የበዓሉ ግርማ አሟሟት ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 4 Abera Lema about Bealu Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @getachewdesalegne
    @getachewdesalegne 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአበራ ለማ ለማውራት የሰጣችሁትን እድል ለእንዳለጌታ ብትሰጡት ጥሩ ነበር ክፍል 3 መልሳቹ አይታቹት ቢሆን እራሳቹ ጠያቂ እና አስተያየት ሰጪ

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 10 หลายเดือนก่อน

    nefse ye Derasi Abera Leman Tamnalech

  • @dessalegngetu1495
    @dessalegngetu1495 2 หลายเดือนก่อน

    ኦሮማይ ጥሩ መፅሀፍ ነው። ግን ግን በአሉ እራሱ ፊያሜታን ይዞ ሲምነሸነሽ ከርሞ ሌሎቹን ጀኔራሎች ተችቷል። ከምንም በላይ ኮ/ል መንግስቱ ለራሱ እንደነገረው የአቢዮቱን ውጤት ወደራሱ ወስዶ እራሱን ኮፍሶበታል። ያም ሆነ ግን መንጌን አምኘዋለሁ በግልፅ ከሰደባቸው ጀኔራሎች አንዱ እንደገደለው

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 3 ปีที่แล้ว +2

    አበራ ለማ የሚባል ሰው ምላሱ ስርአት የሌለው ተንኮለኛ የትልቅ ወራዳ ነው

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሥራ አለብን❤

  • @amelmalandarge3415
    @amelmalandarge3415 2 ปีที่แล้ว

    የሚተማሙ፣ የሚተቻቹና የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች በጠረጴዛ ዙርያ አቅርባችሁ እንዳወያዩ ብታደርጉ ጥሩ ነው። በጠረጴዛ ዙሪያ መወያየት መለመድ ያለበት ጠንካራ ጉዳይ ነው። የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች እናንተ ጋዜጠኞች ለምን በጠረጴዛ ዙሪያ ማቅረብ ለምን ትኖራላችሁ??? አንድ ላይ ቁጭ ብለው እንዲወያዩ ባለማድረጋችሁ ብዙ ነገር ይጎላል። ለወደፊቱ አስብቡት።

  • @destugerma3910
    @destugerma3910 5 ปีที่แล้ว +1

    Hey Abera Lema you didn't want to tell the truth. You definitely knew what happened to Ato Bealu Germa. You just like to go around the bush instead of answering the question directly. You definitely have been in that mass killing group. At this old age, you should at least try to come clean once and for all.
    Mentioning that lady Yeharework Gashaw was so unnecessary. By the way, she was in Asmara and was married to an Eritrean man, but he left her because she has no decency. She's been a street girl messing up people's lives, she has no respect for anyone, she has no knowledge whatsoever and she can't even speak any proper Ethiopian language, let alone foreign languages. It's shameful for you to waste our time talking about her. You kept saying "you have been out of the country ", so what? Now we know where you have been and what kind of person you are. It's better to stop lying, enough is enough.
    You just have to tell the truth once and for all. You sound like you're hiding something big. You're just full of jealousy and hatred towards people who you think way better than you are. That's so sad and scary.
    Endale Geta Kebede all I can say is may the good LORD help you. The guy in black jacket also didn't know what he was talking about. He was just attacking, creating problems, and contradicting himself. Plz be prepared before you come to the table. Shame on you

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว

    አልሸሹም ዞር አሉ ቻይናና ሰሜን ኮሪያ ምን ለየው።

  • @ibrahimjamil1514
    @ibrahimjamil1514 5 ปีที่แล้ว

    كيتابكم صعب

    • @jaysondavid1011
      @jaysondavid1011 3 ปีที่แล้ว

      a tip: watch series at Flixzone. Me and my gf have been using it for watching a lot of movies lately.

