የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ስለ በላይ ዘለቀ የሚነገሩ የበሬ ወለደ ትርክቶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @Dagnubeyene
    @Dagnubeyene 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬም እንደሁልጊዜው ዶ/ር እንዳለጌታን እና ፕ/ር ሽብሩ ተድላን እናመስግናለን። ብዙ አግኝተናል።

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ ምርጥ ሰው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮፌሰርን የመሰሉ ሙሁሮች ሳይ ሁሌም ተስፋ አለኝ ለሀገሬ!!
    እናመሰግናለን እንዳለ!🙏

  • @MyD1010
    @MyD1010 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ተማቹን ደግሜ ደጋግሜ ካነበብኩት እስካሁን ድረስ አልረሳውም የጀግንነት ጥግ ለእኛ በድርሰት መልክ የተከፈለ ዋጋ ነበር እንዲህ እንደዛሬው ተዝረክርከን ሳንቀር
    መቼ ይሆን ንቅት ብለን ወደላይ ብድግ የምንለው ጎበዝ

  • @MyD1010
    @MyD1010 หลายเดือนก่อน +1

    የፕሮፌስር ሽብሩን ከጉሬዛማርያም እስከ አዲስአበባ ብለው የፃፉትን መፅሀፎን አንብቤዋለሁ በጣም ገራሚ እና ደስ የሚል ትረካ ነው ፣
    አንብቡት ግሩም ትረካ ነው ግለ-ታሪክ መቼም መታደል ነው ከተወለዱበት ቦታ ተነስተው አሁን የደረሱበትን ደረጃ በፅሁፍ መልክ እያወዋዙ ሲያቀርቡልም ቦታው ድረስ በስሜት አብረን እንጓዛለን

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና

  • @Mankush995
    @Mankush995 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድንቅ ገራሚ ጠያቂና ተጠያቂ
    ስለ ካድሬ በተነሳው ላይ ካድሬ ማለት ከማህበረሰቡ የወረደ ከሌባና ወንጀለኛ አስተሳሰብ የሚመለመል ለመጣው መንግስት ሁሉ የሚሰራ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌለው ግለሰብ ነው .

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ግን በእውቀቱን አትጋብዝልንም ግን

  • @tewodrosjegnaw8546
    @tewodrosjegnaw8546 หลายเดือนก่อน +1

    ጠፊው ለወደፊት ሐገር ሊረዳ የሚችለው : አጥፊው ደግሞ ለወደፊትም ሊያጠፋ የሚችለው...ግሩም ነው ...አሁንም ድረስ ይሄው አዙሪት ውስጥ ነው ያለነው🤔

  • @Universal-Hope
    @Universal-Hope หลายเดือนก่อน +2

    ኘሮፌሰር ፡ ያነበቡት ፡ የተማቹ ፡ ታሪክ ፡ መጽሀፍ፡ ርእሱ ፡ አልሞትኩም ፡ ብዬ ፡ አልዋሽም ፡ ነው። በተረፈ ዶር ፡ እንዳለጌታ ፡ ትውልድ ፡ በእውቀት ፡ እንዲታነፅና ፡ መጽሐፍትን ፡ የማንበብ ፡ ልምድ ፡ እንዲጎለብት ፡ ለምታደርገው ፡ ጥረት ፡ እጅግ ፡ የከበረ ፡ አክብሮትና ፡ ምስጋናዬ ፡ ይድረስህ።