የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @dawitteshome4234
    @dawitteshome4234 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣም ግሩም ትንተና ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር❤

  • @setegn1000
    @setegn1000 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    that is amazing, i love the brief you have done, thank you!

  • @WediYayo
    @WediYayo 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ከማንም በላይ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የኤርትራ መንግስት ነው ።

  • @mekdesgirma1729
    @mekdesgirma1729 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢሳያስ እንኳን ለኢትዮጵያ ለኤርትራም
    ህዝብ አይጠቅምም

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እኔየሚገረመኝ ለምድነው አፍሪካዊያአን አገሮች ኡናአ መንግስቶች አብሮ እኩል ለማአደግ የማአይሰሩት የኤሮፕ መንግስቶች እናአ ህዝቦች በጋአራአ አብሮ ተስሚምቶ ይሰራአሉ በሰላአም በነፃአነት ተንቀሳአቅሶሆ አብሮ ሰረቶሆ እያአደጉ ይኖራአሉ

    • @apicultureethiopia5276
      @apicultureethiopia5276 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ከምክንያቶቹ ውስጥ የመሪዎቻችን ስልጣን ወዳድነትና የእውቀት ማነስና ያልካቸው ምዕራባውያን የሚሸርቡት ሴራ ይገኙበታል።

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed วันที่ผ่านมา +10

    Ethiopia 🇪🇹 🎉🎉

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ቅጠል ይርገፋ ሳሎኖች እናመሰግናለን

  • @biniamkassie4939
    @biniamkassie4939 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ነው🎉🎉🎉

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 วันที่ผ่านมา +9

    ጠላት ወዳጅ ተለየበት የአንካራው ስምምነት አልሲሲና ኢሳያስን ጭው ያደረገ ነው።
    እጅግ ጠቃሚ ነው።
    ትንታኔሕ በጣም የሚማርክ እውነተኛ ነው
    በጣም እናመሰግናለን

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂👎👎

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለንን

  • @tekluaraya5085
    @tekluaraya5085 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ግመል አጠጡበት የለው ማነው

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዉነት, እኔ ኢትዩዸያ በጣም ታሳዝነኛለች 🥹, ሁሉ በሀገርዋ እንደ ፈለጉ እየፈነጬባት መለሰዉ እሰዋኑ ይጐድዋታል ! በተለይ ኢርትራዊያን!!!!
    ያሰተዛዝባል !!!!!!!!!!

  • @ፎዛል
    @ፎዛል วันที่ผ่านมา +2

    ዋው አቀራረ 🎉

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @abrahamkitaw6869
    @abrahamkitaw6869 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you my brother that what I say. First ethiopia

  • @MulugetaMule-z2h
    @MulugetaMule-z2h 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእድሜ እንገላገለዋለን እሱን ማለቴ ነው

  • @tekalignshiferaw6799
    @tekalignshiferaw6799 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ በቡጢ እንደሙመታት የሚለውን በመድፍ እንደመመታት በሚል ይስተካከል

  • @AbdiMohamed-r4w
    @AbdiMohamed-r4w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጲያ አትፈርስም ወንድሜ

  • @keftam
    @keftam 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዓመቱ ማብራርያና የተመድ ሕግ ማብራርያው ጥሩ። ግን ሚስጥሩ ምንድን ነው?

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትባረክ

  • @teferadamtew9361
    @teferadamtew9361 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lerasuu shebet iyaarege le ethiopia telatoch keskis yemigezaa meri"isayas".

