#የስህተት_አስተማሪዎችን_እንዴት_እንለይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 306

  • @tigi886
    @tigi886 หลายเดือนก่อน +112

    ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ የጌታን ቃል እኛ ቸርች ሊመግቡን በሚመጡበት ግዜ ሁሉ ምንም አይነት ጉዳይ ቢኖረኝ እንኳን ትቼዉ ሄጄ እንደተማርኩኝ ነዉ ምክንያቱም ደግሞ ሲያስተምሩ በአንደበታቸዉ እርጋታ ቃሉን ሲያቆረቁሩት ነፍሴ እርሳ ነዉ የምትወጣዉ ብዙ ግዜ ማታ ላይ ደግሞ ከቤተሰብ ጋር የእሳቸዉን ስብከት ከዩቲዩብ ሰምተን ነዉ የምንተኛዉ ዘመኖት ልምልም ይበል። ቲጂም የምናከብራቸዉን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪ።

    • @amanibelay6385
      @amanibelay6385 หลายเดือนก่อน +4

      Pls ስልካቸውን ለአገልግሎት ፈልጌ ነበር

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 หลายเดือนก่อน

      sewedachew eko

    • @danelbelhu2307
      @danelbelhu2307 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@amanibelay6385❤❤

  • @TiruworkKube
    @TiruworkKube 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክዎት እርስዎ ከእግዚአብሔር ለክርስቶስ አካል የተሰጡ ስጦታ ነዎት። ❤ ትግስት ተባረኩ።

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ቄስ ዘመንዎ ይለምልም ምን አይነት የሚደንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤

  • @harontamrat646
    @harontamrat646 7 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን አለቀ የሚያስብል ድንቅ ትምህርት ነው
    ቄስ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @TesfuHagezom
    @TesfuHagezom 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቄስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ጋር በአንተ እየተመገቡ ያሉ ወንድሞች እንዴት የታደሉ ናቸው። ለኛም ግን ተርፋል በዮትዪብ እንከታተላለንና ። መቀሌ መጥተህ ባገለገልከን ግዜ ነብሴ ረስርሳ ጌታን አመሠገንኩት እናከብርሃለን ረጅም ኑርልን

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 หลายเดือนก่อน +31

    ቄስ ትዕግስቱ ህይወቱም ትምህርቱም አስተማሪ የሆነ ትሁት አገልጋይ እጅግ አክባሪህ ነኝ ተባረክ ❤❤❤

  • @selamendale3834
    @selamendale3834 หลายเดือนก่อน +76

    ይሄ ቃለመጠይቅ አይደለም ጌታ ሆይ ምን አይነት ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ..እባክሽ ቲጂ Every other week ቄስ ትዕግስቱን አቅርቢልን።Pleassssse

    • @BiniamAbera-h8b
      @BiniamAbera-h8b หลายเดือนก่อน +2

      Betam yemer🎉🎉🎉

    • @YegetaAlmi
      @YegetaAlmi หลายเดือนก่อน

      ​@@BiniamAbera-h8b44:28 44:28 44:28 44:28 44:28 44:28 44:28 😅😊òp😊you you

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 หลายเดือนก่อน

      እኔም እስማማልእሁኝ!!!!🙏🙏🙏

    • @sebeleg7835
      @sebeleg7835 26 วันที่ผ่านมา

      ፀጋህ ይብዛልህ ወንድሜ የሚገርም እና ድንቅ አስተምህሮት🙏❤

    • @itsmee5496
      @itsmee5496 25 วันที่ผ่านมา

      Pleass tg do it❤❤❤

  • @AyelechGeremew
    @AyelechGeremew 15 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ይህንን መረዳት ስለሰጠዎት ቄስ ትግስቱ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በነበረው ፕሮግራም በጣም ጠቅሞኛል ተምሬበታለሁ ትግስት አንቺም ጌታ ይባርክሽ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 หลายเดือนก่อน +20

    ቲጂ ዬ ይሄ Interview ሳይሆን በጣም ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ስብከት ነዉ ቄስ ትእግስቱ መንፈስ ቅዱስ ከዚህም የበለጠ ይጨምርሎት

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 24 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp หลายเดือนก่อน +17

