When you feel like you're dead inside/in your faith...Get assured when you listen to Bereket tesfaye there's something about it that you can't explain 😭😭
When Lord wants to help nation, he gives such an anointed singer. his Name forever be blessed for you. Beki your songs are songs from throne of God always fresh and glorious. we Love you bless your family and kids in Jesus Name. Amen.
4አመት ሙሉ ሴጣን ተጫወተብኝ 2015መልካም ወጣት ላይ ጌታ ልቤን ነካው ቤተሰቤ በቃ አሉ እኔም በቃ ባልኩበት ሰአት ደረሰልኝ ሁሌ መዝሙሩን ስሰማው ፍቅሩ ትዝ ይለኛል ሊረዳኝ ሊዳስሰኝ መጣ የኔ አባት አነሳኝ እኔም እንደሌላው ወግ ደረሰኝ 😢😢😢
እንኳኖ ጌታ ረደህ
እንኳን ጌታ ረዳህ
ጭንቀት ይጠፋል ይህን መዝሙር ስሰማ ተባረክ በክዬ
ያፅናህ ወንድሜ
Ameni geta tsagawun yabzalh❤❤
ፀበል ቦታ ዝንብ ይልሰኝ ነበር ተስፋ ቆርጪ በሀዘን ተሰብሪ ሞቴን ስጠባበቅ እየሱስ ግን ደረሰልኝ ዳንኩኝ ልቤም ተፅናናሁ አሁን ሰው ሁሉ ሲያየኝ አያምንም እግዜአብሄርን ያመሰግናሉ ጌታ አፍርሶ ነው የሰራኝ ይሄ መዝሞር የኔን ታሪክ ይተርካል . በቃ በተባለው ላይ አበቃ በተባለው ላይ 😢💧😥😓.
አሁን ውስጤ በጌታ ተቀይሮ አገልጋይ አርጎኛል የእየሱስ ፍቅር ፈቅጂ እስረኛ ነኝ ካለሱ መኖር አልችልም ተባረኩ .
አየሱስ በክብር ይመጣል
WOW Abet yene EYESUS Endet telek New
አሜንንንን❤❤❤❤
Wow yene geta simu yebarek
Hallelujah
በረከት ተስፋዬ ዕድሜክ ይርዘም..!!
ትውልድህ ይለምልም.!!
የነካኸው ይባረክ.!!
እንዳማረብክ ቀጥል.!!
ከልቤ እወድሀለው የኔ ጠይም አሳ መሣይ❤❤❤❤❤
When you feel like you're dead inside/in your faith...Get assured when you listen to Bereket tesfaye there's something about it that you can't explain 😭😭
ጌታ ሆይ ስለወንድማችን ዘማሪ በረከት ተስፍዬ እናመሰግንሃለን
በህይወታችሁ ያስጨነቃችሁን ነገር አምላኬ በቃ አበቃ ይበልላችሁ!!😭😭😭
amen
Amen
Amen
Amen 🙏😭
ቤኪዬ እወድሃለው ተባረክልኝ❤️❤️
👉ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው ምክንያቱም ልንጋባ ቀናችን ደርሶ የልብ ታማሚ ሆነችብኝ አለቀስኩ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም እግዚአብሔርን ለመንኩት እሷንም ፈወሳት በጣም ደስስ ብሎኛል congra🎉 በሉኝ
ግን አሁን ምንም የለኝም ልንጋባ ነው መልካም ትዳር ይሁንላችሁ በሉኝ ❤
Happy marriage
❤❤❤ tnx 🙏@@soulmate1823
May God bless your marry
በስራ ቦታ እንደ እብድ ስዘምር ከስተማሪዎቼ ስጨቀጭቁኝ በመንፈስ ስዘል ነበር ቤኪዬ ስላንተ ኢየሱስ ይባረክ
ያንን መንፈስ እንደተጠፈ እግዚአብሔር አሁንም በበረካት ይባርክ
መዳን በኢየሱስ ብቻ 💙💙💙💙💙
በሕይዎታችን እናት፣አባት፣ወንድምና እህት ብቻ የቅርባችን የምንላቸዉ ሰዎች የኛን ጉዳይ ለመሸከም እስከምችሉት ብቻ ነዉ መሄድ የሚችሉት እኔ ብዙ ጊዜ አበቃልኝ ብዬ ጌታ ኢየሱስ ሕይዎቴን አለምልሞልኝ በብዙ ምስጋና ለመቆም ችያለሁ፡፡ እኔ ሕያዉ ምስክር ነኝ ዛሬ ቆሜ ስለ ክብሩ ዘምራለሁ ቤኪ ተባረክ በብዙ
ቤኪ ግን ምን አይነት ሰው ነው ፡ አቤት አቤት…..ፀጋ የበዛለት ሰው🥰
❤
Beky aydelem TSAGAW inj Yetsagaw balabet yibarak
Enkuan ጴንጤ honk🥰 getan በምን በማን እንፅናና ነበር!!!!!!
