ትረካ - በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 เม.ย. 2024
  • “ይህችን ውድ የሆነች ትንሽ ቁራሽ ሕይወት እንደ አብርሃም ቤት የለኝ፣ እንደ ሙሴ መቃብሬ ላይታወቅ፡፡ መኖር - መጻፍ - ሕይወትን በተስፋ ወደፊት እየኖርኩና ወደኋላም እያስተዋልኳት፡፡”
    በዓሉ ግርማ - ደራሲው
    Loss by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #bealugirma #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic # አሌክስአብርሀም #በዓሉግርማ
    #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024

ความคิดเห็น • 113

  • @AmharicBooks
    @AmharicBooks  หลายเดือนก่อน +5

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 หลายเดือนก่อน +32

    የዕውቁ ደረሲ በዓሉ ግርማ ግድያ ተዋናዮች :-
    ፩: ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም:
    ፪: ተስፋዬ ወልደሥላሴ :
    ፫: አስፋው ዳምጤ:
    ፬: መሉጌታ ሉሌ: ናቸው።
    እግዚአብሔር ፍርዳቸውን ይስጣቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፈጣሪው አቤቱታ ያቀርባል። እሱም ይሰማናል።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሙሉጌታ ሉሌ የሚባለውም ሞቷል ለካ? እውነቱን ሳይናገሩ እንዴት ያናድዳል...

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 2 หลายเดือนก่อน

      ለገሰ አስፋው የሚባለው ነብሰ በላስ

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu หลายเดือนก่อน

      ጋላስ አሁን የሚጨፈጭፈው 2016_2024

  • @settieritrea1991
    @settieritrea1991 หลายเดือนก่อน +10

    መንግስቱ 🫏 ስንት ልጆች ያለ አባት አስቀረ :: ሳትሞት የእጅህን ያሳይህ ፈጣሪ 😥

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት እች አገር ስንት እንቁ የከበሩ ምርጥ ሰዎች በላች 😨😨😨😨💔💔💔

  • @michaeltiruneh5024
    @michaeltiruneh5024 2 หลายเดือนก่อน +7

    አስፋው ዴምጤ በዚህ እንቁ ጉምቱ ደራሲ ሞት እጅህ እንዳለበት ሁሌም ይሠማኛል። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v หลายเดือนก่อน +6

    የሰው በላው የደርግ ዘመን ትዝ ሲለኝ ያንገሼግሼኛል ልክ እንደ ብልግናው መንግስት 😢😢😢😢

  • @maregmessi4696
    @maregmessi4696 2 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በበኩሌ ከ መንግስቱ ጭንቅላት ባንወርድ ደስ ይለኛል እንደምጠረጥረው እሱ ነዉ የገደለው ወይም ያስገደለው 😒ያልገደለው ሰዉ የለም እኮ

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 2 หลายเดือนก่อน +12

    መንግስቱ የሰው አዉሬ እርኩስ ነበር ለበዓሉ ሞት የነበሩ ሰዎች እባቦች ናቸው የዘሩትን እያንዳንዱ በሂደት ያጭዳሉ ።

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o 2 หลายเดือนก่อน +7

    መንግስቱ ዘንዶ ነው ስንቱን በላ ወጣቱን ፣ ሙሁራንን ፣ ሽማግሌዎችን የኢትዮጵያን ህዝብ ውጧል በሕይወት መኖሩ ይደንቃል እንደ ንፁህ ሰው።

  • @TomasHaile-iz9ff
    @TomasHaile-iz9ff 2 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍሱን ፈጣሪ በገነት ያኑረዉ ስራዖቹ ሁሊም በልባችን ተቀምጦ ይኖራል ይብላኝ ለገዳዪቹ ወደ ፈጣሪ ለሚሄዱት

  • @user-bg4pm1fz2t
    @user-bg4pm1fz2t 2 หลายเดือนก่อน +6

    One of the sad stories happened in Ethiopia. I read Oromay when I was a high schooler.

