Its always very important to lesson from both side and different perspective By the way acording to journalist abera lema i was defenetly shoor his intention about ethnic My judgment is endale is geneun
I admire the ahadu tv for this dialogue and i would like to appreciate the author of this book . Bibliography of a person written by a private person is different from investigation report of authorized organ like police ,intelligence and prosecution office the country . Even though the authorized organ report is reliable but not it is mean real report because due to lack of scientific investigation techniques and fear of witness at the time of investigation . So it is not as such necessary to mention the person who may suspected for the assassination of bealu girma in private based written books b/c it is the responsibility of the govt rather it may be proper to write the rational why he was subjected to death since used as a lesson for the future . The goal of private writer and govt investigator is different. In general before you put critics on the work of others in media ,put your opinion in book about the issue and criticized on it the work of others. Please discusS on our future DONT STUCK ON HISTORY
Dear All, I heard that weyizero Almaz.( spouse of Beloved Bealu Girma) blaming Ato Asfaw Damtie was the one who took him out from his home ( on Asmara Radio Amharic service..She upset with Asfaw Damtie. Could you please clarify this? If AD is involved. Otherwise I keep on hating AD.
ስለ በዓሉ ሳስብ እንባዬ ይቀድማል
ያወቅኩት ገና 8 ቀን ሆነኝ ኦሮማይ የመጀመሪያ መጽሐፌ ነው ለንባብ.... ማርኮኛል አይገልጸውም.... አሁን የምፈልገው የበዓሉን ድርሰቶችና ድለ እርሱ ህይወት የተጻፉትን መጽሐፍት ነው። እንዳለ ጌታን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ እውነት ይወጣል ግን አንተንም ልክ እንደ በዓሉ እንዳያጠፉህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
Thanks both Ahadu TV and honorable Endale Geta K. I even love his name beyond his work. Stay safe.
አበራ ለማን ማመን ይቸግራል ። ስለአስፋው ዳምጤ ግን ከሌላም ወገን ሰምቻለሁ።ሙሉጌታ ሉሌና አሰፋ ጫቦን ግን ባይደክም ይሻለዋል ።ኢትዮጵያዊነታቸውን በመስዋእትነት ያስመሰከሩ ናቸው።
God bless you and God bless Ethiopia.
Its always very important to lesson from both side and different perspective
By the way acording to journalist abera lema i was defenetly shoor his intention about ethnic
My judgment is endale is geneun
Endale geta ejg betam des blehegnal.betam betam berta.
ምርጦቼ
ደራሲ እንዳለጌታ ስለ ደራሲ በዓሉ ግርማ የአሟሟት ሚስጢር ለማግኘት ጥሩ ጅምር አድርገሃል። ጅምርህን ሳላደንቀው አላልፍም። ወደፊት እውነትን ፍለጋ በምታደርጉት ውይይት እውነቱ ሊገኝ ይችላል የሚል እምነት አለኝ። ዋናው መጀመሩ ነው።ሰዎች የሚሰጡህንም አስተያየት ምርመራቸው ምክንያቱም ገንቢ ሃሳብ ታገኝበታለህና።ሌላው ደራሲ ማለት ለኔ ለሕዝብ እውነታን እስካቀርቡ ድረስ የሀገርና የሕዝብ ሃብት ማለት ነው። ነገር ግን በደራሲ አበራ ለማና ባንተ ያለውን መካከል በሰለጠነ መልኩ ፍቱት እንጂ በዚህ መልኩ ባይሆን እመርጣለሁ ።
Col Fiseha Desta told us on his interview that Bealu has been killed by the Derg regiom.
የጋዜጠኛ ዋና ስራ መጠየቅ ሆኖ ሳለ እንግዳ ጠርቶ ጠርቶ መዘባረቅ ምንድን ነው
I admire the ahadu tv for this dialogue and i would like to appreciate the author of this book . Bibliography of a person written by a private person is different from investigation report of authorized organ like police ,intelligence and prosecution office the country . Even though the authorized organ report is reliable but not it is mean real report because due to lack of scientific investigation techniques and fear of witness at the time of investigation . So it is not as such necessary to mention the person who may suspected for the assassination of bealu girma in private based written books b/c it is the responsibility of the govt rather it may be proper to write the rational why he was subjected to death since used as a lesson for the future . The goal of private writer and govt investigator is different. In general before you put critics on the work of others in media ,put your opinion in book about the issue and criticized on it the work of others. Please discusS on our future DONT STUCK ON HISTORY
Dear All,
I heard that weyizero Almaz.( spouse of Beloved Bealu Girma) blaming Ato Asfaw Damtie was the one who took him out from his home ( on Asmara Radio Amharic service..She upset with Asfaw Damtie. Could you please clarify this? If AD is involved. Otherwise I keep on hating AD.
