01. Yedesitaye Elilita በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የደስታዬ እልልታ Live Concert

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 471

  • @prophetgediongmichael4987
    @prophetgediongmichael4987 7 หลายเดือนก่อน +401

    እንደ ንጉሥ ዳዊት በማያልቅ ቅኔ የተካንክ የተቀባክ ወንድማችን እንኳን Protestant ሆንክ ፣ሰይጣን እና አለም እየተበሳጩ እየተናደዱ ለእኛ በረከት ሆነህ ቀረክ፣ አሁንም እፀልያለሁ ረጅም እድሜ ኑር ባልበትህና ልጆችህ ለዘላለም የተባረኩ ይሁኑ ፣በጤንነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣አሁንም የእግዚአብሔር ፈቃድ ባንተ ይፈፀም በኢየሱስ ስም አሜን ።

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 7 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን

    • @MeseretBelachew-pn7nv
      @MeseretBelachew-pn7nv 7 หลายเดือนก่อน +5

      ኤሜን

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤

    • @WengelKebede
      @WengelKebede 7 หลายเดือนก่อน +7

      እረ እኔ ወድሀለው በቃ ማለት የምችለው ይሄ ነው❤

    • @ethiopianculture734
      @ethiopianculture734 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @RuhamaDenbu
    @RuhamaDenbu 7 หลายเดือนก่อน +152

    አስባችሁታል ገና ሰማይ በደስታ ሳናቋርጥ ለኢየሱስ እንዘምራለን ሃሌሉያ🙏

    • @MamaUaq-fc1vs
      @MamaUaq-fc1vs 6 หลายเดือนก่อน +3

      ጌታ ይርዳክ

    • @LunaMekonin
      @LunaMekonin 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @RohobotT7
      @RohobotT7 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንንንንንንን ለኢየሱስ ከመዘመር ውጭ ምን ደስታ አለ

  • @abilaabila2098
    @abilaabila2098 7 หลายเดือนก่อน +142

    Im orthodox but i know and believe that jesus is the onlyyyy way

    • @dank8417
      @dank8417 7 หลายเดือนก่อน

      so why are you orthodox??

    • @EYASUofficial
      @EYASUofficial 4 หลายเดือนก่อน

      Then go to jesus to day right now you wont regret it

  • @btpictures4651
    @btpictures4651 7 หลายเดือนก่อน +278

    ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ሠላማችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የበዛ ይሁን

    • @EtadeTube
      @EtadeTube 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @LagasaZeleke
      @LagasaZeleke 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @yakobgebeyehu246
      @yakobgebeyehu246 7 หลายเดือนก่อน +3

      Amen

    • @Jeremy29418
      @Jeremy29418 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amennn

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 7 หลายเดือนก่อน +122

    ዛሬ ድንገት ሰምቶ በቤኪ መዝሙሮች እንደኔ የተባረከ 🙋‍♂️🙋‍♀️🙌😍

    • @ዘፅአት-ሰ1ኀ
      @ዘፅአት-ሰ1ኀ 7 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት እኔም ድንገት እየሰማሁት ነው ዛሬ ጌታ ይመስገን ❤❤❤

    • @Riiiriia
      @Riiiriia 7 หลายเดือนก่อน

      eskezare semto mayawkm ale ende

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 7 หลายเดือนก่อน +80

    ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው የሕይወቴ ታሪካዊ ቀን.
    Beki ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 7 หลายเดือนก่อน

      me tooooo

    • @LawofGod
      @LawofGod 7 หลายเดือนก่อน

      @@saraworkneh1620when was this held ?

