ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር በምህረት ይመልከተን።
እውነት ብለሀል መምህር ልብ ያለው ልብ ያለው ልብ ይበልቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮአደረሰን
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ስጠን
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏 እግዝአብሔር ሁሉንም ያሳርፍልን እኛንም በሃይማኖት ያፅናን ኦርቶዶክሳዉያን እንኩዋን ለ ግሸን ደብረ ከርቤ በሰላም አደረሳችሁ እመብርሀን በቤሩት ያሉ ወገኖቻችንን ትጠብቅልን 🤲
Thank you, Kale. hiwot yasemalen memeher ❤❤❤
ስብከትህ ሕይወት የለውም የሞተልህ ክርስቶስን ስላላካተተ
ማን እንደ እምዬ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ምእመን ሆንኩኝ ተመስገን አምላኬ በቤትህ አፅናኝ አትለየኝ አበርታኝ አጠንክረኝ ከመስቀሉ ስር ከቅድስት ድንግል ማርያም ከዬሐንስ ጋር እንድቆም አድርገኝ አትለየኝ/ አትለየን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ተዋህዶ ሆኖ መሞት እራሱ ክብር ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Egzeyabehre yemasegan Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር:ብዙውን:ጊዜ:ገንዘብ:አምላኪዎች:እላፊ:ገንዘብ:ስንፈልግ:በዚውም:ጥበብ:እያሉ:ተሳስተው:የሚያስቱ:ሐይማኖትን:ሽፋን:አድርገው:የሚቅበዘበዙ:እግዚያብሔር:ልቦና:ይስጣቸው።
ቃለ ህወት ያሰማልን
Egzahaber yemsgen amen 🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒🙏🏻 ❤
እሱማ አቦይ ስብሀትና መሰላቸው ጠምጥመው ዋልድባ አባ እየተባሉ ይኖሩ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ያንሳቸው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏🤲🤲🤲
Amen
Kale hiwot yasemalin Memihirachin, tilik ageligilot nw. tiwulidu menikat alebet. Sanimar koyiten lemenager moralu keyet yimetal bewunetu, Kidist betekirstian hulgize tinageralech. jorro yalew mesimatin yisma eyalech
❤❤❤❤❤
ወዳጄ የውስጥ አይኖችህን ያብራልህ ሐይማኖትሳይሆን የሚያድነው በልጅ ማመን ብቻ ነው ምክንያቱም ቃሉ እንደሚለው “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
መምህር እንደ አህዛብ ባደባባይ አትፀልዩ ይባላል
ተው ተው በህይወቱ ምን እያሳለፈ እንዳለ ማን ያውቃል ። ቢመቸው ተረጋግቶ በተስተካከለ ሁኔታ ቢፀልይ ይጠላል ብለህ ነው?
@@RobelHeriko ደግሞ ለኢትዮጵያ ኑሮ የትኛው ጊዜ ማጣት መምህሩ ጥሩ ነው እናተም እንደዚህ አድርጉ ማለቱ ትክክል አይደለም በሆዱ አባታችን ሆይ አይልመ
በኪሮሽ የተሰራ ዳንቴል ኮፍያ አድርጎ😂
እበካችሁ ጥንቃቄ እያደረጋችሁ በፊትለፊት ኦርቶዶክስን ይሰድባሉ በጎን ካህናቷን መነኮሳቷን መምህራኖቿን ምእመኖቿን ያርዳሉ ይገድላሉ
መምህር: ይሄ እኮ ግልፅ ነው ማንኛውም ከኦርቶዶክስ ወጥቶ ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የሚሄድ ሰው በሙሉ ገንዘብ አምላኪ: ፆም የሚጠላ: የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መጠበቅ ያቃተው: አለማዊው ማንነቱ ያሸነፈው:ጣዖት አምላኪ የነበረ: በዕምነቱ ጠንካራ ያልነበረ: የሀሰት ትምህርት የሚያታልለው የባከነ ትውልድ ነው::
Tekekele Egzeyabehre yabarkane
E/r yisitih wondime.Ejen honhegn ayyyyy!!!