የኢህአፖ ወታደራዊ ክንፍ ሀላፊ ክፍሌ ታደሠ ሳይሆን ዘርዑ ክህሽ ነው።
የበዓሉ ግርማ አሟሟት ግን ይህን ያህል አጀንዳ የሆነበት ምክንያት ምንም ግልፅ አይደለም።የሆነ የሚያጠቁት የሆነ ግሩፕ አለ።
አከብርህ ነበር። አንተም ከትናንትናዎቹ በምንም አትሻልም። ጋሽ አበራን ለማጥቃት ብቻ ነው ተዘጋጅተህ የመጣሀው። ጋዜጠኛውም ወገንተኛ ሆኖ አግኝቼዋለው።
የመናገር መብት ብታከብሩ, ሐሳብ ካላቹህ ፃፉና እናንብብላቹሁ:: እንናበብ አለዛ አሁንም ኦሮማይ!!!
ኃይሌ የተባልከው ሰው ግን ደህና ነህ? የቀኝ ጆሮህን በግራ እጅህ ለመንካት የምትደክመው ልዩ ችሎታህን ለማሳየት ነው? ኧረ በስማም!
ጉድፍ የሌለበት መንግስት የለም የአሁኑ ግን የባሰ ነው።
በአሉ ግርማ አልሞተም ወደ አገሩ ነው የሄደው
ንፁህ የሆነ አማረኛ አንዲትም የእንግሊዝ አፍ ያልተቀላቀለበት የተገራ አንደበት
ለሞተ የምትጨነቅ የቆመውን ለመግድል ጠንክራ የምትሰራ አገር አረጋችዋት ኢትዮጵያን።
"በጅብ ቆዳ የተለበጠን ከበሮ ቢደልቁት እንብላው... ነው ዜማው"
ወዳጄ እንዳለ ጌታ ከበደ እንደምን አለህ? በ"አሀዱ" ሬድዮ ፕሮግራም ላየር ያዋልከውን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ ከመናገር ባሻገር የልብህ አልደርስ ብሎ ይሆን በስውር ስምህ አጮልቀህ የመጣህበት መንገድ ቢያስገርመኝ ዘንዳ የግሌን አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ
የብዕር ስምህን ለበጎ ነገር ብታውለው ምን ነበረበት!? ፌዘኛ ነህ! በስውር ስምህ ምናልባትም አንተ የብዕር ስሜ በምትለው ቅጥያ (ገዛኸኝ) የለጠፍከውን ጽሁፍ ተመልክቼዋለሁ አንብቤዋለሁም በድምጥህ ከተረክልን የሀሰት ተረክ ሌላ አንድም ያደገ ጉዳይ ይዘህ እንዳልመጣህ ልነግርህ እፈልጋለሁ።
የአንደበትህን ግልባጭ ማንም በማይከለለክልህ ገጥ ላይ ሞንጭረህልናል ብዙ አትድከም ወዳጄ እንዳለጌታ "ገዛኸኝም አንተ አንተም ገዛኸኝ ነህ! " ነቅተናል።
ጥሩ ጥሩ መጽሀፎች ጥፈህ ይሁን ዘርፈህ አስነብበኸናል ይበልም ብለን መርቀናል። ኩፈሳህ ግን በሰራኸው ሥራ ልክ ያልተሰፋ እየሆነ መምጣቱን ልጠቁምህ ወደድኩኩ...
እንዲህ እንዳተ በለስ ቀንቶአቸው ስራዎቻቸውን ለተደራሲያን ለማድረስ ብርሀን የጨለመባቸው የምርጥ ስራዎች ባለቤት የሆኑ ወጣቶች በርካታ እንደሆኑ ታውቀው ይሆን? በነዚህ ወጣቶች ሥም የአዕምሮ ዝርፊያ መፈጸምህን ማን ይንገርህ? ይሄንን ጉድህን እንዳንተ ያለ ጋጠወጥ መሆን ቢያስችለን ኖሮ አየር ላይ ባዋልነውና ሰው በፈረደን፤ እባክህ ያልሆነ ጉዳይ ውስጥ እየገባህ አታቁስለን ሚናህ ከማንም የማይበልጥ እንደነበረ ላንዴም አስበህ አታውቅም!? አንተ የግልህ ቤት እስኪመስል እንደፈለክበት የተንቧቸህበት "የደራሲያን ማህበር" ስራ አስፈጻሚ ስለነበርክ ያሉትን አማራጮች ሁሉ ተጠቅመህ ለዚህ መድረስህ ትዝ ይሏል?