    • @adrielpablo53
      @adrielpablo53 3 ปีที่แล้ว

      @Jayson David Yea, I have been using flixzone for years myself :)

  • @hezahegntadesse2285
    @hezahegntadesse2285 6 ปีที่แล้ว +1

    "በጅብ ቆዳ የተለበጠን ከበሮ ቢደልቁት እንብላው... ነው ዜማው"
    ወዳጄ እንዳለ ጌታ ከበደ እንደምን አለህ? በ"አሀዱ" ሬድዮ ፕሮግራም ላየር ያዋልከውን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ ከመናገር ባሻገር የልብህ አልደርስ ብሎ ይሆን በስውር ስምህ አጮልቀህ የመጣህበት መንገድ ቢያስገርመኝ ዘንዳ የግሌን አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ
    የብዕር ስምህን ለበጎ ነገር ብታውለው ምን ነበረበት!? ፌዘኛ ነህ! በስውር ስምህ ምናልባትም አንተ የብዕር ስሜ በምትለው ቅጥያ (ገዛኸኝ) የለጠፍከውን ጽሁፍ ተመልክቼዋለሁ አንብቤዋለሁም በድምጥህ ከተረክልን የሀሰት ተረክ ሌላ አንድም ያደገ ጉዳይ ይዘህ እንዳልመጣህ ልነግርህ እፈልጋለሁ።
    የአንደበትህን ግልባጭ ማንም በማይከለለክልህ ገጥ ላይ ሞንጭረህልናል ብዙ አትድከም ወዳጄ እንዳለጌታ "ገዛኸኝም አንተ አንተም ገዛኸኝ ነህ! " ነቅተናል።
    ጥሩ ጥሩ መጽሀፎች ጥፈህ ይሁን ዘርፈህ አስነብበኸናል ይበልም ብለን መርቀናል። ኩፈሳህ ግን በሰራኸው ሥራ ልክ ያልተሰፋ እየሆነ መምጣቱን ልጠቁምህ ወደድኩኩ...
    እንዲህ እንዳተ በለስ ቀንቶአቸው ስራዎቻቸውን ለተደራሲያን ለማድረስ ብርሀን የጨለመባቸው የምርጥ ስራዎች ባለቤት የሆኑ ወጣቶች በርካታ እንደሆኑ ታውቀው ይሆን? በነዚህ ወጣቶች ሥም የአዕምሮ ዝርፊያ መፈጸምህን ማን ይንገርህ? ይሄንን ጉድህን እንዳንተ ያለ ጋጠወጥ መሆን ቢያስችለን ኖሮ አየር ላይ ባዋልነውና ሰው በፈረደን፤ እባክህ ያልሆነ ጉዳይ ውስጥ እየገባህ አታቁስለን ሚናህ ከማንም የማይበልጥ እንደነበረ ላንዴም አስበህ አታውቅም!? አንተ የግልህ ቤት እስኪመስል እንደፈለክበት የተንቧቸህበት "የደራሲያን ማህበር" ስራ አስፈጻሚ ስለነበርክ ያሉትን አማራጮች ሁሉ ተጠቅመህ ለዚህ መድረስህ ትዝ ይሏል?
    ወዳጄ እንዳለጌታ ከበደ ዘርፈህ ለዚህ ያደረሰህን ቤት ማን እንዳደረጀው እንኳ ለማሰብ እንደማትፈልግ በሰጠኸው ቃለ ምልልስ ላይ ደጋግመህ አወሳህ በራስህ አንደበት ትዝብት ውስጥ ወድቀኻል፤ ድፍረትህ ብቻ ሳይሆን የገረመን ከአንድ ታዋቂ ሆኛለሁ ደራሲ ነኝ ከሚል ሰብ አይጠበቅም! የዘለፍካቸው በህይወት ያሉትን ደራሲዎችን ብቻም አይደለም በህይወት የሌሉትንም ስታነሳ ሰማን "ሙት ወቃሽ!" ብለንሀል፤ ማፈሪያ ነህ ደበበ ሰይፉ ባንተ ወለፈንዲ ምላስ የሚጠራም አልነበረም ስለራስህ እንኳን ባግባቡ መግለጥ የማትችል ሰው ነበርክ "ግዜ የሰጠው...." ሆኖ ነው ጉዳዩ ለሰጠኸው ቃለ ምልልስ ዘመናትን እፈርበት! ልቦና ይስጥህ ብለንም ተማጥነናል!
    በነገራችን ላይ ከሰጠኸው ቃለ ምልልስ ተነስቼ አንዳንድ ሀሳቦችን ላንሳልህ "በዓሉ ግርማና ስራዎቹ" የተሰኘው መጽሀፍህ ተጠርዞ ለህዝብ እንዲደርስ ደራሲ አበራ ለማ የነበረውን ሚና አውርደህም ቢሆን ተገደህ ለመጠቆም ሞክረሀል፤ ታድያ "መረጃዎችን ከማደርጀት አንጻር መጽሀፉ ላይ የተጠቀሱት ሰዎች ስለአሉ ግርማ አሟሟት የገለጹበት መንገድ ሰፊ ክፍተት ነበረበት እንዲህ አይነቱ ስራ መረጃዎቹ ሙሉዕ ሊሆኑ ይገባል" ስለተባልክ ታላቅ ባለውለታዬ ነበር መጽሀፌን በሀሳቦች አደርጅቶልኛል ያልከውን ሰው እንደተርብ ለመንደፍ ስትንጠራራ ምን ለማለት እንደፈለክ እንኳን ለመረዳት ተስኗል
    ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ እኔ በግሌ አደንቅሀለው በቅልጥፍናህ ማለቴ ነው...ከሰወች ጋር ተለጥፈህ የፈለከውን ከወሰድክ በኋላ ሰውየውን ለማግለል የምትከውነው ጉዳይ መች ዛሬ ብቻ ሆነና ፊቱንም እንዲህ ነህ! እኛ ስለምንተዋወቅ "ፓራሳይት" ብለንሀል! ተደጋፊ የመሆንህ ጉዳይ አልደነቀንም ወትሮም በራስህ ቆመህ አይተን አናውቅም ስለግብርህ እንድነግርህ ከፈለክ ደግሞ እነሆ... ወደሰዎች ከገባህ በኋላ ማደሪያህን እስክታደላድል ጨዋ መስለክ ያሻህን ታደርግና እግርህን ዘርግተህ መዝናናት ስትጀምር ያስጠጋህን፣ ለእውቅናህ ህልውና የሆነውን ሰው ገዝግዘህ ገዝግዘህ ለመጣል ግዜ አይወስድብህም ወደኋላ ተመልሰህ ውለታን የማስተዋል ቅንጣት ነገር አይፈጥርብህም ከዚህ በላይም ብታወራ ወርደህ እንጅ ከፍ ብለህ አይተን አናውቅም
    ላንተ ቤትህ በሆነው እንደፈለክ በወርሀዊ መዋጮ ክፍያ ሀገር ላገር እየዞርክ ታላላቆችህን ቁልቁል እያየህ እንድትዘባነን ባስቻለህ ቤትህ እድሜ "ለ ደራሲያን መሀበር" ይሄ ስፍራ በርግጥም ሆስትህ ነበር በየወሩ ባዋጣንልህ ብር እዚህ መድረስህን ልታስተውል ይቅርና ቤቱንም ሰርተው ያቆሙልህን ሰዎች ስታንቋሽሽ አታፍርም! "ከኋላ ከሌለ የለም የፊቱ" ነበር ያለው ያ ብላቴናው ዘፋኝ...
    እናም በርዕሴ ላይ እንዳስቀመጥኩት "በጅብ ቆዳ የተለበጠ ከበሮ ሲደልቁት እንብላው ...ይላል" ሆኖብኛል ጉዳይህ ደራሲ እና ጋዜጠኛ አበራ ለማ በሰጠው ቃለ ምልልስ ወደ ስቱድዮ ገብተህ በግድ "ሰውየውን ልዝለፍና ልውጣ?" አይነት አካሄድ ተጠቅመህ የሰራኸው ጥፋት በስነ ምግባርም ብቻም ሳይሆን በወንጀልም ያስጠይቅህ ነበር ስለምትናገረው የተምታታ ሀሳብ አስተውለህ ከሆነ ብዙ ያልካቸው ጉዳዮች የተጣረሱ ናቸው በህይወት የሌሉትን አንጋፋ ደራሲዎቻችንን በመረጃ አልባ ጉዳይ የውሸት ቅኝት ለማስጨበጥ የጣርክበት መንገድ አጀብ ያስብላል፤
    "ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ" ነውና ጉዳዩ ለሰፈርከው አሉባልታና ዝልፊያ ምላሽ ባይሰጥህ ኖሮ ስንቱን ጉድ ተርትረኸዋል፤ አስተዋይ ከሆንክ በደራሲ አበራ ለማ ከተሰጠህ ምላሽ ብዙ ልትማር ይገባል።
    ደራሲ አበራ ለማ የበአሉን ግምደ ታሪክ ለህዝብ ይፋ እንድታደርግ እንዳገዘህ ራስህም ነግረኸናል አንተ የጻፍክበት መንገድ "እንዲህ ቢሆን ኖሮ" ብሎ ማለት የዝህን ያክል ጩኸት እንደሚያስጮህ ባየሁ ግዜ ወትሮም ውስጥህ መልካም እንዳልነበር ተረዳሁ ደራሲውን በማመስገን ተራ ለምን ስሜ ተነሳ ብሎ ዘራፍ ማለት ስብዕናን ያሳጣል።
    እናም ወዳጄ እንዳለጌታ ከበደ (ገዛኸኝ) ይሄን እላይህ ላይ የተወጠረውን የዥብ ቆዳ ከልተህ ብትችል በከብት ቆዳ የተወጠረ ከበሮ ሁንና ቢያንስ ሲደልቁህ ቃና ያለው ዜማ ለማሰማት ሞክር! አጉል ያልሆነ ስም ሰወች ላይ ለጥፎ ሌሎች እንዲጠሉዋቸው የማድረግ ሴራህን አውልቀህ ጣል!
    ግንቦት 18-2010 ዓ/ም
    @@ግዜ ለኩሉ ነኝ@@