    ትጂዬ የዚህ ቃለ መጠይቅ ርዕሱ እኮ "የመለኮትን ጊዜ እንወቅ" እኮ ነበር መባል የነበረበት!! በጣም ተባረኪልኝ ድንቅ ትምርታዊ፣ምክራዊ፣ ወደ ጸሎት የሚመራ ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 28 วันที่ผ่านมา +7

    ቄስ ትግስቱ ቲጂ ጌታ ዘመናቹህ ይባረክ ማየት ሆነልኝ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you we love you ❤❤❤

  • @BiniamAbera-h8b
    @BiniamAbera-h8b หลายเดือนก่อน +6

    This is not interview this is amazing preaching stay blessed kes tigstu❤❤

  • @RahelMeaza
    @RahelMeaza หลายเดือนก่อน +12

    ቄስ ትግሥቴ ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ ጌታ ባንተ ሲሰራ አይቻለው ሕይወትህ ጌታን መስክሮልኝ ተጠቅሜያለሁ ዘሬ በጌታ ቤት እንዲቀጥል ያንተ የሕይወት ምስክርነት ረድቶኛልና በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @ramitesfaye
    @ramitesfaye หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ነው ምወድህ እና ማከብርህ ቄስ
    በትምህርቶችህ በጣም ተባርኬያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ቄስ ጌታ ይባርክህ ዛሬ ገና ተረዳሁ ተልኮን ማወቅ እዛ ላይ ደግሞ መትጋት

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW หลายเดือนก่อน +16

    Wowow ፀጋ ይብዛላችሁ ቄስ እና ቲጂ 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ገራሚ ትምህርት ነው ተባራኩ

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 หลายเดือนก่อน +25

    ቲጂየ አንቺ የተወደድሽ እህቴ ዘርሽ የጠላቶችን ደጆች ይውረሱ የሚያዪሽ አይኖች ሁሉ ይውደዱሽ ተባረኪ እጅግ የምወደው የማከብረው አንዴ የሰማሁትን መልሼ መልሼ ስሰማው የሚያስደስተኝ በትምህርቶቹ የተባረኩበት ወንሜ ቄስ ትእግስቱ ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ለምልም ይብዛልህ🎉

  • @naniyemulugeta8009
    @naniyemulugeta8009 หลายเดือนก่อน +10

    ትሁት እና በእውቀት የተጠቀጠቀ ስው ናቸው በወንጌል ብርሃን ቤተክርስቲያን እጅግ ተጠቅሜአለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት!!

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 หลายเดือนก่อน +8

    ስለ ስጦታው ሁሉ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ጸጋው ይብዛላችሁ በርቱ። ቄስ ትግዕሥቱን በወሳኝ ርዕስ ላይ ስላቀረብሽልን ተባረኪ ቲጂ።

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs หลายเดือนก่อน +8

    የአያት መካነየሱስ ምእመናን የታደሉ ናቸው ድንቅና የእ/ር ቃል የተሞሉ አባት ናቸው አገልግሎታቸው ለሚሰማው ሰው ሁሉ የእ/ርን እንዲራቡና እንዲጠሙ የሚያበረታታ ነው❤❤❤
    አንቺም የተባረክሽ ነሽ ቲጂ

  • @yordate7629
    @yordate7629 หลายเดือนก่อน +5

    እርሶ ሲያስተምሩ ስሰማ ውስጤ በጣም ይነቃቃል እበረታለው ብዙ ተጠቂማለው አመሰግኖታለው ተባረኩ

  • @mogesmengistu6339
    @mogesmengistu6339 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሠው ስለ ጊዜ የሠጠሕው መጽሐፍ ቅዱሣዊ ትንታኔ የሚገርም ነው ተባረክ

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 หลายเดือนก่อน +17

    ሁሌ የማስበሁን ሰው ነው የጠየቅሽልኝ🙏
    ቄስ ትጌ ከእርስዎ ብዙ የጌታን ፍቅር ትህትናን እውነተኛ የቃሉ አስተማሪነትን ተምሪያለሁ🙏❤👐 አከብሮታለሁ ከልቤ እወዶታለሁ🙏
    ቲጂ ተባረኪልኝ

  • @mamitutolera8471
    @mamitutolera8471 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቄስ ትዕግሥቱ የመጽሀፍ ወቅዱስ ማወቅ ፍላጎቴን በሰው ውሰጥ እንድጨምር ፀጋዬ ያለው ለዘመኑ የተሰጠ የእግዝያብሄር በረከት ነዉ።

