Nan deema nan deema Mo'ichaan nan deema WAAQAYYO na wajjin jira Harkasaan harka koo qabeera! Inni lafa onaatti na gargaare Har'as humni koo inni jabaan si mitiiree! Beky koo, obboleessa eebifamaa nana!
It's the saxophonist jumping for me :) Blessed. This stays always fresh and will always give me goose bumps when watching and worshiping! Ere Geta hoy yihen hizb asib! 😪🥺🥺🙏🙏
Omg how I wish I was in Ethiopia to attend this concert. Every single day, I listen to this back and forth literally everyday. I really hope you do a concert in America in the future. God bless you Beki. You are extremely gifted. 🎉
I got chills every where Jesus what an amazing spirit is that!! I am glad to be in this amazing generation who has hunger to worship the lord. GBU Bereketachn 🥰🥰
Ohh wonderful ! How marvelously skilled musicians , with everything they Got they played soooo weelll that I had to go seek back the video every 4 seconds. This is a pice of remarkable art to THE LORD!!
It means there is a place in Ethiopia called Hawassa and this comment is like a petition for the singer to come to this place by asking people to like his comment in the official language of Ethiopia
Geta Eyasus kiristos Tsga yebazali ! Wow Bekisha Ende sim batakatachin neh You are Blessed in Jesus Christ forevermore And whole Blessed in Almighty The most high name of JESUS CHRIST forevermore Amen ! GOD BLESS YOU AND KEEP YOU AND WHOLE UNIVERSE FOREVERMORE AMEN ! Keep moving forward by the Grace of GOD ALEWU WHAT A SONG 🎵✝️❤️💪👍🙏!
Weyene benoreku yasbelal.....be hawassa yedegem yemetlu esti like❤❤❤❤❤
እዛም እመጣ ነበር ❤️❤️🔥😁
Hawasa ይደገም ❤❤❤❤
Er ydegme
Ere hawasa ydegem beki❤❤❤
pls beki hawassa metalew bilek kal gebtek neber oko ...pleace let this 🔥be again in Hawassa .
Every time someone likes this comment, I will come and watch this song again. ❤❤❤
The same to me brother, bless you
ስንቱን ተሻገርኩኝ ስንቱን አለፍኩኝ
ውድቀቴን ያሰበው መቼ ሳቀብኝ ጌታ በእጁ ይዞኝ
በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ
በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ
እጁ ነው ለኔስ አለኝታዬ
አለኝታዬ አለኝታዬ
እንኳን ጌታ ምድራዊ አባቴ እንኳን ጌታ ምድራዊ አባቴ እንኳን ጌታ ወላጅ አባቴ
ይዞኝ የል ወይ በልጅነቴ የላዩማ የሚወደኝ የሰማዩማ የሚያፈቅረኝ ኢየሱስማ የሞተልኝ አንዴ ይዞኛል ላይለቀኝ
እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ እጄን በእጁ የያዘኝ ትደርሳለህ ከግብ ያለው
ትደርሳለህ ወደ ዘመርከው
ትገባለህ ወደ አወራሀው
ያለኝ ጌታ ኢየሱስ ነው።
ምንም በሌለበት ምደረ በዳ ላይ
ቃልን ተናገረኝ ጌታ ከሰማይ
ጥቂቷን ነገሬን በባዶ ቦታ
ትበዛለህ ሲለኝ የያዘኝ ጌታ
ሰምቻለው ሰምቻለው
የጌታን ድምፅ ሰምቻለው
እንዳወራኝ እንደሰማሁት
ምንም በሌለበት ምድረ በዳ ላይ
ቃልን ተናገረኝ ጌታ ከሰማይ
ጥቂቷን ነገሬን በባዶ ቦታ
ትበዛለህ ሲለኝ የያዘኝ ጌታ
ሰምቻለው ሰምቻለው
የጌታን ድምፅ ሰምቻለው
እንዳወራኝ እንደሰማሁት
ወደግቤ ወደታየልኝ እሄዳለሁ
ወደ ቅፍርናሆም እየሄዱ ሳለ በታንኳ ገብተው
ብርቱ ንፋስ ነፍሶ እጅጉን ባህሩን አነዋወጠው
25 ወይም 30 ምዕራፍ ቀዝፈው እንደደረሱ
ኢየሱስ ውሀው ላይ እየተራመደ መጣ ወደነሱ
ሲቀርባቸው አይተው እጅግ ስለፈሩ
እሱ ግን አላቸው እኔ ነኝ አትፍሩ
ሊቀበሉት ወደው ወደ ታንኳቸው
በድንገት ሳይቀዝፉ አደረሳቸው
ወዳጅ የሆኑት ሂዱ ያላቸው ባህር መሀል ላይ ደረሰላቸው
ድንገት በቅፅበት በዛ ሁኔታ
ማዶ ደረሱ ሲመጣ ጌታ
ገብቷል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት እየተራመደ እየተራመደ እየተራመደ
በማዕበሉ ላይ እየተራመደ
በችግሬ ላይ እየተራመደ
በአስፈራራኝ ላይ እየተራመደ
ጠላቴ ራስ ላይ እየተራመደ
በባህሩ ላይ እየተራመደ
በጨነቀኝ ላይ እየተራመደ
በፈራሁት ላይ እየተራመደ
መቷል ኢየሱስ እየተራማደ
💕💕💕👍
I wish someone would put the oromigna lyrics
oromignaw felgew neber mitchlut tsafut
❤❤❤
Amen 🙏🏼 thank you for doing this 🙏🏼 ❤❤❤
እንኳን የኛ ሆንክ ይሄን የመሰለ ድንቅ እና እየሱስን ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ድግስ ለመንግስቱ ስራ እንድንሰዋ ምክንያት ሆንክልን። በጣም ለፍታችሁ አጥንታችሁ እንደነበር ያስታዉቃል ሁላችሁም ተባረኩ!!
