ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረ እንደው ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ መናፍቅ ምን ሊባል ፈለጉ መምህር በርቱልን❤❤❤
በርቱ መምህር ክብር ያድልልን
መምህር እድሜ ከጤና ደይስጥልን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የክርቶስ ማዳንና ምልጃ ለብዙ ሰው የሚጠፋበት ስለሆነ በሚባ መልኩ ለምእመን እታስጨብጡ እላለሁ
በጣም የሚገርም እይታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልነ መጨረሻህን ያሳምርልህ አጥጋቢ መልስ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መናፍቃን መቼነው ከመቀላውን እምትወጡት እራሳቹሁን የምትሆኑት ልባናይስጣቹ ሶፍያ ጭርሲል አልወድም ናት
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
ኢቺ.መሀል.ቤት.መናፍቅ...አደለ.ሀይማኖቷ.ያለችበት.እራሱ.ግማሽ.ተዋህዶ.ግማሽ.መናፈቅ.ላይ.ነች.አዱን.ያዚ.በሁለት.ዛፍ.ተጠልጥለሽ.እን.ህፃን.ልጆ.አስሬ.ጥያቄ.ይዛ.ትመጣለችቃለ .ህወት.ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 በርቱሉን መምህሮቻችን ትዉልድ ኣድኑሉ እባካቹ እደዚ ተከታትላቹ ኣለ መስረዳት ነዉ ብዝዎች የጠፉ
መምህራችን እድሜና ጤንነት ያድሎት
አሜን ተባረክ
በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነበር 🙏
ምመህር በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ወይ መቅበዝበዝ አይ ሶፍያ
Betam
ከክርስቶስና፡ ከሐዋርያቱ፡ ት/ት፡ ውጭ ያስተማረ፡ የተረገመ፡ ይሁን፡ ይላል፡ ቅ፡ ጳውሎስ? የኦርቶዶክስ፡ ምዕመናን፡ አብዛኛዎቹ፡ መናፍቅ፡ ናቸው። ለምን፡ ቢሉ፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ ስለ፡ አልተማሩ!
Kale hiwet yasemalin Memihir, tebarek amlake kidusan be edmie be tsega yitebkilin🙏🙏🙏
ናፈቀ ማለት ተጠራጠረ ማለት ሲሆን መናፍቃን ማለት ደግሞ በብዙ ተጠርጣሪዎች ማለት ነው ይሕም ማለት ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፍጡር ነው ግማሹም አማላጅ ነው በማለት አምላክነቱን የሚጠራጠሩ ስለሆነ ተጠራጣሪዎች ወይም መናፍቃን ተብለው ይጠራሉ ። ይሕንንም ስለማያውቁና በእየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የተሰጣቸው መለያ እንደሆነ ሳያውቁ ስድብ የሚመስላቸውም አሉ። እንዲህም ሆኖ ሰውን ሁሉ እነርሱ ሙሉ ለሙሉ የማያውቁትን ኢየሱስን ተቀበሉ እያሉ በየመንገዱ ሲያዝጉ ይውላሉ ።
ተው እንጂ እናንተም እኮ አሁን አሁን አማላጅም ነው ማለት ጀምራቿል😂😂😂
ባህታውይ ነን የሚሉማ አወ በር ላይ ቆመው ካህናት ናቸው ጌታን የገደሉት የሰቀሉት እያሉ ግራ የሚያገቡ ሁሌም አሉ።ታዲያ ቤተክርስቲያን ለምን ዝም እንደምትላቸው ለኔ ጥያቄነው። እነዚህ አስመሳይ ባህታውያን ከአካባቢው እንዲርቁ ማባረር ነው። ሌላቦታ ሰሚ እንደማያገኙ ያውቃሉ ።
