ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Nice program 🎉
ተባረኩ
መቼ ነው ለሱሊማን አብደላ የምትጮሁለት ?
You are doing well and can do it more attractive by using related videos for your background. Blessings. Ahmed from Paris.
እርምጃው ተጀምሯል ሩሲያ አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን መታ ጥላለች፡፡
አንዳንዴ እደ አስተያየት ሴለምታወሩት ሰው ፎቶ በመሀል ቤታሳዪ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
የምወደው ሚዲያ
ጁሊያን አሳንጅ የፍትህ ታጋይ ። የፈቱት በሽታው እንደሚገለው አውቀው ነው ይሄኔ ካንሰር ይዞት ቀኑ አጭር ሲሆን ነው የለቀቁት። ምእራባዊያንና አሜሪካ ሰልጥነናል ፣ የዲሞክራሲ ቁንጮነን ይሉ የለ እውነት እንዴት ቆፍረው እንደሚቀብሩ አየን ኮ ።የማናቀው ያልሰማነው ደሞ ብዛቱ አይ ስልጣኔ
this is the time to ጎረቤት ሀገር ኬንያ ...
😍😍😍
Denanegne aleme!!
አለምዩ ደህና ነህ
ወኔ አለም በደብ ነው የምታቀው እኔም ፈረንሳይ ነው ያለሁት
He was in Ecuador’s embassy
That's true not Honduras,
15:47
Alem🤩😍
Alem not Honduras he been Ecuador embassy new yenorew okay 10q 🎉 arif zegeba new bertalen yegna anbesa yadegenew bante new
how about isreal???????
ጁሊያን አሳንጄ፡ የምድር ፍት ማለት፡ ነው። ዶክመንተሪውን ፊልም፡አይቸዋለው፡ ምርጡ፡የሰው፡ልጅነው።አዋዜ ምረጦች፡በርቱ፡ጥሩ፡ነው፡የምትሰጡን፡ኢንፎርሜሽን እናንተ ትንታኔ ።
እረ ኑሮ ተወዳል 100€ ምንም አገዛም ወድቃል ኑሮው
Yres arebtu ysew temsllah manew kznnh moknnan atemrem
አለም ድምፅ ይናፍቃል ሳታረጅብን ቶሎ ቶሎ ናልን ።
ኢኳዶር ነው አለም ሁንዱራስ አይደለም
በየቀኑ ብትመጡም አትሰለቹም❤
ወደ አሳንጆ??? አሳንጅ
ወንድሜ አለምነህ ጁሊያን አሳንጂ እና ኢትዮጵያ ምን የሚያገናቸው ነገር ካለ በአንተ አንደበት በንሰማው ጥሩ ነበር
ኢሳይያስ፣ "በጣም ከባድ ነው!" መቶ ሺ ጊዜ ይላታል!
ዩክሬን በጣም ወደ መጥፊያዋ እየተቃረበች ነዉ
የናቱ ልጅ ማለት በብዛት አባታቸዉ በልጅነት የሞተበት /የቲም ምሳሌ ነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ,ወ
ስለ አብይ አህመድ ጨፍጫፊነት የማትዘግቡት ከመሞት ባርነት ይሻላል በማለት ስለሆነ ጁላያና አሳንጅን መተችት ነውር ይመስለኛል
ዥልጥ
@@erhiopis9565 ባንተ እሳቤ እንደዚህ ከሆነ ዢልጥነት በዚሁ እቀጥላለሁ አዋቂው
እናንተን ራሺያ አሳፈረቻቹ አይደል? እንደ እናንተ እኮ እንደ ዘገባችሁት ዩክሬን ኢሄን ሁሉ አመት መዋጋት አይደለም በንጋታዉ ከአለም ካርታ ትጠፋ ነበር።
ይቅርታ አድርጉልኝ። ይህን አቀራረባችዉን አልወደድኩትም። የሚወዱት እዳሉ ግን ይገበኛል። I am out. Bye!
ለምን ምኑ አልተመቸህም?
You are the best AWAZE❤️
Go man W.T.F Go
ፈልገህ ነው እንጂ ማን እይ አለህ
አለምነህ ዋሴ እንደዉ እንዴት ያለኸዉ አጋሰስ ሆድ አደር ነህ? በሀገራችን የንፁሀን ሞት እንደዉ ለአንድ ጊዜ እንኳን ለዜና አይበቃም አይደል በአንተ ቻናል? ሁል ጊዜ ስለዉጭ አገር ዝም ብለህ ትበጠረቃለህ አብይ አህመድ አንድ ጊዜ ሰላም አለኝ ብለህ አፍህን ዘጋህ ሆዱ አምላኩ ነገር ነህ በጣም ወራዳ ሰዉ ነህ
Yesew kebtt eko new
Agerun meche yawkatal yihe hodam
Tesasto 1 ken sille Ethiopia tennagrro ayawkim yihe yihudaa
Agasses
በመሳደብ አይደለም በሐሳብ ሞግት የአስተዳደግ ችግር አለብህ አለምነህ ለሃገሩ ለፍቷል
ካንሰር ተጠቂ ሊሆን ይችላል ግን ግን የአፍሪካ መሪዎች ቢሆኑ ከእስርም አይፈቱትም ወይም ይገዱሉት ነበር የራሳችንን ገዳይ መሪዎች ጉያችን ይዘን ምዕራባውያን ላይ ጣት መቀሰር ልክ አይመስለኝም
@@mulualemgeremew6691 ሀሳብህን እኔ ብቻ ሳልሆን እነ አለምነህም ይረዱሀል እኮ ነገር ግን ያልገባህ ነገር ስለ ሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ ጉዳይ ማቅረብ ጀምረው ነበር እኮ ከዛ አድማጭ ተመልካቹ ጎራ ይዞ መሰዳደብ ጀመረ ገባህ በጣም አሰልቺ ነው ሁሉም ይመጣና ስለኔ ወገን ዘግብ ይላል እኔነኝ ትክክል ይላል በዚህ ምክንያት ነው የቀረው።

ካንሰር ተጠቂ ሊሆን ይችላል ግን ግን የአፍሪካ መሪዎች ቢሆኑ ከእስርም አይፈቱትም ወይም ይገዱሉት ነበር
የራሳችንን ገዳይ መሪዎች ጉያችን ይዘን ምዕራባውያን ላይ ጣት መቀሰር ልክ አይመስለኝም