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሳሎኖች እናመሰግናለን
    ኢተዮዽያ ለዘላለም ትነር
    ኢትዮዽያ በአንቁ ልጆቿ
    ታፈራ አና ተከብራ ትኖራለች እዬኖረችም ነው
    ፈጣሪ ኢትዮዽያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🙏🙏

  • @mussiebelay4294
    @mussiebelay4294 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢሰያስ ኢሰያስ ኢሰያስ ስትሉ ትኖራላቹ።

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Thanks❤❤❤❤

  • @sualihmohammed5911
    @sualihmohammed5911 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው እውነት ብለሀል

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ትክክልኛ ትንታኔ

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቁ.የኢትዮጵአ.ጠላት.የህዝቧአም.ጠላአት.በአሁኑ.ሰአት.አሻጉሊቱ.አብይነው

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም እናመሰግናለን የጋዜጠኛ መርህ ያለህ ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን በርቱ

  • @tofikeuman7495
    @tofikeuman7495 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰብ ወደባለቤቱ ይመለሳል 💪

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tofikeuman7495 በፉከራ እማ አሰብ ከድሮ ጀምሮ የኢትዮዮጵያ ነው ዋናው ነገር ግን በግብር የማን ነው ምድረ ምቀኛ

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቫብያን መቀኛ ነው መፈጠሩ ለኛ አሰቃይቶ ኢትዮጵያ ሰላም አጣች

    • @tessfayared110
      @tessfayared110 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በተባህር ይሁን መሬት የመጣብህ የለም እደመዠገር ለ80አመት ተጣብቃች የመትፋቱ ባለጌ ጎረቤቶች ናችሁ ከማይረባ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት በራስህ ኩራ በሰው አታቅራራ መዥገር

    • @abrahamasmelash5135
      @abrahamasmelash5135 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ውርንጭላ ኤርትራ ከወየኔ ሰትታደጋቹ ኤርትራ ኤርትራ እያላቹ ታደንቁ ነበር አሁን ፉኖን ማሸነፉ ሲያቅታቹ ወደ ኤርትራ ዞራቹ ድሮም አህየ እንደ ሰው አያስብም ሰው ነው እንደ አህያ የሚያሰብው ኤርትራን መንካት አይቻልም ከነካህ እንደማትመለስ ማወቅ ጥሩ ነው ።

    • @loliadam2314
      @loliadam2314 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkk man new yemifekirew yalew

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t วันที่ผ่านมา +11

    ይሄ ቋቋቴ ሽማግሌ ከልተወገደ የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ነፃነት አያገኝም ይወገድ

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      manaw anteh medra tonkay hezbachu yemchafchef Abey aswgdaw yante telat afenchah ser now yalew medra leba Aheya

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dankro

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ገለቴ ሁለቱ ህዝብ ሠላም የሚያገኘው ኢትዮጵያ ስትፈርስ ነው😂😂😂

  • @tesfayeregassa4804
    @tesfayeregassa4804 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሳያስ የወደቀ መንግስት ነው። ኤርትራም የከሸፈች ሀገር ናት። የቀናት ጉዳይ እንጂ ኢሳያስ እንደ አልአሳድ መጨረሻው ስደት ነው። በቅርቡ ታላቅ አመፅ ኤርትራ ውስጥ ይቀሰቀሳል።

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    bravo abichu.

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ ዝግጅት ያስተላለፋችሉት ብቸኛው ቁምነገር ቢኖር መጨረሻ ላይ የተናገራችሗት ነች

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዛሬ ፕሮግራማችሁ እጅግ የወረደ ነዉ።ፉናን ሆናችሁብኝ።

  • @fitsumfekadu320
    @fitsumfekadu320 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks GOD!!

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረመቼነው ኢትዮጵያአን ከጦሆርነት ሰላአም የምናገኝው

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ አቀራረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚዛናዊ ሚዛን ❤

  • @TekluDesbele
    @TekluDesbele 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ኢሳያስ ነው ወይስ አብይ ነው