በጨለማ ለሚኖር ሁሌ የሚታየው ምድራዊ ነገር ነው። ሃይማኖታዊ ሥርዓት አያድንም ክርስቶስ የሌለበት ሁሉ ጭለማ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እባክህ ማነፃፀርያው እራሱ ንፅፅሩ በዚህ መልኩ መሆኑ ከቃሉ የራቀ ነው
ግን መናፍቅ ምንድነዉ በቃ ደሞዝ የሚከፈላቸዉ ተዋሕዶን መሳደብ ይመስለኛ
ተዋህዶን በክህደት የካደ ፍጻሜአቸው ማበድ ነው ምክኒያቱም ውስጣቸው ያለው የዘንዶው የሚያሳብድ መንፈስ ነው
ወንድሜ የመዳን መንገድ እንድ ነው እርሱም :: የሐዋርያት ሥራ 4 12 መዳንም በሌላ በማንም የለምእንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።መናፍቅ ማነው???
ጅላንፎ ከዚህ ሌላ ጥቅስ የለህም።? አንተ የምታምነው አማላጅ የማዳን ስልጣን የለውም። 666 666 666 666
አትፈፍረዱባቸዉ አጅሬ ዲያብሎስ ዘና ፈታ በሉ አይደል የሚለዉ ዳነንኪራዉ መዝሙሩ ላየየይ አለ ጭፈፈራዉ በለዉ ለስጋዊ ፍላጎት ፈታ ኢየሱስ ስለሞተልህ አንተ ምንም ማረግ አይጠበቅብህም ዘና በል ነዉ መርሁ እና እባካችሁ ሽፋን አትስጧቸዉ ስንት የሚሰራ ስራ ስንት የሚቀርብ አስተማሪ ነገር አላት እናት ቤተክርስትያናችን ገድሉ ስንክሳሩ ሁሉ ሙሉ ስንዱ እመቤት እና ይሄንን ሆድ አደር እያቀረባችሁ አታድረቁን ጨዉ ለራስህ ሰትል ጠፍጥ ትልቁ ሚዛነን አምላካችነን ጋ ስላለ ባዶ ቆርቆሮ ሲጮህ እንዴት ነዉ የሚያስተጋባዉ እነደዛ ናቸዉና እባካችሁ አታኳኩብን ፕሮግራሙን ወጣቱን ከሱስ የሚያወጣ የተለያየ መልካም ነገር ስሩበት
አንድ ጴንጤ ተመልሶ ተዋህዶ ገባ ሲባል እኛ ቤት ማሽቃበጥ ጥቅስም ፈልጎ ከጠፉት ከ99ኙ በጎች ይልቅ ጌታ ወዘተ ወዘተ ብሎ አዋቂ ለመምሰል መንፈሳዊ ነኝ ብሎ ለመመጻደቅ ይላላጣል ሲፈልግ ገደል ይግባ በአመንዝራ አፉ ቤተክርስቲያንን ቅዱሣንን መልዐክትን ከሁሉም አልቆ እመቤታችንን ታቦትን መስቀሉን ሲሰድብ ሲሳለቅ ሲያጨበጭብ የነበረ ምኑ ነው ተመለሱ ብሎ የምሥራቹ
Eyesuse nen alalum medan yale Eyesus yelem yhenne ewk
ወንጌላውያን የምናመለከውን ከዘላለም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የነበረውን፣ከድንግል ማሪያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ከሰማያት የወረደውንና ከሞት የተነሳውን ጌታ ኢየሱስን "ሐሳዊ መሲሕ"ብለኸዋል መልስ ትሰጣለህ!!!
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን በእውነት።
እኔም አርፋለሁ ወንድሜ ተመልሼ እግዚአብሔር ይመስገን!