  • @alemubelay3124
    @alemubelay3124 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ሁሉም እጃቸው ይኖርበታል ምንም አይገርምም።ከሁሉ የሚያሳዝነው ክህደት የአስፋው ዳምጤ ነው።ይህ ሰው ከበአሉ ደም ነፃ ሊሆን አይችልም።

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 2 หลายเดือนก่อน +5

    በዚያን ግዜ ከእጅህ የምትወድቅ መርፌ እንኳን በመንግስቱ ኃይለማርያም ትታወቃለች

    • @user-ke7tk5lt1j
      @user-ke7tk5lt1j หลายเดือนก่อน

      BESAK MOTKU!!!!
      BE 1980 GNBOT 3 YE MENGESTU H/ MARIAM EJE (HAND) BE ADDIS ABEBA STUDIUM NEKCHEWALEHU...ENDET LINGERIH?
      I LIVE IN CANADA.

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 หลายเดือนก่อน +2

    ከሌቤ አመሰግናለሁ

  • @samueladdisu9745
    @samueladdisu9745 2 หลายเดือนก่อน +14

    ይህን ፅሁፍ ደራሲ አበራ ለማ በ2006 አም የፃፈው ሲሆን በወቅቱ ሎሚ የተባለ መፅሄት ላይ ታትሞ አንብቤዋለሁ።ምንጭ ሳትጠቅስ መተረክህ ያሣፍራል።ፀሀፊውንና ምንጩን መጥቀስ የድርሰት ስነምግባር ነው።

    • @AmharicBooks
      @AmharicBooks  2 หลายเดือนก่อน +3

      የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል'' ይባላል በሃገረሰብ አባባላችን።
      በቅጡ ሳያዳምጡ ሰዎችን ለመዝለፍና ሰዎች ላይ ለመፍረድ መቸኮል ምግባረ ብልሹነት ነው ። በጠቀስከው ዓመትና የህትመት ውጤት ላይ ይህ ፅሁፍ የታተመ ቢሆንም በጊዜው በተለያዮ መገናኛ ብዙሃኖች ላይ ተሰራጭቶ ነበር። እኛም የፅሁፉን ባለቤትና ምንጭ በትረካው መጨረሻ ላይ ገልፀናል።
      ለ reference እንዲሆንክ እስከ መጨረሻው እንድታዳምጠው እንመክርሃለን።

    • @emmukassaye215
      @emmukassaye215 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደግሞ ጋዜጠኛ ሙልጌታ ሉሌ ካለፈ ሰባት ዓመት ሊሆነው ነው እና የሙልጌታ ዝምታ ሲል ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @gebeyaneshbeshah726
    @gebeyaneshbeshah726 หลายเดือนก่อน +2

    ሁልግዜ ከስህተቱ የማይማር ህዝብ ማፈርያ የሰውን ህይወት እንደ ከንቱ የሚቀጥፍ ህዝብ እንደ ኢትዮጵያ አይቸ አላውቅም

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሞ ዉድነህና ሙሉጌታ ሉሌን በትክክል ገልጸሀቸዋል።መንግሥቱ ኃይለማርያም ገዳይ አሰገዳይ አርዮስ እርኩስ ነዉ።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 หลายเดือนก่อน +8

    መንግስቱ ሳያቅ ነው የተገደለው የምትሉት ፣እራሱ ነው ያስገደለው እነሱም የእጃቸውን አግኝተዋል !!ከህሊና ፍርድ ከፈጣሪ አያመልጡም እነዚህ የታሪክ አተላዎች ጅቦች !!!

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 หลายเดือนก่อน +7

    መንግስቱ ያልጠጣው ደም አለ❗❗❓❓ መንግስቱ የተማረ አይወድም ነበር ስንቱን ወጣት, የንጉሱን ሚንስትሮች,ሀብታም እና የተማረ ደም አፍስሷል❗❗

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 2 หลายเดือนก่อน +6

    የደርግ አባላት በህይወት ያላችሁ ይህን ጉዳይየምታውቁ ለምን እውነቱን አትናገሩም ሽመልስ ማዘንጊያ ሶኮሎቭ ስምህ በገዳይነት ስምህ እየተነሳ ነው ምን ትላለህ ሻምበል ለገሠ አስፋው እርስዎስ በዚህ በመጨረሻ ዘመን እድሜአችሁ እውነቱን ብትናገሩ ንስሐ ይሆናችሁ ነበር የካታት 12 ሆስፒታል በወቅቱ የነበራችሁ የምታውቁት ነገር ካለ ብትናገሩ የበአሉ ሞት ሚስጥር ሆኖ ይቅር

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚያሳዝኑው የበአሉ ግርማ ባለቤትም እውነትን ሳታውቅ መሞትዋ ነው ።

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢 no words to say 😢😢😢

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 2 หลายเดือนก่อน +2

    bravo

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ያልበሉት ነፍስ አለ?