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 7 หลายเดือนก่อน +51

    በዝህ ቀን የታወከው የአድስ አበባ መፍዙዝ የገባበት አይታወቅም ነው ምትሉኝ 😮 ይሄ መዝሙር ለኢትዮጲያ ታርክ ትክክለኛ ምላሽ ነው!!! ንጉስ መባል የተገባው ዝጉን ማህተም የፈታው!! ንጉስ ኢየሱስ ብቻ!!💪✊🏿

  • @Binyamselamu
    @Binyamselamu 7 หลายเดือนก่อน +101

    እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔

    • @ST-km6fr
      @ST-km6fr 7 หลายเดือนก่อน +4

      Geta kante gar yhun wendme 🙏

    • @Ljjossy12
      @Ljjossy12 7 หลายเดือนก่อน +1

      Geta yrdash

    • @KaleabTsegaw
      @KaleabTsegaw 7 หลายเดือนก่อน +2

      Bro ayzoh enem fereche nbr andante geta ymesegn yehew alefe getan amesefenalew

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzoh geta yirdah

    • @Lifeber
      @Lifeber 7 หลายเดือนก่อน +1

      AMLAKE YASEBKLEGE YHUN BEL ESU YEWEDEDEW YHUNLK

  • @ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
    @ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ 7 หลายเดือนก่อน +61

    እንኳን የኛ ሆንክ ይሄን የመሰለ ድንቅ እና እየሱስን ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ድግስ ለመንግስቱ ስራ እንድንሰዋ ምክንያት ሆንክልን። በጣም ለፍታችሁ አጥንታችሁ እንደነበር ያስታዉቃል ሁላችሁም ተባረኩ!!

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 7 หลายเดือนก่อน +36

    ኤረ ጌታ ሆይ መቼ ነው እኔም ይሄንን በመሰለ ጉባኤ ላይ ከቅዱሳን ወንድሞቼና እህቶቼ ጋር ሆኜ የማመሰግንህ i miss this kind of worship getani አይ ስደት😢 ..

    • @YohannesgezahengJo-dy1dw
      @YohannesgezahengJo-dy1dw 7 หลายเดือนก่อน

      aykerhme getha awohak new

    • @Truth658
      @Truth658 7 หลายเดือนก่อน

      Geta yasebenal aykerm ❤

    • @genet1009
      @genet1009 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳንቺ ነበር ያልኩት ጌታ ታማኝ ነው ቀን ያመጣል በምስጋና እንጠብቀው😢

    • @حمدالمنصور-ص8ه
      @حمدالمنصور-ص8ه 7 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh inem sidati nagen andi kani inzamiraln

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 7 หลายเดือนก่อน +28

    የሚገርም መንፈስ
    የሚገርም ዜማ እና ሙዚቃ
    የሚገርም ቀረፃ
    የሚገርም ህዝብ ነው።
    እረጅም እድሜ ይስጥህ እንዲህ አይነት ድንግስ ደጋግምልን። ❤❤❤❤

  • @Barkan_addis
    @Barkan_addis 7 หลายเดือนก่อน +36

    ቤኪ ግን ምን አይነት ሰው ነው ፡ አቤት አቤት…..🥰 አቤት ፀጋ

    • @MarthasTeklu
      @MarthasTeklu 7 หลายเดือนก่อน +1

    • @FetenechEjigu
      @FetenechEjigu 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @Muluneha-j8b
      @Muluneha-j8b 7 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ሰው ነው እሺ ። እንዳትሳሳት😂

    • @Barkan_addis
      @Barkan_addis 7 หลายเดือนก่อน

      @@Muluneha-j8b eshi alesasatem😅

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

  • @abenezereyob1825
    @abenezereyob1825 7 หลายเดือนก่อน +14

    ሐረማያ ዩኒቨሪስቲ ነው ያለሁት ሁሌ ዶርም ውስጥ እንደተጨቃጨቅን ነው እኔ እንደ ኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን አምልኮ ታሪክ እንደ በረከት ያለ ድምፅ ያለው የለም እላለሁ dorm ሜቶቼ ደሞ ይከራከሩኛል ። ይሔን concert ደሞ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ......much love .l
    .......much respect
    .............we love you so much beki tebarek ❤❤❤❤❤

    • @elsay_g
      @elsay_g 7 หลายเดือนก่อน +1

      Me too man ende beki yikebdal

    • @Tomno319
      @Tomno319 7 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ ሁሉም ዘማሪዎቻችን ልዩ ናቸው ማወዳደር አያስፈልግም🥰🥰🥰

    • @tarikudoche3654
      @tarikudoche3654 4 หลายเดือนก่อน +1

      Don't say like this, ፀጋ ልዩ ልዩ አንተም ለቤተክርስቲያን ልዩ ሰው ነህ ማንም የማይተካህ!!

