I was one of those that was sceptical because of the negative views on social media and family. You won me over mayor, you are a practical person and showing us what can be achieved in short period of time. Please keep it up. The next generation will appreciate you, your name will be written as like other heroes.
God bless you our Mayor. You are doing your best are praGod will help you. Don't worry about people who don't appreciate your work. We are praying for you .
@@MarthaYami-q9h That is not small things,trafiek light is for the life of the People,do you know how meany Ethiopians killed by car accident,If you don't have trafiek light,People will die.
እናንተ ጥሩ አሻራ ለሀገራችሁ እየጣላችሁ ነው በርቱ ይህን ማንም ሳያደንቅ ማለፍ አይችልም በርቱ እድሜ ጤና እመኝላችሆለሁ
Blessings to Mayor!!! What a blessing, beautiful and intelligent lady!
God bless Ethiopia!!!
❤❤❤❤❤ ጀግና ንግስታችን ነሽ እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን ምክንያቱም አሳምናቹናል እድሜ ጤና ሰላም ተመኘሁ ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ታታሪ ሴት : ከንቲባ አዳነች እንኮራብሻለን: በርቺልን🙏🙏🙏
❤😮ብራቮ አበቤያችን እኔ በግሌ በጣም ስራሽን ማደንቅልሽ ነኝ ኑሪልኝ!
I was one of those that was sceptical because of the negative views on social media and family. You won me over mayor, you are a practical person and showing us what can be achieved in short period of time. Please keep it up. The next generation will appreciate you, your name will be written as like other heroes.
ፈረንጆች ሲተርቱ “There's no such thing as bad publicity,”
አበዉ ሲተርቱ " ምቀኞቼን አብዛልኝ "ምን ማለት መሰለህ ምቀኞች ሲበዙብህ ሰምህ እንደ ቋት እሳት ይቀጣጠላል ሁሉ አሰታዉሰ መጥፎ ዜና ዓለምን ሶሰቴ ይዞራል አቀኛ ዜና ጫማዉን እሰከሚጫመት ደረሰ
ሰለዚህ የአበቤችን ሰም እንዲህ የገነነዉ ምቀኞቿ ሰለበዚ ነዉ
ለምሳሌ የግብርና ሚኒሰተር አራትቢሊዬን ደላር እያሰወጣን የመርዛማ ኬሚካል ማዳበርራ ያሰገባል ለም መሬታችንን ጨዋማ ያረገዋል ግን እንኳን ተቋሞ ሰሙንም አናቅም የኤሌትሪክ ዋናዉ አሰተዳደር,ሰሙማቸዉን አናቀም እነሱ ከሰዉ አይገናኙም ካልክ በተለይ ኤሌትሪክ ብዙ ከሕዝብ የሚያገናኝ ሰራ መሰራትና መታወቅ ይችሉ ነበር
ለምሳሌ ለሁሉ አበሾች የኤላሌትሪክ ምጣድ በብድር ቢያቀርቡሰ አንደኛ ሕዝብ ለኤሌትሪክ ይከፍላል ማገዶ የሚገዛብን በጭሰ አይሞትም ይህ ብቻ አይደለም ሰዉ እንጨት ካልቆረጠ ብዙ ሕናብ ይወርዳል ብዙ ዝናብ ማለት ብዘ ኤሌትሪክ ማምረት ቻሉ ማለት ነዉ
ሰለዚህ አዳነች በፊት ብዙ መየሮች ነበሩ ከአከበ እቁባይ እና ኩማ ደመቅሳ በሰተቀር ማናቸዉንም አናቅም እድሜ ለምቀኞቿ በጣም ድንቅና ታዋቂ አረጎት
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
ተረት ተረታም ፣@@ኢሩት
@@dawitMontreal3706 ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል በኮሬ ነጌኛ ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህቡድን የመኪ ናሹፌሮችን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ በቀን 230 ሰው ይሞታል ወጣት የተማረ አምራች በአማራ በግፍ እየሞተ ነው በትግራይ አፋር ሱማሌ ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
እድሜ ይስጥሽ የኛ ንግስት።
ወይ አዳነች ሳያቁ ናቁሽ አሁን ምን ይበሉ አፈሩ ጠፉ በርቺ ጀግኒት
👉👉👉Great JOB Adanech Abebe ! very impressive !! ✊
አንደኛ ነሽ ከንቲባችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብርር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እርስዎና ተባባሪ ቡድንዎ የገባችሁትን ቃል ፈጽማችሁ በተግባር አሳይታችኋል። አስደስታችሁኛል ። በርቱ ። ተበራቱ።
ዘመን ይመችሽ አዳነሽ አበቤ
ከንቲባ አዳነች አበቤ የዘመኑ ጣይቱ ። ለመልካም ሰራሸ እናመሰግናለን።
Great job thank you ❤
የኔ ጀግኖች አሁንም እግዚአብሔር መከናወን ይስጣችሁ ተባረኩ!!!