የሞተ ማንነቴን ያስነሳው ኢየሱስ ይመስገን❤❤❤❤
ቤኪዬ ባንተ በጣም ብዙ ተባርከናል ሀዋሳም ይደገም ቤክዬ እንወድሃለን❤❤❤❤
ሊቀ ካህኔ ከሚለው መዝሙር ጀመሮ አስማለሁ የቤተክርስትያን በርከት ነህ በጣም የታባረክ ነህ ዘመንህ ይለምለም
..,አበቃ በቃ በተባለው ላይ
በቃ በቃ ሠዎች ባሉኝ ላይ
እየሱሴ መጥተህ ✝️ የለም ወይ
ልትፈውሰኝ
Grace + Talent = blessing for church
Legendary singer ❤ Great musician Berket, Tebarek
ይህ መዝሙር ስዘመር ምሆነው ይጠፋኛል፤ ያንን ቀን ምን እንደነካኝ አላውቅም ነበር 😔😭😭 እግዚአብሔር ዳግም ያግኙኝ።
ኢየሱስ መንገድ ላይ ባያገኘኝ መጥፊያ መንገዴ ይዤ ነበር። ደርሰህልኛል እወድሃለሁ።
በብዙ ማዕበልና ወጀብ የተሞላውን ሕይወቴን ያረጋህልኝ እየሱሴ አመሰግንሃለሁ
ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ 😭😭
ጌታ ሆይ ስለ ምህረትህና ቸርነትህ አመሰግንሃለሁ።ይሄንን ወንድሜን ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፎችህ ጥላ ከልለው።ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም አለም።
የዳንኩባት ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ ኦሆሆ😪😪 ስም ላዘላለም ካፍ ይባል 🙌🏼🙌🏼
ሰው እኔን ሲያይ እንዳገዝከኝ ይታወቅልኝ
አግዘኸኛል
እረድትኸኛል
ራራርተኽልኛል
ህይወት ሰተኸኛል
ረድተኸኛል
የምህረት የመስቀል ጣር ውጤት ነኝ
ኢየሱስ ዘላለሜ ባንተ ላንተ ይሁን
እየሱስን ማግኘት ምን ያህል መታደል ነዉ ?????😭😭😭😭😭😭
የተወደዳቹ እህት ወንድሞች
ከቻላቹ ሁላቹም VPN አብርታቹ ተመልከቱ። ለዚህ ድንቅ ዝማሬ እና Video clip ልናደርገ የምንችለዉ ትንሹ ነገር ነዉ እና ሁላቹም በ VPN እንድታዩ በጌታ ፍቅር አበረታቻችኋለሁ ! ተባረኩ !😍
VPn endet ነው እሚታየው ገንዘብ እንኳን ልኬ ለመባረክ አስቸገረኝ እኮ
VPN መክፈት ምን ጥቅም አለዉ?
