የህይወት ዛፍ - Tree of Life
የህይወት ዛፍ - Tree of Life
  • 56
  • 97 113
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ - የህዋ መዝገብ - ክፍል አንድ
የህዋ መዝገብ በድምፅ የሚተረክ መፅሐፍ ሲሆን ስነ-መለኮታዊ ታሪካዊ/አፈ-ታሪካዊ ፍልስፍናዊ እና መንፈሳዊ ሃሳቦች የተካተቱበት ፅሁፍ ሲሆን ለጥቂቶች ብቻ እንደሚሆን ታስቦ በመዘጋጀቱ ፍልስፍናዊና መንፈሳዊ ሃሳቦች ልምምድ ለሚጎድላቸውና ምናባዊ ነፃነት ለሌላቸው አይመከርም።
มุมมอง: 440

วีดีโอ

የህዋ መዝገብ
มุมมอง 1844 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የህዋ መዝገብ በኦዲዮ የሚቀርብ መፅሐፍ ሲሆን ይህ የመጀመሪያው ምዕራፍ አስር ክፍሎች አሉች።
TAO TE CHING የህይወት መንገድ 2500 አመት ከሞላው የጥበብ መፅሐፍ
มุมมอง 1.4K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይህ የላኦ ዙ መፅሐፍ ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ እድሜ ጠገብ ሲሆን ለማስተዋወቅ ያክል መሰረታዊ ሃሳቦቹን እናያለን...። Tao Te Ching...! t.me/Fruit_oflife
7 የህይወት ፍልስፍናዎ..ከጀርመናዊው ፈላስፋ ፍሬድሪክ ኒቸ። Seven life philosophies from nietzsche
มุมมอง 1.8Kวันที่ผ่านมา
በራሳችን እስክንቆም ሰዎችን መደገፍ ግድ ይለናል.ከተለያዩ.. የእይታ አድማሳችንም የሚሰፋው ቀደምቶቻችን ትከሻ ላይ መቆም ስንችል ነውና... በዚህ ክፍል ከኒቸ ፍልስፍናሆች መሃል መርጠንና ጨምቀን ከፈላስፋው መፅሐፍትና ደብዳቤዎች የተውጣጡ ጠቃሚ የህይወት ፍልስፍናዎችን እያነሳን እንወያያለን። ይህ የቴሌግራም ገፃችን ነው። t.me/Fruit_oflife
ዲና አምላኩ አባዲና.......ፍልስፍናዊ ትረካ።
มุมมอง 50214 วันที่ผ่านมา
ዲና አምላኩ አባዲና.......ፍልስፍናዊ ትረካ።
ወንጀልና ቅጣት። Crime and Punishment... Book Review
มุมมอง 1.7K21 วันที่ผ่านมา
ዶስቶየቭስኪ ታላቅ ከሚባሉ የአለማችን ደራሲዎች መሃል አንዱ ነው በዚህ መፅሐፉ የበጎ እና የክፋት መስመር የቱ ጋር እንደሚሰመር ራሳችንን እንድንጠይቅ ያስገድደናል.... ፍትሃዊ የሚባል ግድያስ አለ ወይ....ብለን እንድናሰላስልና አንድ እኩይ ስራ ሌላውን እንደሚያስከትል ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል...ይህን በፍልስፍናዊ ሃሳቦች የተሞላ ድንቅ ልብወለድ እንድታነቡት ስጋብዝ በእርግጠኝነት እንደምትወዱትና እንደምትማሩበት በማሰብ ነው። የቴሌግራም ቻናላችንን እነሆ። t.me/Fruit_oflife
ኒቸ እና ዶስተዬቭስኪ ዘመናዊነት ስለሚፈጥራቸው ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው Nietzsche Dostoyevsky #ሳይኮሎጂ #consciousness #habesha
มุมมอง 2.3Kหลายเดือนก่อน
ሁለቱ የምድራችን ክስተት የሆኑ ታላላቅ የጥበብና የፍልስፍና ሰዎች ዘመናዊነት በሰው ልጅ ላይ ያመጣውን የመንፈሳዊና ስነ-ምግባራዊ የመበስበስ በሽታ ከመለየት ባለፈ መንስኤውን ነቅሶ በማውጣት በየግላቸው የደረሱበትን መፍትሄ እያነፃፀርን እንዳስሳለን። የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ እነሆ... t.me/Fruit_oflife