ባናግዝ እንኳን እንቀፍ አንድ መቶ ምናምን አመት አዲስ አበባ ላይ የአፈር ቤት ማየት ይከብዳል
ጥሩ አይን ጥሩ አስተሰብ ውበት ያለው ቦታ ይፈልጋል በርቱ::
አቶ ተዋለድ መናገሻ
እኔ የምለዉ ይህንኑ ነዉ መሰራት ካልቻልክ ድግፍ መደገፍ ካልፈለግክ ዝምታም ወርቅ ነዉ ነገር-ግን እንደ እንጀራ ልጅ እንዴት አንድ ሰዉ እንዴት አሰር ግዜ እጥፍ ይሰራል ጉልበቱን አሞጦ ለማደናቀፍ ከአብይ ጠል ቢኖርብንም ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ነዉ
ሐይለሰላሴ አየር መንገዳችንን ጥለዉ ሄዱ
መንጌ ሙገርን ትቶልን ሄደ
መለሰ ሕዳሴን የኤሌትሪክ ባቡር 55 ዩነቨርሰቲ ጥሎልን ሄደ
አብቹ ደግሞ አዲሰ አበባን መልሶ አበባ አረጋት እሱም ሲያልፍ ሰራዉ ቋሚ ነዉ ሰለዘህ ሰራን ማደናቀፍ ጅልነት እንጂ ምቀኝነትም አይደለም የተጣራ መሐይምነት ነዉ
በተረፈ በአፈር በጭቃ መገንባት ቴክኖለጂዉ ከግዜዉ ጋራ አድጋ የጭቃን ቤት በብዚዙ መንገድ ተመራጭ ያረገዋል
ኣብይ፣ ሽመልስ እና ኣዳነች!!
አዲስ ኣበባን ለማስዋብ የምታደርጉት ጥረት፣ በእጅጉ እየተደነቀ ነው ። ስራችሁ ተኣምር ነው ። ታዛቢ ተገርሟል። ኣዋቂም በርቱ እያለ ነው ። ስማችሁ ከአዲስአበባ ጋር ኗሪ ነው ። በርቱ።
አዳነች አበቤ አበባ አረግሻት ። ተባረኪ
አዴ ብርቱ ሴት ቀጥዪ እግዚአብሔር ይርዳቹ🎉🎉
ተባረኩ ገና ብዙ ነገር ይሰራል ❤❤
ከንቲባ አዳነች የባቡር መስመር ተከትለን ማለት ከሀያት ጦር አይሎች እና ከቃሊቲ እስከ ምንሊክ ያለው መስመር (ከሀያት ጦር ሀይሎች ዋና መስሪያቤት እንዲሁም ከምንሊክ ቃሊቲ )በኮሪደር ልማት ከገባ በርግጥ የተጀመረ አለ ሙሉውን ካገናኘነው የሚገርም ለውጥ እናያለን።
Edeme setetogne yehenene lemayete selebekahu I thank the Almighty God!
God bless you our Mayor. You are doing your best are praGod will help you. Don't worry about people who don't appreciate your work. We are praying for you .
ዘመንሽ ይባረክ አዴ አዳነች አቤቤ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ፕሮፖጋንዳው ገዝፎ በለጠ እንጂ አዲስ አበባ ገና ገና ብዙ ጉራንጉር ለማየት እንኳን የሚቀፉ ሰፈሮች አልተነኩም፡፡ እና ወሬውን ያዝ ተግባሩን ማስቀጠል ቢቻል ጥሩ ነው፡፡
አዱ በርቺ። በጣም ድንቅ ስራ ነው
Keep up the excellent job 👏 👍
Well done, Mayor, Honorable Adanech
እጅግ የሚያኮራ ሥራ እየሰራችሁ ነዉ በርቱ
ትክክል ! ጦርነት ብቻ ነው ጀምራችሁ
የማት ጨርሱት 😂😂😂
ምን ዋጋለው ሰላም እንደስማይ እርቆናል ።
ጀግ፡ሴት
Adanch jegna
Top Mayor of Africa 🌸
Adyye chigru Yesewn Astesaseb mekeyer new shinkurt endayshetubet tenshi sikoy
mashallah
Keep it up. Wish you all the success
Amazing !! Great job, keep it up !!
AMSEGENALEHU
great
EDRU DHENA
ደድንገት፡ያልተጎበኘውት❤እኔነኝ?አስቡኝአደራ?