  • @dawitworkineh3146
    @dawitworkineh3146 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት ታሪኩ ውስጥ ሆኖ ነው የሚያስተምረው እኔም ስሰማ በታጣም ነው የሚደነቀው ቄስ ዘመንህ ይለምልም ❤❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 หลายเดือนก่อน +6

    ቄስ ድንቅ አስተማራ ኖት ተባረክ ❤❤❤❤

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ หลายเดือนก่อน +23

    በጣም የተወደድ ወንድማችን ቄስ ትግስቱ የተባረክ በረከታችን ነህ እንወድሃለን እንደ አንተ አይነቶች ይብዙልን አሜን 🙏

  • @MahedrEngeda
    @MahedrEngeda หลายเดือนก่อน +9

    Wow😮😮😮😮😮ቲጂዬ ተባረኪል በጣም ነው ቆስን የምወዳቸው እድሜ ይጨምርልን ጌታ ዘመኗን ይባርክ❤❤❤❤

  • @tigistzed4346
    @tigistzed4346 หลายเดือนก่อน +5

    😅ቲጂዬ ተባረኪ ቄስ ትግስቱን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል እቅርቢያቸው ብዬ ሀሳብ ሰጥቼሽ ነበር ቲጂዬ እባክሽ ፓስተር እስፋው ኢትዮጵያ ናቸው እባክሽ አቅርቢልን

  • @YetnayetYigezu-t5b
    @YetnayetYigezu-t5b หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ሀሣብ ነበር በተለይ ስለ ጊዜ ያነሣችሁት ሀሣብ ድንቅ ነው ተባረኩ❤❤😘😘

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 13 วันที่ผ่านมา

    ቲጅዪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የቄስ ትግስቱን ትምህርት ሰምቼው አላውቅም ነበር በቃለ መጠይቁ ተነክቼ ፈልጌ ትምህርቶችን አሁን በደስታ እየተከታተልኩ ነኝ ተባረኩልን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሁልጊዜ የምታቀርቢያቸው እንግዶች ያስደንቁኛል ቄስ ትዕግስቱ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc หลายเดือนก่อน +5

    መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ይጨምርባቹ።

  • @HawiFufa-in8rx
    @HawiFufa-in8rx หลายเดือนก่อน +9

    I was waiting this interview, we love you kess Tigistu, next Dr. Abrish

  • @mesfinl9425
    @mesfinl9425 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም የሚደነቅ በጌታ የሆኑ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መገለጥና ጥበብ የተሞላ ውይይት ነው ። ቄስ ትግስቱ ሞገስ ጌታ ይባርኮት ፤ ፕሮግራም አቅራቢዎም እህት ደጋግመሽ በተለያየ አርስት ብታቀርቢያቸው በጣም እንባረካለን ።

  • @emuyelegesse7318
    @emuyelegesse7318 25 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ተባረክ ልዩ ምክር ነው ጌታ ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም ትጂ ተባረኪ

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 หลายเดือนก่อน +12

    ቄስ ትዕግሰቱ ትሁት አስተማሪ ነው ። በዚህ ቃለ ምልልሰ እንኳ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ። ተባረኩልኝ።

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 20 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ነው ቲጂዬ ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏

  • @mahlethailu7437
    @mahlethailu7437 18 วันที่ผ่านมา +1

    Betam enamsegenalen tigiyea ebakeshen Yetetekemeshwin rese betkyerwi resu selegizea ena selesket gare beteyayaze behone yebelete sew endsemaw yehonale.betam tebareki.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน +8

    እንደነዚ የተባረኩ አባት እያሉ ሀሰተኞች ጋር ሰዉ መሄዱ እዬኘ እዬኝ ደብቁኝ ያመጣል ሀሰተኞች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።

  • @MedrekGirma
    @MedrekGirma 29 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂዬ አንቺ መቼም የተባረክሽ ነሽ! ድንቅ ውይይት ነው።
    ቄስ ትዕግስቱ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው። በብዙ ትምህርቶችህ ተጠቅሜአለሁ። ስለ እግዚአብሔር ጊዜ የተናገርከው ነገር በጣም አስተምሮኛል። ጌታሆይ አግዘን እርዳን።

