አስፈሪው የቻይናና የነሩሲያ የጦር ስምምነት ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • አስፈሪው የቻይናና የነሩሲያ የጦር ስምምነት በዮናስ ክብረት ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ዳንኤል ለማ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

ความคิดเห็น • 13

  • @EbroAfar-s5i
    @EbroAfar-s5i 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሩሲያና ቻይና እንዲሁም ብርክስም እውን ይሆናል። ኢንሻ አላህ! የምዕራባዊያንና የአሜሪካ ሥርዓትና ግፍም ያበቃለታል። ኢንሻ አላህ!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the explicitly presented ❤

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን

  • @ma9546
    @ma9546 3 หลายเดือนก่อน

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 3 หลายเดือนก่อน

    Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch le metakerbulne merte programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🙏🙏🌹🌹💐🥀🥀🌹❤️

  • @AminMohammed-k9w
    @AminMohammed-k9w 3 หลายเดือนก่อน

    ለበጎ ነው፡ሠላም ያዋለን ሠላም ያሣድረን፡❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AbdulBaasix-jb7qd
    @AbdulBaasix-jb7qd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for your help we understand global trend

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 3 หลายเดือนก่อน

    ቦርስ የልሲን ቻይና እና ሕንድን ጎብኝተው ብንጣመር በሕዝብ ብዛታችንና በኩታ ገጠምነታችን ብቻ ተዓምር እንፈጥራለን ብለው ነበር ፑቲንን ወደፊት ያመጡት።

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧጨብጭበህ የገባህበት የቻይናና የራሽያ እዳ ማሩኝ ምእራባውያን ብለህ ስታላዝን ኡንዳያኖሩህ ጠንቀቁወቅ በል::

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa666
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa666 3 หลายเดือนก่อน

    4999?¿

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብሄርተኛ አገሮች ሄደዉ ሂደዉ ጦርነት ነዉ ሚወልዱት በአርግጥ መጀመሪያ የሚአወሩት የአለም እኩልነትን ነዉ ከጃቼዉ ሲገባ የአለም ስርኣት ሌላ አጀንዳ ያመጣሉ በትንሹ ፖለቲካ ለማታዉቁ የአብይ አህመድ አጀማመር እና ስልጣ ከያዘ በኋላ ምን እንደሚአወራ ለእናንተ መናገር አያስፈልግም ታዉቁታላችሁ ።አብይ ትናንት ያወረዉን ዛሬ አይደገመዉም አለመድገም ብቻ አይደለም ተቃራኒዉን ሲአወራ የማያፍር ሰዉ ነዉ ስለዚህ ፖለቲከኞችን የምታምኑ ሰዎች ገና ብዙ ነገር ይቀራችኋል።

  • @IMJ-lc9zp
    @IMJ-lc9zp 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you