የኢየሱስ ደም ብቻውን በቂ ስላልሆነ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አትድንም
ቃለ ሂወት ያስማን
ውንድማችን በርታልን እነሱ ውይ አያውቁ ውይ ዝም አይሉ ምን ማርግ ይቻላል
እኔ እቼልጅ ግራ የምታጋቦ ውይ ወደኦሮቶዶክስ ተንራ አትመለስ ወይ ወደራሶ አትወን ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት በአርዛፍላ አይወጣም አንዱን ምርጪ እምነት ከእምነት አታጋጪ ሶፍያ እግዚአብሔር ልቡ ይስጥሽ
እውነት ብላችሆል
ምንም ግራ አልገባትም የዋሆቹ ለማሳት ነው የመጣቸው እንጂ ዉሎዋን ታውቀዋለች
+Awika new Esn niko metew new festimo ajeda litihon atichilim ke 666 aramajoch gar hona yihinin bechinik yalen hizib gira litagaba new besa bet +++Sofiya netela erasalay tal adiriga ajedawan eyaramedech new gobez +++ beka tenekitobatal++++
@@Useh58rpbs+++Awon awika new +++sofiya ebab nat +++ gira linigaba ayasifeligim +++
ኢሄ ትምህርት መሰጠት ያለበት ቤተክርስትያን አውደምህረት ላይ በብዛት ህዝብ በሚገኝበት ነው።
በይጥምሽም አጣጣሜው መናፍቅ ናችው ደግሞ የእናንተ ጭፈራ ዘፈን ነብሳችን በጣም ትፀየፋለች አንሰማሁም
ናፈቀ ተጠራጠረ ከሚለው ገስ የወጣ ሲሆን መንፈቅ ባእድ ዘር መናፍቅ ባዕድ ቅጽል ይባላል ትርጉሙ ተጠራጣሪ ሙሉ ለሙሉ ያላመነ ማለት ነው
በጣም ደስ በሚለው ነውየገለጽከው
እግዚአብሔርን፡ ለዘመናት፡ ደፍረናል! ኢትዮጵያ፡ ክርስትያኑ፡ 70%፡ ከሆንን፡ ለምን፡ ሰላም፡ የለንም? የሰው፡ ስርዓት፡ ቃሉን፡ አስክዶን፡ መናፍቅ፡ እኛ፡ ትክክለኛ? መንፈስ፡ ቅዱስን፡ አሳዝነናል!!!
የአንተ ኃይማኖት ብርሃን የሌላው ጨለማ እያደረግህ ቢዝነስህን አጧጡፍ ለዚህ ነውና የተጠራኸው!!
በጣም የሚገርም ነገር ሎጎውላይ ያለው ምስል እስቲ በማስተዋል ተመልከቱት?🤔 እንዲሁ ሲታይ መስቀል ወይንም ጉልላት ነው የሚመስለውነገር ግን መልእክቱ ሌላ ነው እኔ በዚሁ በውጢ አለም አምባር ቀለበት የመሳሰሉ ጌጣጌጥ የእባብ ቅርፅ ያለባቸው ነገሮች ሲያረጉ ሳያቸው በጣም ነው የሚዘገንነኝበኦርቶዶክስ ቤተእምነት ስታዩ ደግሞ መስቀላቸው ላይ በትራቸው ላይ እባብ አይጠፋም ግን ለምን?🤔🤨🙄
ይች ሶፍያ የምትባል እዳበደ ውሻ ትቅበዘበዛለች መናፍቅ ናቸውጂ ታዲያ ምን ሊባሉ ይችላሉ እነሱ የፈለጉትን መከተል መብታቸው ነው ግን ለኛ የምንወዳትን ኦርቶዶክስን ይተውልን ።
በዚህ ሁሉ ግን የአንተ የኃይማኖት ጽንፈኝነትና ጥበት የወንጌላውያኑ ደግሞ ልበ ሰፊነት ነው የተረዳሁት!!
መናፍቅ መናፍቅ ነዉ ሶፊ😂
አውሮፓ፡ ውስጥ፡ ካቶሊክ፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስን፡ አነበባችሁ፡ ብለው፡ አሳደው፡ ገደሏቸው፥ አሳደዷቸው፥ አቃጠሏቸው! ዛሬ፡ ካቶሊክ፡ ኃጢያቷ፡ ቤ/ያኗን፡ ባዶ፡ አደረገባት! ኦርቶዶክስስ፡ መናፍቅ፡ ብላ፡ ካቶሊክን፡ ልትከተል፡ ነውን???
አዎ መናፍቃን ናቸው ምክንያቱም ከፍሎ ስለምያምን::
100 ፐርሰንት ጴንጤ ናቸው!!!