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 7 หลายเดือนก่อน +24

    Can we take a moment to appreciate the Camera, Sound, Editing, lighting, cinematography, etc work that went into these videos! What an amazing work. Pure perfection! May God bless you all!

    • @mercys_1997
      @mercys_1997 7 หลายเดือนก่อน +1

      They did a wonderful job

    • @OleeOfficial
      @OleeOfficial 7 หลายเดือนก่อน

      thats hilarios

    • @Selameta-i3g
      @Selameta-i3g 7 หลายเดือนก่อน

      @@OleeOfficial what’s hilarious?

    • @OleeOfficial
      @OleeOfficial 7 หลายเดือนก่อน

      @@Selameta-i3g i mean that's wonderful job🥰🥰

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 7 หลายเดือนก่อน +30

    ለጓደኛዬ እየሱስ ያመለክንበት ያ ድንቅ ቀን ብዬ ላኩላት ገና እናመልከዋለን አለች እልልልልልልል

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi 7 หลายเดือนก่อน +36

    የደስታዬ
    ጩኹት
    ጭብጨባ
    እልልታ ንጉስ ለሆነው ጌታ..🔥🔥

  • @misganajohn
    @misganajohn 7 หลายเดือนก่อน +25

    ቤኪዬ ስላንተ የመዳኛችን መንገድ የሆነው በፀጋው ያደነን ኢየሱስ ይባረክ

  • @natibeyu7927
    @natibeyu7927 7 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ ግን የዛንቀን የምን ክፉ መንፈስ ተጠናወቶኝ ነው ቤት የሆንኩት 😢😢😢😢😢😢

    • @Tomno319
      @Tomno319 7 หลายเดือนก่อน +3

      ፀፀቱ ሊገለኝ ነው😭

    • @sasusasu8723
      @sasusasu8723 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 its ok

    • @SalemLegese
      @SalemLegese 7 หลายเดือนก่อน

      😅😮

    • @Riiiriia
      @Riiiriia 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @ggwhaw1841
      @ggwhaw1841 7 หลายเดือนก่อน +7

      😄😄አራስ ጥየቃ በሚል የተዎጋኝ አጋንት ለዘላለም ይወጋ

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 7 หลายเดือนก่อน +20

    ስብከቱም ይለቀቅልን እባክህ 😢

    • @kameth423
      @kameth423 7 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ጥያቄ ነው አመሰግናለው🙏🙏🙏😍😍😍

  • @JesusHope01
    @JesusHope01 7 หลายเดือนก่อน +13

    ኢየሱስ ንጉሣችን ነው ዘመኔን ግዛው ውረሰኝ ኢየሱሴ❤🥰🛐✝️🙏❤️

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 7 หลายเดือนก่อน +23

    ገና ሳላየዉ like እማረገዉ ነገርስ

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 7 หลายเดือนก่อน +3

    የዛን ቀን ትዝ ይለኛል ፕሮግራሙ አልቆ በቃ አለቀ እያልኩ እዛው ነበር መናፈቅ እና ማዘን የጀመርኩት😊
    እንደስምህ በረከታችን ነህ ብዛልን ❤

  • @fevengirma7418
    @fevengirma7418 7 หลายเดือนก่อน +18

    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩🤩
    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩🤩
    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩🤩
    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩🤩
    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩🤩

  • @helengossa771
    @helengossa771 7 หลายเดือนก่อน +5

    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    ‭‭1 የዮሐንስ መልእክት‬ ‭3‬:‭9‬

  • @AbenezerbirhanuKasaye
    @AbenezerbirhanuKasaye 2 วันที่ผ่านมา

    Bekiye I love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢 betam naw mewedeh eyazemerk zemenh yelakelng aba 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት, አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቤኪ በጣም ጠንቃቃ ነው record lay እና የኮንሰርት ችሎታም አለው ተባረክ❤

    • @KukiHailu
      @KukiHailu 7 หลายเดือนก่อน

      batm..

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጌታ በእየሱስ ስም እንዲህ እንዳረሰረስከን ህይወት ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ በሰማይ በምድር ጠል ይረስርስ ቤኪዬ እንወድሃለን ስላን ጌታ ይክበር!!!!

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወዮዮዮዮዮ እንደ እብድ እየሆንኩ ነው 😳 ነበርኩ ኮ ድግሱ ላይ ድንቀን ድንቅ ጊዜ ክብርር ሁሉ ለኢየሱስስ 🎉🎉🎉🎉🎉 በረከት የእውነት በረከታችን ነህህህ 😳😳😳💔💔💔💔

  • @mihrettale2927
    @mihrettale2927 7 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ ስራም የለ በቃ ማምለክ ነዉ😂❤

  • @LackyBoy-vr9yn
    @LackyBoy-vr9yn 7 หลายเดือนก่อน +11

    video እስከሚለቀቅ ድረስ በጉጉት ልሞት ነበር በኪ ተባረክልኝ

  • @EliasEticha
    @EliasEticha 7 หลายเดือนก่อน +6

    የጠላት ሀንጀት ቅጥል ይበል እሱ ብቻ ንጉስ እሱ ብቻ አማለጅ amen amen ellllllllllliliiiliiiii🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @anaterciaanatercia-wy8sm
    @anaterciaanatercia-wy8sm 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቤኪ ዘመን ይበርክ አንዴ በመስቀል አደባባይ ብደገም❤❤

  • @BetelhemMak
    @BetelhemMak 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመገኘቴ ከምኮራባቸው ቦታዎች ዋናው ነው
    አረ ድገምልን ቤኪ 🥰🥰🥰
    በጣም ነው ምወድህ የመዝሙሮችህ ግጥሞች ለኔ ልዩ ናቸው ከወላጆቼ ሞት ሃዘን ያወጣኝ ያንተ መዝሙር ነው ብርክርክ በልልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @asterasmelash4895
    @asterasmelash4895 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪየ ለጌታ ያልህ ትልቅ ፍቅርና ኣክብሮት በመንበርከክና ክብር ለተገባው ክብር በመስጠት ኣሳይተህናል ❤❤ እንወድሃለን

  • @erktube6843
    @erktube6843 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያስብላል ይሄ!! ተባረክ በረከታችን ነህ! 🙏🙏❤️

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሙዚቃ ተጫዋቾች 👌

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 7 หลายเดือนก่อน +1

    በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ አምልኮ የእግዚአብሔር ክብር የሚታይበት አምልኮ ጉባኤው በሙሉ የተነካበት አምልኮ አሌሉያ እኔም በስራ ቦታ የተነካዉበት ድንቅ አምልኮ በረከት እንደስሙ በረከት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @yabutube4865
    @yabutube4865 7 หลายเดือนก่อน +10

    የተወደዳቹ እህት ወንድሞች
    ከቻላቹ ሁላቹም VPN አብርታቹ ተመልከቱ። ለዚህ ድንቅ ዝማሬ እና Video clip ልናደርገ የምንችለዉ ትንሹ ነገር ነዉ እና ሁላቹም በ VPN እንድታዩ በጌታ ፍቅር አበረታቻችኋለሁ ! ተባረኩ !😍

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዴ ወንድሜ አግዚአብሔር ባሁሉ ሙላድርግ ያባርክህ አሁንም ታባረክ እውዳለው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @muktarredi2183
    @muktarredi2183 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ዉሃ ደር አሽዋ እንበዝለን አሜን አሜን

  • @Victorsammyl
    @Victorsammyl 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hii brother im biggest fan from India ,🇮🇳 . I like you song an music plz use English subtitles i cant understand your language thank you Jesus Bless u !