You are my hero 🎉❤
Addis turned to be Casino City
አዴ እንወድሻለን በርቺ
EZEBA MELEKAME HEYEWTE
DESE YELALE TEGUNA TSELEYU
የድሀ ቤት እያፈረሱ መዝናኝ
ይሄን ስራ የሚቃወሙ ካሉ እንደ ግዑዝ አካል ቆጥራችሁ ስራችሁን ቀጥሉ
አይ ካድሬ
@@abrehamdesta1899yemetawekew kewanekewa cadre becha new!
Batame beretusite yamarare bekateshe leyunaw wudaaa bareche jagenite
🎉❤
HWASSA HULETE BALE ABTOCE ENDISERU LAGAPA MBERATE YENEFEGALE LGURAGA AGAPA EGEZIHABEHAR
25 ZEGE NEW
MOLOKESY MHONE YESHALALE NEBEYE ?
ESEMAHALE TKTELEGNE KALEZIA WTECALEHU MAYETE KCALE WDSEMAYE TEWATE TSEHAYENE EYE MUSELIMUNE MALETA NEW
Ainch n as geri minim adolami
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
😍😍😍💖💖💖💪💪👏👏👏🙏🙏🌹
Hiiriibakantuun gamagadii dhukataniidhahuu fetiibekkii dubatuungariimiitii maskootamastawaata keysaagadiimuliisuu fetii alaawaankesatiiwaanhiinmuliifneefii
Waangudaansiif jalateehiirajalatuun diirqamaa dhugaan.tanrabiitii umiikaleehiinbeynee araas waanbekuuhiinqabuu.dhiima iijooratiixiiyeeyfatuudhuu waanda.iimaniidhiisu niibariifnaafhiinciimnuu maaliifjanaan hubatuuraadiilashiiqabanii.joleengartuumalee hiin amananiibekkiifii
ሀብት ያባክናል። ቅደም ተከተል አልጠበቀም። ከዚህ የሚቀድሙ ሌሎች ስራዎች ነበሩ።
deros 1 🚽 le50 hone MARAT lemdek endezi Ayinet Lewote …ALARGIC nw lante! ZEGEMTETGNA
"ሀብት ያባክናል..." ብለው አስተያየት የሰጡት ወዳጄ በጨዋ ደንብ ገንቢ ያሉትን ሀሳብ ሰንዝረውልናል:: በዚህ ሀሳባቸው የማይስማማ ካለ ደግሞ መከባበርን ባልጣሰ መንገድ ሀሳብን በሌላ ሀሳብ መሞገት ሲቻል @Mima መልስ የሰጡበት መንገድ በጣም ነውርና ፀያፍ ነው:: ሲጀመር ስልጣኔ ሚጀምረው ከአመለካከታችን (አስተሳሰባችን) እንጂ ከቁስ አይደለም::
ሀገራችንን ለመገንባት ሁላችንም "በመከባበር" የየራሳችንን ጠጠር እንወርውር:: የመንግስት አሰራርና ቅድሚያ አሰጣጥ ባይመቸን እንኳን ሀገር የጋራችን እንደመሆኗ ምንተቸውን በጨዋነት እየተቸን ልማቶችን መደገፍ ይኖርብናል ብዬ አስባለሁ::
መቅደም የነበረበት ምን ነበር?
Le ......mare ayetemateme!
@@eyobeshetu62
አንተ ደገሞ ሐቀኛ ሒሰ ሰጪ መሰሎህ ነዉ
ይህ እኮ የኢትዬጵያ የእንጅራ ልጅ ነዉ ኦሮሞ ጠል ነዉ በሚሰጣቸዉ ኮሜንቶች አቀዋለሁኝ የሚያሳዝነዉ የደብረ አባይ ደር ዉሰጥ ቆሰ መሆኑ ነዉ
😂😂😂😂😂
MN yaskal kotet
በኮሪደር ልማት ቤት አፍርሳ ሜዳ ሰታ ግምት ሳትሰጡ ሜዳ ላይ ወድቀናል ንገሪልን ስለ እግዚአብሔር
Weshet!
ሰምህ የኔ ብቻ ይላል ጥሩ ሰም አወጥተሀል ገብጋባነትህ ለኔ ብቻ ማለትህን ለሌላዉ ደንታ እንደማይሰጥህ የሚናገር ወርቅ ሰም ነዉ የለህ
አዲስ አበባ አብለጨለጨች በ 50ቢሊዮን ብር
Are you happy or you want to hang yourself not to see it?
Dese alehe weyese kefahe?
Where are the trafiek light,that is the problem of africans,you have nice roads but no walk trafiek light, If you make evryting nice, do it good.
Zebiba do you believe these people can miss this small thing?
@@MarthaYami-q9h That is not small things,trafiek light is for the life of the People,do you know how meany Ethiopians killed by car accident,If you don't have trafiek light,People will die.
@@zebibacker0423 I mean the designer cannot forget a traffic light while he do the design unless otherwise he found it unnecessary.