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው ታሪካዊ ቀን.
በቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Gooftan Iyesuus 🌠
መጥቷል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት ❤
የሚገርመው በዚህ የአለም ትርምስ ጆሮአችን ጥሩ አይነችን መልካም በማያይበት ለጴንጤ ሰማይ ክፍት ነዉ
0:21
The one saxophonist who jumps while he is playing, I cannot stop admiring the spirit he is in. Big respect 🙏 🙏🙏
በጣም
❤❤ btm💪
እንዴት ነው ምታስቀኑት ጴንጤዎች
Mn enaderg be eyesus amnachuhal dnachuhal beza lay ye egziabher lej nachu snbal mn enarg antem na wendeme abreh kenyaga ladaneh zemer sayrefdebh eyesusn bcha mamen nw mitebrqebh
,,, ወላጅ አባቴ ይዞኝ የለ በልጅነቴ
የላዩማ የሚወደኝ , የሠማዩማ የሚያፈቅረኝ ,
እየየሱስማ ✝️ የሞተልኝ አንዴ ይዞኛል ላይለቀኝ...
🙏
YESUUS KIRISTOOS GOFTAA DHA.
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
JESUS CHRIST IS LORD
YESHUA HAMASHIACH ADONAI
...ትደርሳለህ ከግብ ያለው
ትደርሳለህ ወደ ዘመርከው
ትገባለህ ወደወራሀው
ያለው ኢየሱስ ነው🎹🎸🎷🎸🎹🎹🎷🎸🎷🎶🎶🎤🎤
ኦ አባት ሆይ ተመስገን 😮ጌታ ሆይ ቤኪን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤
በሰማያዊ ስፍራ በኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ህዝብ እንደዚህ ያመልካል ጌታን። ሃሌሉያያያያያያያያ
HAWASSA ENDIMETA LIKE🎉
,ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮 woooooww thank u God
የማይረሳ ጊዜ ድንቅ የአምልኮ ድግስ ነበር
በመስቀል አደባባይ ይደገምልን❤❤🎧🎤🎤😇🎸🎺🎷🎷🎷
🎉መቶል ኢየሱስ በግርማው እኔ ቤት .....🎹...እየተራመደ🚶♂️
Nan deema nan deema
Mo'ichaan nan deema
WAAQAYYO na wajjin jira
Harkasaan harka koo qabeera!
Inni lafa onaatti na gargaare
Har'as humni koo inni jabaan si mitiiree!
Beky koo, obboleessa eebifamaa nana!
ገና ከሀገሬ ከመውጣቴ እንደዝህ ማምለክ ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ ነው?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤
❤❤❤😂
It's the saxophonist jumping for me :) Blessed. This stays always fresh and will always give me goose bumps when watching and worshiping! Ere Geta hoy yihen hizb asib! 😪🥺🥺🙏🙏
ጌታ ሆይ ምን አይነት grace ነው 🥹
እንዳንተ አይት ቅን እና ትጉ አገልጋዮች ይብዙልን:: love you abate ❤
በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ❤
Oh , bekiye What a blessed person you are , God bless you more bekiye our amazing Diamond gift from God !!!!❤❤❤❤❤
በህይወቴ ከማልፀፀተው ጉዳይ ሁለተኛው ሌሎች ፕሮግራሞች ትቼ እዚህ የተገኘው ቀን
ቤክሻሻሻሻ
ሁልጊዜ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግብ መዝሙሮችህ ህይወቴን ዳሰሳ፣ ጌታ አሁንም ክብሩን ይጨምርልህ ፣ አይኖችህ ከእንደገና ይብሩ
Omg how I wish I was in Ethiopia to attend this concert. Every single day, I listen to this back and forth literally everyday. I really hope you do a concert in America in the future. God bless you Beki. You are extremely gifted. 🎉
He did on Saturday
I got chills every where Jesus what an amazing spirit is that!!