እርፍ በይ ሶፍያ መናፍቅ ነሽ!!!!
Betam egzhabr yirbkot abtcn
Of course menafekan nachu
ተቀላቅለናል
thinks our hero
💚💛❤️✝️✝️✝️
❤
❤❤❤❤❤
ከአንተ ሚድያ ከነቀፋ የአለፈ ተምህርት የለም ወንጌል ሰብከ አትመልስም አላየህም የተሰሩ ካትድራኖች ገና ብዙ ስም ትጠራለ ፈዘኸል
ወዳጄ ቢያምህም ሚዲያው የተቋቋመው ለዚሁ አላማ ነው ትምህርት ባንድም በሌላም እንደሚሰጥ መች አውቀህ አንተና የአንተ አለቆች ቤተክርስቲያንን ስትተቹ ይሞቃቹሀል ሚስጥራችሁና ውሸታችሁ ሲጋለጥላችሁ ደርሶ ሀቀኛ እና ጻድቅ ለመሆን ትሞክራላችሁ ወዳጄ ገና ይቀጥላል የሀሰት ትምህርቶች በሙሉ ከነ ስህተታቸው ተነቅሰው ይወጣሉ ቢያምህም መዋጥ ነው አማራጩ።
She is looking for Attention!!!
እረ እንደው ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ መናፍቅ ምን ሊባል ፈለጉ መምህር በርቱልን❤❤❤
በርቱ መምህር ክብር ያድልልን
መምህር እድሜ ከጤና ደይስጥልን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
የክርቶስ ማዳንና ምልጃ ለብዙ ሰው የሚጠፋበት ስለሆነ በሚባ መልኩ ለምእመን እታስጨብጡ እላለሁ
በጣም የሚገርም እይታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልነ መጨረሻህን ያሳምርልህ አጥጋቢ መልስ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መናፍቃን መቼነው ከመቀላውን እምትወጡት እራሳቹሁን የምትሆኑት ልባናይስጣቹ ሶፍያ ጭርሲል አልወድም ናት
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
ኢቺ.መሀል.ቤት.መናፍቅ...አደለ.ሀይማኖቷ.ያለችበት.እራሱ.ግማሽ.ተዋህዶ.ግማሽ.መናፈቅ.ላይ.ነች.አዱን.ያዚ.በሁለት.ዛፍ.ተጠልጥለሽ.እን.ህፃን.ልጆ.አስሬ.ጥያቄ.ይዛ.ትመጣለች
ቃለ .ህወት.ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 በርቱሉን መምህሮቻችን ትዉልድ ኣድኑሉ እባካቹ እደዚ ተከታትላቹ ኣለ መስረዳት ነዉ ብዝዎች የጠፉ
መምህራችን እድሜና ጤንነት ያድሎት
አሜን ተባረክ
በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነበር 🙏
ምመህር በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ወይ መቅበዝበዝ አይ ሶፍያ
Betam
ከክርስቶስና፡ ከሐዋርያቱ፡ ት/ት፡ ውጭ ያስተማረ፡ የተረገመ፡ ይሁን፡ ይላል፡ ቅ፡ ጳውሎስ? የኦርቶዶክስ፡ ምዕመናን፡ አብዛኛዎቹ፡ መናፍቅ፡ ናቸው። ለምን፡ ቢሉ፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ ስለ፡ አልተማሩ!
Kale hiwet yasemalin Memihir, tebarek amlake kidusan be edmie be tsega yitebkilin🙏🙏🙏
ናፈቀ ማለት ተጠራጠረ ማለት ሲሆን መናፍቃን ማለት ደግሞ በብዙ ተጠርጣሪዎች ማለት ነው ይሕም ማለት ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፍጡር ነው ግማሹም አማላጅ ነው በማለት አምላክነቱን የሚጠራጠሩ ስለሆነ ተጠራጣሪዎች ወይም መናፍቃን ተብለው ይጠራሉ ። ይሕንንም ስለማያውቁና በእየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የተሰጣቸው መለያ እንደሆነ ሳያውቁ ስድብ የሚመስላቸውም አሉ። እንዲህም ሆኖ ሰውን ሁሉ እነርሱ ሙሉ ለሙሉ የማያውቁትን ኢየሱስን ተቀበሉ እያሉ በየመንገዱ ሲያዝጉ ይውላሉ ።
ተው እንጂ እናንተም እኮ አሁን አሁን አማላጅም ነው ማለት ጀምራቿል😂😂😂
ባህታውይ ነን የሚሉማ አወ በር ላይ ቆመው ካህናት ናቸው ጌታን የገደሉት የሰቀሉት እያሉ ግራ የሚያገቡ ሁሌም አሉ።ታዲያ ቤተክርስቲያን ለምን ዝም እንደምትላቸው ለኔ ጥያቄነው። እነዚህ አስመሳይ ባህታውያን ከአካባቢው እንዲርቁ ማባረር ነው። ሌላቦታ ሰሚ እንደማያገኙ ያውቃሉ ።
የኢየሱስ ደም ብቻውን በቂ ስላልሆነ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አትድንም
ቃለ ሂወት ያስማን
ውንድማችን በርታልን እነሱ ውይ አያውቁ ውይ ዝም አይሉ ምን ማርግ ይቻላል
እኔ እቼልጅ ግራ የምታጋቦ ውይ ወደኦሮቶዶክስ ተንራ አትመለስ ወይ ወደራሶ አትወን ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት በአርዛፍላ አይወጣም አንዱን ምርጪ እምነት ከእምነት አታጋጪ ሶፍያ እግዚአብሔር ልቡ ይስጥሽ
እውነት ብላችሆል
ምንም ግራ አልገባትም የዋሆቹ ለማሳት ነው የመጣቸው እንጂ ዉሎዋን ታውቀዋለች
+Awika new Esn niko metew new festimo ajeda litihon atichilim ke 666 aramajoch gar hona yihinin bechinik yalen hizib gira litagaba new besa bet +++Sofiya netela erasalay tal adiriga ajedawan eyaramedech new gobez +++ beka tenekitobatal++++
@@Useh58rpbs+++Awon awika new +++sofiya ebab nat +++ gira linigaba ayasifeligim +++
ኢሄ ትምህርት መሰጠት ያለበት ቤተክርስትያን አውደምህረት ላይ በብዛት ህዝብ በሚገኝበት ነው።
በይጥምሽም አጣጣሜው መናፍቅ ናችው ደግሞ የእናንተ ጭፈራ ዘፈን ነብሳችን በጣም ትፀየፋለች አንሰማሁም
ናፈቀ ተጠራጠረ ከሚለው ገስ የወጣ ሲሆን መንፈቅ ባእድ ዘር መናፍቅ ባዕድ ቅጽል ይባላል ትርጉሙ ተጠራጣሪ ሙሉ ለሙሉ ያላመነ ማለት ነው
በጣም ደስ በሚለው ነውየገለጽከው
እግዚአብሔርን፡ ለዘመናት፡ ደፍረናል! ኢትዮጵያ፡ ክርስትያኑ፡ 70%፡ ከሆንን፡ ለምን፡ ሰላም፡ የለንም? የሰው፡ ስርዓት፡ ቃሉን፡ አስክዶን፡ መናፍቅ፡ እኛ፡ ትክክለኛ? መንፈስ፡ ቅዱስን፡ አሳዝነናል!!!
የአንተ ኃይማኖት ብርሃን የሌላው ጨለማ እያደረግህ ቢዝነስህን አጧጡፍ ለዚህ ነውና የተጠራኸው!!
በጣም የሚገርም ነገር ሎጎውላይ ያለው ምስል እስቲ በማስተዋል ተመልከቱት?🤔
እንዲሁ ሲታይ መስቀል ወይንም ጉልላት ነው የሚመስለው
ነገር ግን መልእክቱ ሌላ ነው
እኔ በዚሁ በውጢ አለም አምባር ቀለበት የመሳሰሉ ጌጣጌጥ የእባብ ቅርፅ ያለባቸው ነገሮች ሲያረጉ ሳያቸው በጣም ነው የሚዘገንነኝ
በኦርቶዶክስ ቤተእምነት ስታዩ ደግሞ መስቀላቸው ላይ በትራቸው ላይ እባብ አይጠፋም ግን ለምን?🤔🤨🙄