የናተ ቤት መተት ደብቃችሁ የሰው ታማስላላችሁ ህዝብ ልቀቁት ወንጌል እስኪጠላ አርጋችውታል ተረታችሁን እየጋታችው ፈጣሪን ከእጨት ጋር እኩል ህዝብ ሃይማኖትን ብሎ አደለም መተት አስማት ባየሩ ላይ የሚሰራ ወንጌል አስክዳ የዘረ አቆብ ስጣታችው ነው እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ማራላታ እየሱስ በቶሎ ና🙏🙏🙏🙏
አስተካክለው ጻፉት እስኪ አይነበብም መጀመሪያ ፊደል ተለማመዱ እንጂ ከሀሳቡ በፊት
😂😂😂 አይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን አለማወቅ!!ከአሉ ባልታ መንደር ወሬ ውጣ እና ምን ታስተምራለች ብለ እወቅ
ስክሪኑን ብቻህን ሞላሀው ቪዶውን እንዴት እንየው ?
አውሬው ሁሌም ዐይኑን የማያነሳውና የሚያሳድደው የኦርቶዶክስ ልጆችን ነውና አይግረማችሁ:: ይሄ ደግሞ የሚያሳየን ኦርቶዶክስ እውነተኛ እየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት መሆኗን ማሳያ ነውና ምንም ግር ሊለን ሊደንቀን አይገባም :: ዲያቆን አይደለም ሌላም ቢሄድ የግሉ ጉዳይ እንጂ የሌላ አይደለም መዳን ለራስ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል 🤔
ተባረክልን ወንድማች በተለይ በመቅደሱ ያገለግሎ የነበሮት ወደ ምንፉቅና ሲሄዶ በጣም ይደንቀኛል እኔ እንደምህመን ቤተ መቅደስ ስገባ ቅዳሴው የዕጣኑ ሽታ ወንጌሉ ፀበል አካባቢ በየመጠለያና ዛፉ አካባቢ ፀሎት ማድረግ የሰርክ ጒባዬው ምኑ ተነስቶ ምኑ ይተዋል ነፉሴ አሴት እንደምታደርግ እንዴት እንደሚናፉቀኝ ታዲያ ከዚ መንፈስ መራቅ እያሳብድም ፀጋውን ያብዛልን በአጭር ሰዓት ብዙ ቁብ ነገር አስተማርከን 🙏
አንተ በክት ዲያቆን አፍህ ራሱ የቆሸሸ ነገር ነው እንደምትጠጣው ጠላ አዳራሽ ብለህ ማጣጣልህ ነው?
ፈሳም
ወንድማችን ይሄ ሁሉ ኘሮቴስታንት የምታየው ከየት የመጡ ይመስልሃል ??ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር እራሱን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ ከደምና ከስጋ ጋር አልተማከርኩም ነበር ይላል ላንተ እብዶች ቢመስሉህም ለጌታ ግን ባለ አዕምሮ ናቸው ።ሠው ዳግመኛ የተወለደ እውነት የበራለት መቼም ቢሆን ወደ ኅላ አይመለስም። ሠው ወደ እየሱስ ኑ ይባላል እንጂ ወደ ኦርቶዶክስ ኑ አይባልም የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ብለህ የእግዚአብሔርን ቃል ስበክ የእውነትን ቃል በቅንነት ተናገር።
ቡቱቱአም ተረትህህን ተርት
መምህር እነሱ የታመሙ ስልሆኑ ነው በፀሎት አስባቸው አእምሮችው ምንም ባዶ ነው ምንም ማማዛዘን አይችልም መጡ ቀሩ ማንንም አጠቅሙም
እንዳይመለሱ አፍረው እንጅ ሁሉም ነገር መንፈሳዊይ እንዳልሆነ ያውቃሉ ብቻ ልብ ይስጣቸው
ዲያቆን የሚለውን እኮ ማንም ተለማምዶና አጥነቶ መተወን ይችላል 🤔 የምናየውም እሱን ነው እስኪ ከዚህ ቤተክርስቲያን ነው የመጣሁት ይላሉ ወይ ነው ጥያቄው ? ቢሉም እንኳን ምንም አይገርምም 🤷♂️የአውሬው ስራ ማተራመስ ነው አያቆምም ጎበዝ 😳 እናም ፊት መስጠት የለም በሀይማኖት መበርታት ብቻ ☝️
ሰላም መምህር ለምታቀርብልን ጣፋጭና አስተማሪ ፕሮግራም እያመሰገንኩ አንድ አስተያየት እንድሰጥህ ፍቃድህ ቢሆን ደስ ይለኛልመምህር ስለካሃዲዎቹ ቄስ ዳቆን እና መሪ ገታ እንዴት እንደካዱ እና አሁን ላይ እንዴት እንደሚቅዘበዘቡ ምክንያታቸውን ስትነግረን በጣም አሳንሰህና ላይ ላዩን አድበስብሰህ ነውለምን እንደሆነ አላውቅምለምሳሌ መሪ ገታ ያልከው በተለምዶ ደፍተራ ይጠነቁላል ተዋርሶም ሊኖርበት ይችላል ብለህ ለማለት ምን ነው አቅሙን አጣህ መምርዬሴጣን ነው የሚቀይራቸው ለማለት እንኩዋን አልደፈርክምአንተ መርማሪ እና ቀናነቱ ካለህ የመምህር ተስፋዬ አብራን ስራ ተመልከትእንጂ በደንብ ስላልተማሩ ነው ስላልቀጸሉ መጻፈፈ መለኮሳትን በደንብ ስላልተማሩ ወዘተ ብቻ አይደለም የሚክዱትበርኩሳን መናፍስት ነው ወንድሜ