I am glad to be in this amazing generation who has hunger to worship the lord. GBU Bereketachn 🥰🥰
Amen amen ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል በኢትዮጽያ ምድር ከፍ ይላል እሱ ብቻ ይነግሳል።🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
ቤኪዬ : እንደ ስምህ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
መቷል ኢየሱስ ባስጨነቀኝ ላይ እየተራመደ፣በጠላቴ ራስ ላይ እየተራመደ......❤❤❤❤❤❤❤
ብዛልን ወንድሜ 😊 ሆሳዕና ይደገም !
በኪ በአንተ ውስጥ እየሱስ አይተናል ❤❤❤
Ohh wonderful ! How marvelously skilled musicians , with everything they Got they played soooo weelll that I had to go seek back the video every 4 seconds. This is a pice of remarkable art to THE LORD!!
ቤኪሻ ስላ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
ልጄ 2 ዓማቱ ነዉ አማርኛ ብዙ አይችልም ከሀገር ዉጭ ስለሆነ ማለቴ ነዉ እናማ የአንተን መዝሙር እንዴት እንደምወድ ልነግርህ አልችልም አፍ የልፈቱትን እንኳን ሰምተዉት ልጠግቡት የልቸሉት መዝሙር ነዉ ተባራክ ።
በተወጋዉ እጁ ይዞኛል አባቴ.....next Please Wolayta soddo
God bless you, Brother Beki
And the musician and the back singers
May God bless them too 😊
wwwwoooww what amazing grace do u have beki thats beyond !!! its also an amazing grace to have u ❤❤❤ much love መጣ እየሱስ በፍቅር እኛ ቤት እየትራመደ እየትራመደ ለለ ለ
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖♂
ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌
ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
😂😂
ቤኪ ግን ምን አይነት ሰው ነው ፡ አቤት አቤት…..ጠጋው የተትረፈረፈ
❤❤❤❤❤❤❤የሚገርም ኣምልኮ እየሱስ የታየበት ይሚቀበለው መስዋት ቤኪ ጌያ ዘመንህን ያሳምር ኢሳቅ ያባቱን ጌታ እንዳስቀጠለ ልጆችህ የጌታን ስም ያስቀጥሉ ይደጉ ፍሬያቸው ይብዛ ሽታቹ ይውጣ ተባረክ ባረከን
እልልልልልልልልልልልል እስይይይይይይ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው
everything was amaizing! specially beki gracefulness and the soo called 'Act of spritual saxiphonization'
ውውውውውውው ምን አይናት ማንፋስ ነው እኔ ግን እዚ ብዳርስ ማቆቃም አይቺልም ዉስጤ ታናካ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቤኪዬ ባንተ በጣም ብዙ ተባርከናል ሀዋሳም ይደገም ቤክዬ እንወድሃለን ❤❤❤
God bless you beki! I like all of your song🎉🎉🎉❤❤😊😊😊thank you!🙏🙏🙏
What kind voice beki tsega yibzalik Egzhbhr yimesgen silanet wondim
Please hawassa 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 like adergu guys
What does it mean ?
It means there is a place in Ethiopia called Hawassa and this comment is like a petition for the singer to come to this place by asking people to like his comment in the official language of Ethiopia
Bekaaaa May God Bless you and Your Family.
❤❤❤❤❤❤ መዝሙር በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ
❤❤❤❤
በክ ዘሜንህ ዘሪህ ይባረክ፣አንተን ትልቅ በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር በማደሪያው ላይ ይባረክ ይመስገን። ክፉ አይንካህ እውድሃለሁ ውድ ወንድሜ 🙌🙌🙌❤💗💗❤🌹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kaeyesusi gare manor becha yebaqenhl beqa xagebukute ❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen haleluya ❤❤❤❤❤❤ yen hiwite hulu nagere Jesus
የተባረኩበት መዝሙር❤
ኣንታ ቡሩኽ ሓወይ
የለለለለይ የለለለለይ የለይ የለለለለይ የለለለለይ ለለይ😅🥁🎸🎷
Yeleleleley😂👏
Yelelellelellllloiy 😂😂
Yisakor effect
It is not Yisakors effect beky has said it before in Colorado America
Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy Jesus is Lord 😇
ከ እየሱስ ጋር ወደፊት ብቻ።❤❤❤❤
Wowww dinki amilko Eyesus be maeblu layi eyeteramede wode ene meta elllllll❤❤❤❤ MN aynet dinki amilko nw beki ye midrachn bereket neh tebarekiln
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም መዝሙሮችህ ለጆሮ ማር ለልብ ፈውስ ለአእምሮ እርፍት ለነብስ እምነት ለኑሮ ደስታን ይሰጣሉ እውነትም በረከት 😊😊😊😊😊😊😊
በማዕበሉ ላይ እየተራመደ
በችግሬ ላይ እየተራመደ /×2
መቷል ኢየሱስ እየተራመደ 😮
ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው stay blessed Bakiye
6:29
Amen ❤
Baay'ee eebbifami Bereket keennaa❤❤❤❤❤❤❤
ቤኪዬ በጸሎት የተገኘ መዝሙር ያስታውቃል ተባረክ🙏🙏🙏
Glory to Jesus amazing worship GOD bless you beki you are blessed!