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 3 หลายเดือนก่อน

    Bekaye ante leygina berketachini neki Eghizabiheri Amilaki Zemenhyin Derashyini Yibarekewu Mezimuriochin betami newu miwodewu enkani Kerstan honikwuygi bewuneti buriki beliliyini wonidhime 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 หลายเดือนก่อน

    AMEN ESU NW MISHIRAW 😢😢TOUCHINH SOING AMEN 🙏 🙌 👏 ❤️
    Beki, you are so blessed 🙌 more grace

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማይን አምልኮ ከጠብታዉ ቀምሰን እንዲህ ነፍሳችን በደስታ ከዛለች! እዛ ስንሄድ ፊቱን ፊትለፊት ስናየዉ እንዴት ነዉ ምንሆነዉ? 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @elsay_g
    @elsay_g 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አልቻልኩም በጉጉት ነበር ስጠብቀዉ የነበረው ደስታዬን እየጮኸኩ ራሱ አልወጣ ብሎኛል ቤኪ ገታ አምላክ ይባሪክህ❤❤❤❤

  • @TafeseAnaqo
    @TafeseAnaqo 21 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @ermiasbeyene7246
    @ermiasbeyene7246 7 หลายเดือนก่อน +2

    JESUS is LORD!!!, I belong to JESUS..., God bless you Beki.

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 7 หลายเดือนก่อน +3

    በረከት እንደስምህ በረከት ሆነሀል ጌታ ያብዛህ! 💜

  • @NathenaelMathewos
    @NathenaelMathewos หลายเดือนก่อน

    Anten yesete egziabier ybarek 🎉

  • @BarsenetWakeyo
    @BarsenetWakeyo 7 หลายเดือนก่อน +4

    የደስታዬ እልልታ 🤩🤩🤩🤩ለነገስታት ንጉስ ለሆነዉ ለጌታ❤

  • @OsmanSelman-h6c
    @OsmanSelman-h6c 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቴዲን ኮንሰርት ያስንቃ ይሄ ሁላ ዘላል ኖሮ ነው ለካ ሀገሬ እንዴ ምትንቀጠቀጠው 😥

    • @LunaMekonin
      @LunaMekonin 6 หลายเดือนก่อน

      Le Eyesusko new le alem or set adelemko

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል እስይይይይይይ ይግብውል ለእየሱስ ክርስቶስ ጌታ
    ትርድልን ይግብውል ለእየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ምስጋና ሁሉ ለእየስሱ ይሁን ትባርክሁ ❤❤❤❤❤

  • @Lifeber
    @Lifeber 7 หลายเดือนก่อน +3

    JESUS COMES SOON❤

  • @EshetuAberaAbegaz
    @EshetuAberaAbegaz 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ምን አይነት ድንቅ የእግዚአብሔር መጌኛት ነዉ የነካው beki ክብርና ምስጋና ይሁን በዙፋን በክብር በቅስና በስልጠኑ ሌላው በክብር በዳማና በመልዕክቱ ታጂቦ ለሚማጣው ለንጉሥችን ለጌታችኝ ክርስቶስ እየሱስ አሜንንንንንንንን ❤❤❤
    Bekiye ኑርልንንንንን❤🙏

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምባረክበት መዝሙር ነዉ ። በረከት አንተና ቤትህ ለዘላለም ተባረኩ በክርስቶ እየሱስ ስም

  • @AbenezerGeletaw
    @AbenezerGeletaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus christ is the name above all name ❤❤❤