  • @Yonabiye
    @Yonabiye 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊያን እራሳቸው ወዲ አፎም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ምናምን......
    ተጋሩን ጨርስል
    ጎንደር 2011,12 በሰልፍ ኡሱ ናና ሕወሓት (ተጋሩ) ከምደረ ገፅ አጥፋልን
    2013 አክሱም ፅዮን ቀን 19-22 ኤረትራዊያን ገብተወ ሲጨፈጭፉ ጠ/ሚሩ በፖርላማ ቀርበው እናመሰግናለን የኤርትራ ህዝብ ና መንግስት ሌላም ሌላም ያው ባጭሩ ኢሳያስ የልበ ልብ እንዲሰማው እና ኢትዮጵያውያን ለመጨፍጨፍም ለማታራመስም
    እናት የ2010 ተደማሪውች በቀይ ምንጣፍ መቀበላቹ ነው ለዚሁ ችግር የተዳረገቹ::

  • @tekluaraya5085
    @tekluaraya5085 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን የጠየቃቹትን ታውቀዋለህ

  • @popiPuzzle
    @popiPuzzle วันที่ผ่านมา +4

    እሱን ስትገረፍ ታወረዋህ አለ ቶሚ😂😂😂

  • @metatata2304
    @metatata2304 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Whyn't Ethiopia dare to claim Djibouti instead? The problem in Ethiopia is the mindset of the government and the people. Trying to live in manufactured history. There is no record in history that the Eritrean Government denied the use of its port service based on Eritrean goodwill and business agreement. But Ethiopian request for ownership is simply put as stupidity, and futile. Will Ethiopia allow Sudan to have a sovereign right to the new Renaissance Dam? What would say if Somalia claims the Harar region based on history from 100 years ago? How about Kenya’s claim to the southern part of Ethiopia? Peaceful coexistence the only way! God blessed Ethiopia with all the natural resources. But a war-mongering mentality is what is keeping Ethiopia impoverished one that keeps dragging the region to misery and suffering.

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራን እስራኤል ጋዛንና ሶሪያን እንደ ወረረች ነው ማድረግ ያለብን። ትንሽ ግዜ ...

  • @ademhassan2170
    @ademhassan2170 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮዽያ ለሶማል እጅዋን ሰጠች ተማረከች

  • @MohammedJabi-j9d
    @MohammedJabi-j9d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉሸት ዜና እያነበብክ ህዝቡ ኣደንቁሮዉ 😂😂😂

  • @dothimathilidu1606
    @dothimathilidu1606 วันที่ผ่านมา +24

    ኢሳያስ ኢሳያስ አይሰለቻችሁም እንዴ የኤርትራንና የአትዮጵያ ህዝብ ለማባላት ታጥቃችሁ ተነስታቹሃል አትሳሳት ማነህ አንባቢው

    • @867Tedy
      @867Tedy 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ኢሳያስ ሒዝዎ ይኺድ ድፍእ ዳአ የብሎ፣ ሱሱዕ፣ ያረ በል ኧለሚን!!!

    • @umerhenok4498
      @umerhenok4498 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ሕዝቡም ኢሳያስም አንድ ናቹው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጣላት ናቹው እኛ ይሄን ሁሉ እየዋነቅን ኢትዮጵያ ውስጥ እናኖራቻወለን

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላቶችናቸዉ

    • @apicultureethiopia5276
      @apicultureethiopia5276 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሳያስ ከአብይና ከብልጽግና ጋር ቢጣላ የተወሰነ እውነት ይኖረዋል፣ ከግብጽ ጋር ገጥሞ ኢትዮጵያን ለማጥቃት እስከተነሳ ድረስ ጠላትነቱ ለኢትዮጵያውያን ነው። ስለሆነም ስሙን ማንሳት አይደለም የሚወገድበት መንገድ እስከማየት እንሄዳለን።

    • @MohammedJabi-j9d
      @MohammedJabi-j9d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆንዳፍ በላዒ ዉዳቅ ​@@867Tedy

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ በስሜት ያልሆነ ከመለፍለፍ ኢሰያስ ምን ተናገረ አስተርጉመህ ብትናገር ጥሩ ነበር፣አብዪ ቀይ ባሕር ብሎ ያለ መሬቱ ሲመኝ እጃችን ይዘን መጠበቅ ነበረብን?

