ኒቸ በክርስትና ሃይማኖት ፣ ባህልና ግብረገብ ላይ ያነሳቸው ትችቶች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion547 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ i love your contents, this was challenging to hear, i love this philosopher but at the same time makes me question a lot. I think that’s the whole point of it. Bless you and keep it coming….

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@ephraimmillion547
      Thank you... !!!

  • @ብሩክ
    @ብሩክ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቻናሉን አሁን ነው ያገኘሁት ደስ ይላል በርታ

  • @EtTokenomics
    @EtTokenomics 2 หลายเดือนก่อน +1

    Don't stop in here bro. We need such book review from you

  • @babylon6078
    @babylon6078 3 หลายเดือนก่อน

    Very interesting channel and with great explanation amazingly I luv it please keep continue at least once a week.
    If it’s possible pls next time do about
    Martin Luther The founder of Protestant church

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 หลายเดือนก่อน

    የኒቼ ደጋፊ ነኝ
    ፈጣሪ
    አንጎል ሰጠን ሴሬብረም ሴሬብለም
    ኮርቴክስ ሐይፖታልመስ ኦብላንጋታ ሰጠን።
    5ቱ የስሜት ሕዋሳት ሰጠን
    እጅ እግር ሰጠን
    ለምን?
    እንድንማር
    በሙያ እንድንሰለጥን
    ሥራ እንድን ሠራ ነው።
    ሠርተን መሠረታዊ ስፈላጊ ነገሮች እንድናሟላ ነው።
    የሐይማኖት መሪዎች አብዛኛዎቹ ሥራ ሠርተው የማያውቁ አእምሮአቸው ለሒሳብና ፊዚክስ ኬሚስትሪን አያውቁም። ወይም አልተረዱም። የዘራያእቆብ ፍልስፍና አንበኸው ከሆነ ሙሴ የሴቶችን የወርአበባ ተጠየፈ አጥፊ ወጣቶች ከተማ ወስዳችሁ ይወገሩ አለ ብለው ሲናገሩ ሰማሁ በቅዱሳን መጽሐፍትም አነበብኩ ፈጣሪን አነጋገረ የተባለ ነብይ እንዴት ፋየርኤጅ ማወቅ አቃተው?
    የሴቶች የወርአበባ የተፈጥሮ መሆኑ እንዴት ሳተ?
    ጫማ አይበቅልም
    ሳሙና አይበቅልም የቤት ቁሳቁስ የእርሻ ቁሳቁስ የሴት የወንድ አይበቅልሞ
    ሰው ተምሮ ሰልጥኖ ጊዜም ወስዶበት እነኝሕን መሥራት አለበት።
    ቄሶችና ሼኪዎች በሥራና በትምሕርት መጥቀው በእድሜም ከፍ ብለው ሳይሆን ቄስ ሼኪ ሆነው ነብይ ሆነው ሲሰብኩ እንኳ አንድም ቀን ተማሩ አጥኑ ሥራ ሥሩ አይሉም።
    Avarage people dislike work ይላል ማኔጅመንት ትምሕርት። ሥራና ትምሕርት ስለማይፈልጉ ሐይማኖት ደግሞ ከዚሕ ትጋትና ልፋት ስለሚያድናቸው አይቀሰቅሱም።
    በወር 23ቀን ሥራ አይሠራም። ፕሮቴስታንት በሳምት 3ቀን ወይም ከዚያ በላይ ቀናት ምእመናኖቻቸው እነሱን እንዲያደምጡ ገነት እንዲገቡ ይሰብካሉ።
    የራሱን ሕይወት እንዲያሻሽል የቤተሰቡን ሕይወት በምድር ላይ አይጠበቅም። በምድር ተሰቃይቶ ተርቦ ታሞ ማቆ ታርዞ ሲሞት ገነት እንደሚወርስ ብቻ ይሰብኩታል በሰይጣንና በጂኒ አስቦክተውት ይወጣል። ፈጽሞ መሻሻል አያመጡም። ራሳቸው ሰንፈው ማሕበረሰቡንም ያሰንፋሉ
    ሙዚቃ ን አርትን ሥእልን ይጠላሉ
    እነኝሕ ዘርፎች ሐይማኖቱ የማይጫወተውን ሚና እየተጫወቱ እያዩም ያጥላላሉ
    ወጣቱን ይወስድብናል ብለው ነው። በሁሉም ሐይማኖት ነው
    ሐይማኖቱ ከትምሕርት ከሥራ ከጥበብ ጋር ባላንስ አያደርጉትም።
    ፊዚካሊ ሰው ሥጋ አለው አሁኑኑ ገና በሕጻንነቱ ራሱን እንዲጠላ በእድሜው በእውቀት ዘርፍ እንዲሳተፍ በመንፈሳዊነት እንዳይበለጽግ ሲኦል 8000ኛው ሺሕ
    ቂያማ
    666
    እያሉ በዚሕ ተወያይተው ቤታቸው ይገባሉ።
    እባክሕ ቻይና 1.4 ቢሊዮን ሕዝብ አላት
    የኛን ሐይማኖት ስላልተከተሉ በዚሕ ምድር ፈጣሪ በሰጣቸው ጭንቅላት ተጠቅመው ኑሮአቸውን በማሻሻላቸው አሏሕ ወይም እግዚአብሔር ሲኦል ይከታቸዋልን?
    አመሰግናለሁ በጣም
    ሰዉ በጸሎት ብቻ እንዲኖሩ ይሰብካሉ።