ወዳጄ እንዳለጌታ ከበደ ዘርፈህ ለዚህ ያደረሰህን ቤት ማን እንዳደረጀው እንኳ ለማሰብ እንደማትፈልግ በሰጠኸው ቃለ ምልልስ ላይ ደጋግመህ አወሳህ በራስህ አንደበት ትዝብት ውስጥ ወድቀኻል፤ ድፍረትህ ብቻ ሳይሆን የገረመን ከአንድ ታዋቂ ሆኛለሁ ደራሲ ነኝ ከሚል ሰብ አይጠበቅም! የዘለፍካቸው በህይወት ያሉትን ደራሲዎችን ብቻም አይደለም በህይወት የሌሉትንም ስታነሳ ሰማን "ሙት ወቃሽ!" ብለንሀል፤ ማፈሪያ ነህ ደበበ ሰይፉ ባንተ ወለፈንዲ ምላስ የሚጠራም አልነበረም ስለራስህ እንኳን ባግባቡ መግለጥ የማትችል ሰው ነበርክ "ግዜ የሰጠው...." ሆኖ ነው ጉዳዩ ለሰጠኸው ቃለ ምልልስ ዘመናትን እፈርበት! ልቦና ይስጥህ ብለንም ተማጥነናል!
በነገራችን ላይ ከሰጠኸው ቃለ ምልልስ ተነስቼ አንዳንድ ሀሳቦችን ላንሳልህ "በዓሉ ግርማና ስራዎቹ" የተሰኘው መጽሀፍህ ተጠርዞ ለህዝብ እንዲደርስ ደራሲ አበራ ለማ የነበረውን ሚና አውርደህም ቢሆን ተገደህ ለመጠቆም ሞክረሀል፤ ታድያ "መረጃዎችን ከማደርጀት አንጻር መጽሀፉ ላይ የተጠቀሱት ሰዎች ስለአሉ ግርማ አሟሟት የገለጹበት መንገድ ሰፊ ክፍተት ነበረበት እንዲህ አይነቱ ስራ መረጃዎቹ ሙሉዕ ሊሆኑ ይገባል" ስለተባልክ ታላቅ ባለውለታዬ ነበር መጽሀፌን በሀሳቦች አደርጅቶልኛል ያልከውን ሰው እንደተርብ ለመንደፍ ስትንጠራራ ምን ለማለት እንደፈለክ እንኳን ለመረዳት ተስኗል
ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ እኔ በግሌ አደንቅሀለው በቅልጥፍናህ ማለቴ ነው...ከሰወች ጋር ተለጥፈህ የፈለከውን ከወሰድክ በኋላ ሰውየውን ለማግለል የምትከውነው ጉዳይ መች ዛሬ ብቻ ሆነና ፊቱንም እንዲህ ነህ! እኛ ስለምንተዋወቅ "ፓራሳይት" ብለንሀል! ተደጋፊ የመሆንህ ጉዳይ አልደነቀንም ወትሮም በራስህ ቆመህ አይተን አናውቅም ስለግብርህ እንድነግርህ ከፈለክ ደግሞ እነሆ... ወደሰዎች ከገባህ በኋላ ማደሪያህን እስክታደላድል ጨዋ መስለክ ያሻህን ታደርግና እግርህን ዘርግተህ መዝናናት ስትጀምር ያስጠጋህን፣ ለእውቅናህ ህልውና የሆነውን ሰው ገዝግዘህ ገዝግዘህ ለመጣል ግዜ አይወስድብህም ወደኋላ ተመልሰህ ውለታን የማስተዋል ቅንጣት ነገር አይፈጥርብህም ከዚህ በላይም ብታወራ ወርደህ እንጅ ከፍ ብለህ አይተን አናውቅም
ላንተ ቤትህ በሆነው እንደፈለክ በወርሀዊ መዋጮ ክፍያ ሀገር ላገር እየዞርክ ታላላቆችህን ቁልቁል እያየህ እንድትዘባነን ባስቻለህ ቤትህ እድሜ "ለ ደራሲያን መሀበር" ይሄ ስፍራ በርግጥም ሆስትህ ነበር በየወሩ ባዋጣንልህ ብር እዚህ መድረስህን ልታስተውል ይቅርና ቤቱንም ሰርተው ያቆሙልህን ሰዎች ስታንቋሽሽ አታፍርም! "ከኋላ ከሌለ የለም የፊቱ" ነበር ያለው ያ ብላቴናው ዘፋኝ...
