልበት።
    መቸስ ነገር ከ"ሀ" አይደል የሚጀመር?
    እኔ ለዚሁ ፍልስፍና አንድ እንኳ ሰው (በቋንቋችን አስተማሪ) ቢኖር ብየ ስመኘው የኖርኩት ነገር ነበር። እንኳን ጀመርከው !!
    👍🏾👍🏾👍🏾

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  6 วันที่ผ่านมา

      @@user-sagiv.m.t
      አመሠግናለሁ..!!

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 16 วันที่ผ่านมา

    ካርል ዩንግ pls

  • @abrahammoshe3898
    @abrahammoshe3898 14 วันที่ผ่านมา

    Mirt

  • @YitbarekMasresha-o5p
    @YitbarekMasresha-o5p 13 วันที่ผ่านมา

    እኔን ወደ ግሩፑ አስገባኝ

  • @AschalewEshetu-m3r
    @AschalewEshetu-m3r 15 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @VincentAnnabelle-l4l
    @VincentAnnabelle-l4l 15 วันที่ผ่านมา

    Brown Margaret Jackson Sandra Johnson Sarah