በወንዶችና በሴቶች መካከል ያሉ መሠረታዊ ልዩነቶች።
มุมมอง 1.1Kหลายเดือนก่อน
ወንዶች እና ሴቶች ለተቃና ትዳር እና ፍሬያማ የፍቅር ግዜ....ከሚያስፈልጋቸው ወሳኝ ነገሮች መሃል ዋናው.. በመሃላቸው ያለውን ልዩነት በመረዳት ሃይል ማጥበብ ነው። ለዚህ ደግሞ ሴቶች የወንዶችን ወንዶች ደሞ የሴቶችን ፍላጎት ፣ አነጋገር ፣ ምርጫ እና ማንነት በቅጡ መረዳት ይኖርባቸዋል። በዚህና በቀጣይ ጥቂት ክፍሎች ይህን ለማድረግ የሚያስችሉንን ነገሮች እንማማራለን። t.me/Fruit_oflife
Stranger
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
የአልበርት ካሙ'ን The stranger/ባይተዋሩ መፅሐፍን አንስተን ውስጡ ያሉትን ጥቂት ፍልስፍናዊ ሃሳቦች ከራሳችን ህይወት ጋር አያይዘን እንማማራለን። ያላነበባችሁ መፅሐፉን እና ሌሎችም በልብወለድ መልክ የቀረቡ ፍልስፍናዊ መፅሐፍት እንድታነቡ እጋብዛለሁ። መፅሐፍቱን ለማግኘት ቀጥሎ ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ። t.me/Fruit_oflife
ውስጣዊ ሰላም ለማግኘትና ትርጉም.. ያለው ህይወት ለመኖር Myth of sisyphes
มุมมอง 2.5Kหลายเดือนก่อน
የአልበርት ካሙን ተነባቢ መፅሐፍ መነሻ በማድረግ ስለ ህይወት ትርጉም እንዲሁም ስለ ውስጣዊ ደስታ ሰላምና እርጋታ አናወራለን። t.me/Fruit_oflife
ራስን ማወቅ.... ራስን መሆን
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
ራሱን የማያውቅ በሌሎች ሰዎች ተፅእ ስር የወደቀ ነው የሚሆነው... የህይወት መንገድም አላማም አይኖረውም... የሰው ልጅ መንገዱን ሀ ብሎ የሚጀምረው ራሱን በማወቅና መንገዱን በመምረጥ ነው። የህይወት ችግሮቻችንን ለመፍታት ስለልቦናዊ ልዕልና ለመቀዳጀትና ደስተኛ የሆነ ህይወትን ለመምራት ራስን ማወቅ ወሳኝ ነው። ራስን ማወቅ ራስን መስራት በመጨረሻም ራስን መሆን።
Dark night of soul የነብስ ጨለማ ምሽቶች። #ሳይኮሎጂ #አእምሮ #consciousness #motivation
มุมมอง 3.5K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ለመንፈሳዊ ጉዞ ወሳኝ የሆነ ምዕራፍ.. የነብስ ጨለማ ምሽቶች የተሰኘና አንድ ግለሰብ ስነልቦናዊና መንፈሳዊ ቱማታ እና ውጥንቅጥ ውስጥ ገብቶ የህይወቱን አላማና ትርጉም የሚፈልግበት ለነብሳዊ ወይም ለመለኮታዊ አሰራር እጅ ሰጥቶ ራሱን የሚያገኝበት ድንቅ ክስተት ነው። በዚህ ክፍል አብረን እንቃኘዋለን።
ኢንትሮቨርት እና ኤክስትሮቨርት... Introvert and Extrovert Carl Jung, Psychology, Philosophy
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ኢንትሮቨርት እና ኤክስትሮቨርት... Introvert and Extrovert Carl Jung, Psychology, Philosophy
ወንድ ውስጥ የምትገኘው እንስት።
มุมมอง 2.5K2 หลายเดือนก่อน
ወንድ ውስጥ የምትገኘው እንስት።
ሰው የአስተዳደጉ ውጤት ነው። #አእምሮ #ሳይኮሎጂ #consciousness#unconsciousmind
มุมมอง 3.5K3 หลายเดือนก่อน
