የማያልቀው የበጋሻው ክህደት ....የሚጨምረው ማነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወይስ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 112

  • @moges0716
    @moges0716 3 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእናት ጡት ነካሾች እነሱ ናቸው የደረሱብን ቤተክርስትያን የሊላትን ያልሆነችውን እያስተማሩ ስተው እያሳቱ ስለሆነ በርታ ወንድማችን መልስ መስጠት አለበት ትክክል ነው በርታልን እየተማርን ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር ለምን አተውም የሚሉት ሙሉውን የማያዩት ናቸው ፣ጠንክሩልን በርቱልን መምህር ብዙ ነፍሳት የሚመለሱበት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሉት ዘመንክን እግዚያአብሔር ያርዝምልን የመናፍቃን እራስምታት በርታልን❤

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤ እንኳንም ለአድሱ አመት ዋዜማ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤ መልካም ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን 🙏🙏🙏

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 3 หลายเดือนก่อน +7

    በርቱልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ ✝️⛪🕊️🥀

  • @rahelzsealitemehret6970
    @rahelzsealitemehret6970 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር

  • @Selamasefa865
    @Selamasefa865 3 หลายเดือนก่อน +9

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z 3 หลายเดือนก่อน +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! ተሳዳቢ ቲክ ቶከሮች እንኳ ስድብ ለመስማት እና ዛሬ ምን አሉ ለማለት ተከፍቶ ይታያል። እኛ ግን ይህን የመሠለ ትምህርት የሚሠጥበትን ከፍ ማድረግ አቃተን እባካችሁ መምህራኖቻችንን ከፍ አናድርግ።

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 3 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new❤

    • @gelatch24
      @gelatch24 3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አደረሳችሁ!!!🙏 ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @MitaLigabaw
    @MitaLigabaw 3 หลายเดือนก่อน +9

    መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታ እስከ መጨረሻው ያጽናዎት በጣም ጥሩና አስፈላጊ ነገር ነው እያስተላለፉልን ያሉት በቤቱ ያቆይልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ይሰማልን መምህር ለመናፍቆቹ ልብይሰጣቸው

  • @mengeshabelayhun335
    @mengeshabelayhun335 3 หลายเดือนก่อน +7

    በርታልን መምህራቺን እናመሠግናለን ውሸታሞች እየተጋለጡ ነው❤❤

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 หลายเดือนก่อน +9

    ልክነህ መምህር

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 3 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን አገልግሎተወን ያበርታልን እየጠበኩ ነበር መምህር እንደሱ አይነት ያስፈልገናል
    ወገኖቼ መምህር አልተቹም ግን መንገዱን ጠረጉለት እንጅ ይህ ሰው አእምሮው አብጧል አሉባልተኛ ሰው ነው የራሱ የሆነ መመሪያ የሌለው ተራ አጭቤ ነው
    እምነት ቢኖረው ከእናት ቤተክርስቲያን አይወጣም ነበር የአዞ እንባ እንዲህ ነው ግራ ሲገባው ግራ እያጋባ እንጀራውን ያበስላል የዘመኑ ብልጥ ነጋዴ ማለት በጋሸው
    ወገኖቼ ቤታችሁን አፅዱ ፅዳት ከእራስ ቤት ይጀምራል ይህ ሰው ለእምነት አልኖረም ሊኖርም አይችልም የራስ መተማመኑ ጠፍቶ ልሳኑ ብቻ ነው የሚጮኸው
    አሜንንን የምትሉ አሳዘናችሁኝ
    ደሞ መምህር ሰምተውታል ስለፍልሰታ ሲዘላብድ በለፈለፉ .....ማለት ይህ ሰው
    ደሞ እንደእናተ አይነት የእናት ቤተክርስቲያን ደጀኖች አጥር እንደሆናችሁበት በንግግሩ ታዝቤአለው
    በርቱ መምህር