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr Abera

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 วันที่ผ่านมา

    Asfaw Damtie

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla 2 หลายเดือนก่อน +2

    No Question.😊

  • @user-np6yv3zg9j
    @user-np6yv3zg9j 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ደርሳችኋል ሌላው በወቅቱ የካቲት 12ሆስፒታል የነበሩ ሠዎችን አፈላልጉ ከዛ እነሱ ይመሩዋችኋል አበቃሁ

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን አንተ አትጨርሰውም ወይንም ፍንጩን አትሰጥም ?

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 2 หลายเดือนก่อน

      የምታውቀው ነገር ካለ ትንሽ ለምን አተነፍስም ሌለውን ሊቀሰቅስ ይችላል

    • @BereketBelay-zf6bl
      @BereketBelay-zf6bl หลายเดือนก่อน

      ማንን ፈርተህ ነው ኣንተ ራስህ ለምን ኣትተነፍሰውም ?

  • @amanbb
    @amanbb หลายเดือนก่อน +2

    Ante Barya mengstu. Bzu hzbi gedlehal

  • @user-rv9mv3pz1q
    @user-rv9mv3pz1q 11 วันที่ผ่านมา

    I use to love Balu Daughter Meskrem when she was working cazanchse krai batoch, but she never ever knew I was in love because I never have the courage to be close to her. She was a beautiful young girl .

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 หลายเดือนก่อน +3

    Asfaw damte be hiwot kale lemn teyezo ayeteyekem

    • @berhanebaheru8503
      @berhanebaheru8503 หลายเดือนก่อน

      ኣቢይ ይሽልመዋል።

  • @YibelTadese
    @YibelTadese 2 หลายเดือนก่อน +4

    አስፋው ዳምጤ ነዋ ያስገደለው

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሸመልሰ ማዠንግያ በህይወት ካሉ ለምን እውነቱን ለምን ኢንተሪቨው አይጠየቁም ?

    • @WolduBerihe
      @WolduBerihe 2 หลายเดือนก่อน

      ❤qa

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 หลายเดือนก่อน

      Absolutely ✅️

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m หลายเดือนก่อน +1

      ዋንኛው ተዋናይና አቀናባሪ ስለሆነ ቢመጣም እውነቱን አይናገርም እሱ ሲናገር ሌላ የሚጎተት ምስጢረኛ ስላለ ።

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n หลายเดือนก่อน

    የቁጥር 53 ላይ የበለጠ እንዲነገር ማድረግ ሙሉጌታ ሉሌ ያወጣሉ ማሰብ፡፡

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu9981 2 หลายเดือนก่อน +3

    Sad

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ጽሁፍ የተረዳሁት በጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ሊጠየቁ የሚገባቸው እራሳቸው የስራ ባልደረቦቹ ናቸው ። ከዚህ ጽሁፍ በሀገራችን የሚፈጠሩ ማንኛቸውን ችግሮች የሚፈጠሩት ከትልቅ እስከ ትንሽ ስልጣን ያላቸው ግለሰቦች ናቸው ። ይህንን ሁሉ ተንኮል ኮለኔል ማንግስቱ ኃ/ማርያም ላይ መለደፍ ግን ያስተዛዝባል ። ሁሉም ጠጠር ወርውረዋል

  • @user-ez4ky4oc3g
    @user-ez4ky4oc3g หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ኣስቻላቸው በዐሉን መግደል ጨካኞች

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ahun ezih ga yebaalu girma gedayoch min yiseralu...allah antenu bqerbu yigdelh Bismillah

