9. Amen Amen በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አሜን አሜን Live Concert

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 321

  • @samitube7948
    @samitube7948 7 หลายเดือนก่อน +193

    በኢየሱስ የዳነ Like

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 7 หลายเดือนก่อน +70

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ
    ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ
    ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ
    ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ
    ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ
    በስብከት ሞኝነት አሄ አሜን ይሁን ብዬ
    አይቼ ማላውቀው የደስታ ካባ
    ሂወቴ ለበሰ ኢየሱስ ሲገባ
    ዛሬማ እሞትለታለሁ
    ሂድ ቢለኝ ወዴት እሄዳለሁ
    እሱ ነው የመጨረሻዬ
    አሜን ያልኩት ኢየሱስ ጌታዬ
    አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን)
    ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን)
    ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን)
    መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እንኳንስ ሊያቀርበኝ ሊገባ ከቤቴ
    መጥራት ማይገባኝ ስሙን ባንደበቴ
    ጌታ ግን ደግ ነው ፍቅር የለበሰ
    ለጠፋሁት ልጁ ፍቅርን ደገሰ
    ፍርድ ነበረብኝ በሞት የሚያስቀጣ
    የገዛ በደሌ አሄ ያመጣብኝ ጣጣ
    ጌታ ግን ከፈለው የሃጥያቴን እዳ
    አሜን በማለቴ ነውሬን አጸዳ
    በኢየሱስ ህይወት አጊኝቻለሁ
    ልለየው እንዴት እችላለው
    እስካይችል ይሄ ትከሻዬ
    አይሎአል ፍቀሩ በላዬ
    አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን)
    ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን)
    ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን)
    መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    ኢየሱስዬ (ውድዬ)
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ከሰማይ ወረደ አሜን አሜን
    ደግሞ ለኔ ሞተ አሜን አሜን
    ከሙታን ተነሳ አሜን አሜን
    በክብር አረገ አሜን አሜን
    ልክ እንደ መብረቅ አሜን አሜን
    ከላይ እያበራ አሜን አሜን
    ዳግም ይመለሳል አሜን አሜን
    ከቅዱሳን ጋራ አሜን አሜን
    ስምን ያተረፉ በየዘመናቸው
    ተከታዮቻቸው ሲሞቱ ረሷቸው
    ሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያልሸፈነው
    ሰንጥቆ የመጣ የኢየሱሴ ስም ነው
    ይሄን ስሰማ አሜን በማለቴ
    ሰመሬ ብርሃን በራ ቤቴ
    አሜን በማለቴ አሜን በማለቴ
    አሜን በማለቴ ሰመረ ህይወቴ
    አሜን ያልኩት ጌታ አሜን ያልኩት ጌታ
    አሜን ያልኩት ጌታ እስራቴን ፈታ፟
    (አሜን)
    (አሜን)
    (አሜን)
    (አሜን)
    (አሜን)

    • @hanayegeta
      @hanayegeta 7 หลายเดือนก่อน +1

      Uuuuuffff endet ybarkal amesegnalehu 🙏🙏🙏🙏💚💚💚

    • @hanayegeta
      @hanayegeta 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen
      Amen amen amen
      Amen amen amen
      Hallelujah Hallelujah
      Hallelujah Hallelujah
      Hallelujah Hallelujah

    • @hiwotregassa6007
      @hiwotregassa6007 7 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn

    • @yigeremuyoelyoola5282
      @yigeremuyoelyoola5282 7 หลายเดือนก่อน +1

      MY DEAR BELOVED SISTER TIBAREK THANK YOU SO MUCH AND MAY GOD ALMIGHTY BLESS YOU ABOUNDETLY IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH.

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen........

  • @misganajohn
    @misganajohn 7 หลายเดือนก่อน +59

    እንደኔ ደስ ያለው ማን እስቲ ለኢየሱስ ክብርርርርርርርርርርርርርርርርርር

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 7 หลายเดือนก่อน +76

    እኔ ጉባኤው አስገረመኝ እኩል ነው የዘመርነው ትዝታችን እየሱስን ያመለክንበትን ድንቅ ጊዜ አንረሳውም

  • @MastewalAyeleOfficial
    @MastewalAyeleOfficial 7 หลายเดือนก่อน +44

    ሙዚቃውም ድምፁም ወጣትነቱም ለእየሱስ የሆነለት ሰው በረከት❤❤❤❤

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 7 หลายเดือนก่อน +44

    ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው ታሪካዊ ቀን.
    በቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Barkan_addis
    @Barkan_addis 7 หลายเดือนก่อน +95

    ይሄ ቪድዮ እስኪለቀቅ እንደኔ የጓጓ🖐🥰.......አሜን አሜን

  • @RuhamaDenbu
    @RuhamaDenbu 7 หลายเดือนก่อน +45

    ያቺ ቀን ትባረክ ኢየሱስን አሜን ብለን የተቀበልንባት!🙏

  • @Teganealemayehu
    @Teganealemayehu 7 หลายเดือนก่อน +28

    ቀኑን ሙሉ ነዉ እየሰማሁት ነዉ የሆነ ነገር በሉኝ❤❤😍😍🥰🥰

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይሁን ይብዛልሽ!