    • @blackdimond8318
      @blackdimond8318 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awqo yetegna bikeseksu aysema . Ethiopa Turkay heda be wrdet leteshegnchbet smmnet yegeza hizbachewn yemiwashut dem bicha mamrachew leboch nachew

    • @alferidjamal3336
      @alferidjamal3336 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GoitomMekonnen63 ባዶ የድንጋይ ክምርህን ይዘህ ወደ 16/00 ተጓዝ

    • @anthenehBerhanie
      @anthenehBerhanie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ትክክል።ተባረክ።ማን ነበር ቀይ ባህር የኛ ነዉ ሲል የነበረዉ? ጨቅላዉ አብይ አህመድ አልነበረም።

    • @apicultureethiopia5276
      @apicultureethiopia5276 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤርትራ የቀይ ባህር ሁሉ ዘበኛ ነች ማለት ነው? ምቀኞች ናችሁ፣ ምቀኝነት ግን የትም አያደርስም፣ ታዩታላችሁ።

    • @natuBe-lf3yh
      @natuBe-lf3yh 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I think You need freedom Frist, food, then come and compare with us ..we are 130m people's

  • @dinuparti164
    @dinuparti164 วันที่ผ่านมา +2

    Mn new tnsh bttebk tnant yemtlew yeneberk sle esu askemderk wsha neh

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር በትግርኛ ምን እንዳሉ በትክክል መረዳት ያስፈልጋል ወይም ቋንቋውን እሚያቁ ቢጠየቅ ጥሩ ነው በስሜት ሳይሆን በእውቀት መናገር ለነገ ኣታፍርበትም በመርሕ ከማትመራ ኣገር እየኖርክ ውሸት መቀባጠር ኣይሆንም ከኣርባ በላይ ዩንቬርስቲ ኣላት ከምትባለው ኣገር እንዳንተ አይነት እውቀት ኣልባ ሰዎች እሚፈለፍል ከሆነ ብዛት እንጂ ጥራት እንደሌላቸው ማሳያ ነው።መሪውም ተመሪውም እውቀት ኣልባ መሆናቹ ነው ትልቁ ችግር

  • @AbrahimMoha-dy8gh
    @AbrahimMoha-dy8gh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር ትግራይ ለማውደም ነው ታርቆ የነበሩት 😅

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ ደረጃ አድማጮችህን ባትንቅ መልካም ነበር ህጻኑ አባዩ አብይ የሚይዘውን የሚለቀውን የማያውቅ ህጻን መሆኑን አታውቅምና ነው አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አብይን መውቀስ እውነት መናገር ስህተቱን መግለፅ ካቃተህ ዝም ብትል ህዝብን ወጥተህ ለመውቀስ አለማፈርህ ድፍረትህና አድርባይነትህን ነው ያሳየኝ ደፋር ነህ በጣም ንቀትህም ልክ የለውም❗️🛑🛑😡😡😡😡

  • @jemal4645
    @jemal4645 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የላትም እድገትዋን የማይወወድ አንድነቷን የሚጠላ ለምን ታረቀ ነው ከወያኔ ይሄ ሁሉ ኩርፊያ ወያኔ ሆነ ሌሎች ፓርቲዎች ሀገራቸው ነው ኤርትራ ጎረቤት ሀገር ናት ተገንጥላለች ለምን አትፋታንም ።
    አሰብ የኢትዮጵያ ወደብ ነው

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምድረ ዶንቆሮ😂😂😂

    • @SeattleU.edu.
      @SeattleU.edu. 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @tekluaraya5085
    @tekluaraya5085 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጠቀም ማን ከለከለህ

  • @alexhadgu1904
    @alexhadgu1904 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tergumun sataweku atkebateru. Aheya mebal seyansachu bew

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለኢትዮጵያ አዋጭ ወደቦች ከርቀት አንጻር አሰብ፣ ጂቡቲ ፣ በርበራ ብቻ ናቸው። ሞቃዲሾ እና ላቡ ወደቦች ክርቀት አንጻር አያዋጡም🤔🤔🤔

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia kamiqadisho gar katasmamu bohala ba afatsatsamu lay ba moqadisho chigir yemifatru kahona ethiopia moqadishon wada masgadad kalhona wada "plan c"inhedalan wanaw nagar ethiopian labahir hayilachin bahar bari agigntan ba "short period "hizbachinin tatataqami madrag new period...