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

      እስኪ ዝም በል አትደናቆርብን አባትህ ቢሆን በግፍ የተገደለው ።ምንም ማድረግ ባትችልም እንኳን ገዳዩን ማወቅ መፈለግህ አይቀርም ።አንተ የቅርብ ዘመድህ ቢገደልብህ ገዳዩን ማወቅ ምን ይሰራልኛል ብለህ መተኛት ትችላለህ ።

  • @hussienahmed1753
    @hussienahmed1753 หลายเดือนก่อน +2

    የበዓሉ ገዳዮቾ ማንም ይሁን ማን የሀገር ገዳዮች ናቸዉ መንጌ ግን አምባገነንና በስልጣኑ የሚመጣን ማንም የማይምር ፋሽስት ነው አቤት በሱ የስልጣን ዘመን ስንት ምሁራን ናቸው የተገደሉት

  • @berhanewoldg8322
    @berhanewoldg8322 หลายเดือนก่อน

    አያልነህ ሙላት ለበአሉ መገደል አሥተወፀኦ ያለው ነው

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ደግሞ በአስር እጥፍ የጨመሩ ጅቦች እትዮጵያን እያደሟት 4:37 ነው።ኢትዮጵያ ከጅቦች ነጻ የምትወጣው መቼ ነው?

  • @agas1974
    @agas1974 2 หลายเดือนก่อน +1

    Is the author Abera Mamo? How far can he be trusted? Once I heard him on Sheger radio with Meaza a kind of praising Sebehat Nega when Sebehat was an elementary teacher in Semen Shewa

    • @aberalemma
      @aberalemma หลายเดือนก่อน

      So what? Think twice boy

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ አስፋው ዳምጤ የተሾመበት የኩራዝ ም/ ስራአስኪያጅ ሥራ በበዓሉ ግርማ ኦሮማይ መጽሐፍ እትመት የተነሳ ስለሽ ከስራ እንዲባረር ተደርጎ ነው አስፋው ዳምጤ የተሾመው። እኔ የማይገባኝ ግን ደርግ በድብቅ መች ይገላል፣ ደርግ መግደል የፈለገውን ሁሉ በይፋ ፀረ አብይት ፀረ ህዝብ፣ ተገንጣይ እያለ ነው ሚገለው እነዚህን ምክንያቶች በመለጠፍ መግደል ይችላሉ ለምን የባዓሉ ድብቅ ሆን? የደርግ እንዳለ ሁኖ ከዚያ ወጣ ተብሎ መመርመር ሚያስፈልግ ይመስለኛል። በእርግጥ አስፋው ገዳዮችን ያውቃል ለገዳዮች አሳልፎ የሰጠው እሱ ነው።

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน

    Did he Sayed anything about as a reply?

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 หลายเดือนก่อน

    Was. Mulugeta Lule alive when this article was published?

    • @aberalemma
      @aberalemma หลายเดือนก่อน

      Yes he was alive for years

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉጌታ ሉሌ ከሞተ ቆየ:: ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው ሙሉጌታ ሉሌ ከመሞቱ በፊት ከነበረ ሙሉጌታ መጠየቅ ትችሉ ነበር:: አቀራረቡ ጥሩ ቢሆንም አዲስ ነገር ግን የቀረበበት አይደለም::

    • @aberalemma
      @aberalemma หลายเดือนก่อน

      ሙሉጌታ በሕይወት እያለ ነው፣ ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ። ምላሽ ሳይስጥ ኖሮ ነው የሞተው።

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bealu Girma was a talented journalist and author. He had exposed the Notorious Fascist and murderer Mengestu Hailemariam who is living at large in Zimbabwe. Mengestu and his team who are mentioned here are his killers. The center of his death is Murderer Mengestu Hailemariam. I am not sure whether the rest of them like Murderer Mengestu are still alive or not. The best of everything is if Murderer Mengestu can be brought to justice all of the hidden mysterious issue can be solved if not others who are still alive should be brought to Ethiopia and face justice.
    This report is an excellent one because it tells who Mr Bealu Girma was. I have the Book - Oromay/Oromai. An excellent one and tells the talent of Mr. Bealu Girma.
    Thanks

  • @yonnyg3345
    @yonnyg3345 หลายเดือนก่อน

    Who's z old man on the picture?