    • @mebrateful
      @mebrateful 6 ปีที่แล้ว

      HALLELUYA...

    • @azsebazseb5804
      @azsebazseb5804 5 ปีที่แล้ว +3

      እንደምን አለህ ጋሼ አበራ ለማ!
      አይ የሰው ልጅ ጣ!!! ከስንት አመታት በኋላ ድምጽህን በዚህ ዝግጅት ሰማሁ, ደህንነትህን, ሰላምነትህን በማወቄም ደስ አለኝ!!
      ወደ ውይይታችሁ ስመለስ የክርክራችሁ እሰጥ አገባ አስተማሪና አዝናኝ እንደሆነ ሳልገልጽ አላልፍም, የባለሙያዎች ስብስብ ነውና ከመማር ባለፈ ምንም የምለው አይኖረኝም.
      ጋሼ አበራ! እንደምታስታውሰኝ ተስፋ አደርጋለሁ, ሁለታችንም፡ ከፍተኛ 1 ቀበሌ 07, ነዋሪ ነበርንና!!
      ከሁሉ ትዝ የሚለኝ በደርግ የመጨረሻ ጊዜ በተደረገው የፓርላማ ( ብሄራዊ ሸንጎ) ምርጫ ላይ አንተ የአስመራጭ ኮሚቴ ሊቀ-መንበር, እኔ ፀሀፊ ሆኘ አብረን እንደሰራን ታስታውስ ይሆን? ተመራጩም አለቃህ ኮሎኔል ዶር ፈለቀ ገድለ-ጊዮርጊስ, በጊዜው የማስታወቂያ ሚኒስትር የነበሩት ናቸው, በውይይታችሁ ላይ ስትደግፋቸውና ስታሞግሳቸው ትንሽ ጠቅ ስላደረገኝ ነው, ከምርጫው በኋላም አንተ የደራስያን ማህበር ዋና ፀሀፊ ሆነህ መመረጥህንና የመን ይሁን ኮሪያ ደርሰህ እንደተመለስክም ነግረኸኛል,
      ከሁሉ የሚደንቀኝና የማከብርህ በሁለተኛ ቋንቋ ደራሲ (ስድ ቃላት ደርዳሪ) ሳይሆን ግሩም የሆንክ ገጣሚ መሆንህ ነው,
      በአጋጣሚ እንዳነሳችሁት አዎ! የ10ኛውን አብዪት በአል ምክንያት በማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ የስነ-ፅሁፍና ግጥም ውድድር እንደነበር አስታውሳለሁ, አንደኛ ይሁን ሁለተኛ " ጋዜጠኛው" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ግጥም ከሁሉም በበለጠ የህዝባችንን ቀልብ እንደሳበ የምትዘነጋው አይመስለኝም, ገጣሚው አንተ ትሆን ደበበ ሰይፉ(እሸቱ) እረስቻለሁ, እንደምታስታውሰኝም ተስፋ አደርጋለሁ.
      ወደ ውይይታችሁ ስመለስ በኔ እይታ የስነ-ፅሁፍ ባለሙያ ባልሆንም በአብዛኛው ይዘቱን ቅርፅ ቅርፁን ይዘት ባደረገ አላግባብ አመክንዮ ላይ ያተኮራችሁ ይመስለኛል,
      ለምሳሌ:
      አስፋው,እንዲህ አለ, ሙሉጌታም እንዲሁ... እያልክ የተናገርከው በበዓሉ በህይወት መኖርና አለመኖር የሚያመጣው ለውጥ አለ? ይዘቱን አለቀቀም?
      ከታዳሚዎች አንዱ እንደተናገረው የሁሉ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው የደህንነቱን ክፍል ማለት በመጀመሪያ ያሰረውንና በኋላም የገደለውን ማግኘት ነበር, በዚህ ላይ በማተኮር ፋንታ በስራ ባልደረቦችህ ላይ አንዱን እየጣልክ ሌላውን ስታነሳ ነው የታዘብኩህ,