  • @JimmyBelayenh-xl4qn
    @JimmyBelayenh-xl4qn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ya Ethiopia talatoch Ethiopia wust inkebraln

  • @alexhadgu1904
    @alexhadgu1904 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arfachu tekemetu. Kedamewoch. Enante wast batkedemu yehe yalenbet baltefetere. Midre aheya

  • @getnetfantu4441
    @getnetfantu4441 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዚ ሁሉ ጣጣ ውስጥ የከተተን ማነው? ያተ ብፅግና ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ጥፋት ብቻ!!!

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ante yetegezah ye Abiy tekefay banda neh ante wudha

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞኝ የምታወራወን አታወቅም

  • @OBO994
    @OBO994 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያዊያን ዩቱበራት "ኣደብ የላቹም ኣንተ ራስህም የኣንድ ሃገር ካርታ እንደ ማንም ሃገራት ማክበር ኣለብህ ። ሌላም በዚ 100 ኣመት በኤርትራ በሱዳን በሶማል የተፈጸመ ግፍ በኢትዮጵያ የመጣ እንደሆነ ማንም ማወቅ ኣለበት ።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና ተብዬ እንቱ ፈንቱ ሐይል ካድሬዎቹን በመሰብሰብ አቢይ ጠረጴዛውን እየደበደቡ ሳይወድ በግድ የወደብ ባለቤት እኖናለን እያለ ሲናገር ኢሳያስ ዝም ብሎ ይቀመጥ አንተም ቢሆን አትቀመጥም 😅😅😅😅😅😅

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye ethiopia wanagna talat kagibtsi mangist qatilo ye ertiriya mangisti new period...

  • @FatmahFtom-r8e
    @FatmahFtom-r8e 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wadi Afo gen lamen Ethiopia Eko bale wlatah nat Edme Alastamarahm ende yasaznal

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You sound like government owned media Ethiopian TV and Fana TV

  • @Erena_FM
    @Erena_FM 21 นาทีที่ผ่านมา

    ውሸት የሞላው ዜና 😂😂😂 eritrean for eritreans 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 that's enough ኣፍህን ዝጋ ባለ ዜናው

  • @MohammedJabi-j9d
    @MohammedJabi-j9d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙቱቻ ኣገር ስታስጠሉ ለዘልኣለም ኣልቃሽ

  • @TekluDesbele
    @TekluDesbele 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ውሸቱን እንደ እውነት አምናቹበታል

  • @ermiasyemane3181
    @ermiasyemane3181 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያውያን ግን ለምን ሰርታቹ ኣትበሉም በውሸትና በልመና ደደብ ሁላ

    • @hassenissa8539
      @hassenissa8539 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Don’t mess with is Ethiopian people?🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weshetam fesam

  • @zeki800
    @zeki800 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leba memrat atchlum

  • @VictorVictor-v5b
    @VictorVictor-v5b 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wusgetam

  • @ma9546
    @ma9546 วันที่ผ่านมา +2

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤

  • @ye1280
    @ye1280 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kulu xelae eritra kitef eyu ? Ethiopia asylum ab eritra khatu eyom eritra gin aykthbomn eya , Ethiopiawian weylkum hmaq zemen ymexakum alo 😢