  • @user-6688u
    @user-6688u 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samrawitgetachew2686
    @samrawitgetachew2686 3 หลายเดือนก่อน +2

    Fact

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 3 หลายเดือนก่อน +1

    perfect

  • @FishFish-c5r
    @FishFish-c5r 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 3 หลายเดือนก่อน

    እውቀቱ አለህ ገለፃህ ዙሪያ ጥምጥም ነው ብዙ አይገባም

  • @meronweldu9873
    @meronweldu9873 3 หลายเดือนก่อน

  • @fitsumabera3811
    @fitsumabera3811 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኒቸ!ወደዋለው

  • @temesgenfirewadisu8503
    @temesgenfirewadisu8503 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks jo eski kechalk sle carl jung bitseralin

  • @maseman-t9g
    @maseman-t9g 3 หลายเดือนก่อน

    ጆሲ የበርትራንድ ሩስልን ስራልን ።

  • @biniyamh5748
    @biniyamh5748 3 หลายเดือนก่อน

    Can you do a review on the book "1984"?
    Thank you.

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@biniyamh5748
      I already did... you can find a bit further down.

    • @biniyamh5748
      @biniyamh5748 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tree_of_Life-108 Thank you.

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 2 หลายเดือนก่อน

    Niche was small mind man when it comes to Christianity.

  • @dawitlemma2000
    @dawitlemma2000 หลายเดือนก่อน

    techetochu teru bihonum telke yekerstena merdat or lemen yemilewn enam begela memlsachew selalu malte new soo gen konjo akerarebe neww on his side

  • @andualemhailye3288
    @andualemhailye3288 3 หลายเดือนก่อน

    How can i get your telegram channel?

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน

      @@andualemhailye3288
      t.me/Fruit_oflife

  • @paulosalemayehu8868
    @paulosalemayehu8868 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ለምታጋራኝም መፅሐፍት ጭምር ዮ ግን ለኛ ማህበረሰብ ለኛ ክርስትና ምናምን እያልክ ያቃለልከን አልትመቸኝም ለምን አሪፍ ሃሳብ ታሸሽብናለህ ?

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  3 หลายเดือนก่อน +4

      @@paulosalemayehu8868
      ሃሳቡ ሳይወሳሰብ በቀላሉ እንዲቀርብ ፈልጌ ነው... የፍልስፍና ባክጎራውንድ ለሌለውም በሚገባ መልኩ ይሁን ብዬ ነበር... አፉ በለኝ ወዳጄ
      ቀስ እያልን ግን ያው ጠንከር እያደረግነው እንመጣለን።

    • @muktaramangemeda1237
      @muktaramangemeda1237 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 አፉ በለኝ ማለት ሙስሊም ነህ ማለት ነው! ገደልኩህ 😅😅😅
      ምናምን አልክ ብሎ 😢እኮረፈ🤔ኮተት😂

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 3 หลายเดือนก่อน

    Bro, definitely you know a lot of about Niche but you don’t have no clue about Christianity