@@nebiyutesfaye3620 I think vpn sitabera ad silalewu meselegn malet vpn aberah malet yanten ip address silemikeyirewu youtube ke Ethiopia wuchi endaleh new miyasbewu silezh ad yinorewal ad sinorewu demo paymentu yichmiral Ethiopia wust honeh mitay kehone paymentu temesasay adelem. silezh vpn abriteh ke hager weta bleh ye bekin concert mayet new 🤣🤣
ብዙ ቦታ እንዲታይለት ያደርጋል
@@nebiyutesfaye3620 vpn መብራቱ youtube ከኢትዮጵያ ሲታይ ስለማይከፍል vpn በሌላ ሀገር እንደታየ ያስመስለዋል
ሰዎች በቃ ብለው ሲደመድሙ እግዚአብሔር ሊረዳን መጣ❤
ተባረክ ልብየሚነካ መዝሙር😢
ለብዙ ሰዉ ወደ ጌታ መምጣት ምክኛት ነክ ጌታ ብርክ ያድርግ
ቤክዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
ነዘረኝ..አቀጠቀጠኝ...ልቤ ረሰረሰ .....THANK YOU GOD AMEN HALLELUJAH HOSANNA 🙌 🙏 👏 ♥️ ❤️ 😢🎉
ቤኩ በእውነት እወድሀለው ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሹሹሹሹሹሹሹ የጌታ ሆንኩ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
እስካሁን እንደ አድስ እየሰማው በእግዚአብሔር ቸርነት የምገራማው ነገርስ🥹 ጌታ ሆይ ስለብዙ ምህረትህ ስምህ ይባረክ👏
በቃ በቃ በተበላው ላይ
አበቃ በቃ እኔ በልኩት ላይ 🥹
ረዳቴ መጥተህ የለም ወይ🥰
u are my fav Bekaye☺️❤
ጠያቂዬ
ወንድም ጋሼ🥺🥺ኢየሱስዬ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ🖤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምታነፅበትና እግዚአብሔር እንደረዳኝ የሚያስታውሰኝ መዝሙር ነው ማንም ሊደርስልኝ በማይችል ሁኔታ ኢየሱስ መጥቶልኝ ነበር
Mene aynete ameloko nw geta yebarek
የሺዋ የሺዋ የሺዋ የሺዋ❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ግን ምን ያህል ደግ ነው አንተን በመሰለ በረከት የባረከን ።❤❤❤❤❤
❤❤❤ no words can explain the powerful feeling you'd experience when you listen to this beautiful Godly song
ይህን መዝሙር ስዘምር ያለሁበት አላውቅም🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
I accidentally opened these and cant stop worshipping
ልታየኝ መተህ የለም ወይ
ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ
ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው ማነው ኧረ ማነው ??
የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው ኧረ ማነው ??
ኢየሱስ ነው...(4*)
ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ
ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4*)
እግዚአብሔር ዛሬም እኔ ባቃ ባልኩበት ነገሮች ለይ ይመጣል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቅዱሳን ሁላችሁም ተባረኩ ... አዲሱ ቻናሌን አሁኑኑ ተቀላቀሉ 🎉 በጌታ ፍቅር እወዳችሁዋለሁ
እልልልልልልልልልል ክብር ለንጉሱ 👏👏 ጌታ ይባርክህ ቤኪ እንደ ስምህ ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎሀልና ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ዘመን ሂዎት ይባረክ በኢየሱስም በረከታቺን ❤ተባረክ
እኔ ወድሀለው በቃ ማለት የምችለው ይሄንን ነው❤
እየሱሴ❤አባዬ😭❤ ልትጠይቀኝ ልትጎበኘኝ ወደ እኔ ቤት መጥተህ የል! እወድሃለሁ የኔ❤አባቴ ማንም እኮ ቀርቦ አይጠይቀኝም ነበር! የዘለዓለም ንጉስ እየሱሴ❤ ግን ጎበኘህኝ አጽናናህኝ!
ሁላቸዉንም ቀድመህ ደረስክልኝ!
ጎበዝ ተነስ አልከኝ እኔም ህይወት አቅም አገኘሁ በረታሁ ተነሳሁኝ ላክብርህ በእግሮቼ ቆምኩኝ! ክብር ለስምህ ይሁን አባ❤አባቴ❤እየሱሴ የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ❤!