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 วันที่ผ่านมา +1

    የምትገርሙ ጸብ ያለሺ በዳቦ የምገርመው ሕዝብህን ነው የምታደኖቅረው ወይስ የግድቡ ጨዋታ ዛሪ በመለቂያው ሳይሆን ከጅምሩ መደረግ የሚገባውን እምናደርግበት ብዙ አማራጭ ነበረን አሁን ምንይሁን ብለን ፓለቲካ ተኮል ነው ቢባልም እደናንተ የተሪክ ነቀርሳ ታይቶም አይታወቅም ያልነበረህን ነበረኝ ለዛም ለዛም እያፈነደድክ አለሁ ብትል የሚጠቅምህ መስሎህ ከሆነ አብረን እናየዋለን ለአምስት መንግስታቶች በኛላይ የሚፈጸም ያለው በደልና ተኮል እየከፈልንበት ብዙውን በይቅርታ አልፈናል አሁን ግን መሮናል የመጨረሻው መዝግያ መደረግ አለበት እጅ አዱ ሲሄድ አዱ ሲመጣ ነብስ ንብረት ነው የምንሰዋው አሁን መቆጫ ነው የሚሻው ዋ ብለናል ይበቃናል የቀን ጅቡች እጃችሁንም ምላሳችሁንም ሰብስቡ አዋዋዋዋዋዋዋዋ

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሃሳብህ ጥሩ ነበር ሰላም ለማምጣት መጨቃጨቅ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበልን ማወቅ ጥቀመኝ ልጥቀምህን በማለት አብሮ መተጋገዝ ይቻላል

  • @TekluDesbele
    @TekluDesbele 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ስትጀምር ካርታውን ሙሉ ኢትዮጵያ አድርገህ የኤርትራን ካርታም ይሁን ስም ለምንድነው የልጻፍከው ከዚህ ይጀምራል ውሸት

  • @blackdimond8318
    @blackdimond8318 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Endate aynet wshwtamoch❤geredoch be sew dem bicha menor yentmegnu nachu sijemer . Werari yelewim mert ina bahir yefelgechew yezelan meriwoch ethiopa enji lela adelem.
    Turkay ena Somalia demo be Ethiopia teshenafonet ena wedet new Etekuachew Ate gimatam . Enje Isayas kelbu wend new

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 วันที่ผ่านมา +4

    ዝም በል ወረኛ ❤❤ ህዝብ ልታስጨርስ ነው ለ ብር ስትል ልብ ይስትህ እላለው ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇰🇪🇰🇪🇰🇪

    • @hassenissa8539
      @hassenissa8539 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bandaa

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌🙏🙏

  • @judithabraham3175
    @judithabraham3175 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eritra helme tehunbachu menawe basalme manore akatacj??'''Eritra agare lazalalme tabarke zarshe yebarke.la ehtiopa salme yarglachu yalchune gerachune tawtute Eritra kamasbe😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 วันที่ผ่านมา +2

    Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager meat wenzoch yalat chgru tru mery matat ena be Erdata sm telalaky mehon ena tegegy mhonen yftral ke gubo lebnet ena rasn be ekonomi mechal le slem hone beras lemewsen yredal

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነታው በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከአብይ አህመድ በላይ ጠላት የላትም፤ Salon tube እራሳችሁ ብዙ ጊዜ ተከታትያችኋለሁ የሀይማኖትና የፖለቲካ አድሎአዊነት አለባችሁ፡፡

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What a cheap propagandist !!!

  • @negassioqbay6496
    @negassioqbay6496 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Issu spoke the same things he has been saying about Ethiopia for the past 25 years. He added not one thing new .But you make it seem like he spoke new thing like Fana said. Such a low IQ analysis. This video is only good for its editing and voice-over.

  • @mulugetaandemeskel2980
    @mulugetaandemeskel2980 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weshitam nehi

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደብ ሰጥተን መመለስ ቸገረን የመጣሁ ይምጣ እርምጃ ትክክል ነበር መንግስታችን የጀመረው የወደብ ፍለጋ ወያኔ ወደፊት ኢትዮጵያ አትኖርም ብሎ አስቦ ነው ለኤርትራ የሠጠው

  • @segidgebremichael3969
    @segidgebremichael3969 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    No one if going to hear you in Ethiopia at this time. It all obvious that what you are narrating is all false and distorted

