Alemneh Wasse በአሜሪካን ምርጫላይ ያንዣበበው ስጋት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 58

  • @birukbirhanu3719
    @birukbirhanu3719 9 วันที่ผ่านมา +2

    አለምነህ ለኔ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 9 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ዓለም... 🙏

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 10 วันที่ผ่านมา +6

    ጆባይደን ከምርጫ በፊት ይሞታን

  • @mulugetaabreha129
    @mulugetaabreha129 10 วันที่ผ่านมา +5

    Please Alemneh, if you have a backup when you were at Fana Radio, you transmitted on air about aircraft USA in Russian air space and it was a wonderful story of technology, please if you have... Thank you in Advance

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d 10 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ሕዝቦቹን ይጠብቃል🙏🏽

  • @user-ly5du4gh5p
    @user-ly5du4gh5p 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ጋዜጠኛ ሁሌ አደንቅሃለሁ
    ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ::

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 9 วันที่ผ่านมา +2

    Russia nuclear ብቸኛው አማራጭ ነው።አሁን ማ ይሙት Russia Polandን በኑክለር ብታጨስ ማነው ደፍሮ retaliatory እርምጃ የሚወስደው እና እራሱ ላይ risk የሚወስደው????

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 10 วันที่ผ่านมา +3

    አኔ የማይገባኘ በደም ዩተጨማለቀችው ነውረኝነትን ግብረሶዶማዊነት ለጥያት የሰሉጠነባት አሜሪካ ዲሞክራሳ ዲሞክራሲ የምትለው ማነው ዲምክራሲ ቅዱስ ያደረገው?
    ባቢሎንምንኮ ዲሞክራሲያዊ ሀገር ነበረች። ለማንኛውም ለሁሉም ጊዜ አለውና የአማሪካ የበላይነት አያበቃለት ነው።

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 9 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ብለሀል ትክክለኛ እይታ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 10 วันที่ผ่านมา +3

    አሜሪካ የምትገኙ የኦርቶዶክስና ሙሲሊሞች በእውነት እላችሃለሁ ትራፕን ምረጡ
    ጆባይደን ወንዱን ካላስደፈርሁ አላርፍም ብለን ሠይጣን
    ድል ለጀግናው መሪ ፑቲንና ታላቋ ሩሲያ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 9 วันที่ผ่านมา +4

    42:49 ምእራባዊያንና አሜሪካ ኮ ጸባቸው ከሰው አልፎ ከፈጣሪ ጋር ሆኗል ኮ ፈጣሪ የሰጠህን ጾታ መቀየር አይ የሴጣን ስራ።

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይመችህ አለምነህ

  • @NewayMolla
    @NewayMolla 10 วันที่ผ่านมา +1

    እለም እሜሪካ የተዘራዉ እየበቀለ ነዉ እናመስግናለን

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 10 วันที่ผ่านมา +2

    ባይደንና ጋሻ ጃግሬዎቿ የፈለጉትን ቢሊም ሩሲያን ለማሸነፍ አይቻላቸውም። ምክንያቱም ሩሲያ አንድትሸፍ መንፈሳዊና ታሪካዋ ማንነቶን አይፈቅድላትም።

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 10 วันที่ผ่านมา

    Happy the Father day.

  • @YohannanEyorika
    @YohannanEyorika 9 วันที่ผ่านมา

    Are benatek mastawekiyawu yaselechale

  • @arayated5608
    @arayated5608 10 วันที่ผ่านมา

    "አባቶች የማይ ደነቁ እናቶች ናቸው" ደስ የሚል አባባል,,,,።

  • @user-zc3ym9pn3r
    @user-zc3ym9pn3r 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላምና ቤተሰብና ባዲምጥየማልጠግበውፖሮግራም አንድ ❤❤ወሰጠ ናቹ

  • @user-gu6vb9tu6u
    @user-gu6vb9tu6u 10 วันที่ผ่านมา +1

    Des beloge mesemaw program

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 9 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️❤️❤️❤️

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 10 วันที่ผ่านมา

    እዴት ናቹ

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 9 วันที่ผ่านมา

    አየ ካትሊን😂😂😂😂😂😂

  • @ethioameri
    @ethioameri 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂ዲሚሲ እና ዳና የሚባሉ እስካሞች እስከመቼ ነው ደንበኛ አግኝተው የምናርፋቸው???😂😂😂

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 9 วันที่ผ่านมา

    አይ አለምነህ ለወትኛው ነው እምነት ዋስትናው
    ለአብይ ኮሊደር ሲባል መፍረሱ አለመፍረሱ በምን ይረጋገጣል
    ማሳጁ በጣም አስፈላጊ ነው በርቱ

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 9 วันที่ผ่านมา +1

    አባቶች የማይደነቁ እናቶች ናቸው
    የሚገርም አገላለጽ!

