EMS Eletawi ፋኖና መጪው ጊዜ Thu 27 Jun 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

ความคิดเห็น • 52

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 2 วันที่ผ่านมา +6

    EMS እባካችሁ ለፋኖወች መልእክት ኢትዮጵያ ህጋዊ ፋኖ ነበር ከዚህ በፊት የተመስረተውም በወልቃይት ጠገዴ በዳንሻ ከተማ ትቃቃሞ ነበር በጠለምት ነበር አሁንም እንደዛው አይነት መመስረት ይገባዋልለማስትወስ ብዬነው ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚወክል ነው ኢትዮጵያን የሚያድን ትግል ይሆናል ችግሩ ክመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለ ነው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negamolla-h2y
    @negamolla-h2y 2 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው ፋሲል you are abrshet

  • @hirutwolde594
    @hirutwolde594 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም አቶ ግዛው ጠፋ ሰላም ነው

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 2 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል ለአማራ ህዝብ ከሆነ አንድ ሐመሆን አለባቸው

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድማገኝ& ፍሲሎ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ ትንታኔያችሁ እውነታ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው በርቱ💪💪💪

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 วันที่ผ่านมา

    ኢኤሚሥ አዘጋጆች ወንድአገኝ ጴጥሮስ ፋሥል ተባረኩ የራያን ህዝብ ድሞጽ በመሆን የምትሰሩት የተከበረ ስራ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለን።።

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 วันที่ผ่านมา

    Good job

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲል እውነት ተናግረሀል እነሀብታሙ አያሌው ናቸው ፋኖን አንድ እንዳይሆን እያደናቀፉ ያሉት

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እግዚአብሔር እባክህ እነዝህን በሰው ደምና ስቃይ በለፀግን የምሉትን ከላይ ከአርያም መላእክትና ሰራዊቱን ልከህ ከምድረ ገፅ አጥፋልን በተለይ አማራ አረተው አንድ እንሁን በውጭ ያለነው በተለይ መከፋፈላችን የህዝባችንን ሰቆቃና እልቅት እያበዛ ነው ስለምስክኑ ደሃ ህዝብ ስለኢትዮዽያ ና የኢትዮጵያ ባንዲራ አምላክ ባላችሁ ሁሉን ትተን አንድ ሆነንን እንዳን አለዝያ አስር ሃምሳ መቶ እያለ እስከስማችን ሊያጠፋን ነው አውሬው ሰውበላው አብይ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም
    ❤❤

  • @BedluDebia
    @BedluDebia 2 วันที่ผ่านมา

    ገዱና ይልቃል ማንንም ሳይሆን አራሳቸውን ወክለው መነጋገር አይችልም አንዲ ፈቃድ ያስፈልጋቸዋል ከማን?

  • @user-mt4ox5fg3q
    @user-mt4ox5fg3q 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ጣቢያ የብልፅግና አፍ ስለሆነም ነው መሳይ ጥሎት የጠፋው ::
    የህውሃት ተወካይ በራያ ቃለመጠይቅ በማድረጋቹ የራያ ህዝብ በናንተ ብጭቅጫቂ እውቀት የሚሸወድ መስሏቹ ከሆነ ተሸውዳችሗል :: የራያ ህዝብ ሆይ እነዚህ በቃላቶች እንዲሁም ቃለመጠየቅ አድርገናል በማለት ለማዘናጋት የተፈጠረ ነውና የበግ ገምድል ከለበሱ ቀበሮዎች ራሳችሁን ጠብቁ ::

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 2 วันที่ผ่านมา

    የአሜሪካ ጥቁሮች አንድ የሆነ አባባል፣ አላቸው" NO MORE" የሚባል።
    ወንድምአገኝ እኔ ስለ እኔ መግለጽ ከምችለው በላይ የእኔን ሐሳብ ስለ ገለጽህልኝ ሌላ ምንም አልልም ግን NO MORE.

