አላማ ይዞ - ይስሀቅ ሰዲቅ እና አቤኔዘር ለገሰ - ለኢትዮጵያ 🇪🇹 || Alama Yizo - Yisehak Sedik & Abenezer Legesse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ጥር 1፣ 2014 በመስቀል አደባባይ ከተዘጋጀው ለኢትዮጵያ 🇪🇹 የምልጃና የአምልኮ ጊዜ ላይ የተወሰደ
    በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀ

ความคิดเห็น • 283

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 หลายเดือนก่อน +2

    አዝ፦ ከዚህም የሚበልጥ
    የጌታ ኃይል ሲገለጥ
    እናያለን ገና የክብሩን ደመና
    ምድር ስትሞላ በጌታ ምሥጋና
    ጌታ በመንፈሱ በቅሉ መርምሮ
    ሥራችንን ሁሉ ቢነግረን ዘርዝሮ
    በዕውቀቱ ተደንቀን በኑሮአችን አፍረን
    ንስሐ ገብተናል ይቅር በለን ብለን
    አዝ፦ ከዚህም የሚበልጥ
    የጌታ ኃይል ሲገለጥ
    እናያለን ገና የክብሩን ደመና
    ምድር ስትሞላ በጌታ ምሥጋና
    ኃጢአታችንን በደሙ አነጻው
    የእኛ ጌታ ኢየሱስ ይቅርታው ብዙ ነው
    ርኩስ መናፍስትን በኃይሉ ያስወጣል
    በወንጌሉ ሥልጣን መንግሥቱን ያሰፋል
    አዝ፦ ከዚህም የሚበልጥ
    የጌታ ኃይል ሲገለጥ
    እናያለን ገና የክብሩን ደመና
    ምድር ስትሞላ በጌታ ምሥጋና
    ጌታ ሆይ! እያለ ለሚቃትተው
    ማዳኑ ሊመጣ ጽድቁ ሊገለጥ ነው
    የእግዚአብሔር ምሕረት ሁሉንም አብስሩ
    የበረከት ዝናብ ይኸው ውሽንፍሩ
    አዝ፦ ከዚህም የሚበልጥ
    የጌታ ኃይል ሲገለጥ
    እናያለን ገና የክብሩን ደመና
    ምድር ስትሞላ በጌታ ምሥጋና
    ረሃብተኛ ሲመገብ ልኡል ቃሉን ሲሰጥ
    በጻድቅን ዕልልታ ምድር ስትናወጥ
    በምሥጋና ዜማ በደስታ ዝማሬ
    በታላቁ መከር የአገልግሎት ፍሬ
    አዝ፦ ከዚህም የሚበልጥ
    የጌታ ኃይል ሲገለጥ
    እናያለን ገና የክብሩን ደመና
    ምድር ስትሞላ በጌታ ምሥጋና

  • @brukfarenjbrukfarenji8896
    @brukfarenjbrukfarenji8896 2 ปีที่แล้ว +42

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AbitiJesus
    @AbitiJesus 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለዘላሌም ዘምሩ አሜን❤❤❤❤

  • @dembobmedagaofficial9289
    @dembobmedagaofficial9289 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።💪💪💪💪💪🥰🥰

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 ปีที่แล้ว +99

    "የሉም ሲባል ይኖራሉ
    ጠፉ ሲባል ይበዛሉ"
    ስለ ሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 2 ปีที่แล้ว +43

    ምን ማለት ይቻላል☝️☝️..የኛ አምላክ ክበር ለዘላለም

  • @yaredalemayehu1333
    @yaredalemayehu1333 2 ปีที่แล้ว +36

    እረ በጌታ መች ነው ምንደግመው

    • @meryengda2348
      @meryengda2348 ปีที่แล้ว +2

      K😊😅

    • @meryengda2348
      @meryengda2348 ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊

    • @getnetbeyene8353
      @getnetbeyene8353 3 หลายเดือนก่อน +1

      It is beautiful 🤩 heaven is the best place to be no sadness and only happiness joy is in heaven ❤YOU can only enter if you said this to god I LET you in my life

  • @CccCcc-jj5lt
    @CccCcc-jj5lt 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 2 ปีที่แล้ว +33