  • @roblas266
    @roblas266 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ankara agreement it will be seening final thru time and abiut Eritrea befor you talk try to look well now uou was talking about Eritrea Assab so u have to tell the truth Eritrea will never be part of Ethiopia Eritrea was befor Ethiopia name cahnged from abbisayne and about see agreement if the country doesn't want to give the access you will not get only by agreement can.be happen
    If u are truth channel talk what Ethiopia was destroyed in Eritrea from 1952 till 1991

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወዲ ሀፎም ሰሞኑን ይሰናበታል ይህ እባብ😅😅😅

  • @redaghebrat2842
    @redaghebrat2842 วันที่ผ่านมา

    Wreqa hula maqrarat bicha kenante gha selam yelem

  • @aleferej7014
    @aleferej7014 วันที่ผ่านมา +10

    ሳሎን ቲዩብ ታሳፍራላቹ የፖለቲካ ማሃዪማን መሆናቹ ኣውቅናል ። ኣንድ እውነት ልነግራቹ የሚፈልገው ግን ለኤርትራ ህዝብ እና መንግስት ኣሽናፊዎች ናቸው ኢትዮጵያ ግን በቅርብ ግዜ ጠብቁ በእጃቹ ትፈርሳለች 😂😂😂😂ኣዲስ ኣበባ ብቻ የሚያሥተዳድር መንግስት ነው ያላቹ😂😂😂😂

    • @hassenissa8539
      @hassenissa8539 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      You are wrong for that.

    • @1978monas
      @1978monas 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተከባብሮና ተሳስቦ መኖር ካልፈለጋችሁ ኤርትራን ወረን ከአለም ካርታ እንፍቃታለን ። የ150 ሚሊዮን ህዝብ ጉሮሮ አንቀህ በሰላም ለመኖር እንዳታስበው ።

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዩዸያ ቀንደኛ ጠላት ኤርትራዊያን ናቸዉ !

  • @TekluDesbele
    @TekluDesbele 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሳዝናለህ ስንት አመት ትኖራለህ ግን ከኤርትራ ራስ አትወርዱም ለምንድነው ግን ይመስለኛል ምቀኝነት ነው ሌላ የለውም ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውሰጥ በሐይለኛው ዝናብ ቢዘንብ አና ጎርፍ ቢየጥለቅልቃት ሻቢያ ነው ኤርተራ ናት ከማለት አትመለሱም

  • @miliyon938
    @miliyon938 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamiraS-g3w
    @SamiraS-g3w วันที่ผ่านมา

    😁😁😁😁😁😄👎👎😡

    • @alehgnibrehun-sj8le
      @alehgnibrehun-sj8le วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ አትናደጂ 😂😂😂

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ የበሀር በር የለላት አገር በፌዴሪሺን ለአስር አመት ገደብ የተረካትን አገር እደባለቤት ሕግና ሕግጋትን ተስማሚ ማን አደረገህ ሲጀመር የተረከብክበትን ፌዴሪያል መብት በመጣስህ የተደረገ ንቅናቄ ያባረረህ መሆኑን መግለጽ አትሻም አሁን ስትፈጠርም አልነበረህም አሁንም ያንተ ያልሆነውን የኔ በሚል የሐሰት ቀደዳህን አቁም ሁለተኛ ሕጉን ለናንተ አስፈላጊነት የለውም የባሕር በር ያለው አገርጋ ባለህ መልካም ግኑኝነት የተመሰረተ የሚሆን ነው አለመግባባት ሌለም ለሉአለይነቶ የሚያሰጋት ጉዳይ ከታመነበት የመገልገል ፈቃዱ የባለቤቲ ነው የሠውን እነደመዠገር ተጣብቀህ ያማይገባህን ሕዝብ ከሕዝብ አታጋጩ የለጦርነት የመኖር እድሉ የጠበበት ጦርነት ሲያቀጣጥል ጊዜውን ያጠፋል ድሀውን ያፋጃል በቃ አያዋጣም እራስህን ሸጠህ ጎረቤቶችህን አትበጦብጥ አያዋጣህምና።