  • @aknahus
    @aknahus 2 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ አንድ ሆነው ወደ ፋኖ መምጣት ያለባቸው እነርሱ ናቸው:: ፋኖን ለመከፋፈልና አንድ አይደለህም እያሉት "አንድ አይደለሁም እንዴ?" እያለ ጊዜውን እንዲያጠፋና እርስ በራሱ በጥርጣሬ እንዲተያይ እየሰሩ ነው:: አንድ ሆኖማ ነው እንዳመጣጣቸው እየመለሳቸው ያለው:: አንድ ሆኖማ ነው እንቅልፍ እያሳጣቸውና ድርድር ድርድር እያሉ እንዲቃዡ ያስገደዳቸው;: ፋኖ ላይ ምን ያላደረጉት አለ? ጣሊያን ያደረገውን በእጥፍ አድርገውበታል:: አንድነቱ ነው የመለሳቸው አንድ መሆኑ ነው የረመረማቸው:: እኔ የተለየሁ ነኝ ፋኖ አይደለሁም የሚል ካለም እስቲ ያሳዩን:: በእርግጥ በጥቅም ታውረው ፋኖ አንድ እንዳልሆነና በመሀሉ ቅራኔ እንዳለ አድርገው የሚሰሩ እራሳቸውን የፋኖ አስተዳዳሪና መፅዋች አድርገው በየእለቱ በዝግጅታቸው የሚያውጁ፣ የበጉን የፋኖን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች እንዳሉ እናውቃለን ፣ ጊዜ ያጋልጣቸዋል:: በነገራችን ላይ ወታደር የታዘዘበት መሄድና ግዳጁን መፈፀም እንጂ ከህዝብ ጋር እንካ ሰላምትያ ለመስጠት ማን መብቱን ሰጠው? ቢሆንለት ደሞዙ የሆነውን ህዝብ ነበር መጠበቅ የነበረበት:: ይህ የሚያሳየው የወታደራዊ አገዛዝ መስፈኑን ነው:: ከእንግዲህ ወዲያ ፋኖ የአማራን ምድር እንዲረግጡ መፍቀድ የለበትም::ጨርሻለሁ::

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 2 วันที่ผ่านมา +1

    እና ታገል

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 2 วันที่ผ่านมา

    የአፍሪካ መንግስታት ለመመረጥ የሚናገሩትን አይተገብሩም ለመመረጥ ብዙ የማይቻል ይቀባጥራሉ ህዝቡም መሬት ያለውን እውነታ አይመለከትም የመሪዎችን ቃል እንደ መፃፍ ቃል ይጠብቃል ችግሩ ይህ ነው 16:09 16:14

  • @gedewonteka2237
    @gedewonteka2237 2 วันที่ผ่านมา

    ኮሚቴ የተባለው ማን ማንን ያካተተ ነው?

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 2 วันที่ผ่านมา

    Tigray tdf people civiled wall mannered unlike fano what they have done on innocent on western tigray tegaru is unforgettable

  • @loudestbeat
    @loudestbeat 2 วันที่ผ่านมา +2

    ግዛው ምነው ጠፋ

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 วันที่ผ่านมา

    Ene Gizaw, Fasil, Habtamu, Messai, Sissay + etc maferiawoch:: ENJOY Zara Media of Sene 21 Sene.

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin วันที่ผ่านมา

    EMS ሰላም ናችሁ ???
    አቶ ግዛው የት ሆደው ነው ??? አረ እባካችሁ መልሱልን።
    Selam EMS Ato Gizaw tefuben ere ???? Yet hedew naw???

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ከወያኔ ጋር አብሮት የሚሰራው የአብይ አህመድ አሳማዎች ናቸው ።

  • @elsabetayalew6403
    @elsabetayalew6403 2 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፋሲል አንተ አስተዋይ ትመስለኝ ነበር ለዘር ብለህ ሀገር የሚያፈርስ የሰው ህይወት የሚያስጠፋ ነገርከሌሎች ጋር የምታደርገው እግዛብሄር ከወደደልህ ጥሩ ካልወደደ ዋጋ ትከፍላለህ

    • @biniam6655
      @biniam6655 2 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም እብደት ውስጥ ነው ያሉት:: አርቆ ማሰብ አልቻሉም::

    • @Finfine672
      @Finfine672 2 วันที่ผ่านมา +1

      የናንተ ቀልድ አይልቅም ህዝብ እየተጨፋጨፋ እጻን እየተገደለ ዝም በል ነው ምንድን ናቹ ግን

  • @user-bw7dq6ih2i
    @user-bw7dq6ih2i 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ግዛው ለምን ጠፋ? በደህና ነው

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 2 วันที่ผ่านมา

      የቷ ግዛው?