    ይሳቅ እና አቤነዘር ከዚህ የሚበልጥ ፀጋ እና ክብር ያግኛችሁ:: አደባባይ ያመልካችሁት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ:: በቅንጅት እና በአንድ መንፈስ መሆናቺሁ በራሱ ይማርካል:: ተባረኩ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 ปีที่แล้ว +45

    እስይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንን አምላካችን ከሁሉ በላይ ነው

  • @dawitetefa6049
    @dawitetefa6049 2 ปีที่แล้ว +66

    Amazing worship both are our blessing. ምረጥ ጥምረት ነው ጸጋ ይብዛላችሁ እወዳቹዋለሁ ይሶ እና አቤኑ

  • @JohnJohn-xb7nw
    @JohnJohn-xb7nw 2 ปีที่แล้ว +7

    አላማ ይዞ የተሰለፈ የሚያስፈራ ያንተ ሰራዊት ጠላትን ሁሉ እያሸነፈ ባንተ መረነት ቀንና ለሊት.💥👌💚💛❤

  • @SamuelTolossa-wz9rd
    @SamuelTolossa-wz9rd 3 หลายเดือนก่อน +2

    I'm really love love love this song our Lord is great, thanks lord for for giving this day

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 2 ปีที่แล้ว +9

    ሃሌሉያ !!! እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @getachewatimew8220
    @getachewatimew8220 2 ปีที่แล้ว +21

    ለዛሬ ያደረሱንን ያታላቅ ወንድሞቻችንን መዝሙር ማቅረባችሁ ያስመሰናችሁል፡፡

  • @misganakidane4187
    @misganakidane4187 2 ปีที่แล้ว +6

    keber hulu le egzaber yehun

  • @SamuelTolossa-wz9rd
    @SamuelTolossa-wz9rd 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yne geta anteh tilk new kiberlegn. Amen 🙏 🙏 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @hhdloom9945
    @hhdloom9945 2 ปีที่แล้ว +23

    የሉም ሲባል ይኖራሉ ጠፉ ሲባሉ ይበዛሉ 🎻🎸🎤📢♥️♥️♥️♥️👌👌📯🌹🌹🌹

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 3 หลายเดือนก่อน +1

    GETA EYESUS YIBARKCHU!AMEN.

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 2 ปีที่แล้ว +18

    ጌታ የሱስ ሂወትዘመናቹህን ይባርከው የአባቴ ብሩካን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻🇪🇹🇪🇷🇩🇪

  • @jkt652
    @jkt652 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia would continue to see the blessings of God...because of the worships Ethiopians accord to the lord God, Jesus Christ.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን ... እውነትም .. ህዝብን አበዛ!!! ተባረኩ

  • @girmaworku2469
    @girmaworku2469 2 ปีที่แล้ว +6

    Tebarekulegn wedddddd new maregachu
    Benatachu ye lilin tolo yelekek

  • @brukfarenjbrukfarenji8896
    @brukfarenjbrukfarenji8896 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰውዳቹው ተባረኩ ተባርኩ

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልል አሜን ገናናናናና ውውውውውውውው🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🦋🎈🎈🎈🎈🎈💐💐💐💐💐💐💐💐🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋😄😁😁😁👍🙏🏾

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow tebareku 🙌🙌🙌

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 2 ปีที่แล้ว +18

    Jonny, a visionary leader - anointed for unity!!!! God bless you!!

  • @tibiltsebekele8533
    @tibiltsebekele8533 2 ปีที่แล้ว +8

    Amazing WOW Eyesusye tebarek

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 2 ปีที่แล้ว +4

    ለእግዚያብሄር የሚሳነው የለም

  • @glorytogod6635
    @glorytogod6635 2 ปีที่แล้ว +31

    Praises to our Lord Jesus Christ who saved us! Hallelujah!

  • @hableroman17
    @hableroman17 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን,አሜን ,ተባረኩ ,ተመሰገንአምላኬ,ሰምህከፍይበል በምድራችን ,ኢትዮጽያን የታደጋትአንተነህና ክብር ሁሉ ላንተይሁን አሜን ,

  • @maeregtamirat840
    @maeregtamirat840 2 ปีที่แล้ว +3

    Can’t wait to worship Jesus in heaven with all the body together 😍

  • @jics297
    @jics297 2 ปีที่แล้ว +14

    Amaizing worship.
    Zetseat media 👍👌

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ዋው የሰማዩ እግዚአብሔር እጅግ አደርጎ ፣ያብዛላቹሁ እላለሁኝኩሁኝ

  • @MimiMimi-be9dp
    @MimiMimi-be9dp 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 ปีที่แล้ว +15

    😭😭😭😭😭😭😭😭 we have hope in u lord Amen .you will do newer than todays Mess Amen .Thank you father! bless u all Thank You!