  • @nebajb
    @nebajb 7 หลายเดือนก่อน +2

    የማይረሳ ምርጥ ቀን ብዙ የተባረክንበት ❤

  • @senaiteshetu3706
    @senaiteshetu3706 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear Beki for giving praise at the beginning of your song when you kneeled down. You helped the audience to give praise to the one and only, NOT YOU. For that I RESPECT YOU

  • @admas17a
    @admas17a 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሄ ከጸጋ የተነሳ ብቻ ነው😍😍😘😘😘

  • @ነህምያ
    @ነህምያ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪዬ ባንተ በጣም ብዙ ተባርከናል❤ ሀዋሳም ይደገም ቤክዬ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigatuaddise283
    @nigatuaddise283 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቤኪ በጣም ነው ምወድ አንት ለምድራች በርከት ንህ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @dawitteshomeofficial975
    @dawitteshomeofficial975 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ። የፀጋውን ባለቤት እርሱ ዛሬም አላለቀበትም ደግሞ ዛሬም በቤኪና በሌሎችም ያፅናናል ያበረታታናል። O M G bekiye አንተን ደግሞ ጌታ ፀጋውን ባንተ አስቀምጦ አስደንቆናል። ሁሌም በመደነቅ ያኖረናል ጌታ ይባረክ።

  • @Lina-i4d2k
    @Lina-i4d2k 7 หลายเดือนก่อน

    ቤኪዬ እነኳን የእየሱስ እና የእኛ አረገህ በእውነት በአለም ብትሆን እጅግ እቀና ነበር😇🙏

  • @YetamTeshager
    @YetamTeshager 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን❤❤

  • @nafkotmishiko178
    @nafkotmishiko178 2 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ የተባረከ አሜን ይበል 🥰🥰🥰

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችን ነህ bekachn❤️❤️❤️❤️❤️

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 7 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ የነገስታት ንጉስ! 👑

  • @YaminSimon-j5z
    @YaminSimon-j5z 6 หลายเดือนก่อน

    Ye Yehuda nigus ye naziretu Eyesus ye Hulu geta ye alemati fetari motin Dili yaderege ye siol mekifecha be iju yalewu ye negesitat nigusss Eyesus ❤❤❤❤❤❤ demo be kibri be melaikt tajibo yemimeta kibrrr yhunlhhh❤❤❤

  • @kassanderson6122
    @kassanderson6122 7 หลายเดือนก่อน

    “Beky Afro” a fitting name for a man with an exceptional talent for imitation!

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Awesome Bereket I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song የደስታዬ እልልታ ( Yedesitaye Elilita) Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏🌼🌼🌻🌻😍😍

  • @AmanuelEyasu-uf6wn
    @AmanuelEyasu-uf6wn 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ባርካት የሚሎ የላም ብቻ ጌታ አብዝቶ ይባርክ 😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ashagireayeleamelo3558
    @ashagireayeleamelo3558 7 หลายเดือนก่อน

    Errr Uuuuuuuuiiiiii ye consent mezmur ersu adis album 💿 beki enkuwan ye eyesusm honki ❤❤

  • @mitikujabo1403
    @mitikujabo1403 7 หลายเดือนก่อน

    Uffff❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏Bikiyeee Yigzeber tsaga yibisalih ❤️❤️❤️❤️full Albem Amazing Song and it is blessed❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rosinatube9937
    @rosinatube9937 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ ወንድማችን ብርክበልልን 🙏😍👍👏👌👌👌👌😍😍🍀🍀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐🌴🌴🌴🌴🌿🌿💝💝💝💝💝🌸🌿💐💐🌷🌷🌷🌷🌻💛💛💜💘💗😍😍

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile866 7 หลายเดือนก่อน +2

    መስማት ማቆም አልቻልኩም 😂😂😂😂❤❤ ህያው ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ !!!