      በደራሲው ላይም ብዙ ምስጋናና አክብሮት ስትጠብቅ ያሰብከው ባለመሆኑ እንዳልተደሰትክ ከምትናገረው እያንዳዱ ቃል መገንዘብ ይቻላል, ለዚህም በውይይቱ ላይ ከተናገርከው በተጨማሪ በሌላ ስም የሰጠኸው ኮሜንት ማስረጃ ሲሆን የግል አስተያዬቴን ጀባ እንድል የገፋፋኝም ይኸው ነው,
      ጋሼ አበራ!!
      በጣም ጥሩ ገጣሚና ለመማርም አጋጣሚውን ሁሉ እንደምትጠቀም አውቃለሁ, ምስክር ነኝ,
      አንድ ምሽት ዘላለም ወይም ሳባ ሆቴል ቢራ ጋብዘኸኝ እንደማስታውሰው (የፈለግሽውን ጠጪ ነው ያልከኝ ያልከኝ) ስንጫወት በመሀሉ አንድ ቃል ተጠቀምኩ "ላህይ" የሚል ቃል, በጣም አተኩረህ ካየኸኝ በኋላ " ምን ማለት ነው? ብለህ ጠይቀየኸኝ በገባኝ መጠን ሳብራራልህ ማስታወሻ እንደወሰድክ ትዝ ይለኛል.
      ጋሼ አበራ!!
      ያኔም ሆነ አሁን ለአንተ ያለኝ አክብሮት እንዳለ ነው, ግን በተለይ ወጣት ደራስያይንን የሙያ ድጋፍ ምስጠትና ማበረታታት ሲገባ " ይህቺ ቆሎ ካደረች አትቆረጠምም" በሚል ስጋት ጭንቅላት, ጭንቅላታቸውን ማለት ተገቢ አይመስለኝም,
      ከተሰጠው አስተያዬት እንዳነበብከው ብዙዎች አድማጮች ያንተን ድርሻ ጭምብል የለበሰ እንደሆነ ነው የታያቸው, እንዳነበብከውም እገምታለሁ.
      ለነገሩ በኢህአዴግ ዘመን ከተሰሩ ' ትልቅ' ስራዎች አንዱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር መታጠፍ ወይም አለመኖር ነው, መቼም ጆሮ ለራሱ ባኢድ ካልሆነ በእናንተ ጊዜ ምን ተብሎ ይጠራ እንደነበር አትዘነጋውም.
      'ማስታወኪያ' ሚንስቴር!!
      ባለህበት ሰላምና ጤና አይለይህ!!

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

      @HezahegnTadesse Abera Lemma? 🤔

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

      አበራ ለማ ይህን ያህል እውነታ አለኝ ካልክ መፅሃ ፅፈህ እውነቱን አውጣ:: እገሌ መንግስቱን አነጋግሮ ነግሮኛል ግን ሚስጥር ነው ምናምን ገለመለ አይሰራም

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 ปีที่แล้ว

    ከጽሕፉ፡ እንደተረዳሁት፡ ዳኝነታቸው፡ ለህጻናት፡ ለወጣቶች በተደረገ ውድድር፡ ነው እንጂ፡ አንተን፡ የሚመለከት፡ አይመስለኝም።

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣፊ ሁላ