ከጦፆታችሁ ዞር ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር ልጅ ወደ እየሱስ ኑው ፅድቅ የሚገኘው በእየሱስ ክርስቶስ:: ነው:: የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝበእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በምህረት ይመልከተን።
እውነት ብለሀል መምህር ልብ ያለው ልብ ያለው ልብ ይበል
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮአደረሰን
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ስጠን
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏 እግዝአብሔር ሁሉንም ያሳርፍልን እኛንም በሃይማኖት ያፅናን
ኦርቶዶክሳዉያን እንኩዋን ለ ግሸን ደብረ ከርቤ በሰላም አደረሳችሁ እመብርሀን በቤሩት ያሉ ወገኖቻችንን ትጠብቅልን 🤲
Thank you, Kale. hiwot yasemalen memeher ❤❤❤
ስብከትህ ሕይወት የለውም የሞተልህ ክርስቶስን ስላላካተተ
ማን እንደ እምዬ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ምእመን ሆንኩኝ ተመስገን አምላኬ በቤትህ አፅናኝ አትለየኝ አበርታኝ አጠንክረኝ ከመስቀሉ ስር ከቅድስት ድንግል ማርያም ከዬሐንስ ጋር እንድቆም አድርገኝ አትለየኝ/ አትለየን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ተዋህዶ ሆኖ መሞት እራሱ ክብር ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Egzeyabehre yemasegan Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር:ብዙውን:ጊዜ:ገንዘብ:አምላኪዎች:እላፊ:ገንዘብ:ስንፈልግ:በዚውም:ጥበብ:እያሉ:ተሳስተው:የሚያስቱ:ሐይማኖትን:ሽፋን:አድርገው:የሚቅበዘበዙ:እግዚያብሔር:ልቦና:ይስጣቸው።
ቃለ ህወት ያሰማልን
Egzahaber yemsgen amen 🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒🙏🏻 ❤
እሱማ አቦይ ስብሀትና መሰላቸው ጠምጥመው ዋልድባ አባ እየተባሉ ይኖሩ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ያንሳቸው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏🤲🤲🤲
Amen
Kale hiwot yasemalin Memihirachin, tilik ageligilot nw. tiwulidu menikat alebet. Sanimar koyiten lemenager moralu keyet yimetal bewunetu, Kidist betekirstian hulgize tinageralech. jorro yalew mesimatin yisma eyalech
❤❤❤❤❤
ወዳጄ የውስጥ አይኖችህን ያብራልህ ሐይማኖትሳይሆን የሚያድነው በልጅ ማመን ብቻ ነው ምክንያቱም ቃሉ እንደሚለው “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
መምህር እንደ አህዛብ ባደባባይ አትፀልዩ ይባላል
ተው ተው በህይወቱ ምን እያሳለፈ እንዳለ ማን ያውቃል ። ቢመቸው ተረጋግቶ በተስተካከለ ሁኔታ ቢፀልይ ይጠላል ብለህ ነው?