  • @levihabte4045
    @levihabte4045 2 ปีที่แล้ว +5

    Atereben enji denk Giza nber enwedachualen beetam❤❤❤

  • @haileyesusdesalegn1979
    @haileyesusdesalegn1979 2 ปีที่แล้ว +35

    One of the Best Duo you could ever get! Abeni&Yis. God bless you guys

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 ปีที่แล้ว +8

    Hallelujah elelelelelelelele

  • @natnaelgezahegn9589
    @natnaelgezahegn9589 2 ปีที่แล้ว +4

    Amtate Amtate Ayelwetuheme Amne Ayelwetuteme tbarku Y& A

  • @hiwottefera9634
    @hiwottefera9634 ปีที่แล้ว +2

    I love you god bless you

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 2 ปีที่แล้ว +11

    MOGES MOGES ALEW SIMU ...YE EYESUS . TEBAREKU

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ Hallelujah Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Lion of Judah... Glory to your name Lord Jesus ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ 🙏🙏🙏🙏🙏 Hallelujah ❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 ปีที่แล้ว +7

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏 elilililililililililililililililililililililili glory to you father God!

  • @mintesnotisrael8513
    @mintesnotisrael8513 2 ปีที่แล้ว +17

    How blessd are theyy???🤔🤔🤗🥰🥰🥰

  • @helentereda
    @helentereda 2 ปีที่แล้ว +7

    wow it was amazing time

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 ปีที่แล้ว +8

    Omg more than perfect 10x new yadametkut tebarekuleg

  • @amanuelkebede1593
    @amanuelkebede1593 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘመናችሁ እግዚያህር ይበርክላችሁ

  • @mezsong1181
    @mezsong1181 2 ปีที่แล้ว +5

    Betamm enwedachuhalen...tebarkachuhall...

  • @mahletabebe5060
    @mahletabebe5060 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen genanaw ye egna eyesus!!!

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 2 ปีที่แล้ว +13

    These two, 🔥!!!! Loved it

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Esey Esey Esey Esey Eleleleeeee Eleleleeeee Eleleleeeee

  • @user-xc5ue4fq8n
    @user-xc5ue4fq8n 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ትናላችሁ ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yamatube369
    @yamatube369 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow

  • @ruhamabirhanurohina9571
    @ruhamabirhanurohina9571 2 ปีที่แล้ว +4

    😱😱😱OMG wow! Des stlu betam eyazelelegn nw besemahut kutr

  • @genetajema5823
    @genetajema5823 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ስሙ ይባርክ ገና እንበዛለን ተባርኩ ሰወዳቹ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +13

    Yes, YES! He is only hope for those who trust and believe IN HIM!
    ETHIOPIA MAY YOUR GOD ALMIGHTY VISIT YOU KINDLY 💚💛♥️🇪🇹

    • @biruktawitsurafil8895
      @biruktawitsurafil8895 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️🌹ሕህህህክብፍቭ bbkjhb nn

  • @zemenuendale2464
    @zemenuendale2464 2 ปีที่แล้ว +14

    Wow amazing worship

  • @berisodadi1869
    @berisodadi1869 2 ปีที่แล้ว +6

    Hallelujah gena inbezalen midrituanim inmolalen. wengel yashenifal

  • @MamushDalacha
    @MamushDalacha 2 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN Lazalalem tabaku tabarkanal❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegamihret6680
    @tsegamihret6680 4 หลายเดือนก่อน +1

    gerd ohurch Yisehak Abenezer

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 2 ปีที่แล้ว +4

    Tebareku love you both yise and abeni zemenachu ylemlm😍😍😍😍

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 2 ปีที่แล้ว +5

    Berukan nachu

  • @erminaz1
    @erminaz1 2 ปีที่แล้ว +5

    Ere andegna amlko

  • @ObedBiirhanu
    @ObedBiirhanu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Alama Yizo - YISHAK SEDIK /ABENEZER LEGESSE🎉❤🎉❤

