"አዎ ጨክኛለሁ! በራሴም በሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያምም!" ፋሲካ ሲደልል ክፍል - 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @abebeandualem301
    @abebeandualem301 7 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ፣በጣምየምወደዎት:ኣቶፉሲካ:ሲደልል:እድሜእናጤና:ይስጥዎት:ኀያሉ:እግዚኣብሔር

  • @ZelalemGetachew-cb5fv
    @ZelalemGetachew-cb5fv ปีที่แล้ว +9

    ግሩም ነው! እንዲህ በዘመኑ የነበሩ ሰዎች ምስክርነት፣ የራስ እይታ፣ በእዚህ መልክ መቅረቡ ብዙ ያስተምራል። በርታ እንዳለጌታ!

  • @eagleconsultancy4442
    @eagleconsultancy4442 6 หลายเดือนก่อน +14

    ደሰብሎኛል ክብር ፋሲካ ።አጥፍተናል በማለቶት ትልቅ ትምህርት አግኝተናል።ክብረት ይስጥልን!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +3

      ወያኔ ብቻ ነው አጥፍቻለሁን የማያውቅ የደናቁርት ስብስብ❗

    • @aschalewhaile4217
      @aschalewhaile4217 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@mordecai4675😅😅

  • @tidegtola4397
    @tidegtola4397 ปีที่แล้ว +3

    እንዳለጌታ.... በጣም ምርጥ ፕሮግራም! Keep up the good work ❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 ปีที่แล้ว +3

    የሻምላው ትውልድ በሀቀኝነት እና በሚዛናዊነት የተጻፈ ምርጥ መጽሀፍ የሰመስለኛል። እናም ደራሲው ፋሲካ ሲደልል ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ - "እርይ በከንቱ" makes me laugh....🙂 Thank you very much ጓድ ፋሲካ ሲደልል፥፥ ኮምሬድ ፋሲካ፥፥

  • @BereketZewdu-c3p
    @BereketZewdu-c3p ปีที่แล้ว +2

    This channel should have millions of subscribers. እነ ዶክተር እንዳለጌታ ታሪክ ስራዎቻችሁን እንዲዘክር የበኩሌን አስተዋፅኦ ለማድረግ ቃል እገባለሁ። የስነፅሁፍ ሂስ ላይም ትኩረት ብታደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም የአንድ ሀገር ስነፅሁፍ ሲደክም ለትውልድ የሚተላለፈው ማንኛውም አይነት የጥበብ ስራ ይደክማል፤ ስነፅሁፍ የሁሉም እናት ናትና።❤

  • @hilufdawit4825
    @hilufdawit4825 ปีที่แล้ว +1

    What a wonderful discussion thank you both dr. Endalegeta and gwade Fasika.

  • @getentminda8446
    @getentminda8446 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very interesting interview! We should learn a lot from this talk.

  • @dxdemess419
    @dxdemess419 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a marvellous interview, interviewer n' interviewee.

  • @BinyameKidane
    @BinyameKidane 7 หลายเดือนก่อน +3

    endale geta you are my role model.GOD BLESS YOU!!!

  • @zeko-power
    @zeko-power ปีที่แล้ว +1

    love history

  • @benyamebahrue599
    @benyamebahrue599 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ግሩም ነው ።
    በመፅሀፍ ያለተካተቱ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ በደንብ ጠይቃቸው ዘና እንዲሉ አድርጋቸው ።በተለይ ለአሁኑ ቀውስ አቅጣጫ ቢያስቀምጡ ፣ ምክር ቢለግሱ፣

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እኔ የፈረሳይ ሐገረ ተማሪ ነበርኩ ትክክል ነው ፈረሳይ የተለያየ ቋቋ ነበረ በግዳጅ የተገደሉ የታሰሪ ነው አንድ ፍረች ብቻ አድነገር የሆነው ልዩነቱ እኛጋ ወራሪዉና የአገረባለቤቱ እኩል ወይም ወራሪዉ የአገር ባለቤት ሆኖ መቅረቡ ነው.