    • @AmharicBooks
      @AmharicBooks  หลายเดือนก่อน +1

      Asfaw damtey

    • @abejegeta7284
      @abejegeta7284 หลายเดือนก่อน +1

      አስፋው ዳምጤ በዓሉ ግርማን ለአራጆች ያቀበለው።

  • @Kebede230
    @Kebede230 2 หลายเดือนก่อน +2

    It is very disappointing to know that our official is still afraid to talk the truth. I got a chance to read the 2 books of the ex PM of the derge .....he didn't say anything about the killing of the king and others officials. At the same time...he didn't blame his boss MH. Now he is gone and took the truth with him.

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 2 หลายเดือนก่อน +1

      I agree with you on that. I attentively follow interviews with colonel Fisha Desta, Addis Tedla, Birhanu Bayeh, and so on. They are all skeptical and they still fear Mengistu 😨
      Shaleka Dawit Woldegiworgis was a bit better.

  • @GadisaFejo-ry2wr
    @GadisaFejo-ry2wr 2 หลายเดือนก่อน

    Ba,aaluun anaaf taalatamaadha red embut can jedhamu miseensa raayyaa taraaraati waan ta,ef

  • @talemm
    @talemm 27 วันที่ผ่านมา

    One Amara activist claimed that Woyane killed Bealu Girma. The same activist also blamed Woyane for the death of JFK and MLK. May god have mercy on Amhara mindset.

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 25 วันที่ผ่านมา

    ሙሉጌታ ሉሌ በአሜሪካን በአንድ ፕሮስታንት ቤቴክሪስቲያን ተጠግቶ እየኖረ ፍርዱን አግኝቶአል!

  • @Mike-sd4cw
    @Mike-sd4cw หลายเดือนก่อน +2

    Asfaw Damete is a conspirator who should imprisoned until he cofess his guilt.He is a big liar who should be punished for what he has done.

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f หลายเดือนก่อน

    በመንግስቱ ሀይለማሪያም መንግስት ብዙ ዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል ግን በይበልጥ የተጨፈጨፉት አድናቂዎች ሆነው ዘመናትን አሳልፈዋል ይሁን እንጂ የአሁኑ ትውልድ ነገሮችን በደንብ ተረድቷል!።

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 8 วันที่ผ่านมา +1

    Number one cruel killer Mengestu Hailemariam their what you trying to told us I don't understand .

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 25 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ ኃ/ማሪያም ሚንስተሮችና ጋዘጠኞን እያስተባበረ ከ50ሺህ የኢትዮጲያ ምሁራን ኢትዮጲያንን እስጨርሶ ልጆቹን ደህና አስትምሮአል:: ዛሬ ልጆቹ እባታቸው ስለፈጀው ኢትዮጲያን ምንም ጸጸት ሳይሰማቸ ይኖራሉ::
    እምላክ በመንግስቱ ለመፍረድ ግዜውን ስለወስደ ትእቢተኞች ህዝባቸውን ይበደሉ ነበር!

  • @bettyamare6655
    @bettyamare6655 7 วันที่ผ่านมา +1

    The murderers were memɓèrs of the derg

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 2 หลายเดือนก่อน

    ቀይ ኮኮብ በ1974 የነበረ እንዴት 1972 ተባለ?

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 หลายเดือนก่อน +1

    ያረጀ ጊዜው፡ያለፈበት ተረት ተረት። ደህና ትምህርት የሚሰጥ ይመስል

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 หลายเดือนก่อน +1

    You havd not answered anything

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 หลายเดือนก่อน

    ስለፀሃፊው ስብዕና እና "ምን አነሳሳው" ? ጥያቄ ያጭራል። ፅሁፉ ከነ ሙሉጌታ ወልዴ እልፈት በፊት የተፃፈ ይመስላል። እነሱ አይተውት ከሆነ መልስ ያልሰጡበት ምክኒያት ጥያቄ ይፈጥራል። በውስጤ የተሰማኝ ሁላቸውም ገደል ይግቡ ነው!!