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 หลายเดือนก่อน +2

    ቄስ ትግስቱ ትምህርቱ ወይም ስብከቱ ብቻ ሳይሆን ሕይወቱ እራሱ አስተማሪና ምስክር ነው በጣም የተባረከ ወንድም ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር የአለምን ነገር የናቀ ነው ስለእርሱ ተነግሮ አያውቅም ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ ቲጂዬ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @MubarekHaile
    @MubarekHaile หลายเดือนก่อน +2

    የተወደድክ ቄስ ትግስቱ ሞገስ በስብከቶችህ ብዙ እየተጠቀምን ነው አሁን በዚህ ቃለ መጠይቅ እጅግ ጠቃሚ ምክሮችን አግኘተናል እናመሰግናለን ፤እንወድሃለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ::
    ቲጂ ስለምታዘጋጂያችው ፕሮግራሞች ሁሉ ብዙ እየተባረክን ነው ፀጋ ይብዛልሽ

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael หลายเดือนก่อน +4

    እየተሰበኩኝ ነዉ የመሰለኝ ጌታ እየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ!!ቲጂዬ ተባረኪልን እንወድሻለን!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    በብዙ ይባርኮት ቲጂ አንችም ተባረኪ የሚገርም ነው ❤❤❤❤

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp หลายเดือนก่อน +5

    ውስጤ ተቃጠለብኝ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ.... እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @iskedarzewde8399
    @iskedarzewde8399 26 วันที่ผ่านมา

    ትግስትዬ ለብዎች ለበረከት ሁኚልኝ እንደ ሚሸለም ሰው ማገልገል ይሁንልሽ በቄስ ትግስቱ ተባርኬበታለሁ እራሴን አይቼበታ ለሁ በርቺልኝ

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle หลายเดือนก่อน +7

    My all time favorite priest ❤ Thank you Sis 🙏

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 26 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ኣይደለሁም ኢትዮጵያዊም ኣይደለሁም ኣማርኛ መስማት እና መናገር እሞክራለሁ ...
    ግን..
    ይህ ቃለ መጠይቅ ቢቻል ኖሮ ሳልበላ ሳልጠጣ ከመቀመጫየ ሳልነሳ ላንድ ወር ከዛም በላይ ቢሆን ኣዳምጠው ነበር
    ቄስ ትግስቱ በጣም ነው ያደንቋችሁ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ከምሰማቸው መካከል ቄስ ትእግስቱ እግዚአብሔር ይባርኮት ቲጅዬ ለምልሚልን እናመሰግናለን❤

  • @SamuelBirihanu
    @SamuelBirihanu 26 วันที่ผ่านมา

    ተባሬኩ የእግዝያብሔር ቡርካን በቡዙ❤❤❤

  • @yosefsaba6386
    @yosefsaba6386 หลายเดือนก่อน +4

    Great man with out doubt his old testament understanding very good,
    Full of wisdom, his preaching style out standing, proper time use😮, narration of story excellent and accurate, his amazing by the grace of God
    qese tigstu wow

  • @NegistAsefa
    @NegistAsefa หลายเดือนก่อน +1

    ቄስዬ እግዚአብሔር ለዘመኑ የቃሉን እውነት እንድትገልጥ ያስነሳህ የተወደድክ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ያብዛልህ ጠላቶችህን የጣልልህ ይዋገልህም ተባረክ

  • @melesesheka2822
    @melesesheka2822 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው!የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቄሱ ቃሌመጠየቅ ሳይሆን ምርጥ ትምህርት ነወ ተባረኩ

  • @matiyastedros6085
    @matiyastedros6085 หลายเดือนก่อน +4

    ቄስ ትግስቱ በጣም ነው የማከብርህ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ 🙏
    ትዕግስት እጅጉ አንችልም የተወደድሽ እህት ነሽ ❤ አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏
    ቄስ ስለ ጊዜ🕛 ብዙ ካንተ ማወቅ (መማር ) እፈልጋለሁኝ እናም እባክህን መፅሐፍ ለመፃፍ ልብህ ውስጥ ካለ እባክህን እኔ የእግዚአብሔርን ጊዜ🕛 ለማወቅ በጣም ከሚናፍቁ መሀል ነኝ እና እባክህን🙏

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትልቅ እዉቀት ነዉ ያገኘሁበት ያለትጋት ያለፉብኝ አመታትን አስታወሰኝ ያለማወቅ አሁን ግን አንቅቶኛል ይኼ ትምህርት እና ከሶስት ጊዜ በላይ ነዉ የደገምኩ ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን በጣም ነዉ የምንወድህ