ሰው የአስተዳደጉ ውጤት ነው። #አእምሮ #ሳይኮሎጂ #consciousness#unconsciousmind
Dream, Science and Art
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
Dream, Science and Art
ካርል ዩንግ እና ጥላ(Shadow) #ሳይኮሎጂ
มุมมอง 4.7K3 หลายเดือนก่อน
ካርል ዩንግ እና ጥላ(Shadow) #ሳይኮሎጂ
በህልም ሆነን ስለሚፈፀም ወሲብ ሳይንሳዊና አፈታሪካዊ ትንታኔ...
มุมมอง 1.2K4 หลายเดือนก่อน
በህልም ሆነን ስለሚፈፀም ወሲብ ሳይንሳዊና አፈታሪካዊ ትንታኔ...
ከአያቶቻችን የተወረሱጥንታዊ እውቀቶች አሉን ወይ? ካርል ዩንግ::
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
ከአያቶቻችን የተወረሱጥንታዊ እውቀቶች አሉን ወይ? ካርል ዩንግ::
ሲግመንድ ፍሮይድና ካርል ዩንግ... የሁለቱ ሳይኮሎጂስቶች ልዩነት እና ሃሳቦቻቸው...
มุมมอง 2.9K4 หลายเดือนก่อน
ሲግመንድ ፍሮይድና ካርል ዩንግ... የሁለቱ ሳይኮሎጂስቶች ልዩነት እና ሃሳቦቻቸው...
ሰው የአእምሮው እስረኛ ነው።
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
ሰው የአእምሮው እስረኛ ነው።
ኒቸ በክርስትና ሃይማኖት ፣ ባህልና ግብረገብ ላይ ያነሳቸው ትችቶች።
มุมมอง 4.7K5 หลายเดือนก่อน
ኒቸ በክርስትና ሃይማኖት ፣ ባህልና ግብረገብ ላይ ያነሳቸው ትችቶች።
አብዱላህ ኢትዮጵያዊው ጠቢብ በአሜሪካ።
มุมมอง 1K5 หลายเดือนก่อน
አብዱላህ ኢትዮጵያዊው ጠቢብ በአሜሪካ።
ኒቸ...... ገዢዎችና ተራው ዜጋ ያለው ልዩነት የሚዳሰስበት ፍልስፍና.... የጌታና የባርያ ስነ ምግባር
มุมมอง 2.8K5 หลายเดือนก่อน
ኒቸ...... ገዢዎችና ተራው ዜጋ ያለው ልዩነት የሚዳሰስበት ፍልስፍና.... የጌታና የባርያ ስነ ምግባር
የሰው ልጅ ታላቅ ለመሆን ማለፍ ያለበት ሶስት ደረጃዎች...ፍልስፍና Nietzsche Metamorphosis
มุมมอง 1.7K6 หลายเดือนก่อน
የሰው ልጅ ታላቅ ለመሆን ማለፍ ያለበት ሶስት ደረጃዎች...ፍልስፍና Nietzsche Metamorphosis
ኒቸ አምላክ ሞቷል ያለበት መሰረታዊ ምክንያት። #Philosophy #Nietzsche #Amor_fati #ፍልስፍና
มุมมอง 3.4K6 หลายเดือนก่อน
ኒቸ አምላክ ሞቷል ያለበት መሰረታዊ ምክንያት። #Philosophy #Nietzsche #Amor_fati #ፍልስፍና
የኒቼ ፍልስፍና ስለ ታላቁ ሰው።#Nietzsche #Philosophy#Amor_fati#Eternal recurrence
มุมมอง 9K6 หลายเดือนก่อน
የኒቼ ፍልስፍና ስለ ታላቁ ሰው።#Nietzsche #Philosophy#Amor_fati#Eternal recurrence
ሂንዱይዝም.... ከሁሉም ቀደምት የሆነ ሃይማኖት።
มุมมอง 1.7K7 หลายเดือนก่อน
ሂንዱይዝም.... ከሁሉም ቀደምት የሆነ ሃይማኖት።
ኒዛር ቃበኒ ፍቅርን ነፃ ለማውጣት ስታገለ ገጣሚ ስራዎች የቀረበ ነሻጣ። #ግጥም #ፍልስፍና ።
มุมมอง 4777 หลายเดือนก่อน
ኒዛር ቃበኒ ፍቅርን ነፃ ለማውጣት ስታገለ ገጣሚ ስራዎች የቀረበ ነሻጣ። #ግጥም #ፍልስፍና ።
የጆርጅ ኦርዌልን 1984 የተባለ ስለ አንባገነኖች የተፃፈ ኖቭል ቅኝት።
มุมมอง 1.2K7 หลายเดือนก่อน
የጆርጅ ኦርዌልን 1984 የተባለ ስለ አንባገነኖች የተፃፈ ኖቭል ቅኝት።