  • @elat203
    @elat203 7 หลายเดือนก่อน

    wow bekiyachin ene kalati yelegnm beka uuuuuuuuuuuuuuu new yalkut fetari yibarkih uuuuuffffff

  • @ermyasabeje8428
    @ermyasabeje8428 4 หลายเดือนก่อน

    በረከትዬ❤በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ 🎉

  • @mekdesnesre1707
    @mekdesnesre1707 7 หลายเดือนก่อน +2

    በህይወቴ የማረሳው ድንቅ ጊዜ 🥰👌

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እርሱ ይሁን የበላይ ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ ቤክ❤❤❤❤❤

  • @Abdiwaktole-y1i
    @Abdiwaktole-y1i 7 หลายเดือนก่อน +2

    one of my fave song for so long. Beki God Bless U.

  • @berhanudawa6317
    @berhanudawa6317 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you, Beki! May this aroma fill generations. Glory to Jesus!

  • @EdenLemma-lb8jp
    @EdenLemma-lb8jp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow our God is Great . I love you Jesus Christ my lord

  • @NatiJr-gh3im
    @NatiJr-gh3im 7 หลายเดือนก่อน +2

    የነ ቴዲን ኮንሰር ገብቼ ሀጢያት ከምሰራ እዚህ ገብቼ ብቀውጠው ይሻለኛል

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምንአለ ዝም ብለህ ብታመልክ? ሁል ጊዜ ራሳችሁን ወደላይ ትሰቅላላችሁ እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው ሁሉንም ልጆቹን እኩል ያያል አያዳላም

    • @bzbz3363
      @bzbz3363 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ኪጃን-tw2gu
    @ኪጃን-tw2gu 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጨርሶ የቀባህ ሰው ነህ. ሁሉም መዝሙሮች በጣም ይባርኩኛል

  • @Abelmohummed
    @Abelmohummed 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምን አይነት አምልኮ ነው አረ ድገምልን ቤኪ

  • @EthiopiaAmare-x1i
    @EthiopiaAmare-x1i 4 หลายเดือนก่อน

    Amen e/r yibarkew ahunim bereketachin nehi wondimachin

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 7 หลายเดือนก่อน

    ቤኪ ሀዋሳም ብታዘጋጅ ደስ ይለናል ተባረክ❤

  • @NatnaelNigusse-hf6el
    @NatnaelNigusse-hf6el 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Assela w gegena Geta eysus ybarkeh

  • @MeazaMulugetta-iu3vg
    @MeazaMulugetta-iu3vg 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MsClass-u6o
    @MsClass-u6o 16 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeen tebareki🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @KukiHailu
    @KukiHailu 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ በጣም በአምልኮ ጌታዬን አክብሬ የነበረበት ቀን አረሳዉም

  • @nardostayework316
    @nardostayework316 7 หลายเดือนก่อน +1

    የደስታዬ እልልታ
    ንጉስ ለሆነው ጌታ

  • @yonathanyisehak350
    @yonathanyisehak350 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጋ ይብዛልህ ቤኪያችን❤️🔥🔥

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 7 หลายเดือนก่อน

    በጉብዝና ወራት ጌታን ማሰብ ግሩም ድንቅ ነገር ነው

  • @BereketHamelo-yc9rn
    @BereketHamelo-yc9rn 7 หลายเดือนก่อน

    Sewedk eko❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tebarekilng bekiye

  • @abelasefa-tp2oj
    @abelasefa-tp2oj 7 หลายเดือนก่อน

    Beki tabarek ante iko inku bereketachn neh❤

  • @ቃልኪዳንSamuel
    @ቃልኪዳንSamuel 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤😊

  • @birukbima1365
    @birukbima1365 7 หลายเดือนก่อน

    ክብሩን እግ/ር ይውሰድ
    ውሃ ለሚረጩት ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @amenasseged9253
    @amenasseged9253 7 หลายเดือนก่อน

    የረ ቤኪ ይደገምልን ❤አምልከን አልጠገብንም እኮ