  • @eyobalemayehu9601
    @eyobalemayehu9601 25 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ንግግርና የእውቀትን ጥፍጥና ነው ሳላውቅ እየጣፈጠኝ ሰምቼ ያለቀብኝ? ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @MantegboshTabessa
    @MantegboshTabessa หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂዬ አለባበስሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ቲጂዬ❤❤❤❤ ደስ የሚል ጌዜ ነበር ዋው ቄስ ትዕግስቱ ጌታ ይባርኮት ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ እህት ትግሶት ❤❤❤ ፓስተርየ ተባርከሃል ይብዛልህ

  • @BirhanuBushalo
    @BirhanuBushalo หลายเดือนก่อน +1

    ትጅ አንቺንም በጣም እየካበርኩ ቄስን ደግም በጣም የሚወደው አገልጋይ ነው በትምህርቶቹ ብዙ እውቀትን ወስጄዋለው ተበረኩ!!!!!!!!

  • @YmrotAdana
    @YmrotAdana หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እርዳኝ።የሚገርም መልክት ነው ተባረኩ

  • @wesenyelshabune8265
    @wesenyelshabune8265 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስትዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የምታቀርቢያቸውን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ትምእርት ሰጪና የሚገነቡ ናቸው ሌላ የምለው የለኝም አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ያብዛሽ

  • @destawana7534
    @destawana7534 หลายเดือนก่อน +1

    ትጅዬ እሰይ እንኻን ጌታ አገኘሽ እድሜ ይጨመረልሽ እንወድሻለን

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ,ቄስ,በጣም,ጥሩ,አስተማሪ,ነህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 หลายเดือนก่อน +4

    ቄስ ዘመንህ ይባረክ። ቲጂ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ፕሮግራሞችሽ ቶሎ ቶሎ ያልቁብኛል ከሳምንት ሳምንት በጣም ነው የሚርቅብኝ ፡ ተባረኪልን። እስኪ እባክሽን ወ/ዊ ደሉ ፀጋዬን ብታቀርቢው??

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ጣፍጭ ጥያቄና መልስ ነው? በኢየሱስ ስም ተሃረኩ❤❤❤

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc หลายเดือนก่อน +3

    ቄስ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት በትምህርቶ ተጠቅሜዓለው ጌታ ሆይ በሰጠህኝ ዘመን የተፈጠርኩለትን ኖሮ ማለፍ ይሁንልኝ

  • @GenetMengistu-z3v
    @GenetMengistu-z3v หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ የተባረክሽ እህቴ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ድንቅ ጊዜ ቄስ ዘመኖ ይባረክ በጣም ተምሬበታለሁ ተባረኩልኝ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂዬ ጌታ ይበባርሽ ቄሰ ትግሰቱን ደጋግሞ ቢሰማ እማይሰለቸው መንፈሰ ቅዱስ በጣም በጉልህ ያይታያል ክርስቶሰ እየደመቀ መምጣቱ ጌታ ክብረን ይውሰድ😇🙏🙌👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 หลายเดือนก่อน

    Wowwww tigiye gets yibarkish qasin silkerbshiln thanks

  • @AbinetAlke
    @AbinetAlke หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ተባርኩ!!

  • @Kne-d9c
    @Kne-d9c หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ቲጂዬ ተባረኪ ቄስ ሲያስተምሩ መጽሀፋ ቅዱስን. ይበልጥ እንዲወደው ያደርጉኛል❤❤❤

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የተቀበልው ስንፈፀም ነው።ተባረክ❤❤❤❤ ሰማይ የሚደሰተው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 วันที่ผ่านมา +2

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @memet2739
    @memet2739 หลายเดือนก่อน +2

    I love this paster he teach good. And correct

  • @marticool8700
    @marticool8700 หลายเดือนก่อน +2

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤

  • @tihtnalodamo9265
    @tihtnalodamo9265 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ አይኖቼ እንዲከፈቱ እንዳስተዉል እግዚአብሔር እየተጠቀመብሽ ነዉ በምትጋብዢአቸው አገልጋዮች እና በምትጠይቂያቸዉ ትምህርታዊ መልስ የሚገኝባቸዉ ጥያቄዎች እየተጠቀምኩ ነው እንዲሁም ጔደኞቼ እና በርቺልኝ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @meazaadhanom6678
    @meazaadhanom6678 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ትእግስት በእውነት ቄስም አንቺም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ ቃለመጠይቅ ለእኔ የብሉኪዳንም የአዲስ ኪዳንንም በድምፅ የምሰማው ሳይሆን በአካል በስፍራው ያለሁ እስከሚመስለኚ ነው እየጣፈጠኚ ያደመጥኩት እራሴንም እዳይበት እረድቶኛል ተባረኩ