ความคิดเห็น

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 วันที่ผ่านมา

    በርታ ጆ

  • @HasesaMetsahefet
    @HasesaMetsahefet วันที่ผ่านมา

    Thanks alot brother❤❤❤

  • @FitsumMendaye
    @FitsumMendaye 2 วันที่ผ่านมา

    I didn’t get a telegram Channel please guide 44:12

  • @Abel.masresha5162
    @Abel.masresha5162 2 วันที่ผ่านมา

    ዮሲ ሁሌም ማታ ምን አዲስ ነገር ተለቀቀ ብዬ ከምከታተላቸው የዩቱዩብ ቻናሎች መካከል ዋንኛው ነህ በርታልን 🙏💙💙💙

  • @paulosalemayehu8868
    @paulosalemayehu8868 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ላሽ ምንሼ አልባሌ ቦታ ላይ ምቆርጡት በሉ አሁን አፍጥኑት

  • @SolomonGher-td5jh
    @SolomonGher-td5jh 2 วันที่ผ่านมา

    ብቁ ነህ አንደኛ ነህ

  • @-orittube3328
    @-orittube3328 2 วันที่ผ่านมา

    ይህን ቻናል ያገኘሁበት ቀን ምን ያክል የተባረከ ነው

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ ጀግና❤

  • @Ethio-sat-g7t
    @Ethio-sat-g7t 2 วันที่ผ่านมา

    እንጠብቃለን ❤

  • @thomasdestaw9468
    @thomasdestaw9468 2 วันที่ผ่านมา

    ዶስቶቪስኪ ለኢትዮጵያ እሴት ቅርብ ይመስላል

  • @mahlethailu2146
    @mahlethailu2146 3 วันที่ผ่านมา

    nurln🙏

  • @SolomonGher-td5jh
    @SolomonGher-td5jh 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @estifanosteshager1927
    @estifanosteshager1927 4 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @Mesimon-s9f
    @Mesimon-s9f 4 วันที่ผ่านมา

    Keep up brother

  • @TilahunAraya
    @TilahunAraya 4 วันที่ผ่านมา

    "Book of wisdom" describes all these well You can check the book if you didn't

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 4 วันที่ผ่านมา

      Are you referring to Solomons Book or?

  • @SolomonAbera-j4k
    @SolomonAbera-j4k 4 วันที่ผ่านมา

    keep up the good work

  • @mayetchalku738
    @mayetchalku738 5 วันที่ผ่านมา

    Mystic = የበቃ. ........ብንለውስ?

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 4 วันที่ผ่านมา

      እሚጠጋጋው እሱ ነው ነገር ግን... poetic ፓርቱ ይጎድላል.... ለዛ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ....

  • @user-cars4ethiopia
    @user-cars4ethiopia 5 วันที่ผ่านมา

    Telegram link🙏

  • @natiman3314
    @natiman3314 5 วันที่ผ่านมา

    qetaye Yeserabet

  • @natiman3314
    @natiman3314 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 5 วันที่ผ่านมา

    27:44 Think again There's no need, we can just use it as it is It's okay, we can use words like mystic, intuition, etc as it is Unless we have the right word. Even English is our language.

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 5 วันที่ผ่านมา

      We can do that too... Thank you.. !

  • @erdanyeabsira
    @erdanyeabsira 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @NatiMan-b7h
    @NatiMan-b7h 5 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚሉ ዕይታዎች አሉህ ! ምን አልባት ልታዉቀዉ ትችላለክ በ አገራችንም ጥንታዊ አገር በቀል ሀሳቦች ተነስተዋል በጣም የሚገራርሙ ሀሳቦችም አሉበት እኔ እንደተረዳሁት የ ሰዉ ልጅ ነገር ብዙ የተለያየ አይደለም ላኦትሱም በለዉ ሚርዳድም በለዉ በተለያየ አገላለፅ የ ሀሳቦቹ ምንጭ ግን ተመሳሳይ ይመስለኛል። እስቲ እነዚን እያቸዉና ፕሮግራም ስራበት youtube.com/@melkahasab9960?si=q8NwpWSf3k9cnnFE

  • @thomasdestaw9468
    @thomasdestaw9468 5 วันที่ผ่านมา

    እየጠቀምከን በርታ

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 6 วันที่ผ่านมา

    Taoism 🌼

  • @peaceful818
    @peaceful818 6 วันที่ผ่านมา

    😍🔥🔥

  • @user-6688u
    @user-6688u 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @AbelNigussie-b4k
    @AbelNigussie-b4k 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በርታ ስለ ኒቸ እሳቤዎች ተጨማሪ እባክህን? ስለ baltasar garcian ካነበብክ ደሞ ጀባ በለን እባክህን 🙏