  • @nationalmediadiaspora
    @nationalmediadiaspora 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዓሉ ግርማን ጥርስ የተነከሰበት በመጽሓፉ ስለ ኤርትራ ትግል እውነታ ኢና የ ኤርትራን ፍቅር ስላሳየ እና እውነቱን ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ስላሳየ ነው ::ከ ኤርትራ ወይም ሻዕብያ የሚያያዝ ምንም ነገር ለሱ ለመግደል ሴራ የለም ::

  • @craigsilver9
    @craigsilver9 หลายเดือนก่อน +3

    ኦሮማይ ውስጥ እኮ መንግሥቱን ጭራሽ አሞግሶታል እንጂ አልሰደበውም:: ግን እንደ በአሉ አይነት celebrity artist እና ባለ ስልጣን መንግስቱ ሳይፈቅድተገደለ ማለት ውሸት ነው:: መንግስቱ ሀይለማሪያምማለት እኮ አይኑን በጨው ያጠበ ውሸታም ነፍሰ ገዳይ ነው
    ለነገሩ ኤርትራ የነበሩትን ብቃትና ስነምግባር የሌላቸውን ግን በመንግስቱ አሽቃባጭነታቸው ብቻ ስልጣን የነበራቸውን ሰዎች ቀን ተቀን ውሎ በማወቅም ባለማወቅም expose አርጉዎል ያ መፅሀፍ:: ደግሞም at least አንድ የሻቢያ double agent colonel ገፀ ባህሪም ነበር:: በዚህ በዚህ ቂም ይዘውበት ነበር::
    ሌላ ደሞ ለረጅም ጊዜ የሚቀኑበት ባልደረቦቹም ነበሩ:: ይቺን አጋጣሚ ተጠቅመው ተባብረው ተብትበው ነገር አጣመው ነው ተስፋዬ ወ/ስላሴና መንግሥቱ ጥርስ ውስጥ የከተቱት:: እንኳን እንደዚህ የረቀቀ ሴራ ቀርቶ ሰው በግል ቂም አብሮ አደጉን በውሸት ክስ የሚያስገድልበት ባለጌ ጊዜ ነበር

    • @muludesta71
      @muludesta71 หลายเดือนก่อน

      ጓዶች አሁንስ ምንትላላችሁ?

  • @girmaabebe2504
    @girmaabebe2504 22 วันที่ผ่านมา

    ምነው ቀኑ ሳይመሽ ንሰሀ ግባ ና ለኢየሱስ ነፍስን ለመስጠት ብትቸኩል ወንድሜ

  • @thomasgirma8592
    @thomasgirma8592 2 หลายเดือนก่อน +9

    logically መንጌ ሊገለው አይችልም , coz የሱን ቁስል እየተናገረለት እንዴት ይገለዋል ? ታሪኩን የራሱ ፈጠራ በማረጉ ብቻ ከሚኒስትርነት ተነስቷል እንጂ , ስብሀትም ይህን ነው ያለው !

    • @Bio650
      @Bio650 2 หลายเดือนก่อน +1

      እና ተነነ

    • @user-tr1mr1tk1y
      @user-tr1mr1tk1y 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ ወንድሜ መንጌ በፍፁም አያደርገዉም

    • @Bio650
      @Bio650 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-tr1mr1tk1y አባትህ ቾምቤማ ትንኝም አልገደለም

    • @seifedinm.6756
      @seifedinm.6756 2 หลายเดือนก่อน +1

      Mengestu Hailemarim ደም ጠጥጦ እሚጠግብ ፍጡር አደለም በሰማይ ቤት ነብሱ በእሳት ስትጠበስ ያሳየን

    • @Bio650
      @Bio650 2 หลายเดือนก่อน

      ስብሀት ጠንቋይ ነው እንዴ?

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 2 หลายเดือนก่อน +4

    Mengestue Hailemariam is cruel killer , no question Balue Girma killed by Mengestu Hailemariam.