@@RobelHeriko ደግሞ ለኢትዮጵያ ኑሮ የትኛው ጊዜ ማጣት መምህሩ ጥሩ ነው እናተም እንደዚህ አድርጉ ማለቱ ትክክል አይደለም በሆዱ አባታችን ሆይ አይልመ
በኪሮሽ የተሰራ ዳንቴል ኮፍያ አድርጎ😂
እበካችሁ ጥንቃቄ እያደረጋችሁ በፊትለፊት ኦርቶዶክስን ይሰድባሉ በጎን ካህናቷን መነኮሳቷን መምህራኖቿን ምእመኖቿን ያርዳሉ ይገድላሉ
መምህር: ይሄ እኮ ግልፅ ነው ማንኛውም ከኦርቶዶክስ ወጥቶ ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የሚሄድ ሰው በሙሉ ገንዘብ አምላኪ: ፆም የሚጠላ: የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መጠበቅ ያቃተው: አለማዊው ማንነቱ ያሸነፈው:ጣዖት አምላኪ የነበረ: በዕምነቱ ጠንካራ ያልነበረ: የሀሰት ትምህርት የሚያታልለው የባከነ ትውልድ ነው::
Tekekele Egzeyabehre yabarkane
E/r yisitih wondime.Ejen honhegn ayyyyy!!!
በጨለማ ለሚኖር ሁሌ የሚታየው ምድራዊ ነገር ነው። ሃይማኖታዊ ሥርዓት አያድንም ክርስቶስ የሌለበት ሁሉ ጭለማ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እባክህ ማነፃፀርያው እራሱ ንፅፅሩ በዚህ መልኩ መሆኑ ከቃሉ የራቀ ነው
ግን መናፍቅ ምንድነዉ በቃ ደሞዝ የሚከፈላቸዉ ተዋሕዶን መሳደብ ይመስለኛ
ተዋህዶን በክህደት የካደ ፍጻሜአቸው ማበድ ነው ምክኒያቱም ውስጣቸው ያለው የዘንዶው የሚያሳብድ መንፈስ ነው
ወንድሜ የመዳን መንገድ እንድ ነው እርሱም :: የሐዋርያት ሥራ 4 12 መዳንም በሌላ በማንም የለምእንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
መናፍቅ ማነው???