God bless you Bereket l love the song my favorite part is at the end when you sing elelelelelelelel so again may God bless you more and more everyday
እኔ ቃል የለኝም ቤኪዬ በጌታ መንፈስ እየረሰረስክ ዘመንህ ይለቅ
እየሱስ ጌታ ከዚም በላይ ክብር ይገባዋል
እሩቅ እእሩቅ ከማየት ያድነን ቅርብ ቅርብ ያድርግልን መሻታችን😊❤
በረከት ስንት ዘመን መሰለህ እሩቅ እሩቅ ያየሁት አሁንማ እሩቅ እሩቅ ከማየት ይልቅ በቅርብ ፍላጎቴን ማግኘት ተመኘው
ቅርብ ለቅርብ የተሰኘ ዝማሬ ጌታ ይስጥህ
Geta Eyasus kiristos Tsga yebazali !
Wow Bekisha Ende sim batakatachin neh
You are Blessed in Jesus Christ forevermore And whole Blessed in Almighty The most high name of JESUS CHRIST forevermore Amen !
GOD BLESS YOU AND KEEP YOU AND WHOLE UNIVERSE FOREVERMORE AMEN !
Keep moving forward by the Grace of GOD
ALEWU WHAT A SONG 🎵✝️❤️💪👍🙏!
Amazing worship with full of God’s presence more blessings and anointing upon you
የእየሱስ ልጅ ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ ❤🎉 ለምልም
Geta zemenh yibark❤❤❤❤❤
Beki ትለያለህ በቃ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ❤❤❤
እየሱስ የ ዘላለም ጌታ ነው።።።።።❤❤❤❤
WAAQAYYOO SI HAA EEBBISU!
AJAA'IBA!
አሜን ኢየሱስ ነው ያለኛ ጌታ ነው ቤካዬ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
Oromigna Mesmur gn ejig ejig betam nwe leb minekawu Tebarek wendeme..
God is great! Am speechless…. Geta eyesus teweledun bekin bedemu yeshefenelen! Bezeih ye amelko gelete mederituwan be tsidik ena kidesena weresu 🙏
Syisafr kamanfasu yemsax isu yibarki❤ we love you
Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele 👏 ♥️
Abet Min Aynet menfes new Tebareklign Bekaye❤🙏
ያልገባኝ ነገር… የሌሌሌለለህ ለለለህ የለን ነው፡፡
ስታልፍበት ይገባሃል ወዳጄ
እስቲ ዝም ብለህ የለለለለለለይ 💃💃💃 በል ባይገባህም
መጥቷል ኢየሱስ እየተራመደ!!! wow Beki May God bless you more and more in abundance!!!!
Couldn't stop watching and listening. Blessed abundantly!! Geta zemenihin yibark Beki!
Minainet worship nw begeta uffff geta miskre nefse rekach bekiye tebarekiling wandime
እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ❤😇
Yes ❤
I mess it this great concert woooo no word to say elllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i so much love you all.
Memtat eyechalalchu yalmetachu ameletachu kemalet wechi mn ybalal❤❤
Amen yizonal tebarak beki❤❤❤
Anyone who was in Diredawa when beki sung yeleleleley...first , 🥰🥰🥰
🥰🥰🥰 mn malet new gn ? Lela kuankua new
yegna bereket neh ante geta lezi tewelde yasenesah mezmureh hulu ye geta kal bicha yehone tebarekelen bebezu
Bereka hossana meche nw mitmetaw please please please ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርዬ እግዚአብሔር አምላክ አቢዝቶ ይባርክህ በእውኔት
ሁፍ ቤኪዬ ምን እንደምልህ አላዉቅም ዘመንህ ይለምልም
በጣም የምወደው ሁሌም ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር
ምን ጉድ ነው ቆይ ደግሜ ልስማህ ምን እንደምትል ኡኡኡኡኡ🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
I can't stop listening this song. wow beki I am blessed.
abo temecheny...❤❤❤ beki zemenih yibarek.... we expect more💯💯💯
Ere ye HAWSSA gudyi bekisha 😊
Bekiye really really You are so amazing.