  • @Bio650
    @Bio650 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስቲ በነካ አፍህ ስለ ጋዜጠኛ ዮናስ ለማ ጀባ በለን

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 8 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዓብይ የዘመናችን ገዳሙ ነው ።

  • @Ahmed-wj9rz
    @Ahmed-wj9rz หลายเดือนก่อน +1

    በአሉ ከሞተ ዘመናት ተቆጥሯል.. አሁን ሚሊየኖች እየሞቱ ይህንን ማራገብ ለራስ ክብር ማጣት ነው

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 หลายเดือนก่อน +2

    ስማ ጂቡ መንግስቱ ሲያወራ እንደሰማኸው ጋሺ በአሉን ያክል ታላቅ ሊቅ በደደቡ ጁንታ ፈት ይቅርታ መጠየቁንና ከስራው ማሰናበቱን እንጂ እንደገደለ ሲክድ ሰምተሕ ማመንሕ ያሳፍራል ለመሆኑ መንግስቱ እንዲሕና እንዲሕ አስባችሖል ብሎ በሌለ ማስረጃ ስንቱን በጁ በገመድ አንቆ መግደሉን አታውቅም እሺ ሌላው ይቅር በሱ ዘመን ከሱ ይሁንታ ውጭ የሱ ጭቃ ቡኮዎች ቀርቶ ስጋ ለባሽ ሁሉ ባንድነት አንድ ድኔጋይ ቢያነሱ ምድሪቱ ትቃጠላለች እንጂ ሰው በሰላም ተኝቶ አያድርም መንግስቱ ኢትዬጵያን ካከመበት ወግቶ ለዘላቂ ስቃይ ዳርጎ ሀብቷን ዘርፎ ጥሎ ኮብልሎል ለዛሬ የአካል የሞራል የስነምግባርና ማሕበራዊ ሀይማኖታዊ ውድቀታችን ቀጥታ ተጠያቂ ነው ዛሬ ያሉትን ጂባ ጂብ የተቃውሞ ባንዳዊ ተልኮ በበአሉ ግርማ መፅሀፍ ውስጥ ተተንብዬል ።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅረሥላሴን ምነው ረሳሄው?

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Motive የሚባል ነገር አለ። በዓሉ ግርማን ያስገደለው ኦሮማይ የተባለው መጽሓፍ ከሆነ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዓሉን ሊገድለው አይችልም። ኦሮማይ የሚለው ትርጉም ነው መንግሥቱ ኃይለማርያምን ከበዓሉ ጠላቶች ጋር እንዲተባበር ያደረገው የምትለው ማስረጃ ጠንካራ አይደለም፣ ስለዚህ መንግሥቱ በዚህ ጉዳይ የለበትም። ተስፋዬ ወልደሥላሴና ተባባረዎች ላይ አተኩር።
    በነገራችን ላይ ተስፋዬ ወልደስላሴ ሥልጣኑ ከመንግሥቱ እኩል ነው፤ Do your own researh on Tesfaye Woldeselassie; you will be amazed.

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 หลายเดือนก่อน

    devil mengstu haylemariam life in prison in zmbabwe shame on u

  • @user-np6yv3zg9j
    @user-np6yv3zg9j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀመንበሩም በአምስተኛ ቀን እንደ ሠማ ነው የማውቀው

  • @user-tr1mr1tk1y
    @user-tr1mr1tk1y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከመንጌ ራስ ወረድ፣ ስንት ጊዜ ለሆነዉ ነገር የምን እኝኝ ማለት ነዉ። ከዛ በኃላ ስንት ትዉልድ እያለቀ አይደለ እና እሱ ሞቶ እናንተ ለምን ኖራችሁ ነዉ? ለምን አንተም አትከተለዉም ሰዉ ስንት ዘመንያወራል ግን

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተስፋዬ ወልደስላሴ ማለት ቀጣፊና ነዉረኛ ሰዉ ነዉ። በግንቦት 8ቱ የመንግስት ግልበጣ ሙከራ ላይ ሚስጥር ሊያወጡ ሲሉ "ጨርሷቸዉ" እያለ ለወታደሮቹ ትዕዛዝ ሲሰጥ ነበር። የደህንነቱ ሹም ሆኖ እንዴት እንደሌሎቹ አላዉቅም ይላል።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እች አገር ስንት እንቁ የከበሩ ምርጥ ሰዎች በላች 😨😨😨😨💔💔💔

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እች አገር ስንት እንቁ የከበሩ ምርጥ ሰዎች በላች 😨😨😨😨💔💔💔