  • @IntChairman
    @IntChairman 3 หลายเดือนก่อน +10

    የጠፋትን ሁሉ የሚሰበሰብ ሃያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ።ወደ እናታችሁ ቤት የተመለሳችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ።ዳግም ከመጥፋት ይጠብቃችሁ ።አሜን ።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር አዎ ይቀጥል ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልቦና ይሥጠን

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @FilagotTadele
    @FilagotTadele 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 13 วันที่ผ่านมา

    መምህር ይበርቲልንማንም ምንም ይበሉ እርስወ ስራውን ይስር ❤❤

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @bayesayemane1634
    @bayesayemane1634 3 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ባክግራውንድ ስክሪን ላይ የሚሽከረከረው መብራት ሃሣብ ስለሚበትን በሌላ ቋሚ በክግራውንድ ብትተካው? ከይቅርታ ጋር።

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 หลายเดือนก่อน

    የማርቲን ባሪያዎች የክህደት ትምህርት ስለሆነ የሚያስተምሩት የአባታቸውን ምንም አይገርምም 😏 ለማንቃትና ለማስታወስ ትምህርትህ ጥሩ ነው በርታ 👍☝️🙏

  • @mulubirhanassefa-wd5xm
    @mulubirhanassefa-wd5xm 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማለም በርታልን በሃይማኖት ቀልድ የለም የሰዎችን የሃይማኖት ዕጸጽ ነቅሶ አውጥቶ ስህተታቸውን መንገር መፍረድ አይደለም ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይስጥልን

  • @petrosabraham3181
    @petrosabraham3181 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ መምህራችን

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብስክራይ አድርጉ ላይክ አድርጉ መምህራችን እናበርታው

  • @wubshetabera5080
    @wubshetabera5080 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን መምህር

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከስር ከስር እየተከታተላችሁ ሴራቸውን አክሹፍባቸው ይሄ ለማንም ሰው ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው

  • @tigestgebrae5803
    @tigestgebrae5803 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ቢቱ ያኑርልን

  • @TigistKidane-go6pg
    @TigistKidane-go6pg 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድማችን❤

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮቴስታንቶች የሀሳዊ መሰህ ደቀ መዛሙርት ናቸዉ ።ወንገላቸዉ ልዬ ወንገል ነዉ።

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 3 หลายเดือนก่อน

      የአንተ አማርኛ ደግሞ ልዩ😂😂😂

  • @Selamasefa865
    @Selamasefa865 3 หลายเดือนก่อน +2

    እቺን ስንዱ እመቤት የመተቸት ሞራል የላችሁም ልቦና ይስጣችሁ 😔

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 หลายเดือนก่อน

    Memeher Kale, hiwot yasemalen, keep going, never stop teaching us, thank you 😊 🙏

  • @JohnTadese-uu2ff
    @JohnTadese-uu2ff 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ

  • @melessehailu3071
    @melessehailu3071 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጥር ለመስበር ብሎ ተሰብሮ የወጣው ማን ነው?

  • @HiwotAyele-ju8lp
    @HiwotAyele-ju8lp 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ

  • @berihunadamu7704
    @berihunadamu7704 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጋሻው ወዶ አደለም ተነናዶ ነው፡፡ ከእንግዲህ ኦርተዶክስ አትገኝም