በኪ ስፋ ብዛ ውረስ👐👐👐👐
አለም ሳያጓጓህ ልብህን ለጌታህ ስላስገዛህ በጣም አክባሪህ ነኝ። ቤኪ ስላንተ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።
7:17 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ! 😭😭😭
እውነት እግዚአብሄር ጠይቆኛል ጌታ ይባረክ በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ፈውሰኛል 😢😢
እንዴት ያለ ነገር ነዉ ቤኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የልቤ ወዳጅ በቃ በተባለው ላይ መጣህልኝ አባ!!! በርዬ ተባረክ
እግዜኤር ዘመንህን በድል ያክትሞው bekiyachin❤❤❤
Abeka balekute , tesfa bekoretekut,sewoch abeklet belew balute lay menfes kedus gen tariken lewete 😭😭😞😢👉🫴💪🙌🛐🔥
ለእኔም የደረስክልኝ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ አመሰግናለሁ በብዙ ክብር
ሀሌሉያ❤❤❤❤❤😢አሜን😢😢❤❤❤❤❤🎉
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
Ababa temesgen!!!! Yitawklgn edewededkegn enderedahegn endanesahehgn endefeweskegn ufffffffffffffffffffff😊❤
God bless You Bky እንደዚሁ እየዘመርክለት እድሜህ በቤቱ ይለቅ ደስ የሚል እርጋታ ነፍስን ከሚያረሰርስ መዝሙር ጋር 🙏
ኢየሱስ እንዳገዝከን ይታወቅልን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤኪ
አሜን አሜንአሜን የኔ ውድ ኢየሱሰ እወድሃለሁ😢❤❤❤💔💔💔💘💘💘
beki the generation of this will be surrender to Jesus because of the song that u take from the lord our God keep singing ❤❤❤❤❤we love u
Yehen mezemur sesemawo hultgna gezay edail yetstgn geza astwowseolhu be wolied geza hakim ena sewoci tesfa bekortubat geza eysus meto teykogn fewosognm chemer lijan setognal (lijoche ye ezabher setota nachewo )setotawonm etognal semu yebark
ጠያቂዬ😭😭😭😭😭😭
ወንድም ጋሼ💝💝 ልጠይቀኝ፣ ልትፈዉሰኝ መተህ የለም ወይ😭😭😭.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ❤
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ tebarek geta iyesus yibarek yes iyesusi getanawu iyesus yadinal
Wow l can’t stop listening 😢
ይህን መዝሙር መስማት አቅም አጣለሁ ተባረክ ቤኪ
Yeshua Yeshua Yeshua
When I was sad I see it this Jesus song Thank you God because you give us this guy.
When Lord wants to help nation, he gives such an anointed singer. his Name forever be blessed for you. Beki your songs are songs from throne of God always fresh and glorious. we Love you bless your family and kids in Jesus Name.
Amen.
Literally !😭
Amen ❤ 🙌 so much Blessings... May the most high God Father in heaven give you more of his grace in Jesus Christ name!
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይክብር 😢አሜን አሜን አሜን አሜን ሃል ሌያ
ሁሌም ከ ቤቱ ስርቅ እንድመለስ እሚረዳኝ ዝማሬ😢። belassd
ለኔም የደረስከዉ አደራረስ ልዩ ነዉ ኢየሱሴሴሴ
,እግዚአብሔር🙏🙏ተበራክ🙏🙏
ዘማሪ ቤኪ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ስጦታ ነህ ዘመንህ ይባረክ ጤና ቤተሰብህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልህ ፀጋውን ይብዛልህ ለምልም ❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ያድናል
sile eyesus yizemer elelelelelelelel
ኢየሱስ ነዉ❤
የኔ ውድ ኢየሱስ❤❤❤❤
Yeshua, Yeshua, Yeshua 🙌❤ Halleluja...
🙌🙌🙌🙌🙌 halelhuy 👏 ♥️ 🙏 🙌 Thank you Jesus my father my all 😇😍🙌🙌🙌
😢b🪗hll😊
እ/ር በዚህ ዘመን ሠው እንዳለው ማሳያ ነህ❤❤❤
YESHUA 🔥🔥🔥
ውይ የድሬ ፌሎ ትዝታ ድቅን አለብኝ። ቤኪዬ ተባረክ!
gin እውነት ስላንተ ጌታ ይመሥገን❤❤❤
Uffffff 😭😭😭
Bekiye tebarikilgn be bizu tsega ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭
ቤኪዬ በረከታችን ለምልምልን🎉🎉
በኪዬ በሀዋሳ ይደገምልን please🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ይባርክ ቤኪ
“ቤተክርስቲያን ዐረ ተነሺ ሊመጣልሽ ነው ሙሽራሽ!”
7:17 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
Bekiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kaliti yaxaragnal belus you
getan beki zemenk yelemelem
ይታወቅልኝ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።
❤❤❤ ኢየሱስ ❤❤❤