Ethiopia Sheger Fm Gra Ena Kegn - Read By Andualem Tesfaye በአንዷለም ተስፋዬ ሸገር ግራ እና ቀኝ ስለ በዓሉ ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @sebezTube1
    @sebezTube1 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሁለት አመት በኋላ አሁንም የሚያዳምጥ

  • @tube7688
    @tube7688 3 ปีที่แล้ว

    አንዱአለም ተስፋዬ እናመሰግናለን 🤗❤

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ያንተ ትረካዎች በጣም ይመቹኛል።

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውብ ከተማ!
    ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር፣
    ካለሠው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር?
    የኔ ውብ ከተማ
    ሕንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር፣
    የኔ ውብ ከተማ
    መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር፣
    የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር፣
    የሠው ልጅ ልብ ነው
    የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር፡፡
    ህንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ፣
    መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ፣
    ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ?
    እኔ ውብ የምለው፣
    የሰውን ልብ ነው፡፡
    ምን ቢነድ ከተማው ተንቦግቡጎ ቢጦፍ፣
    ቢሞላ መንገዱ በሺ ብርሀን ኩሬ፤
    …………………. በሺ ብርሀን ጎርፍ፡፡
    ምን ያደርጋል?
    ምን ያሳያል?
    ካለ ሰው ልብ ብርሀን፣
    ያ ዘላለማዊ ነበልባል ያ የተስፋ ሻማ፣
    ጨለማ ነው፤ ሁሉም ጨለማ።
    (ኦሮማይ በዓሉ ግርማ) ሁሌም በልቤ ትኖራለክ!❤

  • @user-dw7hz1se4h
    @user-dw7hz1se4h 4 ปีที่แล้ว

    በአሉ ግርማ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምን ያርጋል?

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 ปีที่แล้ว

    Hulam Ewidekaliw Akiberkaliw

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 ปีที่แล้ว

    Abat Terkawochrko Ufffff Ytubg Naelu Germ Betam Enwidekalin Nebsekn Be Gent Yanurln

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ፓካስታኒያዊው በአሉ ግርማ አልሞተም
    አገሩ ሄደ እንጂ

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 5 ปีที่แล้ว

    አ ድ ና ቂ ህ ነ ኝ።።