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 9 วันที่ผ่านมา +2

    አለምነህ ስለ ምርጫ ስታወራ ለምን ስለ ጆ ባይደን ያለበት ሁኔታ አልገለጽቅም ሰውየው እኮ ጭራሽ የገዛ ስሙን እረስቶታል ኮ በD day ጊዜ እንዲሁም በጣሊያን G7 ስብሰባ ጊዜ እንደዛ ለብቻው ሲቀዣበር መሪት ላይ ሲንፎቀቅ ዝም ዋጥ ነው ያረከው? ይሄ ሚያሳየው የአሜሪካን ውድቀት ነው ባይዋጥልህም

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 9 วันที่ผ่านมา +2

    50:03 አለምነህ አንዳንዴ እንደዚህ ታምናለህ ለካ ጎበዝ የከዚህ በፊት ዜናዋችህ ስለ ትራምፕ ክሴ ሴራ እንደሆነ ተናግረህም አታቅም ነበር አሁን ግን ይሄ ፖለቲካዊ ሴራ በህዝብ ጥላቻ እንዲዋጥ የታቀደ መሆኑን መሰከርክ። ምነው አለሜ ትራምፕ እንደ ሚመረጥ ስትረዳ ካሁኑ የወንበር ጥያቄህን እያበሰልክ ነው እንዴ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈረስ😂😂😂

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 9 วันที่ผ่านมา

    God is with Putin,

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 9 วันที่ผ่านมา

    Ante yesodom degafi neh indet indh tnageraleh

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 9 วันที่ผ่านมา

    RT ጀርመን በጀርመንኛ ፕሮግራም ነበረው ጦርነቱ እንደተጀመረ ዘግተውታል : : በነገራችን ላይ RT በጣም ምርጥ የቲቪ ቻናል ነው ከሚያስተላልፋበት ቋንቋ መካከል አረብኛ ፣ እንግሊዝኛ ፣ ፈረንሳይኛ ፣ ጀርመንኛ ይገኙበታል

  • @anthonyloveanthonylove2159
    @anthonyloveanthonylove2159 9 วันที่ผ่านมา

    Alemneh why you calling in Ukraine invasion ? It’s not an invasion it’s special military operation

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 9 วันที่ผ่านมา +1

    InshaAllahe Russia will be victorious

  • @foziiabdulfatah9723
    @foziiabdulfatah9723 10 วันที่ผ่านมา

    አለመነሀ አነተ የሁደ ቲኪከለኘ መረጀ አሰተለለፈ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 9 วันที่ผ่านมา +2

    37:23 የሰላምን ዋጋ ሚያቅ እምነት ያለው የሰው ልጅ በሙሉ ቭላድሚር ፑቲን ሊያመሰግንና ከጎናቸው ሊቆም ይገባል።

  • @adamgetu367
    @adamgetu367 9 วันที่ผ่านมา

    አቶ ዓለም አይደለም ለሩሲያ ለአራን አንካን ቻእና ያስታተክችውን መሳርያ ዛሬ አስራኤል ከደበኩበት አውጠተው አላየሀም ሰለዚህ ቻእና መሳርያ አልሰጠችም ለማለት የቻላል ወይ?

  • @MesfinGebermariam
    @MesfinGebermariam 10 วันที่ผ่านมา

    Trump Trump Trump Trump Trump Trump Donald Trump

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ዓለምነህ ግበረሰዶምን መስበክ ጀመርክ ጊዜ ወስደህ?! ይቅር ይበልህ አይንህ እያየ ምዕራብ ይደቃል ከሁላችሁም ጋር

  • @tilayegirma5851
    @tilayegirma5851 10 วันที่ผ่านมา

    አለም በየትኛውም ሃገር የምታቀርበው ትንታኔዎች ይመቸኛል ። በተለይ የሩሲያና ዩክሬን የጦርነቱ እናም የአሜሪካ በዓለም የበላይነቷን: ቁም ነገር አዝነኝ ወጎች ብቻ ሃሪፍ ነው....

  • @workaferahuseyom9541
    @workaferahuseyom9541 8 วันที่ผ่านมา

    አለም አሜሪካ በታሪኳ በገጠመቻቸው ጦርነቶች አሸንፋ ታውቃለች?

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 9 วันที่ผ่านมา

    የፈረሱ ተረት ተመችቶኛል

  • @AbduWekil
    @AbduWekil 10 วันที่ผ่านมา

    We now they don't like you your children's

  • @TINATO73
    @TINATO73 10 วันที่ผ่านมา

    ሰውረነ😂

  • @addis_Legal
    @addis_Legal 10 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን ሰሜን ኮሪያን ሊጎበኝልህ ነው። ፕሮግራም እንደምትሰራበት እርግጥ ነው! ቱ..

    • @WallelignArba-nx6on
      @WallelignArba-nx6on 10 วันที่ผ่านมา

      No change😂😂😂😂 ሁለት አምባገነን ምን ያመጣሉ

    • @WallelignArba-nx6on
      @WallelignArba-nx6on 10 วันที่ผ่านมา

      ሁለት አምባገነን ምን yaregalu🤣🤣🤣🤣 no change

    • @WallelignArba-nx6on
      @WallelignArba-nx6on 10 วันที่ผ่านมา

      ሁለት አምባገነን ምን yaregalu🤣🤣🤣🤣 no change

  • @WallelignArba-nx6on
    @WallelignArba-nx6on 10 วันที่ผ่านมา

    Esayas😂😂😂😂 ለ ሩስያ ሕግ የለም? ለምን nuclear, nuclear እያለ ዓለምን ያስፈራራል 😂😂😂😂

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 10 วันที่ผ่านมา

    ስማ ወዳጄ ነጮቹ ያዉቁበታል ሲራገጡለራስህ አስብ ምድረ ድንጋይ ባሪያ 😅

  • @WallelignArba-nx6on
    @WallelignArba-nx6on 10 วันที่ผ่านมา

    አሳያስ ወደ ፍት ሴትነት ስሜት ይታየዋል

  • @AbduWekil
    @AbduWekil 10 วันที่ผ่านมา

    We now they don't like you your children's