    • @Adulis_Media_Eri
      @Adulis_Media_Eri 6 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ቀን ምሉ ስለ ኣንተ እየሰራ ነው ስለዚ ቀን ምሉ ኣሜን በል ወንድሜ!!

  • @kalizee6722
    @kalizee6722 7 หลายเดือนก่อน +17

    በኢየሱስ ህይወት አግኝቻለሁ
    ልለየው እንዴት እችላለሁ
    እስኪ አይችል ይሄ ትከሻዬ
    አይሏል ፍቅሩ በላዬ
    አስገባውት አሜን አሜን ብዬ
    ይሀው አለውኝ ድኜ ቀርቼ
    አስገባውት መድሀኒት ሆነኝ
    እየሱስዬ (x4) ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EliasEticha
    @EliasEticha 7 หลายเดือนก่อน +12

    Amen amen ወንጌል ብቻ በኢትዮጵያ ምድር ይሰበካል፣ ይነግሳል፣ ይቀጣጠላል ፣ይወራል የጣዖት አምልኮ ይቆማልamen amen🤩🤩🤩🤩🤩🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎉🎉🎉🎉።

  • @LackyBoy-vr9yn
    @LackyBoy-vr9yn 7 หลายเดือนก่อน +20

    በረከት ተስፋዬ አንተ የምድራችን በረከት ነይ

  • @user-abenezerzerihun
    @user-abenezerzerihun 7 หลายเดือนก่อน +19

    አስገባሁት አሜን
    አሜን ብዬ አሜን
    መድሀኒት ሆነኝ ኢየሱስዬ
    ኢየሱስዬ ውድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abelmohummed
    @Abelmohummed 7 หลายเดือนก่อน +12

    የሆንክ ነበልባል ነገር ነህ
    ጌታ ይጨምርብህ

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ በረከት ❤እኳንም በኛአ ዘመን ኖርክ

  • @MindfulLiving-gv4me
    @MindfulLiving-gv4me 7 หลายเดือนก่อน +13

    esti yidegem mitlu like argu

  • @bekibeki-8092
    @bekibeki-8092 7 หลายเดือนก่อน +8

    አረ ይሄ መዝሙር መስማት አልጠገብኩም❤😍

  • @misganafisseha9333
    @misganafisseha9333 7 หลายเดือนก่อน +10

    ቤኪዬ እንኳንም የጌታ ሆንክ!

  • @AlemayehuAbebe-ln8ot
    @AlemayehuAbebe-ln8ot 7 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት የእግዚአብሔር ቅባት እንዴት እየፈሰሰ ነው ወገኖቼ ❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል እስይይይይ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን። ብክዬ ትባርክህ ሙዚቃኛችሁ እጅችው እግርችው አፍችው በእየሱስ ክርስቶስ ስም በእግዚአብሔር ሃይል ይትባርኮ ይሁን በእየሱስ ስም

  • @HanaBety-l2c
    @HanaBety-l2c 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኡኡኡ uffffffffffffff መስማት ማቆም አልቻልኩም,🙏🙏so amazing day ❤❤

  • @Durujira77
    @Durujira77 4 หลายเดือนก่อน +1

    Haadhoo teenna barri keeti bara eebbaa sif haata'uu🙏🙏🙏
    Faarsi kun kan durii yoote'eeyyuu akkuma waan amma dhageennetti nutti tole!
    Nami faarsa kana dhageeffattan hundi faarsi durii maaf akkana akka inni mi'aawu namuu itti yaaduu qaba!