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 หลายเดือนก่อน

    የኒቼ ደጋፊ ነኝ
    ፈጣሪ
    አንጎል ሰጠን ሴሬብረም ሴሬብለም
    ኮርቴክስ ሐይፖታልመስ ኦብላንጋታ ሰጠን።
    5ቱ የስሜት ሕዋሳት ሰጠን
    እጅ እግር ሰጠን
    ለምን?
    እንድንማር
    በሙያ እንድንሰለጥን
    ሥራ እንድን ሠራ ነው።
    ሠርተን መሠረታዊ ስፈላጊ ነገሮች እንድናሟላ ነው።
    የሐይማኖት መሪዎች አብዛኛዎቹ ሥራ ሠርተው የማያውቁ አእምሮአቸው ለሒሳብና ፊዚክስ ኬሚስትሪን አያውቁም። ወይም አልተረዱም። የዘራያእቆብ ፍልስፍና አንበኸው ከሆነ ሙሴ የሴቶችን የወርአበባ ተጠየፈ አጥፊ ወጣቶች ከተማ ወስዳችሁ ይወገሩ አለ ብለው ሲናገሩ ሰማሁ በቅዱሳን መጽሐፍትም አነበብኩ ፈጣሪን አነጋገረ የተባለ ነብይ እንዴት ፋየርኤጅ ማወቅ አቃተው?
    የሴቶች የወርአበባ የተፈጥሮ መሆኑ እንዴት ሳተ?
    ጫማ አይበቅልም
    ሳሙና አይበቅልም የቤት ቁሳቁስ የእርሻ ቁሳቁስ የሴት የወንድ አይበቅልሞ
    ሰው ተምሮ ሰልጥኖ ጊዜም ወስዶበት እነኝሕን መሥራት አለበት።
    ቄሶችና ሼኪዎች በሥራና በትምሕርት መጥቀው በእድሜም ከፍ ብለው ሳይሆን ቄስ ሼኪ ሆነው ነብይ ሆነው ሲሰብኩ እንኳ አንድም ቀን ተማሩ አጥኑ ሥራ ሥሩ አይሉም።
    Avarage people dislike work ይላል ማኔጅመንት ትምሕርት። ሥራና ትምሕርት ስለማይፈልጉ ሐይማኖት ደግሞ ከዚሕ ትጋትና ልፋት ስለሚያድናቸው አይቀሰቅሱም።
    በወር 23ቀን ሥራ አይሠራም። ፕሮቴስታንት በሳምት 3ቀን ወይም ከዚያ በላይ ቀናት ምእመናኖቻቸው እነሱን እንዲያደምጡ ገነት እንዲገቡ ይሰብካሉ።
    የራሱን ሕይወት እንዲያሻሽል የቤተሰቡን ሕይወት በምድር ላይ አይጠበቅም። በምድር ተሰቃይቶ ተርቦ ታሞ ማቆ ታርዞ ሲሞት ገነት እንደሚወርስ ብቻ ይሰብኩታል በሰይጣንና በጂኒ አስቦክተውት ይወጣል። ፈጽሞ መሻሻል አያመጡም። ራሳቸው ሰንፈው ማሕበረሰቡንም ያሰንፋሉ
    ሙዚቃ ን አርትን ሥእልን ይጠላሉ
    እነኝሕ ዘርፎች ሐይማኖቱ የማይጫወተውን ሚና እየተጫወቱ እያዩም ያጥላላሉ
    ወጣቱን ይወስድብናል ብለው ነው። በሁሉም ሐይማኖት ነው
    ሐይማኖቱ ከትምሕርት ከሥራ ከጥበብ ጋር ባላንስ አያደርጉትም።
    ፊዚካሊ ሰው ሥጋ አለው አሁኑኑ ገና በሕጻንነቱ ራሱን እንዲጠላ በእድሜው በእውቀት ዘርፍ እንዲሳተፍ በመንፈሳዊነት እንዳይበለጽግ ሲኦል 8000ኛው ሺሕ
    ቂያማ
    666
    እያሉ በዚሕ ተወያይተው ቤታቸው ይገባሉ።
    እባክሕ ቻይና 1.4 ቢሊዮን ሕዝብ አላት
    የኛን ሐይማኖት ስላልተከተሉ በዚሕ ምድር ፈጣሪ በሰጣቸው ጭንቅላት ተጠቅመው ኑሮአቸውን በማሻሻላቸው አሏሕ ወይም እግዚአብሔር ሲኦል ይከታቸዋልን?
    አመሰግናለሁ በጣም
    ሰዉ በጸሎት ብቻ እንዲኖሩ ይሰብካሉ።