ጅላንፎ ከዚህ ሌላ ጥቅስ የለህም።? አንተ የምታምነው አማላጅ የማዳን ስልጣን የለውም። 666 666 666 666
አትፈፍረዱባቸዉ አጅሬ ዲያብሎስ ዘና ፈታ በሉ አይደል የሚለዉ ዳነንኪራዉ መዝሙሩ ላየየይ አለ ጭፈፈራዉ በለዉ ለስጋዊ ፍላጎት ፈታ ኢየሱስ ስለሞተልህ አንተ ምንም ማረግ አይጠበቅብህም ዘና በል ነዉ መርሁ እና እባካችሁ ሽፋን አትስጧቸዉ ስንት የሚሰራ ስራ ስንት የሚቀርብ አስተማሪ ነገር አላት እናት ቤተክርስትያናችን ገድሉ ስንክሳሩ ሁሉ ሙሉ ስንዱ እመቤት እና ይሄንን ሆድ አደር እያቀረባችሁ አታድረቁን ጨዉ ለራስህ ሰትል ጠፍጥ ትልቁ ሚዛነን አምላካችነን ጋ ስላለ ባዶ ቆርቆሮ ሲጮህ እንዴት ነዉ የሚያስተጋባዉ እነደዛ ናቸዉና እባካችሁ አታኳኩብን ፕሮግራሙን ወጣቱን ከሱስ የሚያወጣ የተለያየ መልካም ነገር ስሩበት
አንድ ጴንጤ ተመልሶ ተዋህዶ ገባ ሲባል እኛ ቤት ማሽቃበጥ ጥቅስም ፈልጎ ከጠፉት ከ99ኙ በጎች ይልቅ ጌታ ወዘተ ወዘተ ብሎ አዋቂ ለመምሰል መንፈሳዊ ነኝ ብሎ ለመመጻደቅ ይላላጣል ሲፈልግ ገደል ይግባ በአመንዝራ አፉ ቤተክርስቲያንን ቅዱሣንን መልዐክትን ከሁሉም አልቆ እመቤታችንን ታቦትን መስቀሉን ሲሰድብ ሲሳለቅ ሲያጨበጭብ የነበረ ምኑ ነው ተመለሱ ብሎ የምሥራቹ
Eyesuse nen alalum medan yale Eyesus yelem yhenne ewk
ወንጌላውያን የምናመለከውን ከዘላለም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የነበረውን፣ከድንግል ማሪያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ከሰማያት የወረደውንና ከሞት የተነሳውን ጌታ ኢየሱስን "ሐሳዊ መሲሕ"ብለኸዋል መልስ ትሰጣለህ!!!
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን በእውነት።
እኔም አርፋለሁ ወንድሜ ተመልሼ እግዚአብሔር ይመስገን!
የናተ ቤት መተት ደብቃችሁ የሰው ታማስላላችሁ ህዝብ ልቀቁት ወንጌል እስኪጠላ አርጋችውታል ተረታችሁን እየጋታችው ፈጣሪን ከእጨት ጋር እኩል ህዝብ ሃይማኖትን ብሎ አደለም መተት አስማት ባየሩ ላይ የሚሰራ ወንጌል አስክዳ የዘረ አቆብ ስጣታችው ነው እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ማራላታ እየሱስ በቶሎ ና🙏🙏🙏🙏
አስተካክለው ጻፉት እስኪ አይነበብም መጀመሪያ ፊደል ተለማመዱ እንጂ ከሀሳቡ በፊት
😂😂😂 አይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን አለማወቅ!!ከአሉ ባልታ መንደር ወሬ ውጣ እና ምን ታስተምራለች ብለ እወቅ
ስክሪኑን ብቻህን ሞላሀው ቪዶውን እንዴት እንየው ?
አውሬው ሁሌም ዐይኑን የማያነሳውና የሚያሳድደው የኦርቶዶክስ ልጆችን ነውና አይግረማችሁ:: ይሄ ደግሞ የሚያሳየን ኦርቶዶክስ እውነተኛ እየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት መሆኗን ማሳያ ነውና ምንም ግር ሊለን ሊደንቀን አይገባም :: ዲያቆን አይደለም ሌላም ቢሄድ የግሉ ጉዳይ እንጂ የሌላ አይደለም መዳን ለራስ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል 🤔
ተባረክልን ወንድማች በተለይ በመቅደሱ ያገለግሎ የነበሮት ወደ ምንፉቅና ሲሄዶ በጣም ይደንቀኛል እኔ እንደምህመን ቤተ መቅደስ ስገባ ቅዳሴው የዕጣኑ ሽታ ወንጌሉ ፀበል አካባቢ በየመጠለያና ዛፉ አካባቢ ፀሎት ማድረግ የሰርክ ጒባዬው ምኑ ተነስቶ ምኑ ይተዋል ነፉሴ አሴት እንደምታደርግ እንዴት እንደሚናፉቀኝ ታዲያ ከዚ መንፈስ መራቅ እያሳብድም ፀጋውን ያብዛልን በአጭር ሰዓት ብዙ ቁብ ነገር አስተማርከን 🙏
አንተ በክት ዲያቆን አፍህ ራሱ የቆሸሸ ነገር ነው እንደምትጠጣው ጠላ አዳራሽ ብለህ ማጣጣልህ ነው?