እናም በርዕሴ ላይ እንዳስቀመጥኩት "በጅብ ቆዳ የተለበጠ ከበሮ ሲደልቁት እንብላው ...ይላል" ሆኖብኛል ጉዳይህ ደራሲ እና ጋዜጠኛ አበራ ለማ በሰጠው ቃለ ምልልስ ወደ ስቱድዮ ገብተህ በግድ "ሰውየውን ልዝለፍና ልውጣ?" አይነት አካሄድ ተጠቅመህ የሰራኸው ጥፋት በስነ ምግባርም ብቻም ሳይሆን በወንጀልም ያስጠይቅህ ነበር ስለምትናገረው የተምታታ ሀሳብ አስተውለህ ከሆነ ብዙ ያልካቸው ጉዳዮች የተጣረሱ ናቸው በህይወት የሌሉትን አንጋፋ ደራሲዎቻችንን በመረጃ አልባ ጉዳይ የውሸት ቅኝት ለማስጨበጥ የጣርክበት መንገድ አጀብ ያስብላል፤
"ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ" ነውና ጉዳዩ ለሰፈርከው አሉባልታና ዝልፊያ ምላሽ ባይሰጥህ ኖሮ ስንቱን ጉድ ተርትረኸዋል፤ አስተዋይ ከሆንክ በደራሲ አበራ ለማ ከተሰጠህ ምላሽ ብዙ ልትማር ይገባል።
ደራሲ አበራ ለማ የበአሉን ግምደ ታሪክ ለህዝብ ይፋ እንድታደርግ እንዳገዘህ ራስህም ነግረኸናል አንተ የጻፍክበት መንገድ "እንዲህ ቢሆን ኖሮ" ብሎ ማለት የዝህን ያክል ጩኸት እንደሚያስጮህ ባየሁ ግዜ ወትሮም ውስጥህ መልካም እንዳልነበር ተረዳሁ ደራሲውን በማመስገን ተራ ለምን ስሜ ተነሳ ብሎ ዘራፍ ማለት ስብዕናን ያሳጣል።
እናም ወዳጄ እንዳለጌታ ከበደ (ገዛኸኝ) ይሄን እላይህ ላይ የተወጠረውን የዥብ ቆዳ ከልተህ ብትችል በከብት ቆዳ የተወጠረ ከበሮ ሁንና ቢያንስ ሲደልቁህ ቃና ያለው ዜማ ለማሰማት ሞክር! አጉል ያልሆነ ስም ሰወች ላይ ለጥፎ ሌሎች እንዲጠሉዋቸው የማድረግ ሴራህን አውልቀህ ጣል!
ግንቦት 18-2010 ዓ/ም
@@ግዜ ለኩሉ ነኝ@@
አበራ ለማ በጣም መጥፎ ሰው ነህ: የሚበቃህን ያህል ያለ ከልካይ በሶስት ሳምንት አቀርሽተህ አልበቃህም መሰል አሁን ደሞ እንደተራ ዱርዬ በcomment ቦታ ላይ መተህ ትሳደባለህ. እንዳለጌታ አያቱ ለመሆን እድሜህ ቢበቃም በእውቀት እና ቀናነት አያትህ ነውና አክብረው. በል አሁንጭራህን ቆልፈ እና ስርአትህን ይዘህ ቁጭ በል
@@seifedinm.6756 balege
Hezahegn tadesse i have a feeling u are abera lema maybe am wrong
አይ አበራ ለማ ወንጀልህ የማይፀፅትህክፉ ሰው
እንግሊዘኛ አልበዛም ወይ ጋዜጠኛ ተብዬዎቹ ከኃላ የመጡት መጠየቅ ነው፠ወይስ ሰው ለቃለመጠየቅ ጠርቶ የራስን እንቶ ፈንቶ መዘባረቅ
you are yapping Sir