    • @ObedBiirhanu
      @ObedBiirhanu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @samigech1
    @samigech1 2 ปีที่แล้ว +5

    Blessed

  • @nuhamtube1047
    @nuhamtube1047 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @KoratuAbate
    @KoratuAbate 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል 😊😊😊

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos ปีที่แล้ว +2

    Jesus is lord 🙏🙏❤❤❤❤

  • @genetgenet1780
    @genetgenet1780 2 ปีที่แล้ว +17

    God is wonderful
    God bless you more
    powerful worship 🙌 🙏 ❤

  • @user-en4cl7dm6z
    @user-en4cl7dm6z 4 หลายเดือนก่อน

    ቃሉ ተፈፀመ ጌታ በቅድስና በበረከት በፅድ አንበዛለን

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 2 ปีที่แล้ว +4

    elellelellelelelelelelelelele

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 2 ปีที่แล้ว +12

    May the Almighty
    God bless you abundantly 🙏🙏🙏

  • @luwamyebyo5920
    @luwamyebyo5920 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Amen Amen tebareku mdrtiwa wresu

  • @hiwotkinfe5351
    @hiwotkinfe5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ጌታ. ይባርካችሁ

  • @natnaelfantahun8141
    @natnaelfantahun8141 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow amazing

  • @eliasmemhiru7324
    @eliasmemhiru7324 2 ปีที่แล้ว +2

    amn amn amn amn amn amn amn amn amn

  • @Science_explained
    @Science_explained 2 ปีที่แล้ว +12

    Ohhhh wow!!!!! How beautiful this worship is! Blessing Yisak and Abeni

  • @deyawatty8328
    @deyawatty8328 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ቤተሰቦች እንወዳችኃለን።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 ปีที่แล้ว +8

    Geta yibarek, lezelealem!

  • @dereje1961
    @dereje1961 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ብርክ ያርጋችሁ።

  • @MeskeremNohe
    @MeskeremNohe 5 หลายเดือนก่อน

    Amen geta yibarekachu Amen Amen

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 ปีที่แล้ว +14

    Amazing worship, ,, , ተባርካቹ ቅሩ

  • @abeilmecha859
    @abeilmecha859 2 ปีที่แล้ว +7

    wow Amaizing worship time

  • @hiFlipaClipguy
    @hiFlipaClipguy 5 หลายเดือนก่อน +1

    I still listen to this song 4:12

  • @MultiDagm
    @MultiDagm 2 ปีที่แล้ว +10

    GLORY TO ALMIGHTY GOD!

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 2 ปีที่แล้ว +11

    Can your gospel songs should have been in English subtitles as well, faith comes by hearing the word of God far better in English subtitles. In this manner, my faith will be increased. But thank you so much for your lovely worship song lyrics.🙏🙏 - Love from Papua New Guinea, a Country North of Australia. "God bless you all".

    • @maeregtamirat840
      @maeregtamirat840 ปีที่แล้ว

      The song says “ you have no rival”

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 หลายเดือนก่อน

    Amen tebarku yes&Ab❤❤❤❤❤❤

  • @Gech-oo9gr
    @Gech-oo9gr 2 หลายเดือนก่อน

    I love this powerful song.God bless you guys

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 2 ปีที่แล้ว +6

    Woow woow….amazing prophetic Worship God bless you Yise and Abeni

  • @tesfaabpaulos9763
    @tesfaabpaulos9763 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta egiziabher abizto yibarikachihu beewunet tebarekinal tsega yibzalachohi

  • @matthiyasbirhanuofficial5544
    @matthiyasbirhanuofficial5544 2 ปีที่แล้ว +7

    #AB and YISSE nice composition! keep up the good work!!!

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 ปีที่แล้ว +2

    Elelelelelelelelelelele esye eyesusa enedehe tamaleke Amen

  • @teketelabimilkiyas7277
    @teketelabimilkiyas7277 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulet wefoch btm nw mewdachew biruk nachew😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @fithawisolomon451
    @fithawisolomon451 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ።

  • @eyobjob445
    @eyobjob445 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ እግዛቢሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @bbyeking3753
    @bbyeking3753 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