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 8 วันที่ผ่านมา

      እሺ ወዳጄ.... ባልታዛርንም እናየዋለን።

  • @AbelNigussie-b4k
    @AbelNigussie-b4k 9 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @AbelNigussie-b4k
    @AbelNigussie-b4k 10 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 11 วันที่ผ่านมา

    ምንም ማለት አልችልም ። የእኔ ብጤ ማሰብ ምን እንደሆነ ያልገባንን ማሰብ እንድንጀምር እያበረታታህ ስለሆንክ በርታ።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 10 วันที่ผ่านมา

      አመሠግናለሁ ወዳጄ።

  • @EmatiSintayehu
    @EmatiSintayehu 11 วันที่ผ่านมา

    ስለ ህግ (ህጎችን ስትደነግጉ በደስታ ነው ስትጥሷቸው ደሞ በበለጠ ደስታ ነው፤ ልክ በባህር ዳርቻ የአሸዋ ጎጆ እየሰሩ እንደሚጫወቱ ህጻናት .'እያለ ይቀጥላል። ዘፕሮፌት እጅግ መሳጭ ነው። ዘብሮክን ዊንግ፤ጂሰስ ዘ ሶን ኦፍ ማን እና ሌሎች መድብሎችን ብጨምርበት ብዙ ኢፒሶድ የሚያሰሩ ፍልስፍናዎች ናቸው የ ካህሊል ጂብራን ካህሊል ስራዎ፤በአጸደ ገነት ፈጣሪ ነብሱን ያኑር

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 11 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ወዳጄ አመሠግናለሁ ስለ ቀና መልክትህ።

  • @HenokKidane-b6c
    @HenokKidane-b6c 12 วันที่ผ่านมา

    MARVELOUS TIPS!!!

  • @EmatiSintayehu
    @EmatiSintayehu 12 วันที่ผ่านมา

    በሻሪን አንድ ቀን ጎበኛለሁ

  • @AschalwWerku
    @AschalwWerku 12 วันที่ผ่านมา

    ዮሲ በርታ

  • @natiman3314
    @natiman3314 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Fiqh-tk3oc
    @Fiqh-tk3oc 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks ✅

  • @EyobTsegaye-oi6dy
    @EyobTsegaye-oi6dy 12 วันที่ผ่านมา

    Your way of summarizing Nietzsche is brilliant clear, engaging, and impactful. Keep inspiring us!

  • @erdanyeabsira
    @erdanyeabsira 12 วันที่ผ่านมา

    beatam enamesegenalen wendmachin

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you ዮሲ🌼

  • @HelenYeheneww
    @HelenYeheneww 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🎉🎉🎉🎉

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 13 วันที่ผ่านมา

    23:20 'He who despises himself esteems himself as a self-despiser And "We are all sinners" from religion that would be awesome example for an Ethiopian person. It's delicate and sensitive, but it rings a bell 🔔

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you! ኢትዮጵያዊ ሆነ አድገህ፣ አስበው ኒቼን እና Ayn Rand እሽክ እም ሽክ አድርገህ ሳታነብ፣ ሳታላምጥ፣ በዚህ ካፒታሊስት ዓለም ውስጥ መኖር?!

  • @user-6688u
    @user-6688u 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you !!!

  • @aziቲ
    @aziቲ 16 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን !🥰💚

  • @abeltariku8344
    @abeltariku8344 16 วันที่ผ่านมา

    YeTergomln

  • @f2world-ne7xb4wq1e
    @f2world-ne7xb4wq1e 17 วันที่ผ่านมา

    ወደነበረ ካልክ ሀይማኖታቸውን አምጥተው ሳይጭኑብን በፊት ወደነበረው እይታችን ስለመመለስ ለምን አላወራከንም ከ ሀይማኖትህ ሳጥን ወተህ አስብ ኒቼን በደንብ ትረዳዋለህ

  • @EmatiSintayehu
    @EmatiSintayehu 17 วันที่ผ่านมา

    ሎው ስኩል ሳለሁ ነበር ወንጀልና ቅጣን ያነበብኩት እናም በወቅቱ ሙሉ በሙሉ የራስኮልኒኮቭ ድርጊቶች እና አስተሳሰብ ደጋፊ ነበርኩ ቆየት ብዬ ድጋሚ ሳነብ ደሞ አደገኛ ማንነት አንደገነባ አስተዋልኩ።መጽሃፉ ብዙ የሚያመራምሩ አስተሳሰቦች ያሉት ነው። Thumbs up for your podcast man!!

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108 17 วันที่ผ่านมา

      አመሠግናለሁ ወዳጄ..!