  • @akemanu48
    @akemanu48 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወዳጄ
    አጥር የሌላት ማንም እየመጣ የራሱን ሀሳብ የሚጨምርባት ብትሆን ኖሮማ, በጋሻውም ሆነ ሌሎች ቡዙ ልጆቿ በአውደ ምህረቷ ላይ እንደፈለጉ ሲፈነጩ ዝም በተባሉ ነበር::
    ግና
    ህግም ስርአትም አጥር ያላት ድንቅ ቤተክርስቲያን ናት:: ዝነኛ ተደማጭ ስለሆናችሁ ብላ እሹሩሩ አትልም::
    ወንድሜ እንደተናገረው በጋሻው በኦርቶዶክስ በነበረበት ዘመን ይነበረውን መደመጥና እሚወደድ መሆኑን ማንም ያውቃል:: ሆኖም ግን ገና ለገና ተከታይ አለው ተደማጭ ነው ተወዳጅ ነው ብላ የፈለግከውን ሀሳብ እንድጭን አትፈቅድልህም:: ምክንይቱም እማይነቀነቅ አጥር ስላላት::
    ነገ
    ወንድማችን ዲያቆን ሀይሌ ተነስቶ የራሱን ሀሳብ ቢጭን ከመወገዝ እይድንም ::
    ምክንያቱም በፉክክርና በውድድር የምታገለግል ቤተ ክርስቲያን ስላልሆነች::
    እግዚአብህሔር የጠፉትን በጎች ያድን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን
    አሜን
    ወንድማችን ሆይ
    እንዲህ ብርታቱን ላንተም ያብዛልህ
    እኔ ባልተገብራትም በስንፍናዬ ኦርቶዶክስ ግን ስንዱ ሰማያዊ ምሳሌ ሀይማኖት ናት

  • @Selamasefa865
    @Selamasefa865 3 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙዎቻችሁ like 👍 ሳታረጉ ነው የምታዩት like አድርጋችሁ ጀምሩ

  • @tsegawsamuel4238
    @tsegawsamuel4238 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ምህር

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 3 หลายเดือนก่อน +2

    መናፍቃን ግን የራሳቸው ስብከትና ትምህርት የላቸውም እዴ ሁሌም.ተዋህዶን ማማትና መስደብ ነው ስራቸው ሀጠው ቀጠው ባዶ ሁላ 0000

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን እንዴነሽ እየተባለ ሰላምታቸውን እነ አኬ ባይጠቀሙት እናንተን ቢመስሉ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 หลายเดือนก่อน

    መሰረት ስለሌላቸው ከምን ጀምረው ወዴት እንደሚሄዱ አያውቁም ስለዚህ ሙሉ የሆነች ቤ/ያናችንን ለማቃለል ይሞክራሉ። በሃይማኖት ነው ወይም አይደለም እንጂ አናበረታታም አይባልም። ለማንኛውም ልቦና ይስጣቸው

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ አይሁዶች አላስፈላጊ ስራ በቤተመቅደስ ሲሰሩ እነሱንም በጅራፍ እቃቸውን ሰባበረባቸው ሰለቤት መቅደሱ እውነታ ተናገረ እጂ ተከታዮቹን ይዞ ሌላ የፀሎት ቤት አልመሠረተም ታዲያ የቱጋ አይታችሁ ነው ክርስቶስ ያላደረገዉን እየሰራችሁ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ብላችሁ የምትመፃደቁት እንደውም ተቃራኒ ሀሳብ እዳላችሁ በትንሹ ልገራችሁ አምላካችን መአዱን ሲባርክ አይኑን አንስቶ ባረከ ከአምስትሽ ሠው በላ ሴቶችና ህፃናት ሳይቆጠሩ ከ12 መአድ ተረፈ ካለን አንተ ኬት ያመጣኋው ነው መአድ ቀርቦልህ አይንህን ጭፍን አድርገህ ምፀልየው አባትህ ከወዴት ቢሆን ነው ? 2ኛ ሴቶች ከፀጉራቸው እስከ ቁርጭምጭም ድረስ ትሸፍፈን ይላል እናንተጋ እንዴት ነው ለብሰው ነው አምልኮት ቦታ የሚመጡት 3ኛ መቅደላዊት ማሪያም በለሊት ተነስታ አገኘችሁ ።እናንተ 4ሰአት ምግብህን ጥግብ ብለህ ለአምልኮት ልሄድ ነው ስትሉ አታፍሩም ኧረ ስንት ነገር አለባችሁ ሰዉ መክሰስ ይሆንብኛል ብዬ የተውኩት ብዙ ነገር አለ ይቅር ባዩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 3 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you!!!