ፈሳም
ወንድማችን ይሄ ሁሉ ኘሮቴስታንት የምታየው ከየት የመጡ ይመስልሃል ??
ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር እራሱን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ ከደምና ከስጋ ጋር አልተማከርኩም ነበር ይላል ላንተ እብዶች ቢመስሉህም ለጌታ ግን ባለ አዕምሮ ናቸው ።ሠው ዳግመኛ የተወለደ እውነት የበራለት መቼም ቢሆን ወደ ኅላ አይመለስም። ሠው ወደ እየሱስ ኑ ይባላል እንጂ ወደ ኦርቶዶክስ ኑ አይባልም የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ብለህ የእግዚአብሔርን ቃል ስበክ የእውነትን ቃል በቅንነት ተናገር።
ቡቱቱአም ተረትህህን ተርት
መምህር እነሱ የታመሙ ስልሆኑ ነው በፀሎት አስባቸው አእምሮችው ምንም ባዶ ነው ምንም ማማዛዘን አይችልም መጡ ቀሩ ማንንም አጠቅሙም
እንዳይመለሱ አፍረው እንጅ ሁሉም ነገር መንፈሳዊይ እንዳልሆነ ያውቃሉ ብቻ ልብ ይስጣቸው
ዲያቆን የሚለውን እኮ ማንም ተለማምዶና አጥነቶ መተወን ይችላል 🤔 የምናየውም እሱን ነው እስኪ ከዚህ ቤተክርስቲያን ነው የመጣሁት ይላሉ ወይ ነው ጥያቄው ? ቢሉም እንኳን ምንም አይገርምም 🤷♂️የአውሬው ስራ ማተራመስ ነው አያቆምም ጎበዝ 😳 እናም ፊት መስጠት የለም በሀይማኖት መበርታት ብቻ ☝️
ሰላም መምህር ለምታቀርብልን ጣፋጭና አስተማሪ ፕሮግራም እያመሰገንኩ አንድ አስተያየት እንድሰጥህ ፍቃድህ ቢሆን ደስ ይለኛል
መምህር ስለካሃዲዎቹ ቄስ ዳቆን እና መሪ ገታ እንዴት እንደካዱ እና አሁን ላይ እንዴት እንደሚቅዘበዘቡ ምክንያታቸውን ስትነግረን በጣም አሳንሰህና ላይ ላዩን አድበስብሰህ ነው
ለምን እንደሆነ አላውቅም
ለምሳሌ መሪ ገታ ያልከው በተለምዶ ደፍተራ ይጠነቁላል ተዋርሶም ሊኖርበት ይችላል ብለህ ለማለት ምን ነው አቅሙን አጣህ መምርዬ
ሴጣን ነው የሚቀይራቸው ለማለት እንኩዋን አልደፈርክም
አንተ መርማሪ እና ቀናነቱ ካለህ የመምህር ተስፋዬ አብራን ስራ ተመልከት
እንጂ በደንብ ስላልተማሩ ነው ስላልቀጸሉ መጻፈፈ መለኮሳትን በደንብ ስላልተማሩ ወዘተ ብቻ አይደለም የሚክዱት
በርኩሳን መናፍስት ነው ወንድሜ