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi 7 หลายเดือนก่อน +12

    ኢየሱስዬ ውድዬዬዬ ኢየሱስዬ ውድዬዬ❤❤

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer379 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ታምሜ ተኝቼ እያዳመጥኩ እጰናናለሁ ❤❤❤❤

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 4 หลายเดือนก่อน

    አለባበሱ አና ሁለነገሩ ቴድሮስ ካሳሁን ይመስለኛል የሚለየው የእየሱስ መሆኑ ነው እንኳንም ሆነ አሜኖ❤❤❤❤❤❤

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሌሉያ አሜን ለሆነው ክብር ይሁንለት ቢኪዬ እንደ ስም በረከተችን ነህ እወድሀለሁ ✝️🎯🔥🔥🔥🔥🔥😍😍🙏

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ኣሜንንን ኢየሱስ ጌታዬዬ❤❤❤❤❤

  • @Christiansimon.a
    @Christiansimon.a 7 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ እኔ አልቻልኩም ምን አይነት ነገር ነው ባካቹ....
    አሜንንንንንንንንንንንንኖ

  • @HewanBeogale
    @HewanBeogale 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእየሱስ ስም ቤኪዬ እንደስምህ ጌታ ለኛ በረከት አድርጎ ሰጠን❤

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile866 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን 100000 ጊዜ አሜን

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 6 หลายเดือนก่อน

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋ ያብዛልህ ወንድማችን ዘማሪ ቤኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነ

  • @RuthAlemu-e5j
    @RuthAlemu-e5j หลายเดือนก่อน +1

    Be egziabiher yetasebe kezim belay new yene degmo yibsal ke bereket bekiye tebarek amen eeelllii ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @prayersforallnation
    @prayersforallnation 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብል አልጠግብ

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 7 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልል እየሱስዬ ውድዬ በኢየሱስ ስም ተበረኩ❤❤❤❤❤

  • @DiluMerdokiosMedalicho-z8q
    @DiluMerdokiosMedalicho-z8q 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ እንኳንስ ተወለድክ የብዙ ዘመን ምኞቴ ባንተ ዘመን ተሳካ

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha หลายเดือนก่อน

    ኤሄን ምመስል ምገርም መዝሙር ሳልሰማ መቆየቴ ገረመኝ ዛሬ 2/3/2017

  • @Missnegn777
    @Missnegn777 3 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩ የአባነዛር ነው ታባረክ ❤️

  • @AlazarTerefeAlazerTerefe
    @AlazarTerefeAlazerTerefe 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mirakleman5679
    @mirakleman5679 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ዘመንህ ይለምልም አተን የሰጠን አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 2 หลายเดือนก่อน +1

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @Adulis_Media_Eri
    @Adulis_Media_Eri 6 หลายเดือนก่อน

    መምህሩ - እዚ መድረክ ላይ የዘፈነ ሰው ሁሉም ዘማሪ ይቀይረው!! ኣሜን❤

  • @fasikatesfaye8625
    @fasikatesfaye8625 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amene ♥️♥️♥️♥️ Bekiye bereketach neh tsgawn yabzaleh yezemenachen dnki zemari endezihu setzemer yeleki bebetu God beless u morthan♥️

  • @AbidestaAbidesta-i5b
    @AbidestaAbidesta-i5b หลายเดือนก่อน

    አሜንንን 🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @heratomurad5459
    @heratomurad5459 6 หลายเดือนก่อน +1

    AmeniiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiAmeniiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬመድኃኒቴ አሜንጌታዬ አሜን አምላኬ አሜን አማላጄ አሜንአልፋናኦሜጋአሜንየትንሳኤንጉስ አሜን አሜን

  • @simretgosheme-qi9mv
    @simretgosheme-qi9mv 7 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢ምን እንላለን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @senaiyohannes1201
    @senaiyohannes1201 7 หลายเดือนก่อน +4

    Wow 6:02 - 6:20 like i am amazed 🔥🔥🔥

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 7 หลายเดือนก่อน +5

    ያ ጊዜ ቢደጋገም ❤❤

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mskrami-vt6hl
    @mskrami-vt6hl 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen eyseus wudeya ❤🙏🙏🙏❤

  • @antenehfantabil9251
    @antenehfantabil9251 6 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ sound! ገራሚ ሙዚቀኞች!

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 7 หลายเดือนก่อน +7

    በህይወቴ ከማልፀፀተው ጉዳይ ሁለተኛው ሌሎች ፕሮግራሞች ትቼ እዚህ የተገኘው ቀን
    ቤክሻሻሻሻ

  • @EmebuAbichu-yo1wk
    @EmebuAbichu-yo1wk 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያልሻረዉ አሜን አሜንንንን🙏🙏🙏

  • @brukatiso7033
    @brukatiso7033 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ቤኪ ደግሞም ሙዝቃኞቹም

  • @TegegnBerhanu-q2y
    @TegegnBerhanu-q2y 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመናችን ድንቅ አገልጋይ ስወድ ደግሞ በጌታችን ቤት እድሜው እንድት ጭራስ ጌታ ረሱ ይረዳል አሜን

  • @AbigailWilson-w1o
    @AbigailWilson-w1o 7 หลายเดือนก่อน +2

    What a wonderful worship song. Amen Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙇🏽‍♀️
    🔥🔥🔥🔥