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክዋት ቄስ በዚህ ዘመን ንፁህ የእግዚአብሔርን ቃል ስለሚያስተምሩ ክብሩን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ይውሰድ የፀጋው ባለቤት ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @biyagirmahirpo4377
    @biyagirmahirpo4377 24 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም መልዕክት ነው። ጊዜን መረዳት። በቄስ ትግስቱ ትምህርት ብዙ ተባርኬአለው። ርዕሱን ግን ለምን የስህተት_አስተማሪዎችን_እንዴት_እንለይ ? እንደተባለ አልገባኝም? እግዚአብሄር በኔ ላይ ያለውን አላማ እንዴት ልወቅ ቢባል ጥሩ ነበር። ተባረኪ ቲጂ

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በስብከቶዎ በጣም ተባርኬያለሁ ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው የምሰማቸው ጸጋ ይብዛሎት❤❤❤

  • @yasinkasimtibeso_moti
    @yasinkasimtibeso_moti หลายเดือนก่อน +4

    ዋው አለባበስ ቲጂ

  • @destawana7534
    @destawana7534 หลายเดือนก่อน +1

    በሰምአብ ጌታ እኛ ምዕመኑ ሰይስተካከል እንዳትሞት እድሜ ይስጥህ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachen geta yebarkiwot bezu temeralehu beteleye sele geze❤

  • @ADDISALEMDANIELARASO
    @ADDISALEMDANIELARASO 26 วันที่ผ่านมา

    GOD bless both of you TG & KES Tigistu.....!!!!!

  • @alexjoshua6459
    @alexjoshua6459 27 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ አሰማምሽ ያስርባል
    ያንቺ የመስማት ፀጋ የኔን ጆሮ ከፈተው
    ብርክ በይልኝ እህቴ
    ቄስ ትግስቱ ምን አይነት ሰው ነወት ቃላት የለኝም

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 23 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክሽ

  • @miksam3142
    @miksam3142 หลายเดือนก่อน +1

    የህይወት ዘመን ስንቅ! ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @bezeshibe8655
    @bezeshibe8655 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚባረክበትና የተባረኩበት አገልጋይ ናቸው፡፡አንቺም ተባረክ፡፡

  • @Hambisa-j7q
    @Hambisa-j7q หลายเดือนก่อน

    ትዕግሥት
    መፈለግ፣ ማቅረብና ለበረከት ምክንያት ስለሆንሽ ጌታ ዘመንሽህን ይባርክ🙏

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱሰ ይባርኽህ ቤትህ ትውልድህ የተባረኸ ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 28 วันที่ผ่านมา

    ይሄ መልክት ለኔ ነዉ የዛሬ አስራሰባት አመት ጌታ ተቀብይ ስደት መጣሁ በባርነት አስራ ሰባት አመት በታማኝነት ህብረት የለኝ ግን ጌታ መዉደድ ዛሬ ግን ነቃ ዉ ለካ ሁሉም በግ ዜዉ ዉብ ነዉ ጌታ ሆይ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ ከሁለት ወር በሀላ ጌታ ቢፈቅድ ብንናር ወደቤቱ እሰበሰባለሁ

  • @medhanitbeyene
    @medhanitbeyene หลายเดือนก่อน +1

    Zemenh ybarek ufff Kal sitisebk eko Desss nw yemtlegn tebarklgn enwedhalen❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ቄስ 🙌🙏
    እስከ 10 part ቢቐጥል ደስ ይለኛል ❤❤

  • @alazarnegash1206
    @alazarnegash1206 หลายเดือนก่อน +2

    I am witness , about kese Tigstu , his my spiritual father , for long years I & my brothers was bible study with him, stile I used by his grace I planted on word of GOD!

  • @setugebreegziabher3083
    @setugebreegziabher3083 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you in the name of Jesus 🙏

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for sharing . This is amazing teaching. I can’t wait to the next one.❤❤❤