  • @abdulhafizkemalissa1254
    @abdulhafizkemalissa1254 2 วันที่ผ่านมา

    L0😊p😍😊😍😊

  • @biniam6655
    @biniam6655 2 วันที่ผ่านมา

    Ato Gizaw might have finally come to his senses: this outlet has become a disappointing source of ethnocentric propaganda that’s antithesis to the very existence of a united Ethiopia. It’s very disappointing and hypocritical to hear the same people who were criticizing TPLF and Shene for the very same thing that so called FANO militants are currently perpetrating.

  • @goitomasmelash9457
    @goitomasmelash9457 วันที่ผ่านมา

    ቅዠታሞች

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 2 วันที่ผ่านมา

    የሰው ልጅ ሰላም ይመኛል እነጂ ግጭት አይናፍቅም። እናንተ እውነተኛ ታጋይ መሆን ከፈለጋችሁ በግንባር ተገኝታችሁ ተሳታፊ መሆን አለባችሁ።

    • @Finfine672
      @Finfine672 2 วันที่ผ่านมา

      ትግል በሁሉም ነገር ነው ህዝብ አይጭፋፍጭፍ ብል ተቃወም እስኪ ስው ሁን

    • @husseinmamme5022
      @husseinmamme5022 2 วันที่ผ่านมา

      @@Finfine672 ሰው መጨፍጨፍ ተገቢ ነው አላልኩም። ምናልባት አልገባህ ይሆናል እንጂ ችግሩ እንደዚሁም ጥላቻ እነዲፈጠር ትልቅ ሚና ከተጫወቱት መካከል በውጭ የሚገኙት ናቸው። ለዚህ ነው እዚህ ደረጃ የተደረሰው። አሁንም ቢያንስ ሰላም ለመፍጠር ድርድር እንዳይደረግ ሌት ተቀን የሚንቀሳቀሱት ገቢያቸው እንዳይቋረጥ ነው። ዞሮ ዞሮ ሰላም መምጣቱ ላይቀር የችግር ጊዜው እንዲራመድ ማድረግ አሳዛኝ ነው።

  • @destagebremichael2759
    @destagebremichael2759 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሁላ በናንተው በጥላቻ የተሞላ የውሸት ትርክት የመጣ ነው። እግዚሄር ይይላቸሁ፣ በጥላቻ መታወር ውጤቱን በብዙ መልኩ እያየነው ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ የሚደራደረው በገለልተኛ ሀገር እንጂ አብይ የማይታመን ውሸታም ሰው ስለሆነ ማንም እሺ የሚል የለም

  • @astatekeenawa6808
    @astatekeenawa6808 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkk erye wiiii egnhi sewoch sele yetignaw Fano new emyaworet reckless erasaachewi new manin new emitshwidut no Fano on the ground RIP????????????

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 วันที่ผ่านมา

      Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 วันที่ผ่านมา

      Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድንክ ወንድማገኝ አንተ ፈሳም ራስህ ግባ

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 วันที่ผ่านมา

      Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!

  • @user-dt2kr5mg5t
    @user-dt2kr5mg5t 2 วันที่ผ่านมา

    የናንተ ድንቁርና ልክ የለውም :: ህገመንግስቱ ወደዳችሁም ጠላችሁም ራያ እና ወልቃይት የትግራይ መሆኑን ያረጋግጣል ::

  • @makmar1920
    @makmar1920 2 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @astatekeenawa6808
    @astatekeenawa6808 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkk gotsegna hula sele Ethiopian mawrat moral yelachum Fano gotsegna new??????

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 วันที่ผ่านมา

      Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 วันที่ผ่านมา

      Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!

  • @user-dt2kr5mg5t
    @user-dt2kr5mg5t 2 วันที่ผ่านมา

    የናንተ ድንቁርና ልክ የለውም :: ህገመንግስቱ ወደዳችሁም ጠላችሁም ራያ እና ወልቃይት የትግራይ መሆኑን ያረጋግጣል ::