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +2

    የሻለቃ አጥናፏን ልጆች በደል መስማት ያሳዝናል፥፥ ሊቀመንበሩ እዚህ ላይ ይቅርታ ይጠይቁ፥፥

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ጥቅም አለው ይቅርታ ?መቀለጃ ሆነ እኮ። ወይ ካሳ ነው እንጂ

  • @EtanaAbeshu-hj9ge
    @EtanaAbeshu-hj9ge 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ፋሲካ ሲደልል የአገርቱ የነበረችበትን ሁኔታ በሻምላው ትውልድ በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ የገለጹበት መንገድ እውነተኛ ምሁር መሆናቸውን የአስመሰከሩበት በመሆኑ ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል

  • @yonasnigussie
    @yonasnigussie 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጓድ ፋሲካ ረጅም እድሜ እና ጤና

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጄኔራል አበበ ሃይለስላሴ አጎቴ ነው ..... ጀግና ነበር

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 5 หลายเดือนก่อน +1

    Endu yetenbi very powerful cnversation keep it up

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583
    @brotherhoodrelaxationmedit4583 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከ 60ዎቹ ጀግና አየሁ:: "የዝች ሀገር ምስቅልቅል የኛ መሰሪ ስራ ነው" ስሉ አከበርኮውት.. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለገባንበት ምስቅልቅል እጃችን አለበት:: የኢትዮጵያ መንግስታት ደጋፍዎች ከዝህ መማር አለባችሁ:: ኢህድግን የነበሩበት አብይ ከወነጀሉት:የተከበሩ አቶ ፈስል ደግሞ ደርግን ከወነጀሉ.. አንተ እንደት መሪዎችን ታመልካለህ????!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል፣አጥናፉን ያስገደለው "ቅይጥ ይኮኖሚ" ደርግ መጨረሻ ላይ ሲጨንቀው ያኑ ቃል ሳይጨምር፣ሳይቀንስ ቅይጥ ኢኮኖሚ እንከተላለን ብሎ አውጆ ነበር።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      ቅይጥ ኢኮኖሚ ማለት ያባርራል ወይም ያሳስራል እንጂ አያስገድልም። ያ ምክንያት ነው።እንደው የተነገራችሁን ሁሉ አትመኑ።አጥናፉ እንዲጠፋ የሚፈልጉ ነበሩ ።ደርግ የቅጥረኞች፤የዘረኞች፤የዘራፊዎች ፤ወዘተ ስብስብ ነበር።ስለዚህ ብዙ ችግር ነበር።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @ahmedengida3049
    @ahmedengida3049 5 หลายเดือนก่อน

    ዐርአያ ነዎት ልብ ያለዉ ደፋር ሰዉ ይማርበት።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 5 หลายเดือนก่อน

    ደርጎች ወደ ስልጣን የመጡት በተማሪው፣ አተማሪው፣ ሰራተኛው ግፊት ሲሆን 17 ዓመት በአገር ፍቅር የሚችው አድርጓል፣ ሁሉ ነገር ሕዝቡ እዲፈርድ መተው ነው።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว

    I see the same video at NBC Ethiopia Channel.... is it ok?

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ እንማሁ

  • @solomon7899
    @solomon7899 5 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia is lost at the family level ! if every family develops a democratic and freedom of speech at the family level , a strong and vibrant couregeous community would have been established !

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 4 หลายเดือนก่อน

    Betesasate poletical aquame Ertrawyanin angelatu chefechefu lesidet daregu .

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሬት ግን በሊዝ እንኳን 300 እና 400 ሺ በካሬ ተሸጠ እየተባለ የግል ይሁን ቢባል ገንዘብ ያለው በካሬ 100 ሚሊዮን አይገዛም? ከዛ በኃላ ፊውዳሊዝም ተመልሶ አይመጣም?

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 5 หลายเดือนก่อน

    BZU GIZA ENDEGNA AGER MENGST AGLGLEW KESLTAN SIWERDU BZU YEMITAYEW KETRU SRACHEW GOLTO YEMITAYEW TFATACHEWN NEAW ENDELMAD HONOAL!!!!!

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 5 หลายเดือนก่อน

    መንግስቱ፡ ኃይለማሪያም፡ ሲጀመር፡ የስልጣን፡ ፍላግት፡ ነበረው፡፡ ነገርግን፡ እንደማይፈልግ፡ ያስመስል፡ ነበር፡፡

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 6 หลายเดือนก่อน

    EPRP leaders had committed treason and introduced hostile beliefs among Ethiopia students, so should be liable and condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.
    EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas as 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups.
    In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making.
    Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against their own birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason.
    In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopians and Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of, nothing to celebrate.
    First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely, claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም እንዲያነብ በአማርኛ ጻፈው።ለኢትዮጵያዊ አይደል የጻፍከው።? እንዳተ አይነት ጥራዝነጠቅ ነው የሀገር ጠላት። መሀይም ፋንድያ

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ya-rm4qp GiGo: Your words are the taste of you inside: insults and curses. Garbage in, Garbage out, or GIGO, refers to the quality of output is determined by the quality of the input. You are rotten in and out. You have no ability to argue. ALTEMARKEM!