  • @selamzermu5377
    @selamzermu5377 4 หลายเดือนก่อน

    እረ የተባረካችሁ ሙሉውን ልቀቁት❤❤🔥🔥🙏

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንንንምንንን

  • @meseret5776
    @meseret5776 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተሰወረውን ምንጭ ይክፈትልህ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ዋዊዊዊዊዊዊ ኢየሱስ ጌታነውውው፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ዘመንህ ይባርክ 📖📖👆👆👆👆📖😍😘🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @AbiyotTomass
    @AbiyotTomass 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእየሱስ ስለዳንኩኝ

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 7 หลายเดือนก่อน

    ለመቶኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው❤❤

  • @EmnatHailu
    @EmnatHailu วันที่ผ่านมา

    Uffffff be geta sim desi sil amen

  • @Sisa143y
    @Sisa143y 7 หลายเดือนก่อน

    Mezimuru gin #1❤ andi negar ale deamlight gin bikar min ale chifara beti asimasalawu😢

  • @jonathantikicos
    @jonathantikicos 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስተካክሉት በረከት ለማለት ረከት ነዉ የተባለዉ ewedachehualew❤❤

  • @FrehiwoteTeferi
    @FrehiwoteTeferi 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜንንንንንን

  • @TecnoPhonetastic-m4f
    @TecnoPhonetastic-m4f 5 หลายเดือนก่อน

    Amene Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele3607 5 หลายเดือนก่อน

    እየሱስዬ...
    ውድዬ..

  • @HenokYilma-n1h
    @HenokYilma-n1h 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen ameeen

  • @OliiFantaye
    @OliiFantaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beki I love you God bless you Amen Amen Amen

  • @TihonTihoncasa
    @TihonTihoncasa 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ውውውውውውውውውውውው

  • @topebelay
    @topebelay 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉አሚን አሚን🎉🎉 ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ❤❤

  • @EliasAdem-i2k
    @EliasAdem-i2k 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውድዬ ኢየሱስዬ❤

  • @AmanAlex-i3l
    @AmanAlex-i3l 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen

  • @NaodKarfe
    @NaodKarfe 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen yehonew ersu!

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ምህረት በዝቶልኛል❤❤❤

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 2 หลายเดือนก่อน

    Ufey what a song 😊😮😮😮😮😮

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን 😘😘😍😘😍

  • @tsegenetyirga1941
    @tsegenetyirga1941 6 หลายเดือนก่อน

    Barakatache nahi ahunime yechamarelehe tabarakelegne

  • @AmanuelZeray-ri6hf
    @AmanuelZeray-ri6hf 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጥራት ማይገባኝ ስሙ በኣንደበቴ፡እሱን ግን ገባ ወደ ቤቴ

  • @asfawlemma5522
    @asfawlemma5522 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገና አለምን እንወርሳለን

  • @Heruy-tb7ny
    @Heruy-tb7ny 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen...

  • @salomegeleta9999
    @salomegeleta9999 7 หลายเดือนก่อน

    Bekiye geta yibarkihi dinki zimaree newu siwedihi

  • @kiyaemamiye5159
    @kiyaemamiye5159 หลายเดือนก่อน

    Holy sprite ❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 7 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልልል ሰውነቴን እየነዘረኝ የሰማውት omg❤❤❤

  • @Meseretshumi-i7e
    @Meseretshumi-i7e 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ!!

  • @dawitsahle7106
    @dawitsahle7106 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!

  • @GenetEliasGenet
    @GenetEliasGenet 7 หลายเดือนก่อน

    Baxam kochitogn belangegnte😢😢 bekiy❤❤

  • @Regesawmathewos29-iu8wu
    @Regesawmathewos29-iu8wu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Justin yema yemyadis mazmur tabrakilign bare

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 7 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችን ❤❤

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW 7 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ክብር ይሁንልህ እየሱስ የኔ ጌታ

  • @JomoJo-m4r
    @JomoJo-m4r 5 หลายเดือนก่อน

    Bekiye geta abzto yibarkih

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek beki

  • @titobogas3388
    @titobogas3388 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አባቴ ላርግህ ቤክሻ

  • @kokobeyirga3010
    @kokobeyirga3010 7 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarekeschu gen lemendenew brehane yansew hezbu menem ayetayem lezmarew becha new brehane yealew

  • @febenmulugeta7032
    @febenmulugeta7032 2 หลายเดือนก่อน

    Bless You

  • @Heruy-tb7ny
    @Heruy-tb7ny 3 หลายเดือนก่อน

    Waw amen

  • @kameth423
    @kameth423 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይገባዋል እኮ😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 11 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeen

  • @tamenedeguofficial722
    @tamenedeguofficial722 7 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩ ራሱ አሜን ነዉ❤❤❤