  • @hunegnawmelese8552
    @hunegnawmelese8552 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጋሻው እኮ ግራ ተጋብቷል

  • @TigistKidane-go6pg
    @TigistKidane-go6pg 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ በቃልን ልጃችን

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ አጥራ የተከበረ እንደ ሆነ እራሱ ምስክር ነዉ። ልዩ ወንገል ለማስተማር ስሞክር እነደ ፈለገ የምፈነጭባት ቤት ስላልሆነች ከቤቱ ተባረረ በቃ።

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 3 หลายเดือนก่อน

    You’re right ❤❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር
    1ጥያቄ በቁርባን ስጋቡ ለምን ቅባሜሮን አይደረግላቸውም የሆነች ጓደኛዬ በቁርባን አግብታ ቅባ ሜሮን አልተደረገልኝም አለችኝ በተክሊል የምገቡ ብቻ ነው የምቀቡት በትምህርት የተማርኩት ሁሉም ስራት እንዳማይቀር ነው የተማርኩት

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  3 หลายเดือนก่อน

      @yoftamedia በውስጥ አናግሩኝ

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤many blessings and much love to you our dearest brother, Orthodox Tewahdo is the only church that believes Jesus Christ as per what the Bible said all in all but the rest is jockey!!!!

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ!!!🙏 ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሌላም ማሳያ ነበር ዬናታን ክርስቶስ ከማርያም ከነብሷ ነብስን ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ሲል ነበር።ከዛ ከአምስትዓመት ባህል መጥቶ ያስተካከለውስ

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 3 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እባካችሁ ስለ እውነት ብላችሁ የሁሉም የመናፍቃን የበጀት ምንጭ እነማን እንደሆኑ ከአውሮፓና ከአሜሪካ በዶላር የሚያንቀሳቅሷቸውን የ666 ምንጮች እባካችሁ አጋልጡ።

  • @Misneb
    @Misneb 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የዚህ ዘመን ከሀድያን ይገርማሉ። ድሮም አንዳንዶች ጥለው ሄደዋል፣ የቅርብ ግዜዎቹን እነ መምሬ ስለሺ ወልደሚካኤልን መጥቀስ ይቻላል። መምሬ ስለሺ የመካነ የሱስ ቄስ ሆነው ሲኖሩ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ላይ በክፉም በደግም ሲናገሩ ተሰምተው አያውቁም። ሌላም በግል የማውቃቸው መምሬ ኃይሉ ቤተክህነት ሲሰሩ የነበሩ ወደ መካነ የሱስ ሄደዋል። እንደነበጋሻው አገር ይያዝልን ብለው አያውቁም። በክህደቱ ዘመን ያልሆነው አልነበረም፣ ነገር ግን እኛ ዋጋ ከፈልን እንጂ ቅድስት ቤተክርስትያን ብዙዎች ታማኝ ልጆችን ወልዳ አሳድጋ ዛሬ ስምዋን ከሚያጠለሹት ጋር እየተናነቁላት ነው። እነ በጋሻውም ሆነ ሌሎች የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው ፣ ይዋረዳሉ። እድሜ ልክ እየቀሳፈቱ መኖር አይችሉም።

  • @tsehay-xw8ud
    @tsehay-xw8ud 3 หลายเดือนก่อน

    በጋሻው ጸጋው ተገፏል

  • @LemleGe
    @LemleGe 3 หลายเดือนก่อน

    Kalot yasemalene memeherachen fetari amelake betena bedema yetebeqelen❤❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 3 หลายเดือนก่อน

    ጎሽ ይህ ሚዲያ እያደገነው እስከ ልደት አምሳ እሽ እናስገባቸው

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ ስግደት የሚገባው እግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ነው ከገባህ

  • @LamriWondem
    @LamriWondem 3 หลายเดือนก่อน +1

    Breta wendmachen

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በጋሻው ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፈጣሪ ይመልስህ...እውነቱን ታውቀዋለህ.ዮናታን ለገንዘብ ለምድራዊ ሀብት ቢዘነስ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ቅዠታም ነው.መንፈሳዊ እውቀት የለውም...የጌታን የመጨረሻ እራት በድፍረት የተሳደበ የአውሬው መንገድ ጠራጊ ነው.ለሁሉም በንሰሀ ተመለሱ...ጊዜው ሳይረፍድ.

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስን ሲከብር ደግሞ ባይ ተውኝ እንዴት ******

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 3 หลายเดือนก่อน

    ዋኖቹ እስኪስቱ ድረስ ሰይጣን ስራውን አያቋርጥም።

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @deaconabraraw
    @deaconabraraw 3 หลายเดือนก่อน

    እሽ ስንጠይቅሳ ለምንድነው መናፍቃን እምንባለው
    ለምሳሌ መጽሐፈ ሰዓታት ላይ ወደ ሰንበት ወደ እሁድ (ቀኗ) ይጸልያል ሰንበት ሆይ ለምኝልን ምን ማለት ነው??
    ወደ እግዚአብሔር ከጸለይን አይበቃም ወይ አሁን ይህ መታረም የለበትም??
    ሌላው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የተባለው በትምህርቱ ጣዕም ነበር ግን ተአምረ ማርያም ክፍል አርባ ስምንት ሁለተኛው ቁጥር ላይ ታላቁን መምህር ዮሐንስ አፈወርቅን የሴት እፍረት ስሞ አፈወርቅ የተባለው ይላል።ይህንስ የቱ ነው ትክክል??
    እውን በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያሉ መጻሕፍት ምንም አይነት ስህተት የለባቸውም ብለህ ታምናለህ???
    በትህትና እንጠይቃለሁ አስረዱን።

  • @biruktolosa-n5s
    @biruktolosa-n5s 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachn Berta

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ነገር ግን አዳዲስ ነገር ግን እየተጨመረ አይደለም ወይ እነባህታዊ ገብረመስቀል ዉዳሴ ማርያም ላይ የጨመሩት ነገር የለም ወይ ይሄ ቢታይ
    ለምሳሌ ያለ ድንግል ማሪያም አማላጅነት አለም አይድንም የሚለዉ
    ከ1984ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን በአስተምሮቷ ላይ በቅዱሳን ላይ የሚፃፉ ገድል ላይ ለምሳሌ በቅድስት አሪሴማ ስም የሚፃፉ የገድል መፀሃፍ
    የተለያየ አንዱ ከአንዱ የማይገናኝ ነዉ
    ይሄ በመናፍቃን በዘባበቻ እያደረገን ነዉ ይሄ ቢታረም ምህር

  • @IntChairman
    @IntChairman 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ በጋሻው ሳይገባው ሰባኪ ሆነ ጫማውን አውልቆ ኪዳንና ቅዳሴ ሳይሰማ ሄደ ።ወይ ተመልሶ እንዲማር ካልሆነም ባመነበት እንዲፀና ወዳጆቹ ምክሩት ።ቅድስት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ግን ተዋት ???

  • @YilmaZewdie
    @YilmaZewdie 3 หลายเดือนก่อน

    መዝሙር ወይ ለጌታ ወይ ለማርያም እንጅ ለሁለቱም አይሰጥም

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዳዊት ለተራራ ሲያዜም ምን ተሰማህ መዝሙረ ዳዊትኮ የተጻፈ መዝሙር ነው ገና ስትጀምር ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ እያለ ስለ ሰዎች ዘምሯል እስቲ ዳዊትን ተናገር የኔ ምስኪን

  • @girumfante
    @girumfante 3 หลายเดือนก่อน

    Ahun yhen yemesele program lemindenew 1m yemanasgebaw ere yetewahdo lejoch yt hedachehu

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e 3 หลายเดือนก่อน

    Menafiqan yeras maninet meseret silelelachew wishet bemesbek ena orthodoxin bematelshet new hodachwin yemimolut

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 3 หลายเดือนก่อน

    በኦርቶ ተረት የለውም ህይወት

  • @KidistArgaw-f4x
    @KidistArgaw-f4x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተክርስትያናችን በጋሻው እንደሚላት አለመሆኗን የምታውቀው እነደዛ ብትሆንማ አንተም አትወጣም ነበር ውስጥ ሆነህ ስታምታታ ያወገዘችህ አጥር ስላላት ነው እሺ።

  • @malattedrose
    @malattedrose 3 หลายเดือนก่อน

    የእስራአኤ ባንዲራ ምን ይሰራል እ?

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 3 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ጋር ነው?

  • @eperemayaana4839
    @eperemayaana4839 3 หลายเดือนก่อน

    እነ በጋሻዉ ስለ ሰዉ እያወሩ ጊዜያቸዉን አያጠፉም ስለ ክርስቶስ ወንጌል ብቻ እየሰበኩ መንግስቱን ያሰፋሉ፤አንተ ስለ ግለሰብ እያወራህ በቅናት ጊዜህን በከንቱ ታጠፋለህ ፤በጋሻዉ ከበረ እግዚአብሔር አከበረዉ፤ዛሬም አንተ ስለ ግለሰብ ስታወራ በነበጋሻዉ በነትዝታዉ በነዘርፌ በሌሎች ትጋት ሚሊየኖች ከቤተክርስቲያኗ እየፈለሱ መሆኑን አልገባህም፤ለዩቲዩብ ሽቀላ ዛሬም share,like ትላለህ፤ ከሰማይ በታች ከኢየሱስ ዉጭ አዳኝ የለም።አንተም ተመለስ

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 3 หลายเดือนก่อน

    በኦርቶ ተረት የለውም ህይወት!

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 3 หลายเดือนก่อน

      በፔጤ ተረትስ ይኼ ግም አባታችው ከማርያም ይማይወለደው አያዋጣችውም

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 3 หลายเดือนก่อน

    ደብተራው የኢየሱስ ክርስቶስን ምስክሮች መጥላትህ የተጻፈ ነውለአንተ የጥፋት ለነበጋሻው የመዳን ምልክት ነው

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 3 หลายเดือนก่อน

      ፔጤ አይድንም ጊዜያችውን አታባክኑ አባታችው ዲያቢሎስ ስለሆነ

  • @MesfinGebreegziabher
    @MesfinGebreegziabher 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ለምን ለክርስቶስ ወንጌል እንድሁ አትበረታም? መምህር ሆይ መጀመሪያ እራስህ ኢየሱስን አምነህ ዳን ህይወት የምገኛው ለቤተክርስቲያን ጥብቅና በመቆም አይደለም

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወንጌልን አኮ አያይዞ እያስተማረ ነው። ለቤተክርስቲያን መጠበቅ ማለት እኮ ይህ ነው።

    • @gashawdesalegn6080
      @gashawdesalegn6080 3 หลายเดือนก่อน

      Ena, lebegashw tibkina yikum

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 3 หลายเดือนก่อน

      መች አንተ ዳንክ ማንን አምነክ ግም አባታችውን ዶማ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 หลายเดือนก่อน

    ዪናታንማ ፍልጥ ነው ወንጌል ምንም አያውቅም 😉 የክርስቶስ DNA ያለ ደካማ የቢዝነስ ሰው ነው 😜

  • @MesfinGebreegziabher
    @MesfinGebreegziabher 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ለክብር ብቻ ነዉ የምችጨነቁ

  • @endaleabebe4568
    @endaleabebe4568 3 หลายเดือนก่อน

    ewunet ebinegager ketebale begashaw yalew ewunete new betekirstianitua kirstosen kemesbeke eyerakech be kirstose yeberalachewun kidusanin wede mesbeke eyewered endalech mnm tirtir yelewum. ahun yemiyasfeligew wede wengel memeles bicha new lelawun teret teret tito. yesewu lij yemidinew be kirstose eyesus bicha ena bicha new

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 22 วันที่ผ่านมา

    አይ በጋሻው ያንተ አይሮ ነው የተሸፈነው

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 3 หลายเดือนก่อน

    Another hehirtab 😅

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 3 หลายเดือนก่อน

    መናፍቆች ግን ጤነኛ ናቸው?

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ናቸው ተረታሞች ግን አብደዋል( ኦርቶዶክስ

    • @BereketKebede-u5h
      @BereketKebede-u5h 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigstuersumo6454 እዚህ አንተ ብቻ ነህ እንዴ መናፍቅ!!
      መናፍቅ፣ፕሮቴስታንት በተባለ ቁጥር አቤት ምትለው

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 3 หลายเดือนก่อน

    አየ አንተ ግልገሉ ደብተራ ሐይማኖተኛ እባብ አንድ ነገር እወቅ እውነት ከእንጀራ ይበልጣል ፓስተር በጋሻው እኮ ከአንተ የበለጠ በኦርቶዶክስ የሚወድና የሚከበር ሰው ነበር ግን መወደዱም ክብሩንም ያስናቀው የበራለት እውነት ነው ስለዚህ አንተ አርፈህ ዘኬህን እየዋጥክ ቀጥል

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ጥራቢሉት ጣፊያ ከሀዲያን መናፍቅ ደብተራን እሚያውቀው እራሱ ደብተራ ጠንቋይ ነው እጀራ በልጦበት ክህዶ የሄደውን ፓስተርክን ከሀዲ በጋሻውን ጠይቀው የኝ መምህሮች ግን የናተን የሀስትሥራ በእውነት በእግዚያአብሔር ቃል ያፍርሳሉ እነሆድ አምላኩ ዝም ብላቹ ተማሩ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግን ጊዜ ሰተህ ማውራትህ የክብር ያህል ይመስለኛል መልስ ለምን ትሰጣለህ? ውሻ በጮኸ ቁጥር የቱ ጋር ነው ያለው ስለማይባል። መልስ እንካ ሰላምታ ትተህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ቢሰጥ።

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 2 หลายเดือนก่อน

    Where is mehretab asfa? He's better than you

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 หลายเดือนก่อน

    ዝምብለህ እንደፈሪሳዊ ቀሚስ ለብሰህ አትሸቃቅጥ፣ ዝማሬ ለአንዱ እግዛብሄር ብቻ እና ብቻ ነው። ማርያም ማርያም እያልክ ሰዎን ወደ ሞት አትንዳ። የቱ ጋር ነው የክርስትና ስም ሲሰጥ ያነበብከው? ሰርተህ ብላ please

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  3 หลายเดือนก่อน +3

      መጀመሪያ የአምላክን ሥም አስተካክለህ ጻፍ ሀሳብ ከመስጠት በፊት

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 3 หลายเดือนก่อน +3

      እንደ ዘንድሮ ፕሮቴስታንት የተዋረደበት ዘመን የለም:: ምድረ ፓስተር ነቢይ ተብዬ እንደፈለገ የሚፈነጭበት የአምልኮ አዳራሽ ልክ እንደሱቅ የሚከፍትበት ዘመን:: ይህን እያየ የፕሮቴስታንት አማኝ መሆን መታወር ነው ለኔ ከይቅርታ ጋር:: ኢየሱስን የምታመልኩ ይመስላችሁ ይሆናል ግን እስኪ በየአዳራሾቻችሁ የገነነው ኢየሱስ ወይስ የአዳራሹ ባለቤት የሆነው ፓስተር?

    • @gashawdesalegn6080
      @gashawdesalegn6080 3 หลายเดือนก่อน

      Agenda ena erise atnebm